ሾተላይ ምንድነው? ቅድመ ጥንቃቄውስ እና ህክምና - Rh incompatibility in Amharic. Dr. Zimare on TenaSeb
ሾተላይ ምንድነው? ቅድመ ጥንቃቄውስ እና ህክምና በዚህ ቪድዮ ተብራርቷል።
Subscribe- / @tenaseb-
➡️Facebook page👉 / tenaseb
➡️Facebook group👉 / tenaseb
➡️Telegram channel 👉🏽 t.me/tenaseb
➡️Telegram Group discussion 👉🏽 t.me/tenasebeth
➡️Dr.Zimare Telegram 👉🏽 t.me/DrzimareT
ይህ ቪድዮ ጠቅላላ ግንዛቤን ለመፍጠር የተሰራ እንጂ በግልሰብ ደረጃ ህክምናን ለመተካት አደለም። ስለዚህ ሀኪም ማየት በሚኖርባቹ ሰአት ወደ ህክምና ቦታ መሄድ መዘንጋት የለበትም።
Пікірлер: 110
ጥንዶች ከማርገዛቸው በፊት ማወቅ ያለባቸው ጉዳዮች - kzread.info/dash/bejne/mI5nm7FpgqWTgLg.html
@hananfeki1122
2 жыл бұрын
Selam Doctor ebaksh tebabrign be opretion 2 gize yewldech enat ke 1 amt bewala margez techlalech??🙏🙏
@desalegntaye9236
4 ай бұрын
እር ሊንኩ አይከፈትም
የማስረዳት አቅምሽ ማራኪ ነው።እናመሰግናለን❤
በጣም ጥሩ ገልፀሽዋል እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን ስታስረጂ ደስ ትያለሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ
ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ዶ/ር🙋
እናመሰግናለን ዶክተር
Thank you Doctor, Kunjina ke Eweqet gar. That is Amazing ❤❤❤❤❤
ስለምትሰጭን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን የሾተላይ መድሀኒት መቼነው የሚወሰደው ቅድመ ጥንቃቄውን ከማርገዜ በፊትነው በኋላ
Thanks
thank you
እሰይ ተመስገን በጣም ተጨንቄ ነበር እንደዚ ኣድርጎ የሚገልጸልኝ ኣጥቸ ኣመሰግናለው ዶክተርየ
በጣም አመስግናለሁ የራሴን ችግር በትክክል ተረዳሁት
ዶክተር የ አገላለፅሽ ደስሲል
አገላለፀሽ ግልፀና በሚገባ መልኩ ስለሆነ አመሰግናለሁ
ተባረኪ በደንብ በሚገባኝ መልኩ አስረድተሽኛል ዶክተር ❤
Hi d/r liju ketewolede 7 years nw shotelay alebet eskahun mawurat aychilim mn enadrig doctor
Selam dr. Ebakesh melshilgn yene dem aynet O+ new ye balebete demo A- new welden neber be1amet ke 2 weru beleb kez moteben enam enam shotelay yenon ahun lemewld felgenal tenegna lej lemeweled men madereg endalebgn asrejen
ዶ.አመሰግናለሁ ሾቶላይ በወሊድ ወቅት የደም መፍሰስ ያስከትላልወይ
እሽ ውዴ
Dr yene deme aynte A- negn balbety demo O+ nw ena argizeh and wer lay chengifbgn lewdfitu min adrg albgn
በጣም አመሰግነለሁ የምትይው ሁሉደረስብኛል የመጀመርያልጀ በሰላም ወለኩ ሾተላይ መሆኑ አልታወቀልኝም ነበር ሁለተኛውን ሰባትወር ለይ ተወጋሁ አልተሳካም በቀኑ ተወልዶ 3 ተሳክቶል
በጣም ጥሩ አገላለፅ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር የኔ ጥያቄ ነበረኝ በምን አግቸሽ ላዉራሽ
Dokter ene mejemeriya sweld shotelay neber gn keweledku bewala 24 seat yemiwega merfe tewgchalehu gn ahun 9 amete new keweledku ahun erguz negn ena yetewegahut yseral chigr alew
ሰላም ዶክተር 7ወር ላይ ወስጄ ነበር አሁን ለተረገዘው ያስፈልገኝ ይሆን
እናመሰግናለ ዶክተር እኔ RH- ነኝ እንደወለድኩ መድሀኔት ተሰቶኛል በጆቸ ላይ እስካሁን ምንም ነገር አላየሁም ግን ለወደፊት ችግር ይፈጥር ይሆን ብዬ እጨነቃለሁ እባክሽ መልሽልኝ
ሰላም ዶክተርዬ ጤናማ የርግዝና መከላከያ ምን ድነው የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው? ላጭር ወራት ብቻ ሚቆይ ገና ኒካህ አድርጌ በርቀት ነው ያለሁ ምንም አይነት ግንኙነት የለኝ ስንገናኝ ከ3እስከ 6 ወር ብቻ ነው መቆየት ምፈልግ ተሎ የመውለድ ሃሳብ ነው ያለኝ።ቴሬድ የማያዛባው የርግዝና መከላከያ የትኛው ነው?
የደም Rh- ነው 25ሳምንት ላይ የተሰጠ መድኃኒት (anti D) ይጠቅማል ወይስ ድጋሚ መወሰድ አለብኝ እባክሽ ዶክተር መልስሽን እየጠበኩ ነው
Salem Salem Salem
❤❤
ድክተር እባክሸ ካረገዝኩ በኋላ ነው ያወከት ምን ማረግ አለበኝ
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጥያቄ ነበረኝ የኔ እና የባለቤቴ የደም አይነት የተለያየ ነው የኔ o+ነው የባለቤቴ ደግሞ o- ነው ሁለት ልጆች ወልደናል ምነም ችግር አላመጣብንም የምወልደው እቤት ነው አሁን ሶስተኛ ልጅ ብወልድ ችግር ያመጣል ወይ መከላከያውስ ምድነው እባክሽ መልሽልኝ
Thanks Dr. I am also RH - mother . During my first pregnancy take Anti-D but on the second pregnancy I haven't take that on 3 rd. pregnancy's I face such kind of problem(natural fetal abortion) on the end of 4 month what can i do for future
Pleas d/r ena ergezinaye 3 wer honogal gen dem yefesegal akim bet haja tenama lej endehona negerug gen esekahun likom alechalem
ዶክተር እኔ ይህን መዳኒት የውሰድኩት በመጀመሪያው እርግዝና ከወለድኩ ቡሃላ ነው አሁን በቀጣይ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ዶክተርየ እኔ Rh -ve ነኝ ስወልድ መርፌ ወስጃለሁ ሁለተኛ ሳረግዝ molar የሚባል እርግዝና ነዉ ተብሎ 3ወር ላይ ተጠርጌያለሁ መርፌውን ግን አልሰጡኝም አሁን ከ1ዓመት በኋላ አረገዝኩ ችግር ያመጣብኝ ይሆን ዶ/ር?
Dr. Ebakis hekemenawn benen melku liketat
ጥያቄ አለኝ ዶክተር የሾተል ያለበት ሰዉ ምን ማድረግ አለበት
ሰላም ዶክተር የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ተወግቼ ነበር ሁለተኛ ልጄን ከፀነስኩ 5ኛ ወር ውስጥ ነኝ ያለሁት እና የመጀመሪያ ልጄን ደም እና የኔ ደም ከተመሳሰለ አትወጊም አሉኝ ጥያቄ የደሜ አይነት ከተፀነሰው ልጂ ጋር ነው መመሳሰል ያለበት ወይስ ከተወለደው ልጂ ጋር?
እህቴ እኔ እብልቴ ከፈር ላይ የሆነ ስጋ አለዉ ምድነዉ
ዶክተር ከ 3 ወር በፊት ውርጃ ቢደረግ መድሀኒቱን መውሰድ ግዴታ ነው?
ከመረገዙ በፊት መረፌውን ብንጠቀምስ ??
ሰላም
ሾተላይ አለብኝ ኦ ኔጌቲቭ ነኝ ልጅ ወልጄ ሞቶብኛል ምን ማድረግ አለብኝ
በቅድሚያ በጣም አመሰግናለው ዶክተር እኔ 9ወር እርጉዝ ነኝ ዛሬ ዶክመንቴን ተቀብዬ ነበረ ሳየው ውጤቴ ላይ RH+ ይላል ግን እስካሁን ከዶክተሬ ምንም የተነገረኝ ነገር የለም የወሰድኩት መድሀኒትም የለም ስወልድ ታዲያ የሚገጥመኝ ይኖር ይሆን
ሾተላይን ከመጀመሪያ ወሊድ በኋላ መከሰት ይችላል ሾተላይን ከመጀመሪያ ወሊድ በኋላ በ2ኛዉ እርግዝና እንዴት መደረግ አለበት
ሰላም ዶክተር እኔ 2ልጆች አሉኝ እና እስካሁን ባለው እርግዝናዬ አንታይዲ ወስጃለው አሁን ነብሰጡር ነኝ 7ወር እየሞላኝ ነው compost indirect test አሰሪ ብለውኝ negative ነው አንታይዲ አያስፈልግም አሉኝ አንቺን እደተረዳሁሽ መወጋት አለብኝ እባክሽ መልሽልኝ ጊዜው ሳያልፍ
D/r A- new deme yebale degmo a+ new yemejmerya new ye 6 wer nefsetur negn ena medhanitun 7 wer lay balwesd ena sweld bwesd chgr ynorewal? Please melshilgn yemjemeria chgr yelewm slemilegn new
Ene ye 2 wer nefs ture negen blood A- new yesu ab+ new mecha new kedma medhanitun mewesdew betam enamsgenalen selmtagzn thank you
ዶግተር በግል ላናግርሽ እፈልጋለሁ እዴት ላገኝሽ እችላለሁ?
የባለቤቴ ደም ቢ ነገቲቭ ነበር አሁን ሁለተኛ ልጅ አርግዛለች ደምዋ ቢ ፓዘቲቭ ተባለ ሊሆን ይችላል ወይ? ምንስ እናድርግ?የመጀመሪያ ልጃችን ስትወልድ ነገቲስለተባለች መድሀኒቱ ተወግታ ነበር የወለደችው
😢😢
ሰላም ዶክተር የኔምO+ የባለቤም 0+ ነው ችግር አለው እባክሽ መልሽልኝ
Thanks Dr, My wife is Rh- and mine is Rh+ In her first pregnancy she took at her 7th month, and she deliver. But after she deliver the baby is Rh+ and the doctors ordered to took a medicine with in 72 hours after delivery.If she miss it to take,is there any problem happens to her?
@kidistagmas5739
8 ай бұрын
Please endet honechi ( mn tebalechi enem alwesedkum
እናመስግናለን ዶክተር እስቲ ስለvitamin D ከእርግዝና በፊት መውስድ ምን ጥቅም እንዳለው አስተምሪን
@tenaseb-
2 жыл бұрын
እሺ, ከእርግዝና በፊት በዋናነት የሚጠቀሰው ቫይታሚን የ ቫይታሚን B አይነት የሆነው ፎሊክ አሲድ ነው:: ቫይታሚን D መውሰድም ግን ይቻላል በተለይ ተፈጥሮአዊ የሆነው የፀሀይ ብርሀን በማይኖርበት ወቅቶች ላይ ( በውጭ ለሚኖሩ autumn and winter) ከእርግዝና በፊት, በ እርግዝና ወቅት, ሲያጠቡ ቢወስዱ ይመከራል:: በዚህም 10 micrograms vitamin D በየእለቱ መውሰድ የካልስየም እና የ ፎስፌት መጠንን በማስተካከል ለ አጥንት እና ጡንቻ ጤንነት ይጠቅማል:: አንዳንድ ጥናቶችም የሴቷ እንቁላልን ጥራት እና የመለቀቅ ሂደትን እንደሚያግዝ ይናገራሉ::
እኔ ዳክተር እርግዝና ሲፈጠር አይታይም ግን እርጉዝ ነኝ ሻተላይም አለብኝ ምንድነው መፍቴዬው እባክሸ
Silemikiru eyamesegenku tiyakeye balebete rh- ene degmo +, yemejemeri lij bemitweldibet seat medanitun wesdalech. Huleyegna lij bemitweldibet gize yehitsanu dem - silehone medanit alosedechim. Ahun yesamintat nebsexur mehonwan bemirmera aregagxxalech so medereg yalebet xiniqaqe kalle pls, beqidmiya gin misganaye laqq yalle new
ዶክተር ባለፈው ጥያቄ ጠይቄሽ መልሰሽልኛል እና ሆስቢታል ህጀ መርፌ የምንሰጥሽ ሰባተኛ ወርሽ ላይ ነው አሉኝ ምርመራ አድርገውልኛል ስለመለሽልኝ ከልብአመሠግናለሁ
ሾተላይ በዘር ይተላለፍል?
የእናቲቱ o± ነውየአባትየው o- ነው እርግዝናው ከተፈጠረበኃላ የልብምቱ ካንድወር እሰከ 2ወር ባለው ጊዜ ጥሩ ይሆንና ድንገት ነው የልብምቱ የሚቆመው የፅንሱ በተከታታይ ከ5እሰከ 6ጊዜ ውርጃ ተክሰቶባታል
Hydroxyprogistron 250mg use
ሾተላይ የሚታወቀው ከእረግዝና ቡሃላ ነው ወይስ ከረግዝና በፊት ባልና ሚስት ማወቅ ይቻላል??
እባክሽን ዶክተር መልሽልኝ 🙏🙏🙏 አሁን የ1 ወር ነፍሰጡር ነኝ እና የደሜ አይነት ab+ ነው እና የባለቤቴን የደም አይነት አላወኩትም እና በተደጋጋሚ ውርጃ አጋጥሞኛል ሾተላይ ይሆን ???
@user-qk2wr7fl7o
Жыл бұрын
በምን አወቅሽ 1ወር እርጉዝ መሆንሽ በምን አይተሽ ነው ያየሽውስ ቤረድሽ በቀረ በስት ቀንሽ ነው ብሊስ መልሽልኝ
እኔ Rh- ነኝ መድሀኒቱን በ28 ሳምንቴ ወስጃለሁ እደገና መውሰድ አለብኝ ማለቴ ስወልድ አመሰግናለሁ
@mohammedyimam7536
10 ай бұрын
መድሀኒቱ ምን ላይ ነው የሚሰጠው ክንድ ላይ ወይስ ስለቀና መልስሽ አመሰግናለሁ ዶክተር
@li-yi4il
2 ай бұрын
awo
ጥያቄ አለኝ ከ3ወር በፊት በተደጋጋሚ ለሚከሰት ውርጃ መፍትሄው ምንድን ነው ችግሩስ ሾተላይ ነው ልንል እንችላለለን የጥንዶቹ የደም አይነታቸው o- እና o± ነው እናመፍትሄው ምንድን ነው
@bezaamanuel5324
2 жыл бұрын
እኔም የዚህ ተመሳሳይ ጥያቄ አለኝ የተሰጠው ትምህርት ከ3 ወር በዃላ ላለው ነው ከዚያ በፊት ላለውስ ??
@tenaseb-
2 жыл бұрын
@Abdulkerim ተደጋጋሚ ውርጃ ከሚከሰትባቸው ምክንያቶች የተለያዩ ናቸው: ሾተላይ እንዱ መንስኤ ሊሆን ይችላል:: ከ ሌሎች ምክንያቶች ውስጥ በዋናነት የሚጠቀሱት የ ዘረ መል ችግር ሲኖር; የማህፀን ጋር የተያያዙ ችግሮች ለምሳሌ ኢንፌክሽን, የማህፀን የአፈጣጠር ችግር ....ወዘተ የተጠቀሰው ደም አይነት O- የእናትየው ሆኖ የ O+ የአባት ከሆነ ሾተላይ የመከሰት እድል ስላለ ከሀኪም ጋር መማከር ያስፈልጋል::
Slm doctr ymajameria lejin seweld altewegahum nbr yeni 0_ nw ybalebete 0+ nw mn madereg aleben ahun y2 wer 15 qen erguz ng
ሰላም ዶክተር የኔ ደም 0- ነው የባለቤቴም 0- ነው እና ይሄ ችግር ይፈጠር ይሆን!?
@semiramustefa8358
Жыл бұрын
Ayfetrm yante postiv bihon nbr chgr lifeter michlew
3rg pregnancy ,if both mother and unborn baby rh negative is necessary take anti-D drug
ሾተላይ ያለባት ሴት ከ7ወር ቡሀላ ፅንሱ ሊወርድ ይችላል እንዴ?
ሰላም ሰላም ይቅርታ ጥያቄ ነበረኝ የኔ ደም O + ነው የባለቤቴ ደሞ O- ነው እና ለሾተላይ ያጋልጣል?? 2 ልጂ አለኝ አሁን ግን አድ ግዜ በ 3 ወሬ ወረደብኝ አድ ግዜ ወልጀ ባድ ቀኑ ሞተብኝ
@salehayimer1111
Жыл бұрын
አለህ ያግዘን እኔም ያንቺ አይነት አጋጥሞኛል ምን ማረግ እችላለሁ
O+ ከA+ ሾተላይ ሊከሰት ይችላል ሲስተር ባለቤቴ ከዚህ በፊት የ9ወር መዳረሻ ፅንስ በሆዷውስጥ የጭንቅላት ውሀ ሰርቶ ሆዷውስጥ ጠፍቷል ከዚህ በመነሳት ስጋት ስላለብን ነው የምጠይቀው የኔ A+የሷO+ግሩፕ ነውና አሁን 6ወር ከ2 ሳምንት ገብታለች ና ምክር ስጡኝ
አንድ ሴት በባህላዊ ሾተላይ ከተጠቀመች ምን ትሆናለች?
ሠላም ዶክተር እኔ አሁን የሶስት ወር እርጉዝ ነኝ በጣምጨቆኛል የኔ ደም ኤነገቲፍ ነው የባሌ ኦ ቦዘቲፍ ነው እና ከዝበፊት አድርጎ ወልጃለሁ አሁን ምንማረግነው ያለብኝ እባክሽ ከቻልሽ ጥያቄየን መልሽልኝ
@tenaseb-
Жыл бұрын
ክትትል አለሽ? ካለሽ ; ያለውን ሁኔታ ስለሚያውቁት አስፈላጊውን ነገር እንደሚያረጉልሽ አስባለው:: ምንም አትጨነቂ ሁኔታውን ብቻ አስረጃቸው:: መጀመሪያ የሚደረግልሽ ምርመራ (indirect coomb’s test) ይኖራል:: በዚህም ተዋጊ ንጥረ-ነገሩ መመረቱ እና አለመመረቱን ይረጋገጣል።ካልተመረተ, እዳይመረት የሚከላከል የሾተላይ መከላከያ(Anti-D)መድኃኒት በእርግዝና 7ተኛ ወር ላይ ይሰጥሻል። ከወለደሽ በኃላ የልጅሽ የደም ዓይነት አር ኤች ፖዘቲቭ( Rh +) ከሆነ በድጋሚ መድኃኒቱ ይሰጥሻል::
@user-ot6bt1rt1j
Жыл бұрын
እሽዶክተር ከልብ አመሰግናለሁ ዶክተሩ ያለኝ በየ ሶስት ወሩ መሬፌ ትወስጃለሽ ነው ነው ግን መመረቱና አለ መሠረተ የሚለየው ከስትወርጀምሮነው ማለቴ ያለሁት አረብአገርነው
ሰላም ሰላም ለምን ቶሎቶ ቢዶ አትለቂም
@tenaseb-
2 жыл бұрын
እሺ , እሞክራለው 🙏
ሠላም ላቺ ይሁን ዶ/ር እኔ የደም አይነቴ ኤ ፖዘቲፍ ነኝ ግን ባለቤቴ ኦ ፕላስ ነው የደም ነይነቱ አርግዤነበረ ከዛም ክትትል ሣረግ ነበር አምስተ ወር ሢሆነኝ እግሬ ማበጥ ጀመረ እና የደም ግፊት ነው ተባልኩ እና ፅንሡ መቋረጥ አለበት ሢሉኝ አይሆንም ብዬ እስከ 7ኛ ወር ደረስ ቆየ ከዛም በራሡ ግዜ እሆዴወስጥ በፋብኝ እና እና እሡ ሻተላይ ይባላልዴ? ደሞ የመጀመርያዬ ነበር አሁንም ፈርቼ ቁጭ ብያለሁ! ምን ትመክሪኛለሽ......
@user-zk9vx6qc4e
2 жыл бұрын
ጠፋብኝ ማለቴ ነው
@tenaseb-
2 жыл бұрын
Sorry for what happened. እሱ ግን ሾተላይ አደለም:: ሾተላይ የሚከሰተው የ እናትየው ደም Rh - ሆኖ የ ባለቤቷ Rh + ሲሆን እና የፅንሱ ደም አይነት የ አባትየውን ደም አይነት ወርሶ Rh + ሲሆን ነው:: በእርግዝና ግዜ የሚከሰት ደም ግፊት ለፅንስ መሞት ምክንያት ሊሆን ይችላል ለእናትየውም አደጋ ነው:: አሁንም ክትትል አስቀድመሽ በመጀመር ማርገዝ ትችያለሽ::
doctor sila mikirsh enameseginalen.andi tiyake litayikish.yemegemera irgizinaye be 6 wor fail arege. Be 72 sehat wust merfe tesetogn neber.ahun nafsetur negn be 7 wor ketero alegn gn ene ferichalew.
ኤቢ ኔጌቲብ ነኝ ባሌ ኤ ነው እናም ሉፖ ነበር የም ጠቀመው ካወጣሁት አመት አልፍኛል እናም አይረን ቢታሚን ተጠቅሜ ምን አይነት እርግዝና አልተፈጠረም እናምን ትመክርኛለሽ እዳታክፊኝ እባክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍
*_ዱክተር የእግርላይ የወጣ ኪታሩት መደሃኔት እሴ ይዘሽ ነዉ ወድዋ_*
@tenaseb-
2 жыл бұрын
የ ቆዳ ስፔሻሊስት ሀኪም የሆኑት ዶ/ር ፈይሰል በዚህ ዙርያ የሚያቀርብልን ቪድዮ ይኖራል:: እዛ ላይ ይብራራል::
@user-yz2sy2mi9f
2 жыл бұрын
@@tenaseb- *አሽ አመሰግናለሁ*
ሚስቴ አንዴ አስወርዷት ነበር እና አሁን አላረገዘችም
Quxurun betasqamex 😢
PERDIN CONISTans maditag yichalale woy 1:20
ሾተላይ፡፣ሰራቂያን፡አጋንት፡ናቸዉ ።
ይቅርታ እህቴ ከመጀመሪያ ልጅ መርፌ አልወሰድኩም ከሁለተኛ ልጄን ግን 7ወር መርፌ ወስጃለሁ ግን ማሬ ከሰውስተኛው ልጅ ለመውለድ እፈልጋለሁ ግን መልሸ እፈራለሁ ማለት እንዳመጣው።
My son is autistic
እሽ ባሏ አርእኤቹ ኔጌቲቭ ሆኖ ምስቲቱ አርኤች + ብትሆን ምን ይፈጠራል
ሚስቴ Rh+እኔ ባሏ ግን Rh- ነኝ ጽንሱ ብታስረጂኝ
Please doctor I need your help how can I contact you please tell me your phone please 🙏
ዶክተር አመሰግናለሁ 1 ልጅ ወልጃለሁ ነገርግን rh+ነዉ የተባልኩ የነበረ አሁን6ወርነብሰጡርነኝ rh_ተባልኩ መድሀኒት እንድወስድ እየተነገረኝ ነው ምን ይሻለኛል ብወስደው ጽንሱን ይጎዳው ይሆን ምን ማድረግ እነዳለብኝ እርጅኝ