በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Premature ejaculation

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Cause and solution Premature ejaculation ከ @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | tenaseb - ቴና ሠብ
TenaSeb
Telegram- t.me/tenaseb
Facebook- tenaseb?mibe...

Пікірлер: 255

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129Ай бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃዎች በትዳር ዓለም ውሰጥ በጓደኝነትም በምንኖርበት ጊዜ አንዱ ጠቃሚ ግልጽነት ነው ያለንን ችግር ይፈታል በተጨማሪም የሐኪምን ምክር መቀበለ ደግሞ ይበልጥ መፍትሔን እናገኛለን በርቱ ጠቃሚ እና ትምህርት የሆነ ፕሮግራም ነው👍

  • @user-wr3jj4lm1f

    @user-wr3jj4lm1f

    Ай бұрын

    Nice ❤❤❤

  • @Oumer-mt2ph

    @Oumer-mt2ph

    Ай бұрын

    7gigncge78

  • @Badema1991
    @Badema1991Ай бұрын

    በጣም ነው የማደንቅህ ዳክተር ትምህርትህ ግልፅ ነው። እግዛብሄር ይመስገን እኔ ሴክሽዋሊ ችግር የለብኝም እንዲያውም ከ20 እስከ 25 ደቂቃ እቆያለው የምጠቀመው እስታይል ብዙ ለመቆየት ሴቷን ከላይ ከሆነች ሳናፈስ ብዙ እንቆያለን።

  • @chuchubezabihtekileyes877
    @chuchubezabihtekileyes877Ай бұрын

    እኔ ግን ያለምንም የህክምና በራስ መተማመንና ከጓደኛ ጋር በመመካከር ሊወገድ የሚችል መሆኑን እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። ስለዚህ እናንተ ስለመድሃኒትና መድሃኒት ብቻ ከማውራት ይልቅ በማይንድሴት ማስተካከል እንደሚቻል ልታሳውቁ ይገባል።

  • @BiseratTefera

    @BiseratTefera

    18 күн бұрын

    ወሬ ብቻ ነው ስራቸው ገንዘብ ለመብላት ነው

  • @henokhailu2334

    @henokhailu2334

    16 күн бұрын

    እንደዚ አድርጉ ካላላቹ መፍትሄ ካልተናገራቹ ለገበያ ማስታወቂያ እየሰራቹ ነው

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472Ай бұрын

    ሰው መንፈሱን ያክም ሌላው ገብስ ነው

  • @arond.g1120
    @arond.g1120Ай бұрын

    Thanks for discussing on this interesting issue!! ❤

  • @samyy3559
    @samyy355929 күн бұрын

    Dr please keep it to teach our people God bless you

  • @user-yq9hq3yr5c
    @user-yq9hq3yr5cАй бұрын

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-ci5oi6tl8y
    @user-ci5oi6tl8y20 күн бұрын

    Thank you very much the first I've heard of something really purposeful!

  • @MelakuSurma
    @MelakuSurma13 күн бұрын

    እናመስገናለን ዶ/ር ስለ ምክራችሁ 🙏

  • @ethiopianism1090
    @ethiopianism1090Ай бұрын

    What a great talk it is very important topic

  • @omaridris3167
    @omaridris3167Ай бұрын

    Good job teach them

  • @KokirCity
    @KokirCityАй бұрын

    እናመሠግናለን

  • @SahiidSahiid
    @SahiidSahiidАй бұрын

    እናመሥግናለን፣ወዲማችን

  • @TeshomeMekuriaw
    @TeshomeMekuriawАй бұрын

    Thanks Dr

  • @seidoumer6410
    @seidoumer641011 күн бұрын

    ዶክተር እንደት ናችሁ በጣም እናመሠግናለን ሥለምትሠጡት ትምህርት እንደት ነው ማግኘት የምንችለው መድሀኒቱን

  • @HaimanotKassaye
    @HaimanotKassayeАй бұрын

    thank you

  • @user-jt1zk2rk5f
    @user-jt1zk2rk5fАй бұрын

    ኸረ አድራሻ ይሠጠን የብዙ ሠዎች ትዳር ተበተነ እኔም ይህ ስላለብኝ ከትዳርም ከሴትም እርቃለሁ ከሠውም እራሤን አልቆጥር

  • @tenaseb-

    @tenaseb-

    Ай бұрын

    Apex sexual health 0988009944 / 0948339660

  • @tewodorabrhambruk1161

    @tewodorabrhambruk1161

    Ай бұрын

    በጣም ጠቃሚ ነገር ዶ/ር tnx so much

  • @Tjsjsjsj-iy2yz

    @Tjsjsjsj-iy2yz

    Ай бұрын

    እኔ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለብኝ​@@tenaseb-

  • @MarsLOVE-hi6he

    @MarsLOVE-hi6he

    Ай бұрын

    ​@@tenaseb-እኔ ከሓገር ውጭ ነው ያለሁት የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ

  • @Rose-xh6bk

    @Rose-xh6bk

    Ай бұрын

    ስኳር ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ማር ሁል ግዜ ጠጣ ይስተካከላል ጎበዝ ነው እሚያደርገው

  • @ZelalemEthiopia
    @ZelalemEthiopiaАй бұрын

    ዶ ር ስልካችሁን አስቀምጡልን እንደውላለን!!

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654Ай бұрын

    ዶክተር ሸምሱ ጥያቄ አለኝ ለስፈተወሲብ ሞሪንጋ ወይም ሽፈራው እና አሸዋ ገንዳ ግዛዋ ለስንፈተ ወሲብ መዳኒት ይሆናል ?

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450Ай бұрын

    Enamesegnalen dokiter

  • @mengistusida1241
    @mengistusida1241Ай бұрын

    Watermelon, Red beet/ቀይ ሥር፣ Fruits like oranges, banana, ...etc., ጎመኖች፣ dark chocolate, ginger, galic,

  • @user-vi4vu3jn9f
    @user-vi4vu3jn9fАй бұрын

    Hikiminaw yet yihun migegnaw docter!?

  • @user-fz3eh5zc1n
    @user-fz3eh5zc1nАй бұрын

    ዶክ ከልብ አመሰግናለሁኝ ግን አድራሻችሁ የትነው?ስልካችሁስ የትአለ?

  • @KelemYismaw
    @KelemYismaw6 күн бұрын

    በጣም እናመስግናል

  • @user-dt5fn3tt7z
    @user-dt5fn3tt7zАй бұрын

    እነመሰግነለን

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239Ай бұрын

    ዶክተር ሸምስ እናመሰግናለን ይሄ ችግር እኔም ላይ አለ ያለሁት ከሀገር ውጪ ነኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @DanielZeslus-mc4fg
    @DanielZeslus-mc4fgАй бұрын

    ስለ ምክርዎ እናመሰግናለን ግን ስልክዎ ይቀመጥ ( ይፃፍ)

  • @physica348
    @physica34821 күн бұрын

    Kuatreh bida brother

  • @solomonfeye5555
    @solomonfeye5555Ай бұрын

    ዳክተር ስልካትን አስቀምጡልን

  • @YifterKidanemariam
    @YifterKidanemariamАй бұрын

    What is the solution for erectile dysfunction,please?

  • @firewwolde9170
    @firewwolde9170Ай бұрын

    ደ/ር እባክዎትን አድራሻዎትን አሳዉቁኝ።

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv5 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @RayuMansur
    @RayuMansur15 күн бұрын

    የት ነው አድራሻችሁ መታየት እፈልጋለሁ

  • @girmabekele7248
    @girmabekele7248Ай бұрын

    ዶ/ር እባክዎትን ስልክዎን ያስቀምጡልን

  • @TekluTesema-zd6tx
    @TekluTesema-zd6txАй бұрын

    የሀገራችን ወይም የሕዝቡ መሠረታዊ ችግር ይኸ ነው ወይ ?

  • @user-sc5cq4fw5f
    @user-sc5cq4fw5fАй бұрын

    ዶተረ እናሠግናለን እኔ ዉጭ ነዉ የምኖረዉ እደት መታከም ህክምናዉ ማኘት እችላለሁ

  • @kassahunealetaseb8019
    @kassahunealetaseb8019Ай бұрын

    Addris where is it

  • @HashimKedir-rx6vd
    @HashimKedir-rx6vdАй бұрын

    ዶክተር እንዴት ነው እንተን ማውራት የምችለው ከቻልክ ስልክህን ጻፍልኝ

  • @woldesenbet4462
    @woldesenbet44625 күн бұрын

    ስፖርትበመስራት ማስወገድ አንችልም ወይ?

  • @mkkmza3915
    @mkkmza3915Ай бұрын

    Adrasha yeneger

  • @retafeleke3550
    @retafeleke355019 күн бұрын

    Tank you

  • @MstiruTibebu-br7ck
    @MstiruTibebu-br7ck26 күн бұрын

    ደ/ር ኧረ የት ነው ያላቺሁት ስልካቺሁን አስቀምጡልን

  • @KebedaRabii
    @KebedaRabiiАй бұрын

    ዴ/ር በወስብ ግዜ ብዝህ ችግር ስላለብኝ የምክር አገልግሎት ላማግኝት ስልክ አስቀምጥልኝ አደራ።

  • @SaidSiraje-um9cd
    @SaidSiraje-um9cdАй бұрын

    ዶ/ር ሸምሱ ስልክ አስቀምጥልን

  • @molagetinet
    @molagetinetАй бұрын

    ደ/ር ሰልካችሁን አሰቀምጡልኝ

  • @KasahunMaro
    @KasahunMaro12 күн бұрын

    ዶ/ር የተሠጦ ትምህርት በጣም ጠቃምነው አድጥያቀ አለ ኤነ የመጀመሪያ ቶሎጨሪሻሎ ሁለት ኛ 3ደቂቃ በላይ ይቆያል ምንማደረግ አለብኝ እድሜ 48ትነው❤❤❤❤

  • @terefemengesha
    @terefemengesha16 күн бұрын

    ዶክተር የሴት ቢልት የምሳፋባት ምክነያት ምንድ ነው ዋይም በጠም ፋሰሽ የምበዛበት ምኪነያት ምንድ ነው

  • @user-ww5we5do1k
    @user-ww5we5do1k24 күн бұрын

    ሰላም ዶክተር እኔ የዛሬ ሶስት አመት የሞተር አደጋ ደርሶብኝ ብልቴ አካባቢም ተጎድቼ ነበር ከዛ ቡሀላ ውጥር ብሎ አይቆምም ፍጥነቱም እንደዛው ሀኪምጋ ለመቅረብም አፍሬ ነበር አሁን ግን ከሀገር ውጭ ነኝ ምን ብዬ ነው መጠየቅ ያለብኝ አመሰግናለው

  • @user-zv6jc7ej2t
    @user-zv6jc7ej2t29 күн бұрын

    አድራሻቹ የት ነው ምርመራውን እፈልጋለው

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta882616 сағат бұрын

    Dear honorable citizens Dr and nerse. We better say merkate ( satisfaction? ❤❤❤

  • @abebegtc7579
    @abebegtc757921 күн бұрын

    ቁጥር ጠያቂው በዝቷል አብዛሃኛው ተጠቂነው ማለትነው ዋናው ነገርግን የግልፀኝነት ችግርነው እኔ ከሴቷ አረዳድነው ግልፅ ከተነጋገሩ በግልፅ ማስተካከል ይችላሉ ትልቁ በሽታ ፍራትና ምንትለኝ ካለ እየባሰበት ይሄዳል

  • @user-ff3yg9pw1z
    @user-ff3yg9pw1zАй бұрын

    ቁጥራችሁን አስቀምጡልን

  • @YonasBekele-zh4gy
    @YonasBekele-zh4gyАй бұрын

    Oh😮 ይሄ ቪዲዮ ሲያልቅ ታደርጋላችው😂

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2iАй бұрын

    ሰው ግን ወደ ጥንቆላ ነው የሚሮጠው ዶ/ር እንድዚህ ውይይትን ምከሩልን

  • @teweldebrhan6001
    @teweldebrhan6001Ай бұрын

    ኣድራሽ የት ኣለ

  • @abebe2112
    @abebe211220 күн бұрын

    እኔ በመጀመሪያው ከ30 ደቂቃ በላይ እቆያለሁ ከዚያም ወዲያው ጀምሬ ከ 1 ሰአት በላይ እቆያለሁ ችግር የለውም አይደል?

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yzАй бұрын

    የት ነው አድራሻቹ ዶክተር ?

  • @GezeAkalu
    @GezeAkaluАй бұрын

    ስልክና ቦታ

  • @AbrhamGetahun-f8p
    @AbrhamGetahun-f8p5 күн бұрын

    Docter selkachehun askemetuln

  • @JamalHussein-wq8ut
    @JamalHussein-wq8utАй бұрын

    ስላም እዴት ናቹሁ እኔ ላምክራቹ የምፈልገው እቃዮ (ፒነሴ)ትልቅ ነበር እንደወ አንዳንድ ሴቶች ጋር በዚህም የተነሳ እጣላ ነበር ከእለታት አንድቀን ከሆነች ሴት ጋር ግኑኝነት ካደርኩ 1ስአት ባሗላ ሲንቴን መሽናት አቃተኝ እቃዮም እየከሳ ሳይዙም እየቀነስ መጣ በፊት ግንኙነት እያደርኩኝ መቆጣጠር እቺል ነበር እንደወ ለማስቃየት የምፈልጋቸውን ሴቶች ለብዙ ሰአት ባለማፈስስ አስቃያቸው ነበር እሁን ግን እቃዮም በጣም ሳይዙ ቀንሷል ቶሎ ቶሎ ይፈስብኛል በዚህ የተነሳ ትዳር አልመስርትኩም እባካቹሁ መዳኒት ካለው መውስድ ያለብኝ መዳኒት በኮመንት በፎቶ ብትሉኩልን???ከአገር ውጭ ባልሆን ኖሮ በአካል እናንተጋ አመጣ ነበር ትምርቱን ስለሰጣቹሁን አመስግናለው

  • @zinab8199

    @zinab8199

    23 күн бұрын

    በትዳር ካልሆንክ አተስ እዚህ እዛ ለምን ትላለህ ጭራሽ ከብዙ ሴት ጋ እዳደረክ ገለፅከው በዛላይ ለማሰቃየትም እቆያለሁ ምናምን አልክ ይሄ የአላህ ቁጣነው ያለትዳር እዝም እዛም ስትል በሽታስ አፈራምዴ?! ለማንኛውም አላህ ያሽርህ ! ትዳር ጣፍጭ ሂወት ነው በትዳር ተወሰን ወንድሜ

  • @user-wy5pv4bq7o
    @user-wy5pv4bq7oАй бұрын

    Tiru timhert nw adrasha lakulin

  • @mhamedamin-cu1cj
    @mhamedamin-cu1cjАй бұрын

    ስልክ አስቀምጡልን

  • @abebemediksa9545
    @abebemediksa9545Ай бұрын

    ደ/ር ስልክ ይቀመጣ ወይም ባታዉ ይነገረን

  • @nothingnew.348
    @nothingnew.348Ай бұрын

    please post Dr. Shems phone number and the location of the clinic.

  • @BuzeMan-k2i
    @BuzeMan-k2i16 күн бұрын

    ዶክተር አድራሻህን ብትነግረኝ

  • @AsfawWorku-pe3xs
    @AsfawWorku-pe3xsАй бұрын

    😅ዶክተር እባኮ አድራሻ ያስቀምጡልን

  • @user-xi9vv1oj4d
    @user-xi9vv1oj4d2 сағат бұрын

    ኣንድ ነገር ልጠይቅዎ ዶር motile 1st hour የሚል ውጤት 20 ሲሆን መሆን የነበረበት ግን >= 50 ይላል እንዴት መስተካከል ይችላል ። ያለሁበት ቦታ ሳኡዲ ነው እና ሳርጀሪ ያስፈልገሀል ኣሉኝ ። ሌላ ማስተካከያ ካለ ይንገረኝ ዶር ከነይቅርታ

  • @tsegayedagne4858
    @tsegayedagne485813 күн бұрын

    ጥሩምክርነው

  • @user-ow9os5lk3x
    @user-ow9os5lk3xАй бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ግን ማዳንቱ የዉሸት ነዉ ትክክለኛ ካለ ስልከቹን አስቀሚጡ

  • @user-il8ye7ft1g
    @user-il8ye7ft1g17 күн бұрын

    የሰኳርና የግ ፊት ህመም ለዚህ ችግር አሰረተዋጽኦ ይኖረው ይሆን !!?

  • @shamilmussa193
    @shamilmussa193Ай бұрын

    ሥልክ ቁጥርና ሙሉ በግል በግልጽ ቢቀመጥ

  • @molagetinet
    @molagetinetАй бұрын

    አድራሻችሁ የትነዉ ደ/ር

  • @user-cg7on2tc3q
    @user-cg7on2tc3qАй бұрын

    አድራሻና:መዳኒት:የሚገኝበትን:ይነገረን።

  • @Tamoyegenet

    @Tamoyegenet

    Ай бұрын

    መዳኒት አትውሰድ በሸንት ምሳሌ የገለፀበት እኔም እላይ የገለጸኩት እይ

  • @DesalegnSiyum
    @DesalegnSiyumАй бұрын

    ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @KindnewDagne
    @KindnewDagne5 күн бұрын

    አድራሻ የት ነዉ

  • @jemalabdu2112
    @jemalabdu2112Ай бұрын

    ሰልክአሰቀምጡልን

  • @davidharcot220
    @davidharcot220Ай бұрын

    አሁን ዶክተሩ ስራ ወይም ምርመራ ላይ አይደሉም እና ይሄ አንገታቸው ላይ ያለውን የልብ መመርመሪያ ምን ያረጋል እዛ እንገዲህ ዶክተር መሆናቸውን ለማሳየት ነው።

  • @AlizeAliko-n1x
    @AlizeAliko-n1x5 күн бұрын

    ቪያ ግራም ጉዳት አለዉ የለዉም ?

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099Ай бұрын

    ሰላለመጨረሰሲ ምን ትላላችው?

  • @InnocentHotChocolate-dp8zb
    @InnocentHotChocolate-dp8zbАй бұрын

    በወላይታ አለ ወይ ህክምና ቦታ ዶረ

  • @ayelebogaleeshete6417
    @ayelebogaleeshete64176 күн бұрын

    ዶክተር የኔ ቶሎ አይመጣም መፍትሄ ይኖረዋል?

  • @abduahmed957
    @abduahmed957Ай бұрын

    ስልክ የቀመጥልን

  • @sherifNasir-ro4wv
    @sherifNasir-ro4wvАй бұрын

    ዶክተር cupld ይሄ መዳኒት ዶክተር አዞልኛል እና ስንፈተ ወሲብ ያስከትልብኛል ዶክተር ምን ትመክረኛለህ

  • @deremenge9309
    @deremenge930914 күн бұрын

    ቴሌግራም ላይ ልናገኝህ እንችላለን

  • @user-qc8wn3gu8m
    @user-qc8wn3gu8mАй бұрын

    እስቲ የውስጥ ቁጥራችሁን ላክ አድርጉልንና እናዋራችሁ

  • @user-iq1bs5zw7w
    @user-iq1bs5zw7w11 күн бұрын

    ዶኩተር አደራሸወ ወዴት ነዉ

  • @MelakuSemachew
    @MelakuSemachewАй бұрын

    ሰልክ ቁ

  • @Bbf-t9m
    @Bbf-t9m29 күн бұрын

    የስልክቁጥርእፈልጋለን

  • @wondwossenabebe2732
    @wondwossenabebe2732Ай бұрын

    ዶክ የተገለፁትን ስንፈተ ወሲብ መንስኤ ችግሮችን ሊየሰወግዱ ባይችሉም ሊያቀሉ የሚቻለው በምንመገባቸው የምግብና ፍራፍሬ አማራጮች ለምን አልተገለፀም ማብራሪያው ገበያ ተኮር ሆነብኝ ።

  • @mustafaghalu3516
    @mustafaghalu3516Ай бұрын

    የዶክተር ሸምስን አድራሻ አስቀምጡልን

  • @becalm1645

    @becalm1645

    Ай бұрын

    ጦር ሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት ዝቅ ብሎ አፔክስ ክሊኒክ ብለህ ጠይቅ

  • @tenaseb-

    @tenaseb-

    Ай бұрын

    Apex sexual Clink 0988009944 / 0948339660

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mcАй бұрын

    My problem is I can't finish less than 30 minutes, and after I finish the fraction of the second, it stands, even on the street, when I walk as well. I can't even talk with women on the phone, like adult talk immediately ♧

  • @YechaleLakew
    @YechaleLakew13 сағат бұрын

    አድራሻ ይሰጠን

  • @GezachewMekonen
    @GezachewMekonenАй бұрын

    የሰው ልጅ የተገነባው አካላዊና መንፈሳዊ አይደለም እንዴ d/r የድግምቱን መፍትሄ ሌላ ባለሞያ ያብራራ

  • @MerchalaAshebir
    @MerchalaAshebir16 күн бұрын

    Best

  • @derejemamo9593
    @derejemamo959312 күн бұрын

    ዶክተር ስልክህን አስቀምጥልኘ

  • @gt9605
    @gt960515 күн бұрын

    ጥንዶች ለብቻቸው ሲሆኑ ነፃ ሆነው እንዲነጋገሩ ብታበረታቱ ይጠቅማል።

  • @user-pe4kb9jp4k
    @user-pe4kb9jp4kАй бұрын

    ስልክ አስቀምጡ

  • @mustapaethopiya7877
    @mustapaethopiya787729 күн бұрын

    ደ/ር ቡዙ ጌዜ ላገኝህ አስባለሁ፦ እኔን እሚያመኝ ጫፉን(ሙሽራዉን ) ይቀላን ያብጣን ፣ይለሰልሳን ፣ዉስጡን ያቃጥለኛን እንድሁም አገዳዉም ክርር ይላን

  • @Saleebaan-p6s
    @Saleebaan-p6s28 күн бұрын

    ስልክ ቁጡር አይታይም

  • @InnocentHotChocolate-dp8zb
    @InnocentHotChocolate-dp8zbАй бұрын

    ዶረ ሁሉም ሀክም ኤሀን ህክምና ይችላሉ

Келесі