ሼህ አላሙዲና አርቲስት ማህደር አሰፋ ተሞሸሩ | Seifu ON EBS | Ethiopia | Zolatube

Ebs #selam tesfaye | #dallolentertainment | mahder Assefa | zebibagirma | lulagezu | mekdestsegaye | zemenekasie ዘመነካሴ |zebibagirma | prank | donkeytube | teddyafro | ድንቅልጆች DonkeyTube Ethiopia | TaajuuShurrubee | daniroyal zolatube zebibagirma Esamhabesha | Jewar Ahmed zola2 | zolatube | EthiopiMusic | EthiopiaNews | SamriFani | KZreadViews | EHETMARIAM AndargachewTsige | Samri Fani | BrexHabeshawi | EthiopiaNews | EthiopiaComedy | Addis film | seifu on ebs | fans television | art TV world | zehabesha official | Abel birhanu | Ashurka | Hanna Yohannes-ጎጂዬ | Teddy afro | Eyoha Media | Dani royal | Fegegita React | Fani Samri| ebs | saron ayelign| Melat nebiyu| EOTC TV | Feta Daily | Minew Shewa | Abbay TV ዓባይ ቲቪ | Donkey Tube | Abrelo HD | betelhem sherefedin | kaleab kinfe | Abrelo hd |Alex tube

Пікірлер: 114

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso

    ለምን የአለሙድን አያት አተገባም ምን አገበን

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce

    እኛ ምን አገባን ባሁን ሰዓት ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ አለ ያገሬ ሰው ይመቻት😂😂😂

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020

    እንደቅናትና ክፋት መጥፎ ነገር የለም እስቲ ትኑርበት

  • @yosefnigatu9569
    @yosefnigatu9569

    ለሷ ከተመቻት ማንም አያገባውም ደግሞ ሁሉም ቢሳካላት ይህንን እድል ይፈልገዋል ደግ አረግሽ አበጀሽ

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180

    ማህደር ይመችሽ ለሌላዉ ቦታመስጠት አያስፈልግም። ለሁታችሁ መልካም ጤና እንመኛለን።

  • @Shewaye991
    @Shewaye991

    እሰይ ያድርጉላት እናንተ ምን እቃጠላችሁ ስንት የሀገር ጉዳይ እያለ የሰውን ስም ማጠልሸት ተገቢ አይደለም አዳሜ ሁልሽም ስላላገኘሽ ምቀኝነት ነው ምን አገባችሁ ገና ታብባለች ሀብታምም ትሆናለች አቤት ቅናት በቃ ሀበሻ ወሬኛ ባለጌ ናችሁ

  • @user-qu9vu8uy5m
    @user-qu9vu8uy5m

    ያድርግላት እህቴ ሁሉንም የእራሱን ደብቆ የሰው ያቦካል ያድርቅልሽ በጣም ውድድድ አደርግሻለሁ ጠንካራ ሴትነች ማሂዬ ብዙ የማታወራ ሰው ኸመሬት ተነስቶ እየፈጠጠረ ይዘበራርቃል ባለቤቱ ወዶ ለሚያደርገው እዮዋት እሰኪ ውብና የተረጋጋች ልጅ ማሂዬ መውደዴ አይቀንስም

  • @user-qz8dv5uz3x
    @user-qz8dv5uz3x

    ጎበዝነች እሺ ዝም መልስ አሰጥም ህዝቤ ሲጫጫ 😅😅😅

  • @FozOnelove
    @FozOnelove

    እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763

    ደግ አደረገች

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020

    እግዚአብሄር የስጠውን ስው አይከለክልም❤❤❤

  • @user-ku1py7jm7e
    @user-ku1py7jm7e

    ያዙርላት ምን አናደዳችሁ የራሳችሁን ኑሩ ምደረምቀኛ ውይ አበሻ ውይ ውይ ውይ ውይ እር

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m

    ከሷ ፍቃድ ውጪ በግል ህይወቷ ውስጥ ገብታችሁ አትፈትፍቱ በመሰለኝ ማውራት አያስፈልግም ሁለቱም መብታቸው ነው ።

  • @user-fs7uo1hd7w
    @user-fs7uo1hd7w

    እድለኛ ናት።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020

    ያርግላት❤❤❤

  • @ebil2k8
    @ebil2k8

    “Strong minds discuss ideas, average minds discuss events, weak minds discuss people.”

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx

    ማሻአላህደስይላል እኳንደስ አለቼው ❤🎉

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg

    ደጋ አደረገች የኔ ቆንጆ ያርግላት ኧረ እኔም ባገኘዋቸው አድናቂያቸው ነኝ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020

    ሼህ አላሙዲን ስንት ደሃ ስርቶ እንዲበላና የታመመ እንዲድን የረዱና የተከበሩ ስው ናቸው ስውን ማክበር ጨዋነት ነው

  • @user-nm7gr2cc6d
    @user-nm7gr2cc6d

    the wise use of resource utilization don't 'mencercer'

Келесі