Sheger Mekoya - Rodolfo Graziani ግራዝያኒ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Ойын-сауық

#Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #RodolfoGraziani
Sheger Mekoya - Rodolfo Graziani ግራዝያኒ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
Rodolfo Graziani, 1st Marquis of Neghelli, was a prominent Italian military officer in the Kingdom of Italy's Regio Esercito, primarily noted for his campaigns in Africa before and during World War II. A dedicated fascist, he was a key figure in the Italian military during the reign of Victor Emmanuel III.
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 40

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu13192 жыл бұрын

    መቆያ is one of my favorite radio show with the legend gash Eshete Assefa 🤩👏.

  • @dagialax
    @dagialax2 жыл бұрын

    እሼ አንተን ሁሌ ብሰማ ደስ ይለኛል

  • @TheNebku
    @TheNebku2 жыл бұрын

    Thank you dear Eshete Assefa. I am the dedicated follower of your ‘Mekoya’.

  • @leuelhabteabworku6585
    @leuelhabteabworku65852 жыл бұрын

    you are my favorite person.

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam5972 жыл бұрын

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph50312 жыл бұрын

    ውብ ዘገባ ነው አመሰግናለሁ ሀገራችንን ይባርክልን

  • @Dawit12
    @Dawit122 жыл бұрын

    ከ ልብ እናመሰግናለን አቶ እሸቴ አሰፋ👋

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እሸቴ አንተ የምትተርከውን የእውነተኛ ታሪክ መስማት በጣም ነው የሚያስደስተኝ በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @buruksu7016
    @buruksu70162 жыл бұрын

    እሸቴ ምርጥ ሰው ጤና ይስጥልኝ። በሚኒሊክ ዘመን ጣሊያንን ቀጥቅጦ አባረራቸው በሽንፈታቸው የተናደዱት ጣሊያኖች ሀገራችንን ለመበቀል 40 አመታት ሲዘጋጁ ቆይተው መጡና በደንብ አድርገው ተበቀሉን በተለይ በአዲስ አበባ በሶስት ቀን ሰላሳ ሺህ ህዝባችንን ጨረሱብን። በጣም የሚያሳዝነው አርባ አመት ሙሉ እኛ ቁጭ ብለን ነበር የቆየነው። ይህ ደግሞ ዋጋ አስከፈለን።

  • @user-hb1jp2vj5v
    @user-hb1jp2vj5v2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @gelanchala9967
    @gelanchala99672 жыл бұрын

    I always appreciate you ESHETE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Workneh.
    @Workneh.2 жыл бұрын

    Wow sheger wow mekoya wow Eshete Asefa

  • @wageaddy7366
    @wageaddy73662 жыл бұрын

    Thank you Eshete 👏

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi262 жыл бұрын

    ውድ እሼቴ ኑርልን ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ለየት እሚደርገው በአገሪቱ መሪንኝ ባይ እንጭጭ ኦርቶዶክስን እና ዐማራ ኢትዮጵያውያንን የማጥፋት ስራ መሆኑ ነው

  • @solomonmamo6602

    @solomonmamo6602

    2 жыл бұрын

    %lmmmmmmm6nmj%kmk5l

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Жыл бұрын

    ❤እሸትየ

  • @DrMATIAS-ly4ch
    @DrMATIAS-ly4ch2 жыл бұрын

    እሸቴ አሰፋ ማለት እንዲህ አይነት ሰው ነው!!!!!!!!!

  • @girmayit
    @girmayit Жыл бұрын

    እናመሰግናለን። 3:05 ግን ትክክል አይመስለኝም።

  • @esmailseid1830
    @esmailseid18302 жыл бұрын

    ድምፅህ ሲያምር

  • @user-cz1xo3mx6q
    @user-cz1xo3mx6q9 ай бұрын

    እሸቱ 1974 ወይስ 1914?

  • @tezu111
    @tezu1118 ай бұрын

    1974 tewlde?

  • @EsmaelMohamed-hh9fh

    @EsmaelMohamed-hh9fh

    6 ай бұрын

    ኖ በ74 አመቱ ሞቴ

  • @ethiopia3000
    @ethiopia30002 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/oWuf0qOkY7uXXaw.html kzread.info/dash/bejne/g6uImqWaj73ddNI.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzread.info/dash/bejne/qZl71K2id9TWacY.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ kzread.info/dash/bejne/m5mJ3LZyhau1qMo.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) kzread.info/dash/bejne/Zqerk7Whepe0eKQ.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) kzread.info/dash/bejne/dqKX2LCYeNTYfLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠረ

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia30492 ай бұрын

    TPLF and Abiy Ahmed following the same strategy as Graziani, weakening Amhara and Orthodox 😢

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x2 жыл бұрын

    ስወድህኮ 👌👌👌👌👌👌

  • @hailumelaku2639
    @hailumelaku26392 жыл бұрын

    የአሁኖቹ የብልፅግናው አብይአህመድና ግብር አበሮቹ በምን ይለያሉ ጥቁሮቹ ግራዚያኒ በቢሉ አያንስባቸውም

  • @solomonabye6205
    @solomonabye62052 жыл бұрын

    Lejochu ahunem Alu. Ye Hitler em lejoch Seltan yezewal.

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen45262 жыл бұрын

    Yetwld Gizew 1974maleth algebagnm

  • @abiyterefe4507

    @abiyterefe4507

    2 жыл бұрын

    It maybe 1874

  • @tamerattsera9845

    @tamerattsera9845

    2 жыл бұрын

    No bro yemotw nw yalew

  • @tamerattsera9845

    @tamerattsera9845

    2 жыл бұрын

    Yemotw 1947 be 73 ametu e bro endeza nw yalw

  • @tesfalidetabay138

    @tesfalidetabay138

    2 жыл бұрын

    1874

  • @niletube2777
    @niletube27772 жыл бұрын

    እሼ አማረኛህ ይገርማል

  • @tigistamare2881
    @tigistamare28812 жыл бұрын

    ግራዚያኒ ትግሬ ነዉ እንዴ

  • @raakuu2272

    @raakuu2272

    2 жыл бұрын

    He's amhara actually

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin5302 жыл бұрын

    እናንተ ለ ጨፍጫፊው በዛብህ ጴጥሮስ ጀግናችን ብላቹ ሃወልት ስታቆሙለት ምንም ኣይመስላቹም በናንተ ላይ ሲሆን እየየ!! ኣያስኬድም

  • @marigoldan1

    @marigoldan1

    Жыл бұрын

    ወታደራዊ ግዴታን መወጣት እና የዘር ጭፍጨፋ በጣም ይለያያሉ ። ግራዚያኒ የፈፀወው የጦር ወንጀል ነው።

  • @ewnetuyineger491

    @ewnetuyineger491

    8 ай бұрын

    ካፒቴን በዛብህ እኮ ገንጣይ ወንበዴዎችን ባህር በር ያሳጡንን ዘረኛ ተገንጣዮች ያርበደበደ ነበር እናንተስ የእኛን ወታደሮች ሬሳ ከምራችሁ በእሳት አላጋያችሁም። ነገር ከቀሰቀሳችሁማ ይቅርባችሁ። ከጣሊያን ጋር ባንዳ ሆናችሁ ሀገር የወጋችሁ ማነውና? ባንዳ ዘረኛ ሁላ!! እረፍ

  • @natnaelkinde7826

    @natnaelkinde7826

    4 ай бұрын

    ​@@ewnetuyineger491አትቀባጥር ቀባጣሪ በዛብህ እና ግራዚያኒ ምን አገናኛቸው ፖለቲካ ካላወክ ዝም በል

Келесі