ትረካ - ቀዳማዊ ኃይለስላሴ የጥቁሮች አምላክ ወይስ… ?

በታይም መጽሔት ሁለት ጊዜ የዓመቱ ምርጥ ሰው የሚል ስያሜን አትርፈዋል።
ፎቶዎቻቸው ወደ ኢትዮጵያ ‘የቃል ኪዳኗ ምድር’ መግቢያ ነው ተብለው ለጥቁር ዳያስፖራው ተሰጥቷል።
በሕይወት ያሉ መሲህ፣ ፈጣሪ ተብለው ተሰግዶላቸዋል።
በርካቶች የሳቸውን ልብስ ለመንካት ተሻምተዋል፣ ሲያዩዋቸው አልቅሰዋል።
ንግግሮቻቸው በሬጌ ዘፈኖች ተካትተው ከዓለም ጫፍ እስከ ጫፍ ደርሰዋል።
የምዕራቡ ዓለም ሚዲያም መነጋገሪያ ሆነዋል።
በተጓዙባቸው ከዓለም ጫፍ እስከ ጫፍ አገራት ያለ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ በከፍተኛ አጀብ ተመልክቷቸዋል።
አገራት በስማቸው መንገዶች፣ ጎዳናዎች፣ትምህርት ቤቶች ሰይመውላቸዋል ...
ምን ይሄ ብቻ ገና ብዙ ያልተነካ ታሪክ አላቸው፡፡
እስከመመለክ የደረሱት ኢትዮጵያዊው ንጉስ… “ለምን ይመለካሉ ?” የሚለውን እና ተያያዥ የንጉሱ እውነታዎችን እንዳስሳለን፡፡
00:00 መግቢያ
01:44 ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ‘ጃ’ በዓለም አቀፉ ምናብ
07:22 የፊውዳሉ ጨቋኝ?’ ‘ነጻ አውጭ?’
13:28 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምሥረታን በጥቂቱ
16:12 ኢትዮጵያ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በጥቁሮች ምናብ
21:12 ኃይለ ሥላሴ በዓለም አቀፉ ምናብ
31:18 የአጼ ኃይለ ሥላሴ ታሪካዊው የካሪቢያን ደሴቶች ጉብኝት
34:40 ሬጌ ሙዚቃ እና ኃይለ ሥላሴ
#amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #BewketuSeyoum #በዕውቀቱስዩም #Ethiopianpoem #ወግ #jah #ኃይለሥላሴ #haileselassie, #shegerwerewoch #aficanking #kingofkings #rastafari #teferimekonnen #selssie #rastafarianmovement #rastafarianism

Пікірлер: 7

  • @AmharicBooks
    @AmharicBooks2 ай бұрын

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101Ай бұрын

    ድል ለፋኖ። ❤❤❤

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328Ай бұрын

    አዳምጡ

  • @arayademissie9328
    @arayademissie9328Ай бұрын

    የቅኝ አገዛዝ ምን እንደነበረ የሚውቅ የህንን አስተዋዕዖ አይንቅም።

  • @Bio650
    @Bio650Ай бұрын

    ኢትዮጵያ የተሸደሰቸሰ ሳትሆን የተረገመች አገር ናት ሌላው ኢትዮጵያ በመጽሀፍ ቅዱስ የተጠቀሰችበት ቃል የለም አፈታሪክ ነው

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963Ай бұрын

    Haile selase 1 is the best king Ethio ever had however poor people with poor mindset judge him.

  • @amam5874
    @amam58742 ай бұрын

    እረ የምን አምላክ ነው ጥቁሮች ሲጃጃሉ ነው አምላክ ብለው የጠሯቸው እኒህ የተረገሙ ሰውዬ

Келесі