ሽምግልና ሊላክ ነው . ፍቅር በጭፈራ ቀወጠችው 😱💃💃

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 419

  • @Neima-do1oy
    @Neima-do1oy5 ай бұрын

    ወይ ፍቅር ማን እንዳቺ ጉራጊኛ ስታስነካው ቆንጂዬዋ ያብርሽ ፎቃ ስታምር

  • @Betelihemhayilu-ti1tl

    @Betelihemhayilu-ti1tl

    23 күн бұрын

    fqr nebis iko neshi yene konjo fexari hulemi desitena yarigishi kefufu gari anidi indiyaregachu sileti gebichalewu hilime uwunibkehone etiyopiya beigire newu migebawu biyalewu

  • @fatmhsaad5877
    @fatmhsaad58775 ай бұрын

    እይ አብርሽ ማንእዴ ፍቅር ስውዲት ቅመም😢😢😢😢😢

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    4 ай бұрын

    እኔም በጣምነዉ እምወዳት

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    4 ай бұрын

    Qabaxi.nabarachi

  • @rimeber669

    @rimeber669

    4 ай бұрын

    እናተም እደኔ ወደኅላ ተመለሶሳችሁ

  • @user-kw1sr1cg4j

    @user-kw1sr1cg4j

    4 ай бұрын

    ተይ እንጂ እሱም እኮ ይወዳታል እየወደዳት ነዉ ያጣት😮😮

  • @fatmhsaad5877

    @fatmhsaad5877

    4 ай бұрын

    @@user-kw1sr1cg4j እረ ውዴ ቢወዲትማ ይጠብቃትነበር ለፍቅር እዴዚህነውዴ መሰዋት የሚከፈለው በ3ት ወርነውኮ ሌላሴት የያዘው እዴው የወዴን ነገር ተይው😥😥😥

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t Жыл бұрын

    ላጎዳን ልጆች ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስዎዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሣምረው ስታምሩ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @Ruta688
    @Ruta688 Жыл бұрын

    የነማሮችስዋዳቹሁ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ቤተስብ... የ ወጣት አዋቂዎች.... ተባረኩ ፍቅራችሁ... ዘመናችሁ... ጤናችሁ... እድሜያችሁ.. እንደ ምድር አሽዋ ያብዛላችሁ... በስፊው ይስጣችሁ... እውነት በጣም ትልቅ ነገር ነው የስራችሁት... እናንተን ያለማድነቅ... ፍፁም ንፉግነት ነው...🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🔥

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Жыл бұрын

    ሁሉም አንድኘ ነው ምነው ሁለትኝ አይ ካመታኖች የሳቄ ምጮ አላህ ይጠብቃቹ በያላቹበት ❤

  • @user-qu2zo4mv6q
    @user-qu2zo4mv6q16 күн бұрын

    ይሔን የመሰል ፍቅር እሩታ የስራሽን ይስጥሽ😭😭😭

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f5 ай бұрын

    ይች ሀይሚ አስጠላችኝ አለቅላቂ

  • @emeliaa612

    @emeliaa612

    2 ай бұрын

    በጣም አቶዳትም ነበር መሰለኝ😅

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ አብርሽ &ፍቅር🥰🥰🥰❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy5 ай бұрын

    ወይ ፍቅር ምርጥዬ ወርቅ እኮ ነሽ

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Жыл бұрын

    አይለያችሁ አብርሽ & ፍቅር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Жыл бұрын

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ የኔማሮች❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Жыл бұрын

    ጀግናው ኢየሱስ እሰከ መጨረሻ ፍቅራቹ ያጣፍጥላቹ ❤❤ውዶች❤❤ደስ❤ስትሉ❤ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጣችሁ በወጣዉልክ እጥፍ ድርብ ያርግላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @saedihussen
    @saedihussen Жыл бұрын

    ዊ የእናንተ ደስታማ ምን ጊዜም ይሁንላችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst4 ай бұрын

    አቤት የድሮ ፍቅረኛ ደስ ስትሉ የምር 😢😢😢😢

  • @user-kw1sr1cg4j

    @user-kw1sr1cg4j

    3 ай бұрын

    🙈🙈🙈😉😀

  • @zedfiker

    @zedfiker

    2 ай бұрын

    ነበር ግዜ አለያያቸው እሷም ስም መለየት አንፈልግም ብለው ነበር

  • @ghghghh217

    @ghghghh217

    8 күн бұрын

    አይ😢😢

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Жыл бұрын

    እግዚአብሔርየነፍስዋጋያርግላችሁ ስወዳችሁ መልካምስራነውየምሰሩት❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @selamawitberh8458
    @selamawitberh8458 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚትሉ ልጆች ናችው ሶ ፍቅራችዉ ይባረክ🎉❤

  • @madina3096
    @madina3096 Жыл бұрын

    የኔ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቺሁ😊

  • @user-kx5nu6hp8x
    @user-kx5nu6hp8x Жыл бұрын

    ደሞቼ በርቱልኝ አላህ ያግዛቹዉ መልካምነት ለራስነዉ በተረፈ ፍቅርዬ ጉራጌኛ ስጨፍሪ አንደኛ ብይሻለዉ ❤❤❤❤

  • @user-jo6up8cv8n
    @user-jo6up8cv8n Жыл бұрын

    ፍቅረ የሆናቹ ልጆች❤❤ፍቅራቹ አላህ ያዝልቅላቹ❤❤❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami904210 ай бұрын

    አብርሽ ተባረኩ ሁላችሁም ጥሩዎች ናችሁ። አባትና እናት ጥሩ ከሆኑ ልጆችም ብሩክ ይሆናሉ። ስለዚህ እነሱንም እድሜና ጤና ይስጣቸው።።

  • @user-jo4jm1lp6q
    @user-jo4jm1lp6q Жыл бұрын

    ዛሬ አደኛ ነኝ ለዚ ቤት ❤❤❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt Жыл бұрын

    ማሻላህ ደስ ትላላችሁ ግን ፀሀዮ ምች እንዳይመታችሁ❤❤❤

  • @semiramohaned
    @semiramohaned Жыл бұрын

    የልጅ አዉቃወች ናቺሁ ደስታቺሁን እስከ መጨረሻው አላህ ያድርግላቺሁ በጣም ነው የምወዳቺሁ

  • @saraj4873
    @saraj4873 Жыл бұрын

    ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ዋው በጣም ነው ደሰ የሚለው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤

  • @sa-wx3eq
    @sa-wx3eq Жыл бұрын

    ፍቅርን ሥ ወዳት❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat9273 Жыл бұрын

    ዉነትም ፍቅር የሆነች ልጅ ደስ ትላለች

  • @etefworkkebede9531
    @etefworkkebede9531 Жыл бұрын

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 Жыл бұрын

    አብርሽ &ፍቅር መልካም ስራ ለራስ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    የምወዳችሁ እንኳን በሠላም መጣችሁልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @kamrbdss4092
    @kamrbdss4092 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 Жыл бұрын

    ሠላም ሠላምችሁ ይብዛልኝ እንኳን ዴህና መጣችሁ በርቱ 👍👍

  • @taseemkoyil1632
    @taseemkoyil1632 Жыл бұрын

    የኔ ውዱች ፈጣሬ ይጠብቃችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤ ዋው ደስ ይላል በርቱ አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር በወጣ እጥፍ ይተካ የኔ ምርጦች ውለዱ ክበዱ ፍቅራችሁን እስከርጅና ያርግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын

    እድሜጤናይሥጣቹበርቱአላህይጠቦቃቹ❤❤

  • @aaminyaasiin5529
    @aaminyaasiin5529 Жыл бұрын

    aer yarglachu betam newu mtamrut 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын

    የኔ ዉዶች ሥወዳችሁ ተጋቡና አሥደሥቱን ሁሉሠም የሚያምረዉ በልጅነት ነዉ

  • @cjcjiff134
    @cjcjiff134 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @ensratube
    @ensratube Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣቹ በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ ማስፈቀድ ማክበር ሽምግልና መላክ አሪፍ ነው እግዚአብሔር ካሰባቹበት ያድርሳቹ❤❤

  • @MekdiFamily

    @MekdiFamily

    Жыл бұрын

    የኔውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @kidistTafyaTube
    @kidistTafyaTube Жыл бұрын

    አግዚአብሔር አላምኬ አጅግ በጣም ምርጥ ሰራ ፈጣሪ ይሰጣል ችሁ❤❤❤❤❤

  • @Afutaye-pi3wy
    @Afutaye-pi3wy21 күн бұрын

    Abrish gn aschelok new yechin lij yeteskew?

  • @hiweotyoutube5200
    @hiweotyoutube5200 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስዎዳቹሁ❤❤❤❤

  • @selamhalie4403
    @selamhalie440314 күн бұрын

    ሩታ ምትባይ ሰይጣን ደስ የምል ፍቅር እሳት አገባሽበት ዘላለምሽ ደስታ ይበትሽ ይራቅ ርካሽ

  • @ae7936
    @ae7936 Жыл бұрын

    አብርሽዬ ፍቅር የአብርሽዬ እህት ሌሎቻችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እሱ ጌታ በሰማይም በምድርም በረከት ይባርካችሁ ቀጣዮን ደሞ ነገ እናያለን እወዳችሆለሁ M. ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tg5jn9fy9c
    @user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ያብዛላችሁ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Жыл бұрын

    የልጅ አዋቂዎች ጎበዝ በባለፈ ትኒሽዬዋ ልጅ እንዳስድስታቹ አላህ ዬስደስታቹ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Жыл бұрын

    ማሻአላህ ምስር አይመስልም የስጋ ቀይወጥነውእሚመስለው ፍቅርየ ከጭፈራውም ከስራውም አይቀርባትእሰይ የኔማሮች❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Жыл бұрын

    ዋውውውውውው ለጎዳና ልጆች ልታበሉ ነው የውነት እዴት ደስስስስስስስ እደሚል እግዚአብሔር የማያልቀውን እጀራ ዋውውውውውውለጎዳናልጆችልታበሉነውየውነትእዴትደስስስስስስስእደልእግዚአብሔርየማያልቀውንእጀራይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah698611 ай бұрын

    😂😂😂አሁን ድነሀል አብርሺ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውዶችየ ❤❤❤

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    የኔ ማሮች ስታምሩ❤❤❤

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 Жыл бұрын

    Egzyabehar yebarekacheu

  • @zdethiopian499
    @zdethiopian499 Жыл бұрын

    ጉራጌዎች ስወዳችሁ ❤❤

  • @hiwothiwot5962
    @hiwothiwot5962 Жыл бұрын

    a b fk ፍቅርውን ያብዛላቹ ስታምሩ እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid312811 ай бұрын

    ሰላም ወንድምና እህቴ በፍቅራችሁ ልሞት ነው በቅርብ ጊዜ ነው ያየኋችሁ ወይኔ የበተሰብ ፍቅር እደት ደስ እደምትሉ እማማን ሰላሟን መልስልን ያረብ

  • @user-od6kz2rq6z
    @user-od6kz2rq6z Жыл бұрын

    ወይኔ ልጀቱ ሰታምር ደሞ አደርህ እንዳጉት

  • @sameraali5685
    @sameraali5685 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ፍቅራቹ ያብዛ

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 Жыл бұрын

    ስታምሩ ቤተስብ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቃችሁ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-mi8dj3wq3n
    @user-mi8dj3wq3n5 ай бұрын

    ድሮ ነው ዘንድሮ ከሩታ ከፈቅር ብዙ የፈቅር ጊዜ አስልፎአልል😂😂😂😂😂 ምቼምም ፍቅር አይርሳትምም😂😂😂😂

  • @user-zj8my4me8r

    @user-zj8my4me8r

    3 ай бұрын

    አይዋጥልኝ እኔስ ከምር😢😢

  • @user-qu2zo4mv6q

    @user-qu2zo4mv6q

    16 күн бұрын

    በጣም

  • @smeeraali6671
    @smeeraali6671 Жыл бұрын

    Ekane dena metachu wedocha siwedachu eko yemire fikire yehonachu betesebe demo GU +GU fikere becha❤❤❤

  • @twipsethiopian1009
    @twipsethiopian1009 Жыл бұрын

    ዋዉስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Жыл бұрын

    መልካምነት ለራስ ነው አኔሜ ቀጣም እመኛለሁ እንድህ የተራባቱን ማብላት የተቸገሩት መረዳት❤❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    ለሁላችንምይወፈቀን

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Жыл бұрын

    እውይ የኔ ማሮች ስወዳችሁኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asefoseyom4603
    @asefoseyom4603 Жыл бұрын

    መልካም ጋብቻ ይሆን ❤️❤️❤️❤️

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw Жыл бұрын

    የኔማሮችእግዝአብሔርይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 Жыл бұрын

    Yena konjoo fekeren sewedat❤❤❤

  • @genzedyimer9894
    @genzedyimer9894 Жыл бұрын

    ማነውእደኔ፡የጓጓው❤❤❤ስወዳቸው፡እኮ

  • @melisechnigatu198
    @melisechnigatu198 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሰላማቹ ያብዛልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mz7os5kx1o
    @user-mz7os5kx1o Жыл бұрын

    ስወዳችሁ የልጅ አዋቂዎች

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын

    አላህ ይሥጣችሁ እናተ ትሥጡ አላህ የጎደለዉን ይሞላዋል😊

  • @sadamuhammed2877
    @sadamuhammed2877 Жыл бұрын

    ስወደቺሁ እኮ ምርጦች ምችት ይበላችሁ😍😍😍😍👍👍👍👍

  • @reshmabegum2115
    @reshmabegum2115 Жыл бұрын

    ❤❤tebarku babizu ❤❤❤

  • @salamyotube5621
    @salamyotube5621 Жыл бұрын

    yene.konjo.fikir❤❤

  • @user-ot8ld7jy1z
    @user-ot8ld7jy1z4 ай бұрын

    አብርሽ ያው ለዩቲዩብ መሥሪያ ( የሰወችን አቴንሽን ለመሣብ ካልሆነ በቀር እውነተኛ ነገር ከሆነ የምታሣየን ትክክለኛ ደሥታህ ፈገግታህ እዚህ ነው አሁንላይ የምታሥመሥል ነው የሚመሥልብህ እውነተኛ ነገር ከሆነ ከአሁኑ ቆመህ አሥብበት!!

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 Жыл бұрын

    መሻአላህ❤❤❤ አላህ ይጨምርላቹሁ

  • @masart9631
    @masart963111 ай бұрын

    የኔ አስተዋዮች እግዚአብሔር ይበረከቹ🙏❤❤❤❤❤❤

  • @Zed.fiker.Zedfiker
    @Zed.fiker.Zedfiker2 ай бұрын

    አይ ፍቅር አላህ ይጠብቅ ባለሽበት

  • @sadasultn8787
    @sadasultn878711 ай бұрын

    ማመን ነው ያቃተኝ እኮን ደስ አላቹ ውዶቼ

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Жыл бұрын

    የኔማሮችሰወዳቹ ከበሩልኚ መዘረ ፋዘረ ሰላምናቸዉ ውዶቼ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹

  • @weto5477
    @weto5477 Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️ sewedachu gobez bertu gobezoch

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n5 ай бұрын

    😢😢😢😢ፍቅርዬ😢😢

  • @zehara5554
    @zehara5554 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ ጎበዞች በርቱ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Жыл бұрын

    ዋው አብርሸይ በሳቅ ፌመሶችይ ተው ግን ቻነላችን ጉምኝትበከመት😢

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላችሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Жыл бұрын

    ውይ ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wewee6122
    @wewee6122 Жыл бұрын

    በእውነት በጣም ታምራላችሁ

  • @asukoo3853
    @asukoo3853 Жыл бұрын

    woow.bertu.allah.yasakalachu.feker.mert.lij.hulem.ke.gonu.hugni.allah.ayileyachu

  • @habibahabibasuliman
    @habibahabibasuliman Жыл бұрын

    Baka video lakachuh kalyhut emotalhu wellahi enkilfen tache naw.yamyaw alha yatbkachuh❤❤❤❤❤

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ በጭፈራሸ ቤተስቦቼን አሰታወሸኝ

  • @mandaramabdara5987
    @mandaramabdara5987 Жыл бұрын

    የኒ ማሮቸ በረቱ❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Жыл бұрын

    ስወዳችው እኮ ማሮቼ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @arikshabebe6722
    @arikshabebe6722 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-ne8cs6hk1n
    @user-ne8cs6hk1n2 ай бұрын

    ፍቅር እኮ ድምቀት ናት ድምቅ በይልኝ የኔ ልዩ

  • @ghghghh217
    @ghghghh2178 күн бұрын

    አይ መለያየት😢😢😢 ፍቅርየ የኔ

Келесі