Tiktok || የምትጠብቁትን መልስ ይዤ መጣሁ

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms.
🔗 Key Keywords:
Abrish
Ab Tube
Butagira
Abrsh ena Ruta
Fikr
Fkirtube
አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ
💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content.
🌐 Connect with us:
Instagram: [Your Instagram Handle]
Twitter: [Your Twitter Handle]
Facebook: [Your Facebook Page]
Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Пікірлер: 6 200

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede66134 ай бұрын

    እውነትሽን ነው ! ልጁ ቀጣፌ ነው

  • @Hanantube847

    @Hanantube847

    4 ай бұрын

    አዎ ማርያምን እኔ ብታጀራ ሄጄ አየው ቪዲዮ ሲቀረፅ

  • @user-wq1jx4ip1r

    @user-wq1jx4ip1r

    4 ай бұрын

    ቀንታችሁ ነው እሩታና አብርሽ እንኮን ለፍቅር ለኛም እያስቀኑን ነው ቢገፋጅ ባይገፋ እሩታን አያገኝም ነበር ሶ ውድድ

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    4 ай бұрын

    ​@@user-wq1jx4ip1rዝም አትያቸዉ ቅናት እኮ ነዉ

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    4 ай бұрын

    አንቺ በተለይ የሰዉ ወጀል ትሰበስቢያለሽ በየ ኮሜቱ​@@FfFff-vr2gn

  • @madenam830

    @madenam830

    4 ай бұрын

    ቅቅናም

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te4 ай бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @TemimaNasir-cv2jw

    @TemimaNasir-cv2jw

    4 ай бұрын

    ዉድ ደሚሪኝ 11:09

  • @Hayat-hr1ip

    @Hayat-hr1ip

    4 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @EeEe-mz3kq

    @EeEe-mz3kq

    4 ай бұрын

    ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mazy-meida

    @mazy-meida

    4 ай бұрын

    ሰሎለሁ አለይሂ ወሰልም ❤

  • @emiyeee1490

    @emiyeee1490

    4 ай бұрын

    S.A.W❤❤❤❤

  • @neima
    @neima4 ай бұрын

    አብርሽ አትዋሸን ሀቁ ይናገር ሽማግሌዎቹሁ ወዴት ነው የሄዱ አብርሽ ባፋጣኝ ይመልስልን ምትሉ በላይክ

  • @aminaadem7381

    @aminaadem7381

    4 ай бұрын

    😂😂😂 ወደዛ

  • @SusuHesen

    @SusuHesen

    4 ай бұрын

    ክክክ ሽምግልናው ድራማነው

  • @mmmnn5601

    @mmmnn5601

    4 ай бұрын

    ምናገባችሁ አኡዙቢላ ምናለ ብተውት ማለፍን መተውን አታቁምደ ካታላይስት ሁላ

  • @EmuNasser

    @EmuNasser

    4 ай бұрын

    ክክክክ ባፋጣኝአላልሽም

  • @FhDyu

    @FhDyu

    4 ай бұрын

    ቤቱ ጠፍቶባቼው ተመልሰዋል 😂😂😂

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e4 ай бұрын

    ማርያምን ስትይ እራሱ እዴት አፍሽ እደሚጣፍጥ የኔማርነገር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdurahmankooliyyatt4672
    @abdurahmankooliyyatt46724 ай бұрын

    ስምሽ አዳይሰበር ከፈለግሽ ስለ እራስሽ ህይወት ኑሪ ክፉ ንግግር ከማውጣት ዝምታ ጥበብ ነው ።በቃ አንች ዝም በይ እሱ ዝምታን መርጧል አይሽ አስተዋይ ነው አብርሽ አንች ደግሞ ተተጎዳሽ እውነት ትመነምናለች እጂ በጊዜው ብዛት ትወጣለች ግን ፍቅር አንች የቅናት መንፈስ መስለብሽ ደግሞ ሁሉም የጨዋ ልጅ ነው ከሱ መልስ መጠበቅሽ እራሱ ስህተት ነው ፍቅርዬ ተይ አስተውይ የማፀፅትሽን ቃላቶች አትናገሪ አድነገር ልገርሽ እራስሽን ማስከበር ያለብሽ አንች ነሽ ግን በሚዲያው ሳይሆ በተግባር ነው።

  • @Aer-sw5fx

    @Aer-sw5fx

    4 ай бұрын

    ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @Riyeti

    @Riyeti

    3 ай бұрын

    ትናገር ተዋት

  • @samira6268

    @samira6268

    3 ай бұрын

    አሁንም ክፉ አልተናገረችም በምን እደተለያዩ ነዉ ያወራችዉ አታካብዱ

  • @yagileasefa6470

    @yagileasefa6470

    Ай бұрын

    Yemere tasazenalechi ayezoshe fetari ayexaleshe yesewe meneme ayedeleme 😔🙏

  • @semuash4784

    @semuash4784

    7 күн бұрын

    Fetari fikir lay yehonew banchi derso yasayish dedeb

  • @badriyabadriya1899
    @badriyabadriya18994 ай бұрын

    አንቺ እኮ ገና ትንሽዬ ልጅ ነሽ ብዙ ደረጀ መድርስ ትችያለሽ 🥺❤❤

  • @user-ip2pv3zz2n

    @user-ip2pv3zz2n

    4 ай бұрын

    👍

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    4 ай бұрын

    በትክክል❤❤ ጀግና ናት ብዙትምረትአለ ከዚችልጅ ❤

  • @user-ip2pv3zz2n

    @user-ip2pv3zz2n

    4 ай бұрын

    @@FatumaFatuma-gs8qr አዉ ትክክል እኔም በጠም ነዉ የምወደት

  • @fvhbfvfchzhbb2215

    @fvhbfvfchzhbb2215

    4 ай бұрын

    እሲኪ ወላሂ አበርታቷት😢የመዳም ቅመሞች እናበርታት😢

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    4 ай бұрын

    አወትክክልነሽ❤❤ህፃናትብዙነገርማረግትችላለች❤

  • @Alem1921
    @Alem19214 ай бұрын

    እንደነ ሀሳብ እሱ እሷ ማለቱን ትታችሁ የየራሳችሁን ስራ ብሰሩ ለተመልካችም ደስ ይላል ሁሌ ማለቃቀስ ያሰለቻል

  • @user-ef3ux4bz2d

    @user-ef3ux4bz2d

    4 ай бұрын

    ትክክል❤

  • @kakajqj1215

    @kakajqj1215

    4 ай бұрын

    በትክክል እውነተኛ ኮሜት ያገኘሁት ይሄን ኮሜት ነው

  • @Handel482

    @Handel482

    4 ай бұрын

    እየተሳደባችሁ እንዴት ትስራ ለእውነት የምትፈርዱ ከሆነ በዚህ ልክ ለምን ዋሸ በናታችሁ አታሽቃብጡ አይሰለቻችሁም ?😮

  • @Alem1921

    @Alem1921

    4 ай бұрын

    @@Handel482 ማን ሰደባት??

  • @JolySalh

    @JolySalh

    4 ай бұрын

    ትክክል ወላሂ ሁለታችሁም ይበቃችሁዋል የናተ የብቻው ነውደ ሁሉም ይገናኛል ይለያያል ስለዚህ ካሁን ቡሀላ በየራሳችሁ ኑቶሎ እኛንም ደበራችሁን አሁንስ

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l4 ай бұрын

    እኛ ብዙ ሀሳብ አለብን እኛ ላይ እየመጣችሁ አትጩሁብን ሆ

  • @fathiya3640

    @fathiya3640

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @ebrahit55

    @ebrahit55

    4 ай бұрын

    😂😂🤣👍👍👍

  • @user-zv4cr6sf3t

    @user-zv4cr6sf3t

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @FatmaFatma-eu7ug

    @FatmaFatma-eu7ug

    3 ай бұрын

    ትክክል

  • @merd24

    @merd24

    3 ай бұрын

    😂😂

  • @user-vy1ik6uu8h
    @user-vy1ik6uu8h4 ай бұрын

    ጌታን ይሄን አይታችሁ ሰምታችሁ ችግሯን ካልተረዳችኋት ግን በቃ እናተ ሴት እህት የላችሁም ማለት ነው 😢😢😢😢

  • @tube1273

    @tube1273

    4 ай бұрын

    አንተ ኦር አንቺ ከተረዳሻት/ህ አይበቃም አሽቃባጭ.

  • @user-hc1qt6bo2w

    @user-hc1qt6bo2w

    3 ай бұрын

    ልጁ ህዮቱን ስጀምር መምጣቷ ምን እንደፈለገች ያልተረዳሽው አንችነሽ ወይስ እኛ

  • @emeliaa612
    @emeliaa6124 ай бұрын

    አይዞሽ እማ ጠንከር በይ የዉስጥሽን ሚያዉቀዉ ፈጣሪ ነዉ እሱን ተይዉና በራስሽ ስራ ነይ እባክሽ

  • @user-yw4eg4jh9u
    @user-yw4eg4jh9u4 ай бұрын

    ጀግና ሴት ማለት ማዉራት አደለም ጀግና ማለት አይታየምታልፍናት ለኔ 🙄🙄🙄

  • @hnanhnan5207

    @hnanhnan5207

    4 ай бұрын

    አልፋው ነበር እኮ ሰው እሷን በዳይ አርገው ተሳለቁባት እሷ ምን ታርግ😢

  • @madina3828

    @madina3828

    4 ай бұрын

    ሳህ ወላ

  • @Yyyhyuu-zx1df

    @Yyyhyuu-zx1df

    4 ай бұрын

    ፍቅር አይታ እንዳታልፍ ኮማቾች እየተሳደቡ በራስዋ ልሰራ ከለከሉዋት ፍቅር አስተሳሰቡዋ በቂ ነዉ

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    4 ай бұрын

    ሳህ ቤተሰቦቹን እራሶ ናት ያሰደበችው ያስገለመጠችው

  • @alahamdulilahalakulihal

    @alahamdulilahalakulihal

    4 ай бұрын

    መናገርማ አለባት

  • @mahletbelay6922
    @mahletbelay69224 ай бұрын

    ከዚክ አይነት ሰው እንኳንም ተለየሽ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ❤😂🎉❤😂🎉❤😂🎉

  • @RHAMAYGATA

    @RHAMAYGATA

    3 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @EtuNigane

    @EtuNigane

    Ай бұрын

    😅

  • @mwje1289
    @mwje12894 ай бұрын

    ሁሌም የሚሰድብህ ከአንተ በታች እንሆነ አትርሳ የሚባለው አባባል ደስ ይለኛል ፍቅርየ ምንም ቢሉሽ እንዳይሰማሽ ርካሽ ሰው ሁሌም ያወራል እንቁ ሰው በተቃራኒው ቁጥብ ይሆናል

  • @user-ov7cc4dt4w
    @user-ov7cc4dt4w4 ай бұрын

    እነ ምገርመኝ እዛም ይዳቹ ትክክል እዚም ትክክል አወላዋይ አትሁኑ እኛን የሀገራችን ሠላም ያስጨንቀናል

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @EmuNasser

    @EmuNasser

    4 ай бұрын

    እነ ትክክል. ይገርማል. እሷግንምንአስባነውአሁንእምታሽቃብጠው. አሁን ምን ይሉታል ማለቃቀስ

  • @user-ov7cc4dt4w

    @user-ov7cc4dt4w

    4 ай бұрын

    አሁንማ አበቃኮ የሞተ ዘመድ የላትም እደ እደዛው መርሳት

  • @modinakatun1142

    @modinakatun1142

    4 ай бұрын

    ግድ ነው መመለሶ ምክኒያቱም ጥያቄ ሁኖብናል እኔ ገፍታው ሂዳ እያልኩ እየወከስኮት ነበር መልስ መስጠት አለባት

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    4 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 በጣም

  • @mediwolloyewatube8930
    @mediwolloyewatube89304 ай бұрын

    ፍቅር አንድ ነገር ልንገርሽ ስለዚህ አጀንዳ ቀይሪ በቃ እሱም የራሱ ላይፍ አለው አንችም የራስሽን እዳድስ ስራዎች ይዘሽ ነይ እናበረታታሻለን እንወድሻለን በቃ ወሬ ቀይሪ በተረፈ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ffa66.96

    @ffa66.96

    4 ай бұрын

    በትክክል እህቴ ❤❤❤

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi4 ай бұрын

    ጠንክረሽስሪ ፈጣሪሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ ያድርግሽ እህቴ. ❤❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc4 ай бұрын

    ገና ልጅነሺ ወደፊት ብዙ መልካም እድሎች ይኖሩሻል ሥለዚህ የራሥሺን ኑሮ ኑሪ በቃ አዳድሥ ነገሮችን ለመሥራት ሞክሪ እሡም የራሡን ኑሮ ይኑር በቃችሁ አትጨቃጨቁ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j4 ай бұрын

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እደምድር አሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ስደት ኑሮ በቃ ይበላቹ❤❤❤🎉🎉

  • @tsion_koratsion_k5073

    @tsion_koratsion_k5073

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-uv2vv8el9ny

    @user-uv2vv8el9ny

    4 ай бұрын

    አሚንን

  • @AliAli-bc5mm

    @AliAli-bc5mm

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-tc4by6kx1x

    @user-tc4by6kx1x

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @emushfikadu-ec3hn

    @emushfikadu-ec3hn

    4 ай бұрын

    ወሬኛ ላይክ አምሯቹ ነው አይደል አዝናቹ አይደለም እርግጠኛ ነኝ

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w4 ай бұрын

    ከማንሆን ሰው ጋር ሆነ ጊዜን ከማቃጠል ብቸኝነት የመሠለ ነገር የለም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን

  • @hadrahadra6610

    @hadrahadra6610

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @aftt6469

    @aftt6469

    4 ай бұрын

    በጣም😢😢

  • @user-xs4bx9qu6o

    @user-xs4bx9qu6o

    4 ай бұрын

    🎉❤🎉❤🎉

  • @emuemu8333

    @emuemu8333

    4 ай бұрын

    እውነት ነው ❤

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    4 ай бұрын

    አሜን

  • @user-gm8cm6qh4t
    @user-gm8cm6qh4t4 ай бұрын

    ፍቅርዬ አንቺ ቆንጆ ነሽ ገና ልጅ ነሽ የኔ ማር ገና ብዙ ቦታ ትደርሻለሽ ተይዉ

  • @hanltube3407
    @hanltube34074 ай бұрын

    ከአሰመሳይ ሰዉ ፈጣር ይጠብቀን 😊 የናንተ የሚያወቀዉ አንድ ፈጣረ ነዉ እና እኛ ለመፈርድ ባንቸኩል ጥሩ ነዉ 😊 ኩፉ የሰራ እና አስመሳይ ሰዉ እግዚአብሔር የእጅ ይሰጠዋል እና ሁሉም ነገር ለእግዚአብሔር አሰልፈሸ ሰጨዉ ❤🙏 ደሞ ሰለ ሰዉ አትጨነቂ 😢 በተረፈ አይዘሸ ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን ኩፉ አይንካሸ ❤ ፍቅር አይዛሸ እንዲያዉም ጥንካራ ልጅ ነሸ ከዝህ ሁሉ ፍተና አልፈሸ እዝህ ደረሰሻል እግዚአብሔር አመሰገኝዉ ❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba53354 ай бұрын

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ከጦርነት ከድህነት እና ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ደምሩኝ እህቶቼ👍👍🌹💋

  • @maskifastfood6665

    @maskifastfood6665

    4 ай бұрын

    ደምሬሀለው መልስ🎉🎉

  • @NattyTube2bi

    @NattyTube2bi

    4 ай бұрын

    ሙቢ የጋራችን ነው😂

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    4 ай бұрын

    ​@@NattyTube2biተይ ተይ 😁

  • @shamelahali1233

    @shamelahali1233

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንንንን ያረብብብብብ

  • @arageshlolamo8903

    @arageshlolamo8903

    4 ай бұрын

    💋💋💋💋💋💋💋🤙🤙🤙🤙🤙💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-tc4by6kx1x
    @user-tc4by6kx1x4 ай бұрын

    ኧረ ተይ በማሪያም በቃ ተይው ከፈለግሺ ተገናኝታችሁ ባድላይ መልስ ስጡ አትወልውሉነ

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    4 ай бұрын

    እውነቱ ከወጣ የነ አብርሽ ተከታዮች አይሰድቧትም

  • @user-mt6ut6zc8x

    @user-mt6ut6zc8x

    4 ай бұрын

    ቀተሽነዉዉሸታም

  • @user-hb9vd4th6h

    @user-hb9vd4th6h

    4 ай бұрын

    ተያት ትናገር እባክሽ ያለችዉ ዉነቷ ከሖነ ለሧ ምን ያክል እደሚያማት መገመት አያቅትም።

  • @sadaahmed252

    @sadaahmed252

    4 ай бұрын

    ​@user-rh2uእሥኪዝበይ እዉቱን ትናገር እርፍትበልn1qs2f

  • @soomebaby83
    @soomebaby834 ай бұрын

    የምወድሽእኮ በምክንያትእኮነው. የኔ ልዩ. የኔ ባለማሀተብ❤❤❤❤❤❤ አይዞሽ. እውነት ይመነምናን አይበጠሥም

  • @FafiTube-ov7lz
    @FafiTube-ov7lz4 ай бұрын

    አቺ ገና ልጅ ነሽ ውዴ ትምርትሽ በርትተሽ ተማሪ በትርፍ ግዜሽ ዩቱዩብሽን ስሪ ፍቅር ምናምን ይቅርብሽ ሁሉም በጊዜው ያምራል ለሚጠላን ሠው ጥንካሬአችን እጂ ድክመታችን ማሣየት የለብንም ።ሁሉን አዋቂ አላህ ነው

  • @user-ye7ti9zr7f
    @user-ye7ti9zr7f4 ай бұрын

    ኧረ ተዩ ሁሉም አላህ ያቃል በቃ አዲስ ነገር አምጭልን

  • @user-rh2un1qs2f

    @user-rh2un1qs2f

    4 ай бұрын

    😂😂😂እውነቱ ይውጣ ፍቅርን አሸማቀዋታል

  • @SusuHesen

    @SusuHesen

    4 ай бұрын

    እህት ከአላህ በታች እነሱም ያውቃሉ

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    4 ай бұрын

    ለካ እወነት ይማረራል

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    4 ай бұрын

    ከዚህ በላይ አድስ ነገር

  • @Aer-sw5fx

    @Aer-sw5fx

    4 ай бұрын

    ​@@user-rh2un1qs2fምንም ውነት የላትም በይ ተባልኩ አልኩ የምትለው እቃቃ ጫወታ ነውደ

  • @msfatama9308
    @msfatama93084 ай бұрын

    እኔ ግን ሌላ ቨዲዬ አሰሪም በቃ ከሩታ ጋር ይኑርበት ተፍቻቸዉ እነሱ ስላቺ አየወሩም ሁሎ ስለነሱ ይቅር ይበልሽ

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    4 ай бұрын

    ሥሟ ሥለአጠፋ ከሷ አልፎ ቤተሠብ ሥለ አጠለሺ ወላሂ እኔብሆን መቀመቅ ነበር የማወርደዉ ከቶ በዉሸት

  • @tube-ve7ce

    @tube-ve7ce

    4 ай бұрын

    በሶ ሰም በፊት ሲነገድ አለነበር እደ በዉሸት ሸማግሌ ለኬ አለሁ እሰከማለት

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    4 ай бұрын

    ​@@user-dh9gu8lh7pቤተሰቦቾ እዲጠሉ ያደረገችው እራሶ ነችኦ።ያኔ ተማክረው እንኮ ከሆነ እንለያይ ብላ የሰራችው ጊዜ።እዚህ ላይ ይብቃን እንለያይ ባለችው።ቤተሰብ አልፍቀዱም፣ስልኬን ቀሙኝ ፣ሌላ ቦታ ሊልኩኝ ነው እያለች ቤተሰቦቾ ክፉእደሆኑ አዲርገን እንዲናስብ ያደረደችው እሶ እኮነች።ችግሩ የእኛ ነው ካለች ለምን የቤተሰቦቾን ስም አነሳች።

  • @user-xx4cu4rz1u

    @user-xx4cu4rz1u

    4 ай бұрын

    አታሽቃብጪ ስለ ለሩታ የት ታውቂያታለሽ

  • @ComCell-ch9jb

    @ComCell-ch9jb

    4 ай бұрын

    Abirshe yebdashe weriga

  • @seswit318
    @seswit3184 ай бұрын

    የኔ ማር አይዞሽ እንወድሽ አለኝ❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana84894 ай бұрын

    ለማንኛውም አቺ ጀግና ሴት ሆነሽ ነይ እና አቺንም እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጥሻል አይዞሽ ጠንክሬ❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    4 ай бұрын

    👍❤❤❤❤💋

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl4 ай бұрын

    እሱ ስለአንችም ሆነ ስላለፈው ነገር ማውራት አይፈልግም በቃ ፍች የእራስሽን ሂወት ኑሪ🙌

  • @hayatabate2636

    @hayatabate2636

    4 ай бұрын

    በጣም አሁን እደገና ተቃጠለችመሠል ሌላ ሂወት ሥለጀመረ

  • @zannaszannas660

    @zannaszannas660

    4 ай бұрын

    እካ😊😂😂

  • @asterandarge

    @asterandarge

    4 ай бұрын

    በቃተይው አትጨቃጨቂው በናትሺ በናትሺ ሲጀመር አንች እኮነሺ ልሄድ ነው ያልሽው ስልሱ ከዝህ በላይ አትርብሺው በናትሺ

  • @hhgg6043

    @hhgg6043

    4 ай бұрын

    አትጀጀይ በቃ አይፈልግሺም ተይው

  • @judjjd644

    @judjjd644

    4 ай бұрын

    በጣም እግዚአብሔርን እንዴ

  • @user-fn7bd7so2v
    @user-fn7bd7so2v4 ай бұрын

    የምር በጣም ማር ነገር ነሽ አላህ ያግዝሽ ምንም አላጠፋሽም አስመሳይ ነው አብርሽ ግን

  • @Hanan-yc5du

    @Hanan-yc5du

    4 ай бұрын

    ሀሀሀ

  • @user-kw1sr1cg4j

    @user-kw1sr1cg4j

    4 ай бұрын

    አብሬሽን የማታይበት አይንሽ ይጥፋ አቺ አሲድ😮

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche68714 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ❤❤❤❤❤❤ውድ❤❤❤❤ናፍቀሽኛል❤❤❤❤ቶለቶለነይልን❤❤❤❤ሞናንዛዬ❤❤❤❤❤የበለጠይሰጥሻል❤❤❤የኔጨዋ❤❤❤ቤተሰብአክባሪ❤❤❤❤

  • @HubithThh-fx4sz
    @HubithThh-fx4sz4 ай бұрын

    አብርሽ ይሄን ያደርጋል ብየ አላምንም እዉነትሽን ከሆነ አሁንም ፊት ለፊት ጠይቂዉ አንድ ሰፈር ነዉ ያላችሁ

  • @user-rl2cf3fe3t
    @user-rl2cf3fe3t4 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ትለያለሽ በተለይ ቤተሰቦችሽ ያሉሽን ሰምተሽ መውደድሽን አምቀሽ ለቤተሰቦችሽ ያሳየሽውን respect መድጀዋለው

  • @banamet5409

    @banamet5409

    4 ай бұрын

    በጣም ያች ዘልዛላ ሸርሙጣ እሩታ ተብዬዋ ወራዳ አገባኝ ብላ ለመነችዉ

  • @user-rl2cf3fe3t

    @user-rl2cf3fe3t

    4 ай бұрын

    @@banamet5409 እሚገናኙትን በመሀል ገብታ ለየያቸው እሱም ይገርማል የአምስት አመት ፍቅሩን በወር ለሚወቃት ቀየረው

  • @merd24

    @merd24

    3 ай бұрын

    ​@@banamet5409 ባለጌ ፈጣሪን እንኳ አትፈሩም እንዲህ ስትሳደቡ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd4 ай бұрын

    እውነት አብሩሽ እደዚህ አንጠብቅም እውነት ጋር ኑሩ ❤❤❤ ሁላችሁምምም

  • @abduseman1733

    @abduseman1733

    4 ай бұрын

    ባናትሽተተከይባዳ

  • @user-dk7kj2vq2x

    @user-dk7kj2vq2x

    4 ай бұрын

    ምን ያድርግ አብርሽ ፈልጋ የሄደችው ራሷ

  • @wwss9184
    @wwss91844 ай бұрын

    ፍቅርየ የኔውድ አይዞሽ አንቺ ጀግናነሽ በርቺ ሀበሻ ወደነፈሰበትነው ሰው ሲወድቅ እንጅ ጠንካራ ሲሆን አይወዱም በራስሽ የምትተማመኝ ብርቱ ልጅ ነሽ

  • @user-lq5kd2ee8n
    @user-lq5kd2ee8n4 ай бұрын

    Good job my sister don't worry 👌

  • @yikanus6097
    @yikanus60974 ай бұрын

    የምትለው እውነት ከሆነ ልክ ናት ፍቅር ስጀመር በማን አገር ነው አባት መንገደኛ ጓዴኛ ይዞ ሽምግልና እንዴት ይከዳል እኔም ጠርጥሬ ነበር አንቺ በርች

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    4 ай бұрын

    በጣም ለዚያውም በቀን 😂😂😂😂

  • @emuhikmayoutube1026

    @emuhikmayoutube1026

    2 ай бұрын

    ​@@AlAlmas-xf6vw 😂😂😂 በጣም ነዉ የሚያስቀዉ የሚገርመዉ አባቱም አብሮ መተባበሩ ነዉር ነዉ

  • @maregemengistu2954
    @maregemengistu29544 ай бұрын

    ቆንጅዬ ማህተብሽ ብቻ በቂ ነው አይዞሽ ጠንክሪ ላንቺ ያለው እንጀራ ይሻግታል እንጂ አይበሰብስም

  • @user-oh3qn8ij5z
    @user-oh3qn8ij5z4 ай бұрын

    ተይው ገዴልይግባ የኔእህት አይዞሽ በርች የኔቆንጆ❤

  • @fhtu7232
    @fhtu72324 ай бұрын

    አይይይኩሚት እዛም ትክክል እዝህም ትክክል ለሁላችሁም ፈጣሪ ልቦናይስጣችሁ

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube35674 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ወላሂ ሥወድሽ ሙቸ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ndn9008

    @ndn9008

    4 ай бұрын

    እኔም ስወዳት

  • @semiraseidendires47

    @semiraseidendires47

    4 ай бұрын

    እኔም ስወዳት ያች አሩጊት ሩታ ምትባል ራሷ አፈቀርኩህ በላ ለምና ወሰደችው አይ ሴት ቱቱቱቱቱ

  • @fedilafrid4998

    @fedilafrid4998

    4 ай бұрын

    እንም በጣም ነው ውድድ ማረጋት

  • @zeharahassen7810

    @zeharahassen7810

    4 ай бұрын

    እኔም በጣም ነው የምወዳት ቤተሰቦቿን አክባረ❤❤❤❤

  • @banamet5409

    @banamet5409

    4 ай бұрын

    ​@@zeharahassen7810እኔም ቤተሰቦቿን መስማቷ❤

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi4 ай бұрын

    ❤ፍቅርየ የኔሜር አንች ልዩ ሴትነሽ❤❤ አንችኮ እንደስምሽ ፍቅርነሽ. ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ እኛ ካንች አንደበት ማልቀስን ሳይሆን ይሄንፈገግታሽን ነው እምንፈልገው ❤❤አይዞሽ ሁሉም ያልፍል የኔቆንጆ ❤ሁሌምከጎንሽ ነን ማሬ ❤❤ ደግሞ ቪዲዮ ቶሎቶሎ ስሪልን እሽ የኔፍልቅልቅ. ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ የኔእናት❤❤❤❤❤

  • @selamtenayoutube
    @selamtenayoutube4 ай бұрын

    የኔ ጣፋጭ አንቺ እኮ ጠንካራ ሴት አይዞሸ ውዴ; እግዚአብሔር ያዉቃል ሁሉንም ነገር ሲለዚህ አችም በራስሽ ስራ ነይ

  • @user-oy8dp2lt5z
    @user-oy8dp2lt5z4 ай бұрын

    ፍቅርዬ እኳን ደህና መጣሽልን አይዞሽ በርቺ በክፋት ኮሜት የምትሰጡ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ እዉነት አብርሀምጋነዉ ያለዉ ማነዉ እሷም ያለዉነገር ስትነግራቹ እኩል እያያቹ ሂዱ ሲጀምር ሰዉ ስለፍቅር ብዙ መስዋእት ይከፈላል እሱ ከተለያዩ 3ወር ሳይሞላዉ ሌላሂወት ጀመረ ለምን? እናም ፍቅርዬ አንቺ አንድ ፍሬ ሊጅነሽ ሳይሽ እራሱ ታሳሺኛለሽ ማሬምን የኔ ቆጆ ብዙ እንጠብቃለን ከይዞሽ

  • @tebebwubye9282
    @tebebwubye92824 ай бұрын

    ነይልን የኔቆጆ እንወድሻለን የሚስድቡሺ ሰወች ስለሚቀኑብሺ ነዉ ፍቅር አንገትሺን ላስደፉሺ ስለፈለጉ ነዉ አች ደግሞ በልጠሺ አሳያቸዉ👍👍👍

  • @user-tc3mt9ws4p
    @user-tc3mt9ws4p4 ай бұрын

    ከዛምትክክል በዚህምትክክል ስገርሙ ኮሜታተሮች

  • @Rahmet-gm4bj

    @Rahmet-gm4bj

    4 ай бұрын

    በጣም ክክክ ትዝብትኮ ነው ዝብለው ያጨበጭባሉ ሲያሳዝኑ

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    4 ай бұрын

    በጣም አስጠሎኮ ትትክክልትክከል ሆ መልስአልመልስምብሏልኮ

  • @user-et9vg4cs4n

    @user-et9vg4cs4n

    4 ай бұрын

    ኣበዙት እካም ሄደው ኮ ትኽኽል ናችሁ ይላል ቱ የምር በዚች ምኽንያት ሰቱን ሰው ታዘብሁት ኣይ 😢

  • @rimeber669

    @rimeber669

    4 ай бұрын

    የኔ ቢጤ ሁነው ነዋ ታዳ ምን በወጣን ነገ አግኝተን ይቅርታ የማንጠይቃቸውን የማያቁን የማናቃቸው ሰው የምናስቀይመው ከመሳደብ አለማየት አይሻልም እነ ልክ ናችሁ ስወዳችሁ

  • @merd24

    @merd24

    3 ай бұрын

    የሐበሻ ነገር እኮ 😂😂

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz4 ай бұрын

    እኔኮ ኮሜታተሮች ናቸዉ ግርም እሚሉኝ አይዞሽ የኔናት እዉነቱን ፈጣሪ እና አንቺ ናችሁ

  • @user-pl9rs5uf1x
    @user-pl9rs5uf1x4 ай бұрын

    የኔማር❤አንችገናህፃንነሽእፈለግሽውቦታመድረሥትችያለሽ❤❤በአሁንሠአትፍቅርምንምአያረግልሽም፡፡የቤተሠቦችሽፍቅርይበቃሻል❤

  • @user-hr9mr4pi6c
    @user-hr9mr4pi6c4 ай бұрын

    በይዝም በይ ሰለነሱ አስርየ አታውሪ ቅናት ነው መሰል መጀመረያ ጠበቅ አርጎ መያዝ አሁን ከቆንጂየ ልጂ ፍቅር ጀምሯን ተያቸው ሩታየ የኔ ተምሳሌት ጀግናዪ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JosiKeleme-ne4if

    @JosiKeleme-ne4if

    3 ай бұрын

    tezekzek

  • @Zed.fiker.Zedfiker

    @Zed.fiker.Zedfiker

    2 ай бұрын

    ከፍቅር ማንም አይበልጥም አይን አያይም ፍቅርን ቆንጆ ናት በዛ ላይ ልጅ ናት

  • @Zed.fiker.Zedfiker

    @Zed.fiker.Zedfiker

    2 ай бұрын

    እሩቷን የምደግፋት ሲጀመር በሰው ህይወት የምትገቡ ናችሁ እነሱ ሊመለሱ ይችሉ ነበር በምካለላቸው ባትገባ

  • @Aelhamedulilah
    @Aelhamedulilah4 ай бұрын

    አኡዙቢላህ ምንድነው የምትቀባጥሪው ስንት ወር ሙሉ የት ነበርሽ?? ካገባ ብኋላ ነው እየተፍጨረጨርሽ የመጣሺው ሆሆሆ ስልክ የለኝም አልሽ ስልክሽ የት ነበር?? አሁንስ ስልክ ከየት አመጣሺ ተይ ተይ ሌላ ህይወት መርጠሺ ኋየራስሺን ህይወት መስርቺ ቆንጅየ ነሽ ቆንጆ ሂወት ይስጥሽ አጭ

  • @JosiKeleme-ne4if

    @JosiKeleme-ne4if

    3 ай бұрын

    zm bel yematakewn atkebatr

  • @user-rm2pu3so2s

    @user-rm2pu3so2s

    3 ай бұрын

    የሰውን ልብ አትሰበሩ ከቻላቹ አበረታታት ከዛ ውጪ አትኮምቱ

  • @zedfiker

    @zedfiker

    2 ай бұрын

    አገባ አላሽም ፍቅር ኛው ነይ😂😂

  • @SalamSalam-fe7qs
    @SalamSalam-fe7qs4 ай бұрын

    የኔቅመም ❤❤❤❤❤❤❤❤ያልፊን አይዞሺ ሁሉም የጂዉነዉ የሚከፈል

  • @user-yp3zu1ph2i
    @user-yp3zu1ph2i4 ай бұрын

    ጠካራ ሁኝ ፍቅርየ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f4 ай бұрын

    ኧረ በፈጣሪ ተይው በቃ በስማአም ተይው በግዚአብሄር ሰላሙን ስጭው በስመ ስላሴ

  • @bezyyoutube4720

    @bezyyoutube4720

    4 ай бұрын

    ምንአስማለሽታማቲባለሽ እዉነቱን ትናገር😊

  • @user-im4jl8id1w

    @user-im4jl8id1w

    4 ай бұрын

    😏😏😏😏😏

  • @user-ip5su1qw5w
    @user-ip5su1qw5w4 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ በርች ወሬን ለወረኛ ተያቸው ሲጀመር አብርሸ አይመጥንሸም የኔ ቆንጆ ትበዠበታለሸ እሸ ውዴ❤ካች ብዙ ነገር እጠብቃለን

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t4 ай бұрын

    ለሁላችንም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እህታችን አንች የሰው ወሬ አትስሚ ለሚሉሽም መልስ አትስጭ መስራት የምፈልግውን ለኛ የሚጠቅመንን የሚያዝናናን ስሪልን

  • @user-dh6oe1kn2u
    @user-dh6oe1kn2u4 ай бұрын

    ፍቅሪዬ የኔ ውድ ሰማ አሁን ለይ የለፈው ነገር አንሰተሸ ብተወሪውም ምንም ዋገ ዬለውም ሰለዘ በሌላ አይድየ ነይልን ሰው ብሆን ክፎም ሰረሸ ደግ ሰለንች መወረት አይተውም እና አብርሸም ይመቸ ቻው ለንቺም ይመችሸ ሁለችለሁንም እወደችሀለው❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lemlem4809
    @lemlem48094 ай бұрын

    የኔ ቆንጅ ማርያመን አሳዘነች እኮ😢❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki4 ай бұрын

    ቆይ እሱን ምን አድርገኝ ነዉ የምትዉ ገፍተሽዉ ነዉ የሄድሽዉ ደግሞ አድሰዉ ያፈቀረዉን ጌዴታ አብረህኝ ኑር ሳይሆን ለሱ ደስታም መኖር ነዉ በራስሽ ስሪ የምትሠሪዉን ማንም አያጣጥልሽም ግን እሱ ስላለ መጥፎ ነገር አያወራም ጀግና ወድ ነዉ ልቦና ይስጥሽ ሴቶች ስንባል የጣልነዉን ሲያነሱብን አኖድም

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    4 ай бұрын

    ድራማነዉ አለች 😂😂😂😂አይሰማም

  • @fatumaseidweloyewa1700

    @fatumaseidweloyewa1700

    4 ай бұрын

    አትፍረዱ ይፈረድባችሗል

  • @CvvvVv-cw1hm

    @CvvvVv-cw1hm

    4 ай бұрын

    ሆሆሆ ለምን እንደዛ እንደሆና ተናገረች አይሰማም

  • @BanchiYetewahidoLiji

    @BanchiYetewahidoLiji

    4 ай бұрын

    አንቺ ደግሞ ግልፁን እያወራች ምነው የአብርሽ ጠበቃ ነኝ አልሽ😏

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    4 ай бұрын

    ምንአረግ አለችዉ አሁን ማለት ያለባቴንነዉ የተናገረች እጅ አልፈልገዉም ብላለች ጀግና ልዩ ልጅ ናት እሸ ዝብላች አኮምቱ በዛላይቆጆ በዛላይ ህፃን ማርርር የሆነችልጅናት ከሶ ተማሩ ብዙነገረ ❤❤

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh4 ай бұрын

    በርቺ ፍቅር ድሮም ድራማ እንደሆነ ግልፅ ነው አሁንም የጀመረው ሂወት ድራማ ነው ከመሰረቱ ጀምሮ ደራሲወቹ ኮሜታተሮች ናቸው አይድያ የሰጧቸው

  • @cvv6071
    @cvv60714 ай бұрын

    አንች ህፃን ልጅ አይደልሽም ነይ ሲልሽ ምትመጭ ሂጅ ሲልሽ የምትሄጅ የተገዛሽ እንስሳ ሆንሽ አታስቢም ይህን ስሪ ሲልሽ ለምን ማለት ነበረብሽ አሁን የምትፈጥሪው ውሽት አያዋጣሽም ብዙ ትቀባጥሪያለሽ ብዙ አይነት ማጭበርበሪያ ይዘሽ መጣሽ ሁሉን የምስሪው ባለፈው ካሜራ ደቅነሽ አትስሪ የሚለሽ ግጎረምሳ አዘጋጅተሽ እንድትከለከይ አደረግሽ ይህ ሁሉ መቀላመድ ምን አስፈለገሽ ግርግር እንዴነሳ የምታደጊ ሆነ ብለሽ ነው አልጠፋሽም አንች ብታውቂው ገና ልጅ ነሽ ብዙ መስራት ትችይአለሽ ለምን በዚህ መልኩ ክፍት ምን አስፈለገ አሁንም ከተኮልሽ ፀድተሽ ወደ ምታመልኪው እግዚአብሔር ይቅርታ አድርጊልኝ ብለሽ ፀልይ ክፍት ለመስራት ቤተክርስቲያን ካሜራ ደቅኖ ፃለት መያዝ ማስመስል ነው ቆም ብለሽ እስቢ የውነቴን ነው

  • @user-wq1jx4ip1r

    @user-wq1jx4ip1r

    4 ай бұрын

    የአስተዋይ ሰው ኮሜት አብርሽ አትወደውም ነበር የዋህነቱ አምላክ እሩታየን የፍቅር ሰው ሰጠው እች ቀጣፊ ናት በመቤቴ ከውሸት ለይ ውሸት😅

  • @tayba1611

    @tayba1611

    4 ай бұрын

    ሲጀመር እምታወራው ሁሉ አይዋጥም ወላሂ ግም እምትል ልጂ ናት ፀፀት መሰለኚ እድህ እሚያናግራት ምክንያቱም ባለፈው ጥፋተኛንነኚምንምንስትል ነበር ዛሬደግሞ ሌላ ይዛ መጣች ስመስለኚ አብርሺጋ መበ ሻሸቅ ትፈልጋለይ

  • @emuhikmayoutube1026

    @emuhikmayoutube1026

    2 ай бұрын

    ​@@tayba1611በማታቂዉ ነገር ወላሂ አትበይ በሶ እና በሱ መካከል ያለዉን አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ ሴት ነሺ አትፍረጂ ልጂቶ ደሞ ዉነቶን ነዉ አስመሳይ አደለቺም

  • @febenfebi2892
    @febenfebi28924 ай бұрын

    በመጀመሪያ አንቺ ህፃን ነሽ አድርጊ ያሉሽን ምታደርጊው አርፈሽ ኑሮሽን አትኖሪም ይሄ ኾን ብለሽ የሰው ህይወት ለመበጥበጥ ነው

  • @tinaydimtye8154

    @tinaydimtye8154

    4 ай бұрын

    እኔም ይሄን ነው ያልኩት

  • @FikaduArka

    @FikaduArka

    4 ай бұрын

    Wushetuwan eko newu sewun lemasamen bela.

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    4 ай бұрын

    በጣምኮነውየተመላለሰችው

  • @user-bv5lj3wb7w

    @user-bv5lj3wb7w

    4 ай бұрын

    ለራሷ ክብር የላትም በሰው ዘንድ እንዲጠላ መልስ እዲሰጣት እንዲናደድ የበታችነት ስሜት እዲሰማው ጎንበስ እዲል ፈልጋ እቺ ባለጌ

  • @user-kw1sr1cg4j

    @user-kw1sr1cg4j

    4 ай бұрын

    ​@@user-bv5lj3wb7wበጣም አሳፋሪ ናት አሲድ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r4 ай бұрын

    ኮሜታተሮች ተርጋጉ አሁን እሱ እሳን ሥትሳደቡ ደስ እሚለው ይመሥላችሆል። የጠቀማችሁት መሠላችሁ እያስደባችሁት ነው።ሁሉንም እኩል አድርጋችሁ እዋችው።እኛ ሁሉንም በሚድያ ነው እሚናውቃችው።አብሺሪ ገልቤ

  • @nunubintbaba

    @nunubintbaba

    4 ай бұрын

    ሣሕ🎉🎉🎉

  • @zedfiker

    @zedfiker

    2 ай бұрын

    ሲጀመር እንሰድቧት አልፈልግም ብሏል ቢለያዩ እራሱ የአድ ሀገር ሰው ናቸው

  • @Zed.fiker.Zedfiker
    @Zed.fiker.Zedfiker2 ай бұрын

    ቅናት ነው ምናምን የምትሉት እሷ ከፈለገችው እስከዛትሬ አጠፋም ነበር እና ከባድ ጥል ካቢኖራቸው ነው እንደዛ ሲሆንላይ አብሽር ይለው ነበር ችግር ባይኖርበት እናየተለያየበትን እኮ እሱ አላወራም ችግሩን መፍታት ይችል ነበር ችግር ባይኖርበት ለሰው ህን አስመስሎ ነው ፋይሉን የዘጋው እናአለመመለሷን ሲያቅ ነው ሌላ ህይወት የጀመረው እና አንድ ሰው ይቀጥላል ወይ ይለያያል ምን አጠፋች እንለያይ ስትለው ቪዶ እንስራና እንለያይ ብሎ ነው እንጂ ባይጣል እሚሆነው ባይጣሉ በሰላም ቢሆን በህትና በወድም ይጠያየቁ ነበር እና ፍቅርን እናበረታታትምን አረገች እሷ 22:19

  • @emuhikmayoutube1026

    @emuhikmayoutube1026

    2 ай бұрын

    ተክክል የኔ አስተዋይ

  • @salihatube8511
    @salihatube85114 ай бұрын

    ጀግና ነሽ አንቺ አታለቅሺም ሩታ ታልቅስ😂😂😂😂 ደግሞ ድራማ እንደሰራብን አላወቅንም ነበር እኛ የሱን ብቻ ሰምተን

  • @EtuNigane

    @EtuNigane

    Ай бұрын

    😅

  • @SelmSelm-zq4pq
    @SelmSelm-zq4pq4 ай бұрын

    እዉነት ይዘገያል እጂ አድቀን ይወጣል ዛሬ ገና እዉነቱ ወጣ በሉ እግድህ ከፍቅር ላይ ወረድ በሉ ዝብላችሁ አትቃዡ

  • @DydydySususus-eu7ue

    @DydydySususus-eu7ue

    4 ай бұрын

    የምር እኔ በጣም ነው ምወዳት ❤❤

  • @user-lj6ho4bc6u

    @user-lj6ho4bc6u

    4 ай бұрын

    የምነ እዉነት ነው የምነ መልስ ነው ጥግሽ ያዢ ሴቲዮ ወደዛ በይ ኢኑሩበት በሂዉቱ ወሀ አተ በክየ ቁራጭ ጠጦሱ ዉጪ

  • @user-lj6ho4bc6u

    @user-lj6ho4bc6u

    4 ай бұрын

    ኡረመኔ ነሽ በቃ ተዩ ልጁ ሂወቱ ኢኑሩበት ወደዛ በይ ኪኪኪኪኪኪኪኪ መክሰሰ አላለችም ሀሀሀሀሀለለሀሀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AllahKerim-mo7hd

    @AllahKerim-mo7hd

    4 ай бұрын

    @@user-lj6ho4bc6u ኡኮ ውሸት ነው ከለች ይህንንም የሚተውረውንም ነገር እውነት ለማሆኖ ሚን ማሰረጃ አለት ዝም ቢለ ሸጊቱ ድራማ ትችልበተልች ደሞም ታከተያ ለመፊረት ነው የእሱ ጥራት

  • @user-vi5tq8ys7i

    @user-vi5tq8ys7i

    4 ай бұрын

    ቀላል

  • @birkichifara306
    @birkichifara3064 ай бұрын

    እኔ ገምቸ ነበር ደርማ እደነበር 😂 አውቆ እህቱጋ እሄ ተመካካረው ከዛ ፍቅር ያዚኝ ያቺ አይዛሽ ጠካር ሆኝ መገፋት ጥሩ ነው😢

  • @kere6628

    @kere6628

    4 ай бұрын

    ሰህ

  • @wbb4sq
    @wbb4sq4 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ በርቺ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemangeso6529
    @aynalemangeso65294 ай бұрын

    Welcoming 🙏 yenee konjo thank you 💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa79274 ай бұрын

    ፍቅር እኔ ምለው ኢየሱስ ፍሪ ❤አብርሽ እና ሩታ ኢየሱስ አገናኛቸው ምንም ማድረግ አይቻልም አንድ ቀን ሰላንቺ አውርቶ አያቅም አንቺ ግን እሰካሁን እያወራሽ ነው የቅናት መንፈስ ይነቀል በኢየሱስም ❤የአብርሽ ህይወት በኢየሱስ እጅ ነው ማበላሸት አትችይም ማን ሰለሆንሽ ቤተክርሰቲያን እየሄትሽ የሰይጣን አሰተሳሰብ ምህረት ያድርግልሽ ኦረ ተፋቹ በኢየሱስም አልተጋባቹ በቅናት ሰሙ አታጥፊ አብርሽ አሰማሽም ሰለራሰሽ አታወሪም

  • @zedfiker

    @zedfiker

    2 ай бұрын

    ምንም አልቀናችም እውነቱን ነው ያወራችው ተጣልተን ነው የተለያየነው ያለችው እንጂ አብረን እንቀጥል አላለችም ጥላቻም አላወራችም ያላረገውን አላረገም ነው ያለችው እንጂ የተጣሉበትን ችግር አላወጣችም😢😢

  • @RABIYAHABIB-mx4nc
    @RABIYAHABIB-mx4nc4 ай бұрын

    እንደዛ ካለሽ ለምን ስያለቅስ ነበር በጣም ተሰቃይቶ ነበርእኮ

  • @seadaseada7962
    @seadaseada79624 ай бұрын

    ስታስጠሊ ቪደወ ደቅነሽ አልፈልግህም ብለሽ ሲጀመር እሱ ስላች አንድም ክፉም ደጥም አውርቶ አያቅም የሴትነት ክብር ይኑርሽ ምቀኛ ነሽ እማየን😊

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    4 ай бұрын

    በትክክል በእውነት ስታስጠላ አበዛችው አሁንስ ኤጭ ሴትነቴ ልጠላነው😏😏😏😏እቃቃ ጫወታአይደለም😳😏😏

  • @Zed.fiker.Zedfiker

    @Zed.fiker.Zedfiker

    2 ай бұрын

    እሷ አታስጠላም እናት ናችሁ ምን አገባችሁ ርብርብ ሲጀመር ፍቅርን ይወዷቷል ብሰድቧይ አይወድም ብዙ ነገር አሳልፈዋል እሺ

  • @mekdi542
    @mekdi5424 ай бұрын

    ሰራሽን ሰሪ ዉዴ እዉነቱን ፈጣሪ ያቀዋል ጠንካራ ሁኝ ተገፋ እንጂ አትግፋ ይባላል💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @asrdewadmas8959
    @asrdewadmas89594 ай бұрын

    እውነት ፍቅር አሳዘንሺኝ ተብሰከሰክሺ በቃ ምን ይሁን ያጋጥማል ለበጎ ነው ብለሺ እለፊው

  • @Zed.fiker.Zedfiker

    @Zed.fiker.Zedfiker

    2 ай бұрын

    እሷ ሲጀምር አለመነችም እኮ መጥቷ ሙሉ ለሙሉ እውነት አይኖርም አንድ ሰው ጋር ነው ያለችው

  • @Helen12349
    @Helen123494 ай бұрын

    ፍቅር ተይ አብርሽ አብርሽ ምቀኝነት የለበትም ለሚያልፍ ቀን ክፉ አትናገሪ😢

  • @JjhggKhan-ob9bl

    @JjhggKhan-ob9bl

    4 ай бұрын

    ላ❤❤❤

  • @HayathHaya-xt7zr

    @HayathHaya-xt7zr

    4 ай бұрын

    ዚበል አት አለቅላቂ ሲጀመር አተ ማለት ሀይማኖትክን የማታከብር ነህ የነሡ ልደታ ኬክ ትበላለክ ሢቀጥል ዚብለክ አታጨብጭብ

  • @halimaahmed2235

    @halimaahmed2235

    4 ай бұрын

    🤫🤫🤫🤫🤫🤫😖😖😖😖ዝበል እውነት ሁለየም አሸነፉነው እስኪ ወንድ ከሆንክ ሽማግሌወቹ የት ነው የሄዱት ጠይቀው ይመልስልህ 😏

  • @user-ed7mo2hx4l

    @user-ed7mo2hx4l

    4 ай бұрын

    ፍቅር የበለጥ ነው የምታገኘው ላሽ ይበል ፍቅር የኔ ፋፋጭ አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል😅😅😅

  • @ethiolove630

    @ethiolove630

    4 ай бұрын

    ​@@HayathHaya-xt7zrሲጀመር ይህ ሙቤ አይደለም 😂😂😂

  • @MiretiTakele
    @MiretiTakele3 ай бұрын

    Fekireye yene jegna set hulem wedefit❤❤❤

  • @ghgh4028
    @ghgh40284 ай бұрын

    ፍቅርዬ ብርችልኝ🌹🙏

  • @user-yx6mv3ju5x
    @user-yx6mv3ju5x4 ай бұрын

    ቆይ እኛ የሥታቹ ጭቅጭቅ እንሥማ ኧረ ተውን በገዛ ሥልካችን አቃጥላቹ ልደፉነው እዴ ሆ😂

  • @user-pr4wf4eh4v

    @user-pr4wf4eh4v

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @saudalmotirir-vg7xi

    @saudalmotirir-vg7xi

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    4 ай бұрын

    እውነት

  • @user-cr1sq9xt2x

    @user-cr1sq9xt2x

    4 ай бұрын

    😂😂😂 ለካ እሚያለቅሱት የውሸነው እስከዛሬ ትግስቱን ስጠኝ😂😂😂

  • @rimeber669

    @rimeber669

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 የምር እሚናደዱት ያስቁኛል

  • @gicucicgicicj4492
    @gicucicgicicj44924 ай бұрын

    😂😂😂😂😂እሡ ሥምሽን ጠርቶ አያውቅም አንቺ ዝምብለሽ ትቀደጃለሽ ውይ ቅናት

  • @user-vb8qr3jk8n

    @user-vb8qr3jk8n

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂👍👍👍👍

  • @GgGgv-ne9nk

    @GgGgv-ne9nk

    2 ай бұрын

    እደናትላለእናእደሱላለቆሻሻሰው🤧🤧🤧🤧🤧🤧👊👊👊ምንያስቀናል🤧🤧🤧ልጅቷፍቅርእኮናት❤❤❤ፍቅር ፍቅር ❤❤

  • @GgGgv-ne9nk

    @GgGgv-ne9nk

    2 ай бұрын

    ​@@user-vb8qr3jk8n👊👊👊

  • @ejalembuli1970
    @ejalembuli19703 ай бұрын

    ጎበዝ በርቺ አይዞሽ እነሱን ተያቸው በቃ የስራቸው ይስጣቸው

  • @user-fb6eu8qn6u
    @user-fb6eu8qn6u4 ай бұрын

    የኔማር ስወዱሽ ጠንክራሁኝ የኔፍልቅልቅ 🎉🎉🌺🌺💐💐🌺🌺❤❤🌺🌺

  • @user-kk2jq3vx8l
    @user-kk2jq3vx8l4 ай бұрын

    አብርሽ ባለጌ አይደለም የጨዋ ልጂ ነው እስካሁን ስላች አዲቀንም አውርቶ አያቅም ጎበዝ ነው አችግን ሁል ግዜ ስለሱ ታወሪያለሽ ቢያስ ቢከፍም ቢደላም ፍቅር አሳልፎል ስለዚህ ማውራት አይፈልግም

  • @nunubintbaba

    @nunubintbaba

    4 ай бұрын

    ሖ ጠበቃዉ በዛሣ ሑሉንም እዉነታ ሑለታቸዉና አላሕ ነዉ የሚያቀዉ so እኛ ባንፈርድ ጥሩ ነዉ ሢቀጥል እየሠደቧትና እየጠየቋትጅ ሥለሡማዉራት ፈልጋ አደለም ሒወት ጀምሯል ሑሌደስይበለዉ ወንድምና እሕትነንብላለች ግን የመጨረሻዉን ቪደወ ካሜራደቅነሽ ጥለሽዉሔድሽ እያሉ ሰደቧት ያን ቪደወየሠራሑት ስሪብሎኝ ነዉ አለች ያላመነኝ አይከተለኝ ብላለች ተዋት ሕፃንልጅነች ትስራ አትሣደቡ

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    4 ай бұрын

    በትክክል በእውነት ልክነሽ ሆዴ 😍😍😍😢

  • @user-hi7kp8cv5u

    @user-hi7kp8cv5u

    4 ай бұрын

    አብርሃም ማለት ልዩ ሰው ነው ጌታን 😍❤💚ያንሳቹሁ አቦ የፍቅር ወዳጆች 😏😏😏

  • @user-rl2cf3fe3t

    @user-rl2cf3fe3t

    4 ай бұрын

    @@user-hi7kp8cv5u እናንተን ያንሳቹህ ምድረ አሽቃባጭ ሁላ የመዳም ሩዝ ከሆዳቹህ አልፎ ጭንቅላታቹህን ሞላውና እንደ ሰው ማሰብ አቃታቹህ 😏😏😏

  • @birtukuanhusen830

    @birtukuanhusen830

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂​@@user-hi7kp8cv5u

  • @user-cf8si9ih7b
    @user-cf8si9ih7b4 ай бұрын

    ያብርሽ እና የሩታ ወዳጆች እሲ በላይክ አስዩኝ. የኒ ልዮወች

  • @hnanhnan5207

    @hnanhnan5207

    4 ай бұрын

    አዛው በፀበልሽ ልቅምቃሚ😂😂😂

  • @user-wo2rv2li8i

    @user-wo2rv2li8i

    4 ай бұрын

    😂😂😂❤❤​@@hnanhnan5207

  • @JosiKeleme-ne4if

    @JosiKeleme-ne4if

    3 ай бұрын

    tezekzek yesew sm bwushet slateleshi ya jil new

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z2 ай бұрын

    በርችልን የኔ ጀግና❤❤❤

  • @user-hs7mi4ib5r
    @user-hs7mi4ib5r4 ай бұрын

    አች ጎበዝነሺ ከዝህላይ ጠክርሺ ተለውጠሺ አሣይው ከሡየበለጠውን ይሠጥሻል ደግሞ ለዛለቦቻም ገጣጣ እኔማ ሣየው ያሥጠላኛል ፍቅር እኔውድድድአርግሻለሁ በርችልኝ❤🎉

  • @tayba1611
    @tayba16114 ай бұрын

    መች ስራ ፈታ ላች መልስ እነገረኛ ጋር 😂😂😂😂ፀፀቶሻል እኮ😂😂😂😂

  • @GgGgv-ne9nk

    @GgGgv-ne9nk

    2 ай бұрын

    አረእባክሽከውሸታምሰውተገላገለች👊👊👊👊👊👊👊👊👊👊🤧🤧🤧

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh30654 ай бұрын

    ቆይ ለምን እንደዚ ለማድረግ ፈለገ እናም እባክሽ አብርሽን ተይዉ እሱ ሰለ አንቺ ክፉም ሆነ መልካም አላወራም ያለ የሌለ ነገር እየቀባጠርሽ ለመውደድ አታድርግ ምክንያቱም አሄ መንገድ አይስከድሸም በቃ ተይዉ እንዴ መን ሆነሻል አንቺም የራስሺን ህዮት ኑሪ የምር አሁን በጣም አስጠላብሽ ቆይ የት ነበርሽ እሄን ሁሉ ጊዜ አሁን እሱ ደስተኛ ህዮት መኖር ሲጀመር መጣሽ በጣም የቀናሽ አልመሰለሺም የሚገርምሽ እኔ እስከ አሁን ኮሜንት ሰጥቸሽ አልውቂም ነበር ግን አሁን በጣም ስለ አናደደሺኝ ነው እና ሰዉ ድጋፍ ሲሰጥሽ እኮ እሱን በክፉ አንሺዉ አላለሺም እናም እባክሽ ከቻልሽ ተይዉ

  • @almanamld4483

    @almanamld4483

    4 ай бұрын

    ሣህ❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    4 ай бұрын

    ንገሪልኝማ ኦኦ አብዳ መሆን አለበት👎😡😂

  • @Ruta688

    @Ruta688

    4 ай бұрын

    ሳሃ

  • @zedfiker

    @zedfiker

    2 ай бұрын

    ​@@FfFff-vr2gnፈጣሪ ያሳብድሽ

  • @FfFff-vr2gn

    @FfFff-vr2gn

    2 ай бұрын

    @@zedfiker 🤔🤐

  • @zufnea2955
    @zufnea29554 ай бұрын

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ማር❤❤❤❤

  • @user-yv3op8ej6t
    @user-yv3op8ej6t4 ай бұрын

    የኔልዩ አብሽር አይዞሽ

  • @user-ui5rt6vv2q
    @user-ui5rt6vv2q4 ай бұрын

    እና ምንድነው የምታወሪ በቃ ተይ ብዙ አታውሪ ስሜ አያጥፍ እኔ የሱ ሁሉ ቪዲዮ ተከታይ ነኝ ግን አንድም ቀን ስምሽ አያነሳም ለምን ይዋሻል ተይ እንከተልሻለን በራስሽ ስራ ነይ እንወድሻለን ግን ተፋቺው ልጁን ፍቅር ኮሜቴን እንደምታነቢው እርግጠኛ ነኝ

  • @user-gg3ml3tm2z
    @user-gg3ml3tm2z4 ай бұрын

    አረ እሱ የራሱን ሒወት እየኖረ ነው አረ ተይውውውውውውው😅😅😅😅

  • @user-vh2lx2pf6r

    @user-vh2lx2pf6r

    4 ай бұрын

    በእሷ ስም ነው ያሸለቀቀው እስከ ቤተሰቡ የእሷን ቤተሰቡ በክፉ መሰሎ ጎደኝ ብሎ እግዚአብሔር ይግስጻቸው ምድረ ቆሻሾች ኢትዮጵያ ላይ እኮ እኔ ልብላ እናንተ ሙቱ ነው እኮ ያለው ነገር በዚህ ሕጻን ልጅ ስም ስንቱን መጥፎ ነገር ነው የሰራው አስመሳይ 🐍እባብ ዩትቢ እንዳሰራ እስከ መከልከል ድርስ ይህ ምቀኛ እግዚአብሔር ይስረውን ያፍርሰው ሰይጣን 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @GgGgv-ne9nk

    @GgGgv-ne9nk

    2 ай бұрын

    ቆሻሻ🤧🤧🤧🤧👊👊👊

  • @AbduRehim_challenge
    @AbduRehim_challenge4 ай бұрын

    ይመችሽ

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu15184 ай бұрын

    በርች ውርኝ ችሁ ትየችው 🤣🤣🤣🙏🙏♥️🥰🥰

  • @sayedahmada736
    @sayedahmada7364 ай бұрын

    ቆይ መደጋገም ምን አስፈለገ ተይዉ በቃ ሂወቱን ይኑርበት ቀዉስ😂😂😂😂

  • @dgjfjhg961

    @dgjfjhg961

    4 ай бұрын

    በጣም ዘጋችኝ ሁሌ ስለ እሱ😏

  • @sikosilo4773

    @sikosilo4773

    4 ай бұрын

    ኤጂ ዝፍጥ እሷ አትፈልገው እዛ ሂዳችሁ ለቅልቁ እሷን የምጠሉ ምናባታችሁ ታደርጋላችሁ እሷ ቤት

  • @user-fv2rr7ex7t

    @user-fv2rr7ex7t

    4 ай бұрын

    😂😂😂👌

  • @asri6330

    @asri6330

    4 ай бұрын

    እሷ የምጠሉኝ እቤቴ አትምጡብላለች ስለዚህ ውጡከቤቷማርያምን ረትከታተሉኝ ብላለች

  • @mehbobamahnooba

    @mehbobamahnooba

    4 ай бұрын

    ቆሻሻ ነሽ ምን አሰደበሽ የበጅ አብሪ😏😏😏አጨብጫቢ ምን አገባችሁ ቆይማ ይህ ከንቱ ወወሸታም ገንዘብ ወዳጅ ነው እሱ በሷ ነው እዚህ የደረሰው ነበር

  • @user-vr5dx2nq3o
    @user-vr5dx2nq3o4 ай бұрын

    A,,,R l love you maashaa Allah rabbiin iraa isin ira haqabuu❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fjfjgfjhjj1906
    @fjfjgfjhjj19064 ай бұрын

    ቀጥዪበት ፍቅር የ❤❤ የኔ ድው😂😂😂❤❤🌻🌻🌹🌹

  • @GigiNegn-gk6rh
    @GigiNegn-gk6rh4 ай бұрын

    ኧረ በቃ ተፋችው

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s4 ай бұрын

    ግልፅ የሆነ ቅናት ነው እጂ በይ ተብየ ላልሽ ይህን ያህል ግዜ የት ነበርሽት ታዳ በቃ የራስሽን ስራ ስሪ ካልፍለገሽም በቃ ወድ ልጂ ነው አታስገድጁውም እሱ ምንም አላለም ስለች አች የሰራሽውን ቢደው ነው ከዛ ውጭ. ምንም አላለም እሱ በይ ብሎኝ ነው ብለሽ የሰራሽ ታዳ አችም እኛ ላይ ነበር የትጫወችው በቃ ዝምምምምምበይ

  • @nice-gc1tm

    @nice-gc1tm

    4 ай бұрын

    እረጠይች ብልካጥ ፊት እደት እደምጠላት እኔ ደሞ ቢዋሹ ቢዋሹ ጋሽየ አይዋሹም ትልቅ ሠው ናቸው ምንም ብር ቢሆን እድህ አይነት ነገር አያረጉም ገና በዝምታው ያሳብዳታል ሁሌ ሥለኔ ይሥራ ነው ሀሳቦ🍼👎

  • @user-jg2up9oc2j

    @user-jg2up9oc2j

    4 ай бұрын

    ሳህ ውዴ ትክክለኛ ኮመንት እሱዋም ዋሽታለይ እኔ እወዳታለሁኝ ግን ውስጤ ሊያምናት አልቻለም ለምን እንዴሆን አላቅም እውነት ከሆነ ደግሞ ነፂ ሄሉው ማርክ ጭምር ዋሽተውናል ማለት ነው እኔ ግን አብርሽ እሚዋሽ አይመስለኝም

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    4 ай бұрын

    እጭ ደንቆሮ😂

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    4 ай бұрын

    @@user-jg2up9oc2j ማማየ አብሪው ለማልቀጣል ወድ እደት ነው ቤተሰቦቸን ያስነሳው አላምንም ይህ እራሶም ለመታወቅ የምታደርገው ነው በፊት ታውቃለች አሁንም ለመታወቅ የቅናት መንፍስ ነው ቢያስ 4 ወር ሙሉ የት ነበርች ወታ መነገር አችልም ነበር ቱ

  • @user-xc9xt4vp8s

    @user-xc9xt4vp8s

    4 ай бұрын

    @@selmayoitbechannel4323 ደቆርስ አች ቤተሰቦች. የጨዋ ልጂ ነኝ አልሽ ታዳ ቤተሳብን ያስወቀሽ አች ምንን ልትወቅሽ ነው በቃ እሱ ካልፍለገሽ ስሪ አለሽ ምን አስራሽ እ ክክክክክክክክ የት ነበር ይህን ያህል ግዜ

  • @samimsm2718
    @samimsm27184 ай бұрын

    የኔውድ አይዞሽ❤❤❤❤

  • @Meskelebiru-mt7tk
    @Meskelebiru-mt7tk4 ай бұрын

    Abresh enna rutiyye ayileyeyum❤❤❤

Келесі