ለ ፍቅር ወርቅ ገዝቼ ሰርፕራይዝ አረኳት. ይገባታል 👍😱😱

#yetenbitube #abtube #famly

Пікірлер: 476

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Жыл бұрын

    ይገባታል ከስሟ በላይ ተግባሯም ፍቅር ነው ፈጣሪ ሁሌም ከመካከላችሁ ይሁን ❤❤

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te Жыл бұрын

    ከሚያፈቀሩት ጋር እንደመኖር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ❤❤❤ ውለዱ ክበዱ ማሮች

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    Жыл бұрын

    ነበር ግን

  • @mdeenaadab4253

    @mdeenaadab4253

    Жыл бұрын

    😢❤

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Жыл бұрын

    @@Ddfghjkuygbn 😭😭😭 እኔ ቁስለኛ ነኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ 😭

  • @kinze-qu9te

    @kinze-qu9te

    Жыл бұрын

    @@mdeenaadab4253 😥❤

  • @fatumsiedmola8229

    @fatumsiedmola8229

    11 ай бұрын

    ​@@kinze-qu9te ኡፍፍፍፍፍ በጣም እኔም ነኝ😭😭😭

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 Жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርትም አለው የስጦታ ትልቅ ትንሽ የለውም በማይት ብቻ ምን ይሰራል እንዴት ይክን ይሰጡኛል የሚሉ ሰወች ተማሩ ከዚህ አብርሽ & ፍቅር እግዚአብሔር አብዝቶ አትረፍርፎ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @user-ch2me1lw4k
    @user-ch2me1lw4k Жыл бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለፍቅር ሲያንሳት ነው ልክ እንደ ስሟ ፍቅር ነች ፈጣሪ አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉😂አወ አስታውሳለሁ ከረሚላውን🎉🎉🎉 የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ

  • @EmebeT315
    @EmebeT315 Жыл бұрын

    ማርያምን ስጠብቀው ነበር ይቹን ከረሚላ ፍቅር &አብርሽ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤❤

  • @atamarmeukriya789
    @atamarmeukriya789 Жыл бұрын

    ማነው እደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ውድድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daifallhaasss4452

    @daifallhaasss4452

    Жыл бұрын

    እኔም ማሬ ❤🎉

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    የማዳም ቅመሞች የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ❤😘🙏🙏🙏

  • @UserUser-lm6ji

    @UserUser-lm6ji

    8 ай бұрын

    Amenamenamen

  • @user-fc5vl9vo6o

    @user-fc5vl9vo6o

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 Жыл бұрын

    የዚችን ልጅ ቅብጣታን ስወድለት

  • @hussenseid6056

    @hussenseid6056

    Жыл бұрын

    እኔ እራሱ

  • @Ddfghjkuygbn

    @Ddfghjkuygbn

    Жыл бұрын

    ደሞኮ ጩጨ ናት

  • @user-ox1yl5cg3s

    @user-ox1yl5cg3s

    Жыл бұрын

    ወለሂ እኔም በጠም ነዉ ሚወደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ፍልቅልቅ። ፍልቅልቅ 💋💋💋💋💋ለኔ ሰምልኝ ፍቅርን ወለሂ ስመጠ በገኘት ዳስ ዪለኘል እወደቹወለሁ በርቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @sabbahsantos6507

    @sabbahsantos6507

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ወዳታለሁ ሴቷን ልጄን ትመስለኛለች🎉🎉🎉❤❤

  • @Ruta688

    @Ruta688

    Жыл бұрын

    ​@@user-ox1yl5cg3s እኔምአገኛነአለሁ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын

    ዋው ማሻላህ መፀሀፍን በሺፉኑ አገምቱ የሚባለዉ ይሂ ነዉ ፍቅራችሆን ያብዛላችሆ አቦ ይገባሻል ተባረክ ፍቅር ይዳብራል ስጦታ ተሰጠጡ ብለዋል የኛ ነብይ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x5 ай бұрын

    አየ ፍቅር ስወድሽ እኮ❤❤ አብርሽ ምን አለ ትንሽ ብትታገሥ

  • @user-kx5nu6hp8x
    @user-kx5nu6hp8x Жыл бұрын

    ❤❤❤ይገባታል ወላሂ ምርጥ አፍቃሪ ናት በዛላይ ለምትሰራዉ ስራ ሁሉዉ ከጎንህ ናት በዚህ ጊዜ በጥሩም በክፉዉ አብሮ የሚሆን ሴት በቁጥር ነዉ አይለያቹዉ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын

    ዋው ዋው... አብርሽ ጥሩ ነገር ነው ያረክላት... ይገባታል.. ፈጣሪ ፍቅራችሁን... ያብዛላችሁ... በጣም ምርጥ ስጦታ.., የስጦታ ትንሽ ባይኖረውም::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🔥

  • @haregaubekele3281
    @haregaubekele3281 Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ ሰው ነህ አብርሽ አስተሳሰብህ ሰርጋቹን ለማየት ያብቃን የሀገሬ ልጆች❤❤❤

  • @user-pk3tl3ex5k
    @user-pk3tl3ex5k Жыл бұрын

    ወላሂ የሷ ደስታ እኔን መሰለኝ አይለያቹ የልጅ አዋቂዎች እንባ ተናነቀኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Жыл бұрын

    ይገባታል የእኔ ማማቲዬ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @endalehibebo2545
    @endalehibebo2545 Жыл бұрын

    አብርሽ&ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅራቸውን እስከ መጨረሻ የዛልቀችሁ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Жыл бұрын

    አምላኬ ለኔሰ መች ይሁን እንደዚ ሰጦታ የሚሰጠኝ የማዳም ቅመሞች እሰኪ እንመራረቅ ከሰደት መልሰ እንደዚ በወርቅ ሰጦታ እንደዚ የሚያሰደሰተን ይግጠመን አሜን በሉ

  • @abiboabibo

    @abiboabibo

    11 ай бұрын

    አ ብሽር

  • @abebat3946

    @abebat3946

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraj4873
    @saraj4873 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላች የኔ ውዶች❤❤❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራቹ ያብዛው ደሞ እኔ አለቀስኩ ከምር ፈጣሪ ያኑራቹ ደስተኛ ሁኑ ይገባታል የኔ ቆንጆ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Жыл бұрын

    የኔፍልቅልቅ እንኳንደሳለሺ በርቱየኔማሮች ከእናተገና ብዙእንጠብቃለን እውነት ነው ይገባሻል❤❤❤❤

  • @user-fo3xy6tc8r
    @user-fo3xy6tc8r Жыл бұрын

    ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ዋው ደስ ስትሉ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 Жыл бұрын

    የኔ ውድ ስታሚሪ ገና ልጅ ነሽ ቅብጠትሽ ደስ ይመቸኛል ስነምግባርሽ የምትወደጅ ነሽ ፍቅራቹ ያዝልቅላቹ

  • @user-tg5jn9fy9c
    @user-tg5jn9fy9c Жыл бұрын

    ውይ ስወዳቹህ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርክ

  • @hdfhdf2592
    @hdfhdf2592 Жыл бұрын

    ወው ደስ ይለል ፀጉርንም አሰረላት ❤❤❤❤❤❤ ውድድድድ ናው ማረገቹ

  • @kelem_Tube
    @kelem_Tube Жыл бұрын

    እደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ይገባታል ዋው አብርሽ ፍቅራችሁ የዘለአለም ይሁንላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ae7936
    @ae7936 Жыл бұрын

    ዋው አብርሽዬ በጣም ደስ ይላል ለፍቅር ይገባታል ተባረክ🥰

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Жыл бұрын

    እውይይይይ ስታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤

  • @haraguaharagya9822
    @haraguaharagya9822 Жыл бұрын

    ሰወዳችሁ የኔ ፋድሻ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-lh1ec7uz6u
    @user-lh1ec7uz6u Жыл бұрын

    ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ በጣም ነዉ የምወዳቹህ ከምር❤❤❤❤❤❤

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya1901 Жыл бұрын

    ዛሬ ገና ኮሜት ላይ መጀመሪያ እድሉን ሳገኝ

  • @alahamdulilahalakulihal

    @alahamdulilahalakulihal

    Жыл бұрын

    🎉🎉🎉😂😂

  • @makiahomar892

    @makiahomar892

    Жыл бұрын

    እንኩን ደስስ

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @sus2475
    @sus2475 Жыл бұрын

    ረጅም አመት ሆነኝ ይቲዩን ማየት ከጀመርኩ እንደዚች ግን ደስ ያለኝ የለም እንደ ስሟ ፍቅር ነት ፀባዩዋ ወርቅነው ደግሞ ገናልጅናት በዛላት የምትወደድ ናት አስተዋይልጅ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ ❤❤

  • @zenebeh
    @zenebeh Жыл бұрын

    ዋዉ ደሥይላል ፈጣሪ አይለያቹዉ ፈጣሪበሠላም በጤናያቆየን❤❤

  • @jgukbv9265
    @jgukbv9265 Жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Жыл бұрын

    እኔ አለባበሷን በጣምነው የምወድላት ስረአት አላት ይገባታል ፍቅራችሁ ብዝት ይበል❤❤

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁን የድንግል ልጅ ይባርክላችሁ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Жыл бұрын

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅር ይኑራችሁ ❤❤❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed51235 ай бұрын

    ❤❤❤ እውነትም ፍቅር የሆነች ልጅ🎉 ፈገግታዋ ደስ ሲል❤🎉

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Жыл бұрын

    ከትክክለኛ ሰው ፍቅር የሆነች ልጅ ይገባታል አብርሽ አንተም ከእንቁ በላይ ነህ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ

  • @tube-le9wm
    @tube-le9wm Жыл бұрын

    ዋውውውው ደስ ስትል የኔ ቆንጆ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kamrbdss4092
    @kamrbdss4092 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat3601
    @hayathayat36018 ай бұрын

    እፍፍፍፍ ፍቅር ሲጀምሩት ቀላል ነበር የመጨረሻው ነገር እጅ የሚገልህ😢😢 እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ ሳቀብጠኝ ነበር የኖረው ሰውገድ ነበር በፍቅራችን ተጋባንም ግን በመካከላችን መሰናክሉ በዛ እኔም ዱባይ መጣሁ እሱም ሳውድ ህደ ከዝ ልቤን ሰበረው ተለያየን ይህ ነው መጨረሻው😢

  • @EtuNigane

    @EtuNigane

    Ай бұрын

    😢

  • @hdjid988
    @hdjid988 Жыл бұрын

    እዉነት የዛኔ እኔ ያሠብኩት ቀለበሀት ነበር እዉነት ታሥራላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅራችውን ይጨምርላችው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qqqw140
    @qqqw140 Жыл бұрын

    አብርሽየ የሰው ዘር ማሻአላ ፍቅር እስ መቃብር❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Жыл бұрын

    እሰይ የኔ ውዶች በጣም እኮ ነው የምታምሩት💚

  • @amalali9768
    @amalali9768 Жыл бұрын

    Beautiful couple! Keep up your good work!

  • @fatiyafatiya6912
    @fatiyafatiya6912 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቀቹ ደስ ስትሉ ስጦታ ተሰጠጡ ፍቅርን ይጨምራል ❤❤❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын

    ሰላምህ ብዝት ይበል አብርሽዬ ወንድሜ የኔመልካም ዋው 🙏🙏🙏🙏ፍቅርየ ፍቅራችሁ ያብብ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Жыл бұрын

    ፍቅሮች ፍቅራቹ ይብዛ🎉🎉🎉🎉

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Жыл бұрын

    በኢየሱስም ፍቅራቹ ደሰታቹ እሰከ መጨረሻ ይሁንላቹ ሰወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 Жыл бұрын

    Deisa satilu አግዚአብሔር faqarichu yibazalichuu yena maritochi 🌹❤️❤️baritu gobazochuu nachuu

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын

    የምቀኛ ወሬየ እንዳሠሙ ምንም ቢመጣ አደራ መጨረሻችሁ አላህ ያሣምርላችሁ

  • @user-wm7iw4gz1l
    @user-wm7iw4gz1l Жыл бұрын

    ዋዉዉ አብርሸ ጥሩ ይገባታል ፈጣሪ ፍቅራችሁን❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Жыл бұрын

    ደሰ ሰትሉ እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቃችሁ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    እንዳከበርካት ክበር በወጣ ይተካ አይለያቹ አብርሽዬ👏👏👏👏👏👏

  • @user-jz9vc2pv4n
    @user-jz9vc2pv4nАй бұрын

    ❤❤❤❤❤ ውይ የፍቅር ምሳሌዎች ነበራችሁ በፈጣሪ ስም ምነው መጨረሻውን ቢያሳምርላችሁ ነሮ

  • @Slame-Tkela
    @Slame-Tkela Жыл бұрын

    እናስታውሳለን ❤❤❤❤ አይለያቹ እብርሽ

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Жыл бұрын

    የኔ ማር ስረአቷ❤❤❤❤❤ልጅቷ እራሱ ወርቅ ናት❤

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Жыл бұрын

    የኔ ውድ የምርግንእኮ ፍቅር የሆነችልጂነች ፍቅርማለት❤❤❤

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n Жыл бұрын

    ውይእናተልጆችስወዳችሁ ❤❤

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Жыл бұрын

    ወላሂ ይገባታል ፍቅርየ ሁለየም አስደስታት የምር ምርጥ ልጅ ናት ቅብጥ ያለይ የኔ ውደ ፍቅርየ ይገባሻል እማ

  • @Tube-gh6ze
    @Tube-gh6ze Жыл бұрын

    እግዚአብሔርፍቅራችሁንያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤የኔውዶች

  • @etetewami9042
    @etetewami904211 ай бұрын

    አብርሽ ጥሩ ልጅ ነህ ተባረክ ። ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot5pr1tz8v
    @user-ot5pr1tz8v Жыл бұрын

    🎉ወይኔ ማሻአላህህ ደስስስ ይላል እኔአይቸዋለሁ በፊት ስወረዉረዉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын

    ማሻአላህውለዱክብዱአላህይጠብቃቹበርቱ❤❤

  • @hawltbayru3830
    @hawltbayru3830 Жыл бұрын

    ብጣዕሚ እኩም ደስ ትቡሉ❤❤

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Жыл бұрын

    እድለኛ ነሽ ለደስታሽ እሚጨነቅ ❤❤

  • @mrssa1405
    @mrssa140511 ай бұрын

    ያረብ ፍቅራቹ ይመልስላቹ😢😢😢😢

  • @SimeeFayera

    @SimeeFayera

    5 ай бұрын

    😢😢❤

  • @user-vt6sj2yr6c
    @user-vt6sj2yr6c Жыл бұрын

    የኔ እንቁዋች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hanatekle3410
    @hanatekle3410 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባታል ፈቅራቹ ለዘላ ለም ይሁን ፈጣሪ አለያቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-uw6uf7po3i
    @user-uw6uf7po3i Жыл бұрын

    ፍክት በይ የኔ ፋንድሻ ሁሌም ደስ እንዲልሽ ምኞቴኘው

  • @Mikibossssss
    @Mikibossssss Жыл бұрын

    ይመችህ ብሮ❤❤

  • @martinatube2332
    @martinatube2332 Жыл бұрын

    እግዚብሔር ፍቅራቹን ይባርክላቹ

  • @chth9545
    @chth954511 ай бұрын

    ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-zi2fp3ur5w
    @user-zi2fp3ur5w Жыл бұрын

    ደሰ ስትሉ የኔ ፍቅሮች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @kaliyannrrdas2876
    @kaliyannrrdas2876 Жыл бұрын

    በጣም ታስቀናላችሁ ልጅቷም ማር ነገር ናት

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n Жыл бұрын

    ምን የደርግ አንድ ላይክ ብቻ ነው እሚቻለው እንጅ 100.000ቢቻል ባርኩኝ ነበር .ደስ ብሎኛ እውነት አላህ ይጨምረላችሁ ፍቅራችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @zabibamuhammad7566

    @zabibamuhammad7566

    11 ай бұрын

    ሳህ

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste449911 ай бұрын

    Wuyyy😂weriwura neber wwo wow🎉🎉🎉 gobez lij

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r Жыл бұрын

    ይገባታል ለፍታለች ጉበዝ ልጅ ናት 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tzu961
    @tzu961 Жыл бұрын

    እውነት ይገባታል አይለያችሁ ❤❤❤

  • @hiwitphone7493
    @hiwitphone7493 Жыл бұрын

    Wau abi tabrak idazi stasdstat dasilal dgal maram atlayachu macershachu yimar yemr baxam naw dadlnyi fqr in e sabrayiz yehonk maslnyi yene wudoch❤❤

  • @zwede5775
    @zwede5775 Жыл бұрын

    አይለያችሁ የኔ ቀበጥ ስወድሽ❤❤

  • @meryemmoshe8035
    @meryemmoshe8035 Жыл бұрын

    እህቴ ስለምትመሢ በጣም ነው ምወድሽ ፍቅር❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Жыл бұрын

    አብርሽ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Жыл бұрын

    Waww yena wediochi fikre ygbatal❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Жыл бұрын

    የኔ ፈድሻ ይገባታል አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs Жыл бұрын

    ይቅርታ ፈቅር እደሴት ልጂ ቆንጆ ቀሚስ ልበሸ እሺ ሱሪ ምንም አያምርብሺም ቆንጆ ነሽ ውብ ነሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነው አለባበሰሽን አስተካክይ ከይቅርታ ጋ ነው እሽ

  • @fedilatube3812

    @fedilatube3812

    Жыл бұрын

    አለባበስ አታውቅም እሷ ቀልጠፍ ያለች ናት አለባበሷ ግን ዘርጦ 😂😂ማሌሽ ፍቅር

  • @user-pk3tl3ex5k

    @user-pk3tl3ex5k

    Жыл бұрын

    @@fedilatube3812 አንቺን ማን አየሽ 😏😏😏😏😏

  • @fedilatube3812

    @fedilatube3812

    Жыл бұрын

    @@user-pk3tl3ex5k እስኩቲ ማን ጠራሽ የእርጎ ዝምብ😏 ተመልካች እስከሆንኩ ድረስ አስተያየት መስጠት መብቴ ነው እኔን ማየት ከፈለግሽ ነይ እኔጋ

  • @lemlemyalwu-lj1xs

    @lemlemyalwu-lj1xs

    Жыл бұрын

    @@user-pk3tl3ex5k እኔ የሚዲያ ሰው አደለውም እኔ ምክረ እጂ ሰድብ አደለም የተናገርኩት

  • @user-pk3tl3ex5k

    @user-pk3tl3ex5k

    Жыл бұрын

    @@fedilatube3812 አስተያየት በመሳደብ አይደለም ዘረጦ ምርቃት መሰለሽ እንዴ ስራም አጣሁ አንቺን ማይበት ጊዜ የለኝም

  • @hfem3901
    @hfem3901 Жыл бұрын

    የኔ ውዴ አባቴ ዋውውውው 😢😢😢በቃ እኔ አመጣለው እሽ አብርሽ 💍💍💍💍

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Жыл бұрын

    ሥጦታ ተሠጣጡ ፍቅር ይጨምራል

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Жыл бұрын

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh Жыл бұрын

    የመዳም ቅመሞች የኛሥ ተራ መቼ ነው 😢 እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶች ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Жыл бұрын

    ደስት ስትሉ🥰🥰🥰👍👍

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Жыл бұрын

    ፍቅር የእኔ ቆንጆ ይገባሻል❤❤❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Жыл бұрын

    ዋው ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 Жыл бұрын

    ወርቅ እሚጠላ አለ ማኛው ይመችህ ፍቅራ ያጣፍጣል ስጦታ መስጣጣት😢❤❤❤❤

  • @user-od6kz2rq6z

    @user-od6kz2rq6z

    Жыл бұрын

    እኔ አልወደም በጭራሽ አሰሪየ 11ግራም ይበለጠ በተለያ ጊዜ ሰታኛለች ባሌ የገዛውን 😀የት እንዳለ አላውቅም በጭራሽ ጌጣጌጥ ነገር አልወደደም ያወራኛል ከብደ ነው የሚለኝ

  • @smeeraali6671
    @smeeraali6671 Жыл бұрын

    Ekane dena metachu wedocha ere awe aniresawem mine ehune gagane eko❤❤❤

  • @aagg4801
    @aagg4801 Жыл бұрын

    እንኳን ገዛህላት የተቢ ለማርቆስ ፍቅርኛ ብቻ ስሰጥ እናዳኝ ነበር❤❤❤❤ ይገባሻል ፍቅር

  • @mahaboobadam5611

    @mahaboobadam5611

    Жыл бұрын

    አዉ እኔምደዻበረችኝ የተንቢ ሚላት መጀመሪያ አክብሮ ያስተዋወቃት አብርሽ ነዉ ግን እሳ ለየች

  • @user-pg6fm4ok9p
    @user-pg6fm4ok9p Жыл бұрын

    Fexarii fiqirachunii aysemirachu ❤❤❤❤yene wudochi

Келесі