Seifu on EBS : ድምጻዊ ልዑል በ ሰይፉ ሾው Live performance

Seifu on EBS : ድምጻዊ ልዑል በ ሰይፉ ሾው Live performance

Пікірлер: 236

  • @samrawitsolomon2857
    @samrawitsolomon28574 жыл бұрын

    አይ ኤልያስ ነፍስህን ይማርልን😢😢😢 ሁሌም በልባችን ትኑራልህ ባደንቅህ ባደንቅህ አልጠግብም ኤልያስ መልካ 😢😢

  • @ethiofact3157
    @ethiofact31575 жыл бұрын

    ኤልያስ ይመችህ ፤ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፡፡ የቤሪን፣ የጌቴ አንለይን አሁን ደግሞ በዚህ ልኡል በተባለው ወንድማችን አድረገህ ነፍስን የሚያድሱ ዘፈኞችን ስላሰማሀን ፤ ልኡላችን በጣም እናመሰግናለን

  • @jemalsulimane7387
    @jemalsulimane73875 жыл бұрын

    ኤልያስ መልካ ከሙዚቃ ሲጠፋ ጆራችን በነካሙዙ ድምጥማጡን ጠፍቶ ነበር … ኤልያስዬ ትችላለህ እኮ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥህ

  • @Amir-muhamed7by3t

    @Amir-muhamed7by3t

    3 жыл бұрын

    አሁን ግን የለም😭😭😭😭

  • @rootsflex9331
    @rootsflex93314 жыл бұрын

    ባልሳሳት የእንቁ ወንድማችን የኤልያስ መልካ የመጨረሻ ስራ ገበያ ላይ የዋለ አልበም መሆኑ ነው፣ አሊዪ ሁሌም በስራውችክ እናስታውስካለን ነብስክን በአፀደ ገነት ያኑርልን፣

  • @EthiopiatiyaDiy
    @EthiopiatiyaDiy5 жыл бұрын

    ኤልያስ እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ስራ ከሚገባው ድምፃዊ ጋር አዋዳህ መቀለጃ ለሆነው ጆሯችን መካሻ ሰለሰጠኸን🙏🏽

  • @jemalsulimane7387

    @jemalsulimane7387

    5 жыл бұрын

    ትክክል ጆሮችን በእነ ካሙዙ ድምጥማጡን ጠፍቶ ነበር ኤልያስ መልካ ደረሰልን

  • @user-fe6xu1nx5l

    @user-fe6xu1nx5l

    5 жыл бұрын

    😍😍😍

  • @kimemtube2810
    @kimemtube28105 жыл бұрын

    woohoo እንደዚ አይነት ሙዚቃ ከሰማን ቆይተን ነበር ልዑል ምርጥ ስራ ነው keep up the tone.... ያዝ እጇን

  • @user-qh8wo6ge2t
    @user-qh8wo6ge2t5 жыл бұрын

    ኢ/ያ ነኝ ትግራይ ካፈራችኝ ልጅ ፣ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያውርድ ፣ ልዑሌ በጣም ነው ያደነቅኩህ የዘንድሮ ዘፋኝ ዳኛ በጠፋበት ግዜ እንዲህ ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ዜማ፣ ግጥም፣ ምርጥ ቅንብር ፣ ኤልያስም ዕድሜ ይስጥህ መልካም እድል ተመኘውልህ ልዑሌ ፣ የእዮም ምትክ ነህ የኔ ውብ ስታይለወህ ኣብርሃም ገ/ መድህን ነው ምትመስለው ፣ ውድድድድ ከላይ አስከ እግርህ I love You

  • @user-xk6dj8lr5b
    @user-xk6dj8lr5b5 жыл бұрын

    አን የት አበትክ ነበረክ ምደረ ብጣሻም ጆሮችን ሲያደነቁሩት የሆንክ ቆንጆ ነገረ

  • @fikerselam3728

    @fikerselam3728

    5 жыл бұрын

    በ 300 ብር በአንድ ሌሊት 8 ጊዜ ሴክስ አረገኝ ከዛም . . . በጣም አስደናቂ ታሪክ kzread.info/dash/bejne/qHiA3LluiNKalMY.html

  • @user-by2fy4pm9k

    @user-by2fy4pm9k

    4 жыл бұрын

    ጓል ትግራይ ሸኮር ለለ መቐለ ሃሃሃሃልልላ

  • @mikomiko7798
    @mikomiko77985 жыл бұрын

    ዋው ወጣ ያለ ስራ ነው በርታ ብሮ👏👏👏

  • @jmw7824
    @jmw78245 жыл бұрын

    ደስ ይላል!! ፂምህ እና ኮፍያህ አብርሃም ገብረመድህን ትመስላለህ!!

  • @haymanothaymanot5330
    @haymanothaymanot53305 жыл бұрын

    ትችላላህ ወንድም ከእሳቱ ሰአት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረት ቸርነቱ ያዉጣን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይላክልን

  • @haymanothaymanot5330

    @haymanothaymanot5330

    5 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-my6vw5os6x

    @user-my6vw5os6x

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @fikerselam3728

    @fikerselam3728

    5 жыл бұрын

    በ 300 ብር በአንድ ሌሊት 8 ጊዜ ሴክስ አረገኝ ከዛም . . . በጣም አስደናቂ ታሪክ kzread.info/dash/bejne/qHiA3LluiNKalMY.html

  • @amanuelmengistu2884

    @amanuelmengistu2884

    4 жыл бұрын

    Tf?

  • @ermiyasteshome1004
    @ermiyasteshome10045 жыл бұрын

    " ኤልያስ መልካ ከ እግዚአብሔር የተሰጠን ፀጋ ነው " ግሩም ገለፃ

  • @zabera600

    @zabera600

    5 жыл бұрын

    ምርጥ ዘፈን ወደነዋል

  • @henokr.g.6215

    @henokr.g.6215

    5 жыл бұрын

    Indeed he is a pearl !

  • @user-nk7es8jq6i
    @user-nk7es8jq6i5 жыл бұрын

    ሀሪፍ ነዉ አልበሙ እንደሚያምር አልጠራጠርም 💚💛❤ሰይፍሻ ኑረዲሥ ሰይድ። ጃሪጋማን አቅርብልን

  • @mame1710

    @mame1710

    5 жыл бұрын

    ኑሬ መቅረብ አለበት

  • @Mobile-bj2rr
    @Mobile-bj2rr5 жыл бұрын

    Amazing lyrics, song & arrangement. In a time where music has lost its essence.. this appears. The whole album is amazing. Elias Melka.. much respect

  • @kidanemariamkid
    @kidanemariamkid5 жыл бұрын

    ሰይፉ እባክህ እባክህ እባክህ |ኤልያስ_መልካን እንግዳ አድርገህ እንየው። የምትፈልጉ ላይክ አድርጉ

  • @tinsaetarzan3224

    @tinsaetarzan3224

    3 жыл бұрын

    Ke semay bet new?

  • @user-bl6ul1fy3h
    @user-bl6ul1fy3h5 жыл бұрын

    አቦ ደስ የሚል ዘፈን እና ዘፉኝ

  • @helenbb2077
    @helenbb20775 жыл бұрын

    ዋው ድምጽ ሰጥቶሀለ ዘንድሮ በዘፈን እና በዘፈን ርእስ ዙሪያ ማበዴ ነበር ወይ ድምጽ የላቸው ወይ ለዛ አንተ ግን አሟልቶ ነው የሰጠህ አልበምህ ደሞ የበለጠ እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ መልካም እድል👏👌😇😍🇪🇹💖

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp5 жыл бұрын

    እዮብን አስታወሰኝ

  • @tigistfiseha2087
    @tigistfiseha20875 жыл бұрын

    ልኡልዬ በጣም የተዋጣለት ሙዚቃ አኮራከኝ ይሄንን ነበር ስጠብቅ የነበርው ኮራውብክ ወንድሜ ዋው ዋውዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @na-uu5or
    @na-uu5or5 жыл бұрын

    Wowww Arif dimts aleh konjoo you tube laym likekiln

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j5 жыл бұрын

    ልውሌ ትችላለህ👏👏👏💕መልካም እድል

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku50795 жыл бұрын

    Elias melka # 1 forever 🎸🎹🎸🎸🎸🎵🎶🎶

  • @derejedereje9763
    @derejedereje97633 жыл бұрын

    ልኡል ጎበዝ ኤሊያስ ነፍስክን ይማረው

  • @user-ml1zb4kj9e
    @user-ml1zb4kj9e5 жыл бұрын

    የምር ትችላለህ ብዙ እጠብቃለን

  • @user-fy5lc4vo2r
    @user-fy5lc4vo2r5 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ እሚል ስራ ነወ ዘረኛዎች በደንብ ይስሙት አብልታ አጠጥታ አሳድጋለች ዛሬ ባበላች እጀ ተነከሰች ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን ያብዛልን እማማ ኢትዮጵ

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe10675 жыл бұрын

    Nipseyn kuert....ድምፁ ዋው ደስ የሚል music nw 😍😍😍😍❤❤

  • @suedmahmud291
    @suedmahmud2914 жыл бұрын

    የኣመቱ ምርጥ ስራ !

  • @mitiafro963
    @mitiafro9634 жыл бұрын

    Wowwww betam arif Sera new leul

  • @msnetsanet3684
    @msnetsanet36844 жыл бұрын

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @sarahana7929
    @sarahana79295 жыл бұрын

    wowww i Like it Gr8t One♥keep it up bor. with u big respact,,,,,,,,,,,እንቢ አትልም ያዙ እጇን,,,,,,,,,

  • @ethiopiawinetyekdem9518
    @ethiopiawinetyekdem95185 жыл бұрын

    RIP ...የኔ ቢጫ ወባ Thanks Eliase good job to work with the right person betam arif sera new

  • @FMLOVE-zi6vp
    @FMLOVE-zi6vp5 жыл бұрын

    ምችት የሚል ድምፅ እርግት ያለ ለጆሮ የተስማማ

  • @favenwoleyewa7891
    @favenwoleyewa78915 жыл бұрын

    ልጁ ሳምር ድምፅህም እስማርት ነው በርታ

  • @esutefera8795
    @esutefera87955 жыл бұрын

    Ere lets get this to 1 million veiws!! Leul you are amazing, cant wait to hear the album.

  • @yaredtadesse9136
    @yaredtadesse91365 жыл бұрын

    አሪፍ ስራ ነው ልኡሌ በርታ👏👏👌

  • @hayat6676
    @hayat66765 жыл бұрын

    ወይ ሲያምር ሰይፋየ አጋባኝ

  • @user-hj7gt5gc7r
    @user-hj7gt5gc7r5 жыл бұрын

    ለእኔ መሆን አለበት የዘፈነልኝ 😜 ደግሞ 2ኛ ነኝ ቆንጆ ነው ያምራል 😘

  • @AbenetAmanuelaby

    @AbenetAmanuelaby

    5 жыл бұрын

    ቅድስት የፈጣኙ የመላእኩ የቅዱስ ገብርኤል ልጅ!! Lol your name though, Isn’t it better to be God’s Child than one of his servants

  • @emekonnen5621
    @emekonnen56215 жыл бұрын

    so fresh, youthful and talented! Proud of you.

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina5 жыл бұрын

    Wow wow wow! I love it! Keep it up bro! 🙏👌👍💚💛❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre71825 жыл бұрын

    Weye yena kongo betam aref naw ye EYOB metke ye MENGARUM Weye ceyamerbhi ante erasu CHELEHEBETALE💝💝💝

  • @user-su6kn2qm1e
    @user-su6kn2qm1e5 жыл бұрын

    ድምፅ ብሎ ዝም ነው ሁሉም ያምርብካል. አይ love you ልዑሌ

  • @shawashawil5862
    @shawashawil58625 жыл бұрын

    እረ ገራሚነው ብሮየ ለየት.ያለስሜት ነው.የተሰማኝ በርታ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina5 жыл бұрын

    Wow Betam yamral! Tamraleh! 💚💛❤️👌👍🙏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YTSEthio
    @YTSEthio5 жыл бұрын

    የት ነበርክ እስከዛሬ አባ?❤️

  • @user-jf4xj8tk8v
    @user-jf4xj8tk8v5 жыл бұрын

    ምርጥ ዘፈን ነው ። የት ነበርክ እስከዛሬ 😍

  • @user-me7pw7eo2e
    @user-me7pw7eo2e5 жыл бұрын

    ዋውውው ድምፁ ሲያምር 👌👌👌😘

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy95255 жыл бұрын

    ያምራል በይበልጥ የመድረክ ድምጽህን ብንሰማው ለማድንቅ ይመቸን ነበር

  • @samrawit5314
    @samrawit53145 жыл бұрын

    ልዑል ምርጥ ልጅ አድናቂህ ነኝ👉💚💛❤

  • @californa9524
    @californa95245 жыл бұрын

    ደሰ ይላል ገን ይጦዛል ጢጥ ፉፉ በቃ አዲሰ እኔ ከሀገር ከወጣው 16 ሀመት ሆነኝ ግን ሳይ ብዙ ወጣት ይጦዛል

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana84915 жыл бұрын

    ዋውውው ልዪ ነው ዋው በረታ

  • @addis2653
    @addis26535 жыл бұрын

    ስንት አይነት ስራ ነው በአንድ ዘፈን ውስጥ ይገርማል

  • @FMLOVE-zi6vp

    @FMLOVE-zi6vp

    5 жыл бұрын

    እኔም አጅቦኛል አንድ ሆኖ ብዙ ነው

  • @jemalsulimane7387

    @jemalsulimane7387

    5 жыл бұрын

    የኤልያስ መልካ ውጤት ነው

  • @rozasolomon271
    @rozasolomon2715 жыл бұрын

    Wowww yamral yamral.yaze engdeheeee demo neeeeee neeee akale nneeee ❤💛💚👌

  • @mahletwedaj4889
    @mahletwedaj48895 жыл бұрын

    Amargnak Dmtsik hul negerk betaaam new miyamrew good job leule😊❤️

  • @mekdestesemma5065
    @mekdestesemma50655 жыл бұрын

    I love this song lehulachen 1denya 😍 ❤❤❤💃💃💃

  • @sifantube7752
    @sifantube77525 жыл бұрын

    WOWWW very very nice 💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹A bewuti fuul (albem) 🤩😘

  • @ET-cw8ro

    @ET-cw8ro

    5 жыл бұрын

    google istory, ‼️bewuti fuul ‼️ 😢😢🙊🙈🙉🐵 Who forced you to speak english?? Speak in your own language ካካካካካካካ beautiful

  • @tianastyle2139
    @tianastyle21395 жыл бұрын

    It's not completely live show how ever it's amazing.

  • @user-vm1kf8oc5k
    @user-vm1kf8oc5k5 жыл бұрын

    Wowwwww nwe berta

  • @abyssiniatube7908
    @abyssiniatube79084 жыл бұрын

    የሚገርም ስራ ነው

  • @user-rd8if5ul3n
    @user-rd8if5ul3n5 жыл бұрын

    I can’t wait...🙉🙊😘😘

  • @kasahunmekwria4434
    @kasahunmekwria44345 жыл бұрын

    Wow nice God blessed u we love u

  • @user-zv6uy4pd4j
    @user-zv6uy4pd4j5 жыл бұрын

    ልዑሌ መሳጭ ነው በርታ የአለበመክ ስም እሚገርም አገላለፅ ነው

  • @tensaymelash9444
    @tensaymelash94445 жыл бұрын

    waw egziyabhar yebarkh btleye yesat esat yemilewn lemsmat guagucha alehu

  • @sofiyaoumer4763
    @sofiyaoumer47635 жыл бұрын

    አንደኛ ነህ ሁለነገርህ ቆንጆ ነው

  • @rahelkidanei8116
    @rahelkidanei81165 жыл бұрын

    Waw yelju bekat yamigerm naw yazefenu debab des yelal👍👌👌👍👍👍

  • @rahelayele48
    @rahelayele485 жыл бұрын

    Dope !!!!!! Love it. 😍😍

  • @besolettube6119
    @besolettube61195 жыл бұрын

    Wowww lyu new demtu

  • @user-je4ud2wp9s
    @user-je4ud2wp9s5 жыл бұрын

    Amazing vice good luck

  • @genetgermay7765
    @genetgermay77655 жыл бұрын

    Enda semeh leul nah 👌👌👌

  • @derejewedajo2385
    @derejewedajo23855 жыл бұрын

    Arif betam konjo sera newe good job buddy

  • @kidysiyoum8514
    @kidysiyoum85145 жыл бұрын

    ልኡሌ ዋው ዋው ዋው ደስ ይላል በርታልን😘😘😘😘😘😘

  • @ethiofunnyvideo4007
    @ethiofunnyvideo40075 жыл бұрын

    love it u r genius

  • @kedifeker1425
    @kedifeker14255 жыл бұрын

    ሰይፉ በቅርቡ የዳጊ ዳንኤል ሙዚቃ ሰምቸው በጣም ወድጀዋለሁ ብትጋብዘው ደስ ይለኛ አሪፍ ዘፈን ነው የሰራው በተለይ "ታየብሽ ቁጣ" የሚለውን በጣም ወድጀዋለሁ

  • @hanaasefa9969
    @hanaasefa99695 жыл бұрын

    ድምፅህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @promiseendale7626
    @promiseendale76265 жыл бұрын

    Wow betam yamerala 😍😍😍

  • @seadagebeye9365
    @seadagebeye93655 жыл бұрын

    ሰላምህን እግዛብሄርያብዛልህ

  • @eyobpac9473
    @eyobpac94733 жыл бұрын

    Leuel we love you !!!!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina4 жыл бұрын

    Wow mirt zefen kemirt Ethiopiawi!

  • @lidiyalidiya6427
    @lidiyalidiya64275 жыл бұрын

    እረ የት ነበርክ እስከዛሬ ጆራችን ሲያመን አሁን አመረ በጣም እናመሰግናለህ ሳዩህ ጀግና ነህ የኛ አደኛ ነህ በርታ ዋውውውውውወ በርታ በርታ እጎንህ ነን

  • @temhertbesufqad266
    @temhertbesufqad2665 жыл бұрын

    ልዪ ነው ዋው በረታ የኛ ቆንጆ

  • @linamussafa5031
    @linamussafa50315 жыл бұрын

    ጎበዝ በርታ አሪፍ ድምፅ ነው 👌🇪🇹

  • @yeabsiraelyias6383
    @yeabsiraelyias63835 жыл бұрын

    Seifu plz Abiye ahmed yekirblen!!

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot43325 жыл бұрын

    Yes I man ምርጥ ስራ ነው ❤️💛💚✌️

  • @habtam1846
    @habtam18465 жыл бұрын

    ዋውውው ብያለሁ ብርታ ወድም በጣም ትችላለህ

  • @asnimungusto5886
    @asnimungusto58865 жыл бұрын

    Wow

  • @yon963
    @yon9635 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ ነው በርታ

  • @yadamawachole557
    @yadamawachole5575 жыл бұрын

    ምርጥ ነህ ዋው

  • @user-mh6qr7zh6o
    @user-mh6qr7zh6o5 жыл бұрын

    ዋው ምሪጥ ሙዚቃ

  • @sususada4449
    @sususada44495 жыл бұрын

    Wow amazing 😍😘👌

  • @tenafker2538
    @tenafker25385 жыл бұрын

    Woww btam yameral demitu

  • @yoni4926
    @yoni49265 жыл бұрын

    ዋው ሚገርም ድምፅ

  • @selinatube2992

    @selinatube2992

    5 жыл бұрын

    Wow betam yamral

  • @ermikingo9295
    @ermikingo92955 жыл бұрын

    Betam betam betam betam wedjewalh

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke33205 жыл бұрын

    ምርጥ ነው.

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.62155 жыл бұрын

    Elias Melka !!!!!

  • @siketberhan6527

    @siketberhan6527

    4 жыл бұрын

    ኤልያስ በቃ ሁሌም ኤልያስ ነዉ፡፡ በጊዜ ሂደት የማይደበዝዝ ስራ ፈጠራ ባለቤት ነዉ፡፡

  • @user-py5ck7xp3i
    @user-py5ck7xp3i5 жыл бұрын

    ወይኔ እዮብን ታስታውሳለክ በርታ

  • @deeplisteningnature
    @deeplisteningnature5 жыл бұрын

    Nice job keep it up bro

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik30735 жыл бұрын

    Desiii telalk leuwel kmr bezu ngrh Attract yaregal gobez🙆‍♀️🤦‍♀️ 😜😉❤❤❤

  • @wudatesfye1255
    @wudatesfye12555 жыл бұрын

    Wowww .... ilove 't 💋💋💋👌

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu48925 жыл бұрын

    Good job

  • @Seni1286
    @Seni12865 жыл бұрын

    Wow best song

  • @tewodrostekle
    @tewodrostekle5 жыл бұрын

    የት ነበርክ እስከዛሬ

Келесі