ከተሰራ ከ7 አመታት በኃላ ለእይታ የበቃው ህጋዊ ጋብቻ ፊልም ...ተወዳጅዎቹ ግሩም ዘነበ ሳያት ደምሴ እና ሚካኤል ... የትወና ብቃታቸውን ያሳዩበት

Ойын-сауық

ከተሰራ ከ7 አመታት በኃላ ለእይታ የበቃው ህጋዊ ጋብቻ ፊልም ...ተወዳጅዎቹ ግሩም ዘነበ ሳያት ደምሴ እና ሚካኤል ... የትወና ብቃታቸውን ያሳዩበት
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 116

  • @mintuzewdie7904
    @mintuzewdie7904 Жыл бұрын

    ታሪኩ ባባ እና አለምሰግድ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ አርጉ የታላቹ

  • @dawityohanes6333

    @dawityohanes6333

    Жыл бұрын

    ለ4ኛ ጊዜ ሊቀርቡ ኧረ ወደዛ

  • @gfuyuuryuuj1946

    @gfuyuuryuuj1946

    Жыл бұрын

    አለምሰገድ ጀርመነወ ታሪኩመ አዮድምቃለመጠይቅ መቸመ የሚቀርቡ አይመስለኝም 😢😃😃😃

  • @hibstubelou9077

    @hibstubelou9077

    Жыл бұрын

    ዘፋኝ ሲሆኑ ይመጣሉ🙄

  • @sadamhussenruqya8899

    @sadamhussenruqya8899

    Жыл бұрын

    የምር የኔም ምኞት ነው ለምንድነው የጠፉ ቆይ

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    Жыл бұрын

    አለምሰገድ አገርውሰጥ የለም

  • @user-ti1jb6hh9q
    @user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын

    ሳያትዬ የሴት ተምሳሌት በጉጉት እንጠብቃለን ሚኪዬ ግሩም ❤😍

  • @wellotube2
    @wellotube2 Жыл бұрын

    ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ ያልታሰበ ደስታ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች√

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    ለመላው ኢትዮጵያያ እስከ በምሥራቅ ,በምእራብ, በስሜን,በደቡብ,ስላም ለኢትዮጵያ እምድር ሕዝብ በሙሉ!🙏🏾 🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын

    የሶስት ምርጦች ጥምረት ቆንጆ ፊልም እደሚሖን አልጠራጠርም መልካም እድል

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Жыл бұрын

    ኧረ ልቀቁት ሳያት ደምሴ ያለችብት ምንም ይሁን ምን እንየው የኔ ውድ ሳያት የኔ ቆጆ ናፈቅሽናል

  • @hananberhe485
    @hananberhe485 Жыл бұрын

    ልዑሌ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ስለ አንቺ ፊልም ቡሀላ ስክሪን ላይ አላየውህም ነበር

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c Жыл бұрын

    ሚኪ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብረህ ወንደሜ

  • @GetFit777
    @GetFit777 Жыл бұрын

    ምርጥ ደራሲ እና ተዋናዮች በተለይ ሳያት ያለችበት 😍

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 Жыл бұрын

    ሳያትዬ እንደው ሳይሽ ደስስ የሚለኝ ነገርስ 😍❤😍❤

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Жыл бұрын

    ሰይፉ የመጨረሻው ቀሚስም እኮ የልዑል ፊልም ነው እንዴት ምርጥ ፊልምና እውነተኛ ታሪክ ነው ዋናው ነገር ወንድሜ ይጽፋልም ዳይሬክት ያደርጋል እውቀቱ አነጋጋሪ ነው።

  • @mesetube6727
    @mesetube6727 Жыл бұрын

    ወድየ የሜባለው ልጅ ሰላችላይ ወይኔ ተመልጦ 😍😍😍😍

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 Жыл бұрын

    በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ታሪክ አለኝ መሰራት በፊልም ያለበት እባካችኡ እንገናኝ እና ልስጣችኡ ግን ዋና ተዋናይ ሳያት መሆን አለባት።

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 Жыл бұрын

    ሚኪ ይለያለክ እኮ አባቴ በርቱልኝ አሪፍ ስራ ነው good luck 👍

  • @user-sw2og2ft4m
    @user-sw2og2ft4m Жыл бұрын

    ወይኔ ስላንች ፊልም የሰራው ልጅ ድምፁ ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @taraia914
    @taraia914 Жыл бұрын

    I like your show Seifu. Today I don't get why you invited the writer and director of this movie. You didn't give him enough coverage to speak. We heard a lot about Miki. Ofcourse we love him

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Жыл бұрын

    ደስ ሲል ብቃቱን ማንም ይመሰክራል የኔ አንበሳ እውነትህን ይዘህ ሀዝብ ፊት ስለወጣህ ጌታን አመሰገንኩ።

  • @fetatube8165
    @fetatube8165 Жыл бұрын

    አዎ የእኔ ወንድም ጀግና ነው እውነትን ይዞ ተመልሷል አንደኛ!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @sisay7
    @sisay7 Жыл бұрын

    ሰይፉ....ፀሀፊ ና አዘጋጁ እያለ ለምን ነው ሚኪን ብቻ ? ማስተዋወቅ የነበረብህ ልዑልን ነበር

  • @nattymok9478
    @nattymok9478 Жыл бұрын

    ,ሳያት ደምሴ የመንፈስ አርቲስት ነሽ የኔ ዉዴ እንወድሻለን

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Жыл бұрын

    sayatye i can't wait my Queen 😘😘😘😊😊😊

  • @ccu3907
    @ccu3907 Жыл бұрын

    ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @weynatube21
    @weynatube21 Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገረራች ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @user-kl6cw6ns6o
    @user-kl6cw6ns6o Жыл бұрын

    እኔ እንደ ምን ልታዘዝ ተከታታ ድራማ የወደድሁት የለም ምኪ ይቀጥልልን ዛሬም ደጋግሜ እያየሁት ነው

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Жыл бұрын

    ሳያት ያለችበት መቼም ኣሪፍ ስራ ነው

  • @truworkazezew6064
    @truworkazezew6064 Жыл бұрын

    seifu please bring back leule and let him talk he's done alot for ethio film industry we want know more about him

  • @wisdomworkers1223
    @wisdomworkers1223 Жыл бұрын

    liul ena sayat mecheresachiw yimer. abronetachiw temechitognal. miki and girum ewdachiwalew ❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Жыл бұрын

    ሚኪዬ አክባሪክ አድናቂክ ነኝ ስላየውክ ደስ ብሎኛል 💝

  • @aproudethiopian.
    @aproudethiopian. Жыл бұрын

    ስዴት ላይ ላለነው በዩቲዩብ ይለቀቅልን የምትሉ የላችሁም ??

  • @abebayehugeta7947
    @abebayehugeta7947 Жыл бұрын

    ሚኪን ስወደው እኮ😍

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Жыл бұрын

    ሳያይ እናናዬ ትዝ ትለኛለች

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Жыл бұрын

    ድንቅ ልጅ ናት ሳያት

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Жыл бұрын

    fantastic information! 💪

  • @emiye5930
    @emiye5930 Жыл бұрын

    ሳያትና ቴዲን ግን ለምድነው ማታቀርባቸው😊

  • @tiyobistazergaw8018

    @tiyobistazergaw8018

    Жыл бұрын

    ሁቱም ከሰይፉ ፀብ ናቸው ሁለቱም ለመደነቅ እንጂ

  • @Sassy387
    @Sassy387 Жыл бұрын

    "Read"... Most important message for this generation.

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s Жыл бұрын

    ለምን ሳያት አልቀረበችም ???

  • @strong1220
    @strong1220 Жыл бұрын

    በአቶ አሊ ቢራ ሞት በጣም አዝነናል ነብስ ይማር

  • @emmaemma1250

    @emmaemma1250

    Жыл бұрын

    ሞተ እንዴ

  • @user-lo8he8lv8e

    @user-lo8he8lv8e

    Жыл бұрын

    ሞተ እንዴ

  • @strong1220

    @strong1220

    Жыл бұрын

    @@user-lo8he8lv8e አው ውዴ

  • @solisoli5968
    @solisoli5968 Жыл бұрын

    ወይኔ ምን ሆኖ ነው የተመልጠው

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 Жыл бұрын

    Eski entebikalen filmun ye 3tachun...All the best 👌 👍🏻

  • @binaini2553
    @binaini2553 Жыл бұрын

    ልዑሌ አባቴ bili my big bro,,i know ደግሜ እደማይ

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Жыл бұрын

    ወንድዬ መቼም አንድ ፊልም ሰርተህ ጠፋህብን ለነገሩ 10የማይረባ ፊልም ከሰሩ አንተ አንድ ፊልም ሰርተህ እስከ ዛሬ ጭንቅላታችን ተቆጣጥረኸዋል

  • @ishitube2877
    @ishitube2877 Жыл бұрын

    እኔ ምንም ይሁን ሳያት ደምሴ ያለችበትን ፊልም ሳይታይ ያጓጓኛል ስትችልበት እኮ

  • @Mahi-xl5mm
    @Mahi-xl5mm Жыл бұрын

    Sayu great actress

  • @30lifeafterthirty38
    @30lifeafterthirty38 Жыл бұрын

    ስላንቺ ላይ ጅል ሆኖ ሚሰራው ልጅ በጣም ተቀየረ 😮

  • @nattymok9478
    @nattymok9478 Жыл бұрын

    My big artist sayat demse i love you ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Жыл бұрын

    እረ ለኛው ለስደተኞቹ በዮቱብ ይለቀቅልን

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Жыл бұрын

    ወይኔ ስለ አንቺ ላይ ጋጋ በጥፊ ብሎ ቱቦ ውስጥ የከተተው ነው ?

  • @edenwondese1145
    @edenwondese1145 Жыл бұрын

    Sayat 🥰🥰🥰

  • @ziye1715
    @ziye1715 Жыл бұрын

    We still call in our gorup (gadena) because slanci film. I'm so sure it will be best.

  • @mesudnesru6651
    @mesudnesru6651 Жыл бұрын

    Bezih Samint Film betam kasdesetugn filmoch Andu new beteley miki tichilaleh

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 Жыл бұрын

    ሳትወድ አፍ ያስከፍታል ታምሬ ቆንጅየ ፕሮፈርማንሰ ነው

  • @fiyametaeshete5535
    @fiyametaeshete5535 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 Жыл бұрын

    ሚኪዬ ❤️

  • @myethiopiamine6815
    @myethiopiamine6815 Жыл бұрын

    I dare you to interview sayat demisse & teddy Afro!!! Do it and we will be surprised 😊

  • @mekdestesema9250
    @mekdestesema9250 Жыл бұрын

    😍😍

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Жыл бұрын

    Tawaqi yefilm balemuyawch yalubet slehone yefilmu tariku yewedeq bihon enkoan letemelkach endiweded adrgew yaqerbutal!!!!!

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Жыл бұрын

    Sayat kalechibet ayalew❤

  • @abduadu5514
    @abduadu5514 Жыл бұрын

    ሳያትን ለምድነው ማታቀርባት?????????

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 Жыл бұрын

    💚💛❤️🎉🎉🎉

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 Жыл бұрын

    Gbu Sefusha

  • @abieyob9865
    @abieyob9865 Жыл бұрын

    እረ ጏጏው.....አረ ሳያት 😘😘😘😘😘😘

  • @user-ye8zo4bn2e
    @user-ye8zo4bn2e Жыл бұрын

    ኧረ በፈጠረህ ሰይፉ ተው ታሪኩ ብርሀኑ ባባ ወይም አለም ሰገድን አቅርብልን🙏

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Жыл бұрын

    ሚኪ ከልብ አርቲስት #much respect

  • @kkmm7807
    @kkmm7807 Жыл бұрын

    Mrtoch ❤️besak

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Жыл бұрын

    ሚኪ ጀግና ነሕ PSG

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 Жыл бұрын

    ሰይፍ ግን መቼ ነው የሚያረጀውና የሚለወጠው

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ ማዲንጎ ከሞተ ጀምሮ ጠቆር ያለ ሱፍነው እምትለብሰው ማዲዬ 40 ቀን ሆነው ነፍሱን ይማርና እናም የፈለከውን በነፃነት ልበስ ነጭ ጥቁር በመልበስ እሱን አንመልሰውም አተም እድሜና ጤና ይስጥህ እወድሀለን

  • @toutoube3156
    @toutoube3156 Жыл бұрын

    ስላም ለአገራችን በተረፋሴፉ ፈንታው በልጅችህ ስም ነቢል ኑር ይቅርብልን ።

  • @aliseaid
    @aliseaid Жыл бұрын

    3 btam mewidachew artisroch wow miki andegna

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Жыл бұрын

    ቶሎ ይለቀቅልን

  • @hanlove412
    @hanlove412 Жыл бұрын

    ከተሰራ 7አመት ይገርማል ሳያት አልተቀየረችም 🙂🙄😀

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Жыл бұрын

    ደስ ብሎኛል ስትል እራሱ በጣም ፈርተሀል 😂

  • @abiya4813
    @abiya4813 Жыл бұрын

    ለምን 7 አመት ቆየ? ሠያ እንዴት አልጠየቀም ?

  • @user-yp9nv9bl2l
    @user-yp9nv9bl2l Жыл бұрын

    እንዴ ወንድዬ ኧረ ወደ ተውኔት ተመለስ ጅግና ተዋናይ እኮ ነህ

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Жыл бұрын

    💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenedaniel627
    @helenedaniel627 Жыл бұрын

    Awo gn lemndnew tariku aychew alakm dehnanew gn

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 Жыл бұрын

    😂😂😂😂 መንፈሱ አልመጣም : ዛሬ እንረፍ 😂😂😂😂

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    አይተ ሰይፉ ፓለቲካን ፈሪ ስለሆነ ሁለተኛ እንዳታወራ።

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 Жыл бұрын

    Ere meky wed jeme debudbe bele enge

  • @blackandwhiteworld604
    @blackandwhiteworld604 Жыл бұрын

    አይ....እ...አዎ...። አዎ...እ...አይ...። የዛሬው ንግግር።

  • @kidisttedlagirma6401
    @kidisttedlagirma6401 Жыл бұрын

    So no one is remembering this very funny kid from slanchi😂😂😂😂😂

  • @menzel2695

    @menzel2695

    Жыл бұрын

    Awo gene tekeyere

  • @blatob8799
    @blatob8799 Жыл бұрын

    ሚካኤል ታምሬ የጎጆ ብሪጅ አባሳደር ነህ እናም ቤቱን እጣ አውጡ በየሶስት ወሩ እጣ ይወጣል ብላችሁ ነበር ግን ከተመዘገብን 6 ወር ሆነን ምንም ነገር የለም ስለዝህ እስቡበት የድሀውን ልብ አታጠልጥሉ ገዘባችን እየከፈልነው

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Жыл бұрын

    በስንት ተመዘገባቹ

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj Жыл бұрын

    gobz neh zergnt atwikm ante

  • @jossytamrat6049
    @jossytamrat6049 Жыл бұрын

    ማምፔ???😂😂😂ማሜ እንዳትል

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 Жыл бұрын

    ሰይፍ እሚመክርህ ሰው የለም እንዴ አረ እባክህ እራስን መሆን ክብር ነው ስትናገር የውጪ ሀገሮችን ለምሰል እምታሳየው ባህሪ ቃላት አመራረጥህ እንዲሁም ሰውነትህን ስታወላግድ አንገትህ ከሰውነትህ ይቀበራል። እባክህ እራስህን ሁን።

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Жыл бұрын

    ሰይፍሻ ጋሽ መሀሙድን አቅርብልን

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын

    ሚኪ የሚባለው ሰውየ አማራን ሲሳደብ ሰምቸው ተገረምኩ ፓለቲከኛም ነው ከዛ ወዲህ 😷

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 Жыл бұрын

    የፍችው ልቀቁብ ክፍል ሁለት ብላችሁ

  • @temesgenfeyssa2013
    @temesgenfeyssa2013 Жыл бұрын

    ምነው ይሄ እንግሊዝኛ ቃላት ጥንቅር ብሎ ቢቀር boldness አላለም?baldness መሰለኝ ነገርየው ።

  • @blenfikade9303
    @blenfikade9303 Жыл бұрын

    ዳግም ስላንቺ ኡኡኡኡኡ

  • @abuyahya3142
    @abuyahya3142 Жыл бұрын

    ሳያት ካለችበት መረቅ ነው

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Жыл бұрын

    ወይ ኢትዮጵያዉያን ግሩም ዘነበን አታቁትም አይደል አይ አለመታደልላችሁ ከእዉቀት እኮ ነፃ ነ ን 😆😆😆😆

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    Жыл бұрын

    ማለት

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 Жыл бұрын

    አርጅትዋል ኮ ልጁ

  • @hananm1530
    @hananm1530 Жыл бұрын

    ወኔ ያ ልጅ ነው ቱ ፀጉር ግን ባዳ ነው

  • @omg7745
    @omg7745 Жыл бұрын

    አንድ አይነት ጋንጃ ነው እንዴ የሳባችውት

  • @user-sy5ey4zs4g
    @user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын

    አደራ ሰርቃችሁ ፖስቱልን🤣😂🤣 ሌቦችዬ እንወዳችኃለን

  • @user-yz5rs1bp3q

    @user-yz5rs1bp3q

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኑኑኑኑኑ

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    Жыл бұрын

    የሰው ድካም በከቱ ቢቀር ምን ያደርግልሻል 🤷‍♀️🤷‍♀️ እእ

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 Жыл бұрын

    ወሬ

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 Жыл бұрын

    ወይኔ ስላንቺ የሰራውልጅ ትልቅ ሰው ሆነ' ሁሌም ነበር እውነት እማስበው

  • @ccu3907
    @ccu3907 Жыл бұрын

    ሰይፉ የምትሰራው ስራ ሁሉ በጣም ጥሩ ሥራ ነው

Келесі