👉ሰዎች ንግግራችንን እንዲወዱት | How to improve speaking skill

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZread @kirubelahadu
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 174

  • @user-cg7bn3nr5r
    @user-cg7bn3nr5r2 ай бұрын

    ኪራየ እናመሰግናለን አንተ የገባህን ያወከዉን ነገረ ለኛ የምትናገርበት የምትገልጽበት የምታስረዳበት መንገድ ምሳሌዎች ብቻ በጣም ነዉ የሚያስገርሙኝ ግልጽ ናቸዉ ሁሉም ሰው የሚረዳዉ ነዉ እና ለዛሬዉም እርስ አንተ ራስህ ምሳሌ ነህ ብየ አምናለዉ ❤❤❤❤ለኛ ኑርልን ያኑርህ እሽ

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    2 ай бұрын

    Thank you🙏🙏🙏

  • @linamia53

    @linamia53

    2 ай бұрын

    😮😮😮😅😮😮😮😊þ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮uf😊t😅😅😅😮😮😮 8:06 😮😮😮😮😅😮gt😮g😮g😮f😮f😅😮😮😮g😮😅😅😮😮😮😮😮😅😅😮😮😮😮😮😮😮ÿ😮😮t😮😅you 😊tyg😮😮 10:36 😅😮😮😅😅 11:05 😅😅😅 11:07 11:07 😅 11:11 11:15 😮 11:33 😅😮😮

  • @TameneGospelSongs-ly2rp

    @TameneGospelSongs-ly2rp

    Ай бұрын

    223😮​@@kirubelahadu

  • @TameneGospelSongs-ly2rp

    @TameneGospelSongs-ly2rp

    Ай бұрын

    223​@@kirubelahadu

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi23862 ай бұрын

    ምን አለ ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢረዱት ወይ ዉስጤ ነህ ,,,እናመሰግናለን በርታልን ወንድሜ❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy1872 ай бұрын

    እውነት እኔ በጣም እምፈልገው ነገር ነበር ውስጤ ብዙ እምናገረው ነገር እያለ ሳዎራው ይቀልብኛል በጣም እናዴዳለሁ ትንሽ በፅሁፍ ይሻለኛል።እናመሰግናለን ኪራ

  • @user-ed5qb7ei5c

    @user-ed5qb7ei5c

    2 ай бұрын

    ወላሂ እኔም ነኝ በጣም የተቸገርኩበቸየት ጉዳይ ነው ሀቂቃ.

  • @Jabez4087
    @Jabez40872 ай бұрын

    አመስግናለሁ እግዚአብሔር ይጨምልህ በጣም ተጠቅሚያለሁ ብዙ ጊዜ ሀሳቦቼን ለመግለጥ ይከብደኝ ነበር አሁን ግን ለምን እንደሆነ ተመልሶልኛል ❤🙏

  • @maliko193
    @maliko1939 күн бұрын

    ማንበብ(observation ) Story tellig የምር መሆን አለበት(Energy impacts) ሀሳብን መፃፍ መፃፍ tanxs 🥰🥰🥰

  • @genetalazar2457
    @genetalazar245729 күн бұрын

    ሁሌም የምታነሳው ሀሳብ ይገዛኛል እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @anwarseid3505
    @anwarseid35052 ай бұрын

    '' መፃፍ መናገር ነው'',👌👌👌

  • @user-kr1wc6kk8g
    @user-kr1wc6kk8g23 күн бұрын

    the youngest who give essential advice for the change of life.

  • @MisganaLombamo
    @MisganaLombamo22 күн бұрын

    I have no words I have to mention that i used to write sometimes but i never knew’ it’s that important to be good speaker or convince Thank you so much 😊 Amesaginalew kirub

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66709 күн бұрын

    ተምሬበታለሁ ምርጥ እይታ አለህ❤💕❤💕💚💛❤🙏

  • @genetassefa6107
    @genetassefa61072 ай бұрын

    welcome, I always thank you for the advice you give us🙏

  • @user-cg9pe7vz6w
    @user-cg9pe7vz6wАй бұрын

    በእውነት የተቸገርኩበትን ነገር በአተ ውስጥ ስላገኘሁ አመሠግንሀለሁ።የመናገር ክህሎቴን ለማዳበር ምን አይነት መፀሀፍ ማንበብ አለብኝ ?

  • @Hgfy187
    @Hgfy1872 ай бұрын

    ትንሽ ነገር አውርተህ ብዙ ነገር ውስጥ ላይ እምታስቀር በርታልን

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe34032 ай бұрын

    ዋው በጣም ኣመስግንሃለው ወንድሜ..ያሰብኩትን ነገር መናገር እፈልግና መናገር ስጀምር መሃል ላይ ሃሳቡን ይጠፋብኝ ነበረ ኣሁን ግን እየፃፍኩት በዛላይ ኣእምሮዪን saive ይኣደረኩት እሄዳለው❤❤❤❤

  • @user-fl2no3uk1f
    @user-fl2no3uk1fАй бұрын

    ምርጥ ሀሳብ ነው ምታቀርበው ተባረክልን

  • @user-rb6ou4hq9p
    @user-rb6ou4hq9p2 ай бұрын

    ❤❤des tilaleh tebarek bizu videochin ayehu nigigrih des ylal contentochu mrt nachew mashallah berta kiraa❤❤

  • @tibebutesfaw157
    @tibebutesfaw15725 күн бұрын

    thank you you have motivated properly.

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet81992 ай бұрын

    Thank you for sharing, my brother 🙏 ❤❤❤❤

  • @user-hv9uf9fp6k
    @user-hv9uf9fp6k2 ай бұрын

    እናመሰግናለን በእውነት ትችላለህ

  • @alamayahutasfaye6785
    @alamayahutasfaye6785Ай бұрын

    ኪራ በጣም አመሰግናለው በጣም ፈልገው የነበረ ነገርየሰጠኸኝ ትልቅ ነገር ነው የሰጠኸኝ አመሰግናለው

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg2 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሣይህ በርታ ጎበዝ

  • @MadibaBeneberu
    @MadibaBeneberu16 күн бұрын

    Inspirationih arif new gin tinish tabezawaleh ....ine yantn nigigir semtewu yetefatu awukalehu gin tinsh ....antsarawi bitadergewu arif new ....

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki44492 ай бұрын

    እናመሰግናለን በርታ ወድማችን ምን አለ ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቢረዱት

  • @user-ik2ie3ul3f
    @user-ik2ie3ul3f2 ай бұрын

    Betam gobez thank you bro! 13:44

  • @EthioTutor82
    @EthioTutor82Ай бұрын

    Thank you very much for your Advice 🎉

  • @user-ds8nh4nr2y
    @user-ds8nh4nr2yАй бұрын

    እናመሰግናለን🙏

  • @mubareknurhussen3668
    @mubareknurhussen3668Ай бұрын

    so help full Thank you🙏

  • @user-lm8ng3rj2e
    @user-lm8ng3rj2eАй бұрын

    የቕንየልና ምቕርኻ ኹሉ ጠቓምን ሓቅን እዩ።።።❤❤

  • @millala7327
    @millala73272 ай бұрын

    አመሰግንሃለው የኔ ወንድም አንተ ስታስረዳ ይግባኛል በጣም ቀጣይ ደሞ ስለ ዝምተኛነት (ዝምታ )የተወሰነ ነገር ብታስረዳን ደሥ ይለኛል🙏

  • @WebNet-bg5hs

    @WebNet-bg5hs

    2 ай бұрын

    አወ ስለ ዝምታ ትንሽ ብትለን ጥሩ ጎኑ እና መጥፎ ጎኑን ብትነግረን እኔ ምን አልልም ንግግር የተወሠነ ሀሪፍ ነው ወላኪት የትዳር አጋሬ ከመናገገር አለመናገሩን ይመርጣል ዝምታ ያበዛያል በዚህ ወቅት እኔ ቅር ይለኛል ሀታ በቃ ለኔ ምንም ቦታ የለውም እስከምል ድረስ😢

  • @hewantaye2297
    @hewantaye2297Ай бұрын

    ሰላንተ ቃላት የለኝም በርታልን

  • @Yodahe50
    @Yodahe50Ай бұрын

    Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xz6xs2lw1j
    @user-xz6xs2lw1j7 күн бұрын

    Wow Alah Ythemrlh❤❤❤

  • @user-xq5kr7ti4c
    @user-xq5kr7ti4c2 ай бұрын

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @heratalem4902
    @heratalem4902Ай бұрын

    አንተ ብቻ ሁሌም አውራ ❤ለኔ ሁሌም ቀዳማዊ ነህ

  • @user-cc8ff9ky9k
    @user-cc8ff9ky9k2 ай бұрын

    Thank you very much keep it up!!

  • @user-ox8mj4mz3m
    @user-ox8mj4mz3m2 ай бұрын

    ኪራ አመሰግናለዉ በርታ 💪💪💪

  • @user-cl9hu8tj4x
    @user-cl9hu8tj4x2 ай бұрын

    Enamsgenalen wudmachn arif mekr new ktlebt🙏👍👍

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527Ай бұрын

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @seadaassen2826
    @seadaassen28262 ай бұрын

    Thank you

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6roАй бұрын

    ደስ ይላል ኪራዬ ❤❤❤

  • @TedrosPetros
    @TedrosPetros27 күн бұрын

    I don’t have any words to express your qualities!Thank you for your help and support!

  • @user-rh7xi2km3g
    @user-rh7xi2km3g2 ай бұрын

    Wede wodema tebarek

  • @myspirit_
    @myspirit_2 ай бұрын

    Thanks kira keep it up

  • @blessedman-ij3pj
    @blessedman-ij3pj2 ай бұрын

    thankes

  • @user-qq4xw5cn2p
    @user-qq4xw5cn2p2 ай бұрын

    ወንድሜ ፈጣሪ ጥበብህን ያብዛልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @staymotivated5409
    @staymotivated54092 ай бұрын

    ትላንት ለሰራ አዳማ መጥቼ አይቸህ ነበር በሩቅ ነበር እና በጣም ነዉ የማደንቅህ በርታልኝ ወዳጄ ቆንጆ Content ነዉ ምታዘጋጀው 👏👏👏👏

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    2 ай бұрын

    Thank you

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl2 ай бұрын

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @biruktesfaye8709
    @biruktesfaye87092 ай бұрын

    Enameseginalen

  • @GetinetDeresa
    @GetinetDeresaАй бұрын

    it is a good lesson

  • @Dizayner.dizayner.
    @Dizayner.dizayner.2 ай бұрын

    እናመሰግናለን🥰❤️

  • @Natis-tips
    @Natis-tips22 күн бұрын

    Well articulated

  • @mraman2520
    @mraman25202 ай бұрын

    bertalen brother

  • @masetewal6914
    @masetewal69142 ай бұрын

    እናመሰግናለን ኪራዬ ❤️

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid14452 ай бұрын

    ohh☺️ Thank so much ❤❤

  • @sosinayoni
    @sosinayoni2 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ & ጤና ይስጥህ በርታ

  • @faizaaidas4004
    @faizaaidas40042 ай бұрын

    Wow that's beautiful ❤❤😊😊

  • @user-sj3gi3yt7k
    @user-sj3gi3yt7kАй бұрын

    Thank you kruye

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv2 ай бұрын

    Weda wodema tebarek ❤❤❤🙏

  • @TT13453hg
    @TT13453hg2 ай бұрын

    ጥሩ ንግግር በርታ

  • @robelyimer5687
    @robelyimer56872 ай бұрын

    Am really proud that i learn from you brother. I was working on my self to improve my speech. Thanks again🙏

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    2 ай бұрын

    Thanks my bro 🙏🙏🙏

  • @Sayafinshing
    @Sayafinshing23 күн бұрын

    Arif mestahaf toqman bro

  • @SaronAmharaEthiopiafano
    @SaronAmharaEthiopiafano2 ай бұрын

    Thank you wude❤ fith le Amhara Hizb fith le sawudi liviya lalut Egypt le minoru Ethiopia awuy and le tegefu le taseru betachew le ferese Ethiopian be mulu fith😢😢😢

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t2 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @simbootewahidoo4018
    @simbootewahidoo40182 ай бұрын

    Thank you bro❤amsz❤

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube40872 ай бұрын

    Ekane. Salmey. Maxkey. Wadmchiney 😍❤️🙏

  • @girumassefa4361
    @girumassefa43612 ай бұрын

    betam thankyou

  • @user-mh1yc5vc5x
    @user-mh1yc5vc5x2 ай бұрын

    ኪራ መጣው ስራዬን ልጨርስና😍🙌ከልቤ እንዳዳምጥህ

  • @ethio_plus
    @ethio_plus2 ай бұрын

    Thanks Kira 😊

  • @heyrueilyas7408
    @heyrueilyas740816 күн бұрын

    Thank yiu

  • @endenatejigushamati7227
    @endenatejigushamati72272 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RihanaAbdulsemed
    @RihanaAbdulsemed25 күн бұрын

    Tnx

  • @Bereketbogale-yy5wh
    @Bereketbogale-yy5wh2 ай бұрын

    እኔ ይሄን ምክር ሰምቼ ተገረምኩኝ ሜንተሬም ነግሮኝ ነበር ድንቅ ምክር አክባሪህ ነኝ ፡፡

  • @mintesnotkochito1144
    @mintesnotkochito11442 ай бұрын

    Enamesegenalen

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias1822 ай бұрын

    Thanks ❤😊

  • @gebeyawgashuasmare3633
    @gebeyawgashuasmare363320 күн бұрын

    Wow

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK2 ай бұрын

    እውነት እኔ በጣም እምፈልገው ነገር ነው THANKS KIRA

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan53692 ай бұрын

    አመሰግናለው ብሮ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura99752 ай бұрын

    የንግግር ክህሎት ብትደግመው ጥሩ ነው።

  • @cell8316
    @cell83162 ай бұрын

    እንካን ደና መጣክ❤❤

  • @BettyLegese
    @BettyLegeseАй бұрын

    Enamsegenalen

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh2 ай бұрын

    ኪሩቤሌ ስለረዳሀኝ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ሼር አርገህልኛል ክበርልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmanseidEmanu-sc6kd
    @EmanseidEmanu-sc6kd2 ай бұрын

    ዋውውው biro በቃ ህወት ገብቶሀል በደንብ

  • @atakltitube-mb5lo
    @atakltitube-mb5loАй бұрын

    yes

  • @meskeremgululat7820
    @meskeremgululat78202 ай бұрын

    Asetway nek beziw ketl🥰

  • @abrhamteshome34
    @abrhamteshome342 ай бұрын

    በርታ

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4ofАй бұрын

    እንወድሀለን

  • @EthioComputerSchool
    @EthioComputerSchool2 ай бұрын

    ❤❤

  • @BaharAbduselam
    @BaharAbduselamАй бұрын

    ከምናነበው ውጪ ምናዳምጠው ነገር የመናገር ክህል ግብአት ሊሆን አይችልም ???

  • @Bekiasmat
    @BekiasmatАй бұрын

    amazing

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio3122 ай бұрын

    Of Coures❤❤❤

  • @yemariam7250
    @yemariam72502 ай бұрын

    ስኪ ኪራ ማህበራዊ ሒወቴ የተሳካ እና ንግግሬ አሪፊ እንዲሆን እፈል ጋለው so ማዳብርበት መፅሐፍ ተቁመኝ

  • @tayba1611
    @tayba161125 күн бұрын

    አልፅፍም ግን መፃፍ መናገር ነው ያልከው 👌

  • @mulumache7261
    @mulumache72612 ай бұрын

    Kuryee Yenye MAr bertalign

  • @abebudebiso1270
    @abebudebiso1270Ай бұрын

    ሀሳቦችህም የንግግር ዘዬህም interesting ነዉ❤

  • @mygifttube6703
    @mygifttube67032 ай бұрын

    ኪራ በውስጥ ባወራህ ደስ ይለኛል ትክክለኛ አካወንት ስጠኝ

  • @AbinetAyeleShoba
    @AbinetAyeleShoba26 күн бұрын

    Enem bexam feligaleq

  • @user-ps3vv8dn6s
    @user-ps3vv8dn6sАй бұрын

    jamar anbabi kemini lijamari

  • @user-ir9fn2ro9m
    @user-ir9fn2ro9m2 ай бұрын

    እባክህ ሳወራ ሀሳቤዝብርቅርቅይልብኛል፡ጤንነቴየተቃወሰይመስለለኛልመልስፃፍልኝ

  • @RabeyaSultan-sm7vt
    @RabeyaSultan-sm7vt2 ай бұрын

    1 ኛ ነኝ ዘሬ😂❤

  • @SaraSara-ob5dl

    @SaraSara-ob5dl

    2 ай бұрын

    😂😑

  • @user-bf8cp7zp1s

    @user-bf8cp7zp1s

    2 ай бұрын

    🎉🎉🎉ፍርክህብን ​@@SaraSara-ob5dl

  • @user-mq1si3tk7h
    @user-mq1si3tk7h2 ай бұрын

    Kiru ere sle fikr video sra

Келесі