ለምንድነው የማስበው የማይሳካልኝ?.... How to start a journey to success
In the video, I delved into the seven crucial steps detailed in Brian Tracy's book "Eat That Frog." These steps serve as a roadmap for success in various areas of life, providing actionable strategies and insights to help individuals navigate challenges, set goals, prioritize tasks, and ultimately achieve their desired outcomes. By following these steps diligently, viewers can cultivate habits and behaviors that lead to greater productivity, efficiency, and overall success, regardless of the direction they choose to pursue in life.
Пікірлер: 75
ከልብ እናመሠግናለን ኢ ወላህ አብዘሀኛወቻችን ሁሉም ነገር እያለን ውሣኔና ተግባር ነው ያስቸገረን 😢
በትክክል በጣም እናመሰግናለን !! ወድማችን እኛም ምክሩን የምንጠቀምበት ያድር እግዚአብሄር❤
አንተ ተለያለክ እደኔ ለውጥ ለራበው መዳኒት ነህ መማር ጀምሬ አልገባኝ ሲል አልችለም ብይ የተውኩትን እድመለስበት ረደተክኛል በተግባር አውለዋለው በጣም አመሰግንሃለሁ ኪራ❤❤❤❤❤
በትክክል ኪራዬ አመሰግናለዉ በረታ❤❤
ሠላምህ ዘመንህ ይባረክ ወድሜ ያተን ቃሎች በሠማሁ ቁጥር እደገና የተወለድሁ ይመሥለኛል በጣም አድናቂህነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሠብህ
ምርጥ 👍👍👍
ቪዶውን በጣም በጣም አታሣጥረው ኪራዬ በተረፍ በርታ ጄግና ነክ ❤❤❤🎉🎉
ትክክል
ስወድህ አንተ ልጅ መልእክት በጣም ነው የሚያድሰው❤❤❤❤
@sofiaimam3456
2 ай бұрын
እኔ እራሱ❤❤❤❤❤
Abini❤
እናመሠግናለን 🙏
እናመስግናለን
የአንተችሎታ፡በጣምየሚገረምነህ፡ፈጣሪያሠብከውን፡ያሣካልህ፡እናመሰግናለን
በጣም ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልን እኔ ወንድሜ ጥያቄ ብዙ ጊዜ አደርገዋለሁ ብዬ አስቤ አላደርገውም ምን ትመክረኛለህ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልን መልካም ነገር ሁሉ ያድልህ ፈጣሪ🎉🎉🎉🎉❤
If it is not on Paper, it is vapor
Thank you you’re the best 🎉
@kirubelahadu
2 ай бұрын
You're the best!
እናመሰግናን ሰለምሰጠን ትምርት
ተመሥገን ኣመታትን ብከስርም ወደራሴ ተመልሼ ነገየን እያስተኻኸልኩ ነው ከእግዝኣብሄር በታች
You have a good idea.....Appreciate you
ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ግን ሁሌም ትምህርቶችህን አዳምጣለሁ ሸር አደርጋለሁ እና በጣም አመሰግናለሁ ጎበዝ ሆኛለሁ ባንተ ምክር በርታ😊 እንወድሃለን☺
ዋንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏♥️♥️♥️
Thanks, Kiru ,
Kiruy enamsegn alen 🙏❤️❤️❤️
የምር የልቤን ነው እምታወራው ያለውት ስደት ነው በቅርብ አገር እገባለው እቅዴም ሀሳቤም ተግባሬም አንተ እደገለፅከው ነው ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ🎉
thanks everything
ኑርልን እናመሰግናለን በርታ❤
እናመሰግናለን
Wandime kirubel betam amesgnlwu ye Ewunet yebelt sel plane endeseb sel aderkegn tebark Ewunet Betam Amesgnlwu ❤
woow amizng
ገራሚ ነው ኪራ wow ❤️ግን ሁሌም የምለው time ይጨመር plz🙏🥰
በጣም ጎበዝ ነክ በርታ😘😘
Thank yoy❤
Wow amazing bro ❤❤❤
በትክክል እኔ የዛሬ 13 ዓማት በፊት ተማሪ እያለሁ ያአሰብኩት ወይም ያአቀድኩበት ቦታ ላይ ነው አሁን ያለሁት ሚገርመኝ ብዙ እንቅፋቶች ነበር ግን አንድም ቀን ሃሳቤን ቀይሬ አላውቅም :: እግዚአብሔር ይመስገን ከቀዱኩችው ብየ ዛሬ ይሳካልኛል ‼️
thanks as always, I appreciate your advice
@kirubelahadu
2 ай бұрын
My pleasure!
Thank you...Keep doing!
@kirubelahadu
2 ай бұрын
Thank you, I will
በትክክልልልልልል❤❤❤
እንካን ደና መጣክ❤❤❤
Kira its wounderful to listen you bro ..but plz remove the background sound!
✅✅✅✅
Thank you for sharing. This video is definitely for me 😢😅
eshi yene wudi nurelin kiru jagnachen
kira ❤❤❤❤❤❤❤
I don't know sometimes I am confused
ቤቴ መናፈሻ ፊለፊት ነው የሰራሁት ምን ብሳራ ያዋጣኛል ? አተ ሰፋ ያለ መረጃ አለህ ብየነው ካየህው እዳታልፈኚ
❤❤❤
👌🏻👌🏻
👍👍👍👍👍
❤❤🎉🎉😊
❤️❤️🥰🥰
kiraye jagnachen kebarilen
እኔማ 8አመት ሆነኝ ሁሌ በዜሮ እጀምራለሁ የተለወጠ ነገር የለም😢
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
በጣም ገምቢ ገምቢ ሃሳቦችን ስለሰጠኸን በእጅጉ አመሠግናለሁ! ሌሎች ጠቃሚ ሃሳቦችን ይዘህልን እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ! በርታልን!!።
የገረመኝ ኪሩየ ያልካቸው ሁሉም እኔጋ አሉ ራሴን እንድፈትሽ ነው ያደረከኝ ለካ አሪፍ መንገድ ላይ ነኝ 1 የሚሰማኝም ሁሉ እፅፋለሁኝ 2 የግዜ ገደብ አለኝ በማደርጋቸው ነገሮች ለዛም እየተሳኩሉኝ ነው ( ግን አጋጣሚ ያለኣግባብ የማወጣቸውን ነገሮች እንድናደድ ያደርገኛል ጥሩ ነው ምጥፋ አላቅም 3ተኛ/ሃገር ገብቼ ምን መስራት እንዳለብኝ ገና ብሩ ሳሊዝ ሰራውን አውጥቼ አውርጄ ፃፍኩት እንዳለ በዛ ዙርያ ደሞ እያጠናሁኝ ነው 🙏 ዋው የምር እኔ እንደቀላል ነገሮች ነበር የማያቸው ግን ለካ ዋው🙏 thanks kiru❤ እሼ የሚናገራት ነገር አለች የምትመቸኝ ( ባለህ ካልሰራክ ቢኖርህም አትሰራም) ወደ ተግባር መግባት ያልከውን👌
@neimaseid334
8 күн бұрын
ማሬ አካፍይኝ
@Eyou-pi2ie
7 күн бұрын
@@neimaseid334 ነይ የኔ ውድ ላአንቺ ያልሆነ ግን ከአንቺ አልበልጥም እንጂ
@neimaseid334
7 күн бұрын
@@Eyou-pi2ie ሀቢበቲይ
Background ኳ የሚለው ድምፅ ምንም ምቾት አልሰጠኝም Focus አርጌ መስማት አልቻልኩም
Makdu beki new keriwe fetari nw miysakawe
እኔ ግን አውቀወለው ግን መድረስ አልቸልኩም ደገቱን መውጠት በጠም እየተገለኝ ነው ግን ተስፈ አልቆርጥም እንሸአለህ እወጠወለው
ኪሩዬ ስሞትልህ ቴሌግራም ቁጥር ማግኘት እቺላለሁ?
@kirubelahadu
2 ай бұрын
0948486063
ይህ ሁላ ሰው እያየው ግን ላይም አታረጉም ምን ችግር አለው ቁምነገር ለምያሰተምር ሰው ላይክና ሰብሰክራይብ ብታረጉ አይከፈልበት
የቸገርኝ መወሰን ነው. ትልቅ ፍርሀት አለብኝ እደት እደማልፈው እሱ ነው እየጎተተኝያለው ወደፊት እዳልራመድ. ድፍረት እዳገኝ ብየ ያላየሁት ቪድኦየለም ኢቱብ ላይ የሚገርመውነገር እኔ ግን አሁንም እደዛውነኝ. ኧረኡኡኡኡኡኡኡ
Kira enam xru you tuber mehon efelglaew lezam benetsa ante gar mexcha keante gar mesrat efelgalew adama akababi newari negn endat anten maggnet echlalew?
@Beki_Ayele
Ай бұрын
Yehone menged sxegn?
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤