ከሰባት በላይ የተለያዩ ስራዎችን እሰራለው |@DawitDreams | Ethiopia | brook news
Join us on the latest episode of our podcast as we delve into the fascinating world of a news reporter on TikTok, Brook News, who delivers breaking news stories on the popular social media platform TikTok.
In this episode, discover how he balances his roles as a news reporter and a teacher, providing unique insights into both professions. Brook discusses the challenges and rewards of building a presence on TikTok, from crafting engaging content to navigating the financial aspects of being a teacher.
This episode offers a captivating glimpse into the life of a modern-day storyteller.
Subscribe now for more intriguing conversations with individuals who are making a difference in their fields and beyond. Don't miss out on this insightful episode!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/DawitDreamsTelegram
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity
Пікірлер: 128
ይህን ዕንቁ ልጅ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ የምሪ እግዝአብሔሪ ዕዉቀት ይጨምሪልህ መሰረትህ በእግዝአብሔሪ ነዉና በሁሉም ነገሪ ላይ ጌታን ነዉ የምታስቀድመዉ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግና ነህ ወንድሜ እንደ አንተ አይነቱን ሙህር ያብዛልን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በትክክል እግዚአብሔር ታላቅ ነው በሁሉም ቦታ ተመስገን!!
በጣም የሚገርም ብቃት ነው ይህ ልጅ ድጋፍ ቢያገኝ ጥሩ ቦታ ይደርሳል ጠቅላላ እውቀቱን ሳላደንቅ አላልፍም
እግዚአብሔር አምላክ ያሰብከዉን ያስፈፅምህ ወድሜ 🙏🙏
Exemplary person, respect
የኔ ታርክና የቡሩክ 1ነው
ፈጣሪ እውቀት ይጨምርልህ ወንድሜ
ወጣት መሆን እንዳንተ ነዉ ብሩኬ ወላጆችህ አልሞቱም ሰማቸዉን የሚያስጠራ ልጅ ወልደዉ በዛላይ ትሁት መታደል ነዉ
በጣም የሚገርም ችሎታ ነዉ ያለህ አንድ ነገር ላይ ትክሩት ካደረግን መሸነፍ ይቻላል ወጣቱ ብሩክ በርታ።
በኢትዮጵያ ህይን ልጅ አንደኛ ብየዋለው!! ማጋነን አይሁንብኝ እንጅ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡ ይባረክህ።
በጣም የሚገርም ነው፡፡ ሰው የውስጡን የሚነካ ታሪክ ሲያገኝ ምንም ያህል ዋጋ መክፈል እንደሚችል ተማርኩበት፡፡ የአንድ ሰዓት በላይ ቪዲዮ ልክ እንደ 10 ደቂቃ ያህል ደጋግሜ አዳመጥኩት፡፡ በጣም ድንቅ እና አስተማሪ ሰው መርጣችኋል፡፡ ዴቭ እና አባሎቹ እጅግ እናመሰግናለን፡፡
Wise and talented man brooke respect🙏🙏
ጎበዝ በዚሁ ቀጥል ትምህርት እንደ መናኛ በተቆጠረበት ዘመን እንዳንተ ፈር ቀዳጅ መገኘቱ ተመሥገን ነው ❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወንድሜ በእውነት በጣም ጠንካራና ጎበዝ ነክ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
Am proud of you Bro 🥲🥲🥲🥲🥲🥲 የኔ ጀግና ከዚም በላይ ይገባሀል የኛ ኩራት 🥹🥹🥹🥹🥹
Amazing Interview and Highly Educative.
Brook news you're hero for knowledge and talented too my bro i appreciated dawit dreams interview so unique
wow. it so amazing bro. thank you. it is a big lesson for me.
Thank you for sharing Your story.
This interview is the most amazing! Thank you so much.
🎉🎉🎉🎉 በጣም ደስየሚል ታሪክነው🎉🎉🎉
Biruk wise and humble
Incredible talent! you shared with us the most powerful principles which turns us into the path of success! thank you Engineer
Great Brother go ahead
Go ahead bro i'm proud of you. Mr. Biruk
በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክ
You're good journalist.your voice 👏👏👏👏
wow !!! . . . Bro u are amazing
I RESPECT YOU BUDDY.amzing powerful knowledge.Lets keep motivate a young generation.
All in one so soon! God bless your future!❤
ጀግና ነህ ብሩክ
በጣም የሚደነቅ እንግዳ ነው። ጥሩ አቅም አለው
ብሩኬ ቅን ሰው በርታ..!
I am amazed for this youth, thanks to God!
Bravo great ideas❤❤❤ thank you
I proud of you brother ❤❤❤
ስለ ኩረጃ ያለክን ጥበብ አጨብጭቤልካው Bro(👏👏👏👏👏👏👏). Just other Teachers learn from him?
I love, love! this show . God bless you both!!❤❤
The best of the best!!!
ሚቀኛ ነወ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ አንተ ትሰደባለህ መረገም ነወ። አይዞህ ጎበዝ ጀግና ነህ።
በጣም አሪፍነው ።ግን ከየት ነው የምትፈለፍሏቸው???🙏🙏🙏
❤❤❤ genius boy keep it up
Thanks bro, it's true, very true ❤❤❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
WOO AMAZING. ❤
ጀግና ወጣት ነህ አቤት ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Brook long live too u❗ brother
መሠረቲን የሰራዉ በእግዚአብሔር ሰለሆነ ሁሌም አንደኛ አሸናፊ ነው❤❤❤❤❤❤❤
demtsu yamral betam gobez ena tenkara lej nw❤
Thank you my firend good idia
Great person
Nice and brilliant.
Wow you are wonderful 👍
ዳዊትን ያለማድነቅና ያለማመስገን አይቻልም! ምክንያቱም አቀራረቡ , አጠያየቁ ,ወዘተ ልዩ ነው!! መምህሩ እንግዳው የተለየ ችሎታ አለው ችሎታ በጥረት ይገኛል , ችሎታ በእግዚአብሔር ተሰጦ ይገኛል ሁለቱንም የሚታደሉት በጹአን ናቸው እናም እግዚአብሔር ጠብቆህ ለምትወዳት ሀገርህ የተሻለ ለመስራት ያበቃህ።
yene konjo, Egzaber yebelete kefita lay Yadirsihi.
በጣም ደሥ የሚል ልጂ❤❤
U are Brave
I subscribe Brook News
ጀግና ነህ
❤❤❤nice
ጎበዝ
አረ አትጀጃል ተው ........አወ አዉነት ነው ይሉናል ብዙ ለመስራት አሱበን ጉን ክስማቺንን ይሰብሩታል brook news forever
Hats OFF Sir 🫡
Stay away from negative peoples only only only follow your instincts.. Pray for those peoples so they know better. Love and teach them! You're great asset including your host! Tebarku❤❤❤
Biruk tileyaleh
good job
ገራሚ ልጅ ነው ድምፁ ደሞ ሲማርክ god blees you
Berta 💪❤
ውይይይይይ ሲያምር😊
አንታ ጎቦዝ ናህ ግን እግዚአብሔር ሳጥቶት ናው
ከእንግዳው መምህር የሚገርም እውነት የሆነ አባባል " ሁሉም ሰው ከባድን ነገር ይጀምርና በመሰላቸት ሳይጨርስ ያቆማል , ያቋርጣል! ትልቁና ቁምነገሩ ከትንሽ ነገር , ከቀላል ነገር ጀምሮ መጨረስ እጅግ ተገቢ ነው!!!
Plane 'A' 🔥
Really really i don't expected Bura how explain about your family and dreams This is the really history of bura B/c i know his my brother Thanks bura 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yehagere lij jagena❤❤😊
Well በብዛት አስተማሪ እና ወታደር የሚገባ ክብርና ደሞዝ የለውም እንደአለመታደል ሆኖ እጅግ በጣም ወሳኙ ስራ ነው በአለማችን ላይ ይቆጫል።።።
@mhsenailmhsenail2098
Ай бұрын
በጣም ግን ለምንድ ነው?
ጎበዝነህ ወድሜ የበላ እና የተማረ ወድቆ አይወድቅም
Gentle
👏👏👏👏👏👏👏
Wey enkuan gabezachut le tekekelegna merejah enamesegenalen
❤❤❤
ገራሚ ድምፅ ነው ያለህ ብሮ! አቤል ብርሃኑን ቦንሰህ አሳየን።
❤❤❤❤❤❤
👍👍❤❤❤
woooow
9,965ETB for a Lecturer have a Master's Degree.....too low
@tesfahunendalew
Ай бұрын
this is not the whole lecturer's salary. 9,547 ETB
Don't forget,Knowledge is power!
@ethiopia1896Adwa
Ай бұрын
God is power 🙏🏽 Knowledge is direction and choice to decide
Banatih dawit wondime Ustaz kalid kibrun interview lay aqirbilin banatih le hulum ...
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
❤🎉🎉🎉
Education isn't only way to success...
@Naol_Mosisa
Ай бұрын
even if it wasn't the only but it is The way of success
Yeteyakiw irgatana siknet, astewlo teyakinet+adamachinet des yilal
ተምሬበታለሁ!!!
🎉🎉🎉🎉🎉
Arif agelalets nw
😢
የ ድምጽ ቶን እንደት እንደምስብ ጀግ ና ነህ
አይ ኢንቨስት አሁን ባለንበት ሁኔታ ለ50 አመትም ስራ ፈጣሪ ፓለቲከኞች ይኖራሉ ብይ አላስብም መዝረፍ እንጂ 😢😢😢😢 ይቅርታ አለ መማሩን መደገፌ አይደለም 🙏
Gobez 🎉🎈🎈🎈🫡
Wond lij
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊