ጉረኛ ካስባለ....ጉረኛ ነን ....kira ahadu

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZread @kirubelahadu
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 105

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t4 ай бұрын

    😂😂😂ኪራ እኔ ሴት ነኝ ግን ጉረኛ ፣ጢባራም፣ኩራተኛ ይሉኛል ዬኔ እራስን መሆን፣መርጋጋት፣ወሬ አለመውደድ፣ጓደኛ አለማብዛት፣ሊያዩኝ ሚፈልጉት ቦታ አለመገኘት ጉረኛ ካስባለ አዎ ነኝ ❤❤❤

  • @mulumulu3683

    @mulumulu3683

    4 ай бұрын

    እኔም 😂😊

  • @user-qg5fz8yf8j

    @user-qg5fz8yf8j

    4 ай бұрын

    እኔም ባልዪ ሳይቀር ጢባራም ሲለኝ ነኝደ ላለሁ😊😂😂

  • @Nesihab

    @Nesihab

    3 ай бұрын

    Me to welahi😂😂😂

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho16214 ай бұрын

    ላይክ ሰብስክራብ አሳባቹን በመግለፅ እናበረታታው ይሄን ጀግና

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u4 ай бұрын

    ሰው በጣም ይጠላሀል እንደዛ ስትሆን ደርሶብኛል ሀሜት ቁጭ ብለው ሲያወሩኝ አልሰማም በማለቴና ያልሆነ ነገር ላይ አልስማማም በማለቴ ከዛ እሷኮ ሰው አትሰማም የሚባል ስም አለኝ ❤😅 ኪራ እንወድሀለን በርቱ

  • @user-uy8gj7ht2p

    @user-uy8gj7ht2p

    4 ай бұрын

    ሞግሸየ ብየሻለሁ እማናምንበትን እቢዮ😅

  • @mekiyamohamned915

    @mekiyamohamned915

    23 күн бұрын

    ዋዉ እኔንም የሉኛል ግን ማንነቴን እወደዋለሁ ወሬ አልወዲ ጓደኛ የለኝ ከዛስ ምን ብሉ ጡሩነዉ ትዕብተኛ ክፉ ይሉኛል ግን አደለሁም በቃወሬ አይመቸኝም እኔና ስልኬ ሶስተኛ ስራየ❤❤

  • @user-uy8gj7ht2p
    @user-uy8gj7ht2p4 ай бұрын

    እፉ የወድሜ ምስያ የልቤን ተናገርከውእኔ ህልሜ ትልቅ ነው ብዙ መሠናክሎች ያጋጥሙኛል ስለስኬቴጅ ፈተናየ አይሠብረኝም አልሠበርም ዛሬም እችላለሁ ይሄ ቀላል ነው ስል ጉራ ነው እሚመስላቸው ይመኑኝ ስል የሠሙኝን ሆኘ አሣያቸው አለሁ ያኔ በሚያግባባን ቆዋቆዋ እናወራለን

  • @MimiMimi-jr3dw
    @MimiMimi-jr3dw4 ай бұрын

    እውነት ነው ህልም እውን ይሆናል እኔ ምስክር ነኝ የተመኘሁትን ሁሉ ፈጣሪ ሰቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma97634 ай бұрын

    በጣም ነዉ የምወድህ በርታ የምር በደንብ ነዉ ካንተ እየተማርኩ ያለዉት አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @temeryoutube5632
    @temeryoutube56324 ай бұрын

    ትክክክል ወድም አሏህ ይጠብቅክ አድናቂህ Tነኝ

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz4 ай бұрын

    እናመሠግናለን ወድም ጥሩ ትምህርትነው በርታ❤❤❤❤❤

  • @rrtt4781
    @rrtt47814 ай бұрын

    እውነት ልጅ ፍቅር

  • @biruktesfahunbts1894
    @biruktesfahunbts18944 ай бұрын

    tebarek berta betam dess yeml new...

  • @SebeneMaryam-br1yc
    @SebeneMaryam-br1yc4 ай бұрын

    ወይይይ አንተ ለጅ ምርጥ እኮነክ

  • @user-hq2gw9rd9x
    @user-hq2gw9rd9xКүн бұрын

    ኪራየ በጣም ነው እምወድህ እሚገርም ንገግር ኑርልኝ❤❤❤

  • @burteethio4583
    @burteethio45834 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ነው የምር ❤

  • @user-zh7zb4zv2p
    @user-zh7zb4zv2p4 ай бұрын

    Thumbnailuu Kerayee 😂😂😂👌

  • @hermibekele3859
    @hermibekele38594 ай бұрын

    ኪራዬ!ይመች!🤙በጣም አሰተማሪ የሆነ ዝግጅት ነበር።አስተማሪ ልትሆን እንደምትችል ግምቱ ነበረን።አነጋገርህ የአስተማሪ አክሰንት ነው።በመሆንህ ደስኛ ነኝ!ም/ክቱም መምህራኖቼን በጣም አከብርና እወዳቸው ነበር። ከቤተሰቦቼ ቀጥሎ መካሪዬና ለህይወቴ መቃናት ትልቅ አስተዋፆ ስለነበራቸው ልባዊ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።ኪራዬ!ስታወራ ወደ ተመልካች ፊትህን አዙር!በደንብ እንዲሰማን ድምፅ ማጉያውን በመጠኑ ወደራስህ አስጠጋው። ፍቃድህ ከሆነ ደግሞ ስልክ ቁ.......ኪራዬ!በጣም ብዙ አድማጭና ተከታይ ነው ያለህ በርታልኝ! 🦁🦁🦁🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖በዚህ ዘመን መካሪ አያሳጣን!አሜን!🙏ሔርሚ በቀለ!

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    Thank u hermi, telegram lay @Kira19c

  • @eminettadele6880
    @eminettadele68804 ай бұрын

    Abo yimechik....scholarship endet memulat endeminichil lejemari mokariwoch video bitiseralin des yilegnal....beterefe asitesasebik yimechegnal...lekas guregna negn....bravo.

  • @yeshibiratu6484
    @yeshibiratu64844 ай бұрын

    Ymech bro anekakahegn🎉

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk4 ай бұрын

    ቅን (ኪሩ) መልካምነትህ ስወደው❤❤❤❤

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2qАй бұрын

    Wow dess yemil tmhret newu berta Kiraye❤❤❤

  • @user-oi7qt2br1t
    @user-oi7qt2br1t4 ай бұрын

    Betam tkkl kira gn yelefa hulu aylefletm

  • @meklitdaniel2999
    @meklitdaniel29994 ай бұрын

    1Enken enkuan malawetalet mrt nggr thank u kiru

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m4 ай бұрын

    Tebet Wedeqeten Taseketelalech! Tehetena Keberen 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @bebibast1
    @bebibast14 ай бұрын

    Much more respect bro

  • @ayidaabubeker4073
    @ayidaabubeker40734 ай бұрын

    May God protect from evil eyes ❤❤ I love your advice❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea23504 ай бұрын

    እውነት ነው እናመሠግናለን ኪራ

  • @user-vt1pt1jt9t
    @user-vt1pt1jt9t4 ай бұрын

    የምታዘጋጃቸውን ሲሚናር በአካል ለመካፈል እንዴት ነው አድራሻው ሰአቱ እንዴት እንደሆነ ብትነግረን

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv4 ай бұрын

    Be tikikil enamsegn alen weda❤❤❤🙏

  • @esetedemissew8151
    @esetedemissew81514 ай бұрын

    please please keep it up ur video is beyond useful and life changing advices to all of mankind. i wish i subscribe u more than once.

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    Thank u this means alot to me esete

  • @user-xy6wl8vl4q
    @user-xy6wl8vl4q3 ай бұрын

    ኩራተኛ ይሉኛል ለኔም 😅

  • @user-vk3be9rs2m
    @user-vk3be9rs2m4 ай бұрын

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን❤

  • @AminaAbdellah-bj2ih
    @AminaAbdellah-bj2ih4 ай бұрын

    thank you bro we are bombastic 😂

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed36634 ай бұрын

    የወጣት ቅመም ነህ በርታ ጎበዝ ነህ‼️🍁 ግን የምር ባህሪህ ከእኔው ይመሳሰላል! ይመስለኛል የደም አይነትህ "O" ነው።😊

  • @sitoahmed
    @sitoahmed4 ай бұрын

    ወንድማችን ስወድክ❤❤

  • @burteethio4583
    @burteethio45834 ай бұрын

    ልክ ነህ ኪራዬ

  • @danielmoges9196
    @danielmoges91962 ай бұрын

    ላ ማስመሰል አይደለም ግን በተፈጥሮዬ እንደዚ ነኝ የሚሉኝን ብታይ

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6ro4 ай бұрын

    እኔም እባላለሁ ብዙ ጊዜ❤❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @aeemirates8138
    @aeemirates8138Ай бұрын

    እኔራሱ😂ሱሰኛነኚየምክሩሱስ😂😂

  • @masetewal6914
    @masetewal69144 ай бұрын

    ላይክ አድርጉለት ቤተሰብ ምርጥ ልጅ ነው ❤️

  • @BanduMekonen
    @BanduMekonen4 ай бұрын

    አዉ ነኝ የምር ቡዙ ሰዉ ይለኛል እኔም አዉቀዋለሁ

  • @user-jf4cg5ot9m
    @user-jf4cg5ot9m4 ай бұрын

    I'm also guregha 🙋‍♀️ kira

  • @nebiyata332
    @nebiyata3324 ай бұрын

    አቦ ይኼ ልጅ ከንግግር የምሰጠው ምሳሌ ሁሌ ይገርመኛል 😮😮😮 ይመች አባቴ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh4 ай бұрын

    ወይኔ ኪሩ የልጅነት ህልሜ ትልቅዬ ሳሎን ፈሻኝ መሆን ህልሜ ነው እኪሳካልኝ ማዳም ቤት አለው ግቤ ህልሜ እውን እስኪሆን

  • @foziyaetp3552

    @foziyaetp3552

    4 ай бұрын

    ምኞትሽን ፈጣረ ይሙላሌሽ

  • @hanikitawtilahun7305
    @hanikitawtilahun73054 ай бұрын

    ወይኔ አንተ ልጅ ምርጥየ ነህ እኮ

  • @habibagatahun559
    @habibagatahun5594 ай бұрын

    ❤❤takes

  • @zeee1852
    @zeee18524 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢አድኛ

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej85384 ай бұрын

    Kiray🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshyesh6652
    @yeshyesh66524 ай бұрын

    ኪራየ❤❤❤❤❤

  • @YadaniYadani-og5sn
    @YadaniYadani-og5sn4 ай бұрын

    Thanks

  • @ruhamaamele1774
    @ruhamaamele17744 ай бұрын

    wow 🎉

  • @NisreenJawhar
    @NisreenJawhar4 ай бұрын

    Wow techelalik

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx4 ай бұрын

    💪💪💪💪💪የኔ ውድ 😘😘😘 አይ አም ጉረኛ

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    😊 guregna nen

  • @AhmdNurt
    @AhmdNurtАй бұрын

    kiry

  • @user-qd8zu1jg2j
    @user-qd8zu1jg2j4 ай бұрын

    የት ሀገር

  • @user-uf4yt8ms4e
    @user-uf4yt8ms4e4 ай бұрын

    አላህ ይጨምርልህ

  • @HappyAirboat-wk5bs
    @HappyAirboat-wk5bs4 ай бұрын

    Berta jegnaw

  • @NisreenJawhar
    @NisreenJawhar4 ай бұрын

    Wow

  • @Abraha609
    @Abraha6094 ай бұрын

    እናጋ የማይቻለው አለመቻል እና ለራሴ የነገርኩትን መሬት ላይ አለማውረድ ነው እራሴን አከብረዋለሁ 😊😊😊😊 ኪራ አመሰግናለሁ

  • @tsigegrimay3379
    @tsigegrimay337924 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-bp1pf8hh5j
    @user-bp1pf8hh5j2 ай бұрын

    yemtawrabet mnged mtnagrachew ngroch heywet nachew des ylal bza lay balmahteb mhoneh video editor ena camera man ng sera kale alhu

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @mariyaamenu9004
    @mariyaamenu900427 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemedyoutube4803
    @zemedyoutube48034 ай бұрын

    እኔ ነኝ አንዷ ደህና ነገር እየፈለግሁ ግን አይሆንም አይቻልም በሚል ሀሳብ የታጠርኩ

  • @favibezabh439
    @favibezabh4394 ай бұрын

    Ya gurena teblalh

  • @Truth1.
    @Truth1.4 ай бұрын

    Abo timechegnaleh

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed96514 ай бұрын

    ኪራ ግዴለህም አንተ የኔ ባልነህ ❤

  • @user-vk3be9rs2m

    @user-vk3be9rs2m

    4 ай бұрын

    ሽማግሌ ላኪ ያችና ያች ብቻ ነው🤗

  • @ArsemaYetade

    @ArsemaYetade

    4 ай бұрын

    😂😂😂 yane nw taqadmashal hoo

  • @eshetubeyene9557

    @eshetubeyene9557

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂 ተይ ጉረኛ ሁኚ

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon71764 ай бұрын

    Ewunet new

  • @edenabera-kp2cp
    @edenabera-kp2cp4 ай бұрын

    Love you❤

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    🙏🙏🙏😊

  • @user-yh2es7wk6b
    @user-yh2es7wk6b4 ай бұрын

    እኔ እራሱ ጉረኛ ኩራተኛና ጢባራም ነበር ሚሉኝ እኔኮ ምክንያቱን ስጠይቃቸው በጣም ሚያስገርሙኝ ባለኝ ተብቃቅቼ እኖራለሁ ሲያዩኝ ደማቸው ነበር ሚፈላ ከነሱ መሀል አንዷ ቀስ በቀስ ቀርባ ስታየኝ በጣም ነበር የተገረመችው እና አንቺ ልዩ ሰው ነሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ከሚያሙሽና በጭፍን ከሚጠሉሽ ሰዎች መካከል ነበርኩ ነበር ያለችኝ😂

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu43493 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤜

  • @user-mc9qg4zu4b
    @user-mc9qg4zu4b4 ай бұрын

    💜👏😍🙏

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs4 ай бұрын

    ሴቶችም መሆን እችላለን ሣህ😊

  • @aschalewasefa8911
    @aschalewasefa89114 ай бұрын

    Edit ያረከው ከ Video በፊት ነው እንዴ😮

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    Why?😁

  • @user-pr9lx2kh2k
    @user-pr9lx2kh2k4 ай бұрын

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የዚህ ልጅ ሱሰኛ የሆንኩት?

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t4 ай бұрын

    የስራ አይድያ ያላችሁ በአሁኑ ስአት በ1ሚሊዮን 300,000 ምን ሊሰራ ይችላል?😊

  • @ethiopiancanhack3554

    @ethiopiancanhack3554

    4 ай бұрын

    Start learning forex

  • @user-bb9wr3sk8h

    @user-bb9wr3sk8h

    4 ай бұрын

    ታነቅበት😂

  • @user-mr9dk3qo7s

    @user-mr9dk3qo7s

    4 ай бұрын

    Zara meshanit lmn atmokrim Speak gezibetna

  • @user-ot8jg3hs6b

    @user-ot8jg3hs6b

    4 ай бұрын

    እዬን ኮሜንት በዚህ ቻናል ላይ ከዚህ በፊት አይቼዋለው እኔ ግን ሳስብሽ ብሩ ሳይሆን በወረቀት ለይ ጽፈሽው ቁጥሩ ብቻ ነው 😅😅😅😅

  • @user-kx2zm3sv2t

    @user-kx2zm3sv2t

    4 ай бұрын

    @@user-ot8jg3hs6b ጌታን የምሬን ነዉ 😁😁

  • @user-bx3ce4ub9e
    @user-bx3ce4ub9eАй бұрын

    Ymerkato wdemekin agenagngn ayteykem akalew gn ysra flagote ledfagn new gen efralew

  • @ZeyetMarjan-wj2lh
    @ZeyetMarjan-wj2lh4 ай бұрын

    አሁን እኔ አተን ለማግባት እየተመኘሁ ነዉ ይሳካልኛል

  • @kirubelahadu

    @kirubelahadu

    4 ай бұрын

    😁 man yakal

  • @jerryheavenly7437
    @jerryheavenly74374 ай бұрын

    ሚስትህ ታድላ