ሰላም ለኪ እያለ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Пікірлер: 40

  • @abrehamhaile4976
    @abrehamhaile49767 ай бұрын

    በርቱልን አናንተ ከርሱ ጋር ስሩ እኛም አንሳማለን ለሌሌችም አናዳርሳለን በርቱ በርቱ

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema23787 ай бұрын

    😮😮ድንቅ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ዝማሬ የማንጠግበው ነው ምርጫችሁ ልዩ ነው በጣም አከብራችሃለው ቤተሰቦቼ በእውነት❤❤❤❤❤❤ ለዘማሪያኑ ሁሉ የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem275 ай бұрын

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!!♥️👏👏🥳🥳🎉🎉🔥🔥🥰🥰🩵🩷💜

  • @user-qx1ct7pw9o
    @user-qx1ct7pw9o6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @wand9630
    @wand96307 ай бұрын

    👌የናውቀውን ልክ እንደ አዲስ በተመስጦ ስንሰማው

  • @kxt-098
    @kxt-0987 ай бұрын

    ❤❤❤ እጹብ ነው ድንቅ ነው አንቺን የፈጠረ አንቺን በመውደዱ ሰውን አከበረ ዓለም ይባረካል በማኅፀንሽ ፍሬ ክብርሽን አልዘልቀው ዘርዝሬ ዘርዝሬ❤❤❤

  • @abrhamaynu6261

    @abrhamaynu6261

    6 ай бұрын

    የምስራቹን ቃል ምስጢር ተሸክሞ ገብርኤል ተላከ ሊያረጋጋት ቀድሞ እርጋታ ተሞልታ እርጋታ ተሞልታ ነገሩን መርምራ የመልዓኩን ብስራት ሰማችው በተራ🥰🥰🥰🥰..

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @182960la
    @182960la6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል🎉

  • @GenetYosef
    @GenetYosef7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @natiwondi1641
    @natiwondi16417 ай бұрын

    ስለ እውነት ጠዋት ወደ ስራ ከመሔዴ በፊት መዝሙራቶችን ሳላዳምጥ ወጥቼ አላቅም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረድኤተ እግዚአብሔር አየለየን❤🎉

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi7 ай бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @RedietasfawMaku-ox5ec
    @RedietasfawMaku-ox5ec7 ай бұрын

    💚💛❤ እንኩዋን ለገናናዉ ብስራታዊዉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ 💚💛❤

  • @Newmenged
    @Newmenged6 ай бұрын

    ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ! በዚህ አስጨናቂ ሰዓት የመፅናኛ ዝማሬ ስላዘጋጃችሁልን እናመሰግናለን! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi38987 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን💝🌹🙏 ሰላም እለኪ ምልእይተ ፀጋ🌹💝

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛለችው በእውነት በዝ ቀጥሉት እንዲሁም ለጥምቀትም

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema50627 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7716 ай бұрын

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @vjgu7406
    @vjgu74067 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸🌾🌸ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል

  • @user-qn6ed5bz4j
    @user-qn6ed5bz4j7 ай бұрын

    Zimare Melaiktin Yasemalin

  • @user-kb1od3io4e
    @user-kb1od3io4e6 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @smarteth4342
    @smarteth43427 ай бұрын

    ደስ ሲል ❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat9387 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ነፍስን ሀሴት የሚሞላ መዝሙር ነው በአዛኝትዋ❤ በዚ ስሰማው ይበልጥ ፋቅሩ ጨመረብኝ ሰላም ለኪ ድንግል ወላዲተ አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarataye4822
    @sarataye48227 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💟💟✝️✝️

  • @selamethiopia8491
    @selamethiopia84917 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @MahiBirhanu-zb4lc
    @MahiBirhanu-zb4lc6 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰

  • @Abiye723
    @Abiye7237 ай бұрын

    Zmare meleaktn yasemaln .🙏🙏🙏 Dnk zmare new ❤

  • @Mahder368
    @Mahder3687 ай бұрын

    እልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera36677 ай бұрын

    Zimare melaktin yasemalin

  • @zewdneshgirma3611
    @zewdneshgirma36117 ай бұрын

    Zimare melak yasemalin ❤❤❤❤❤❤

  • @markosniguse1
    @markosniguse17 ай бұрын

    Zimare melaikt yasemalin

  • @brihanetadesse340
    @brihanetadesse3407 ай бұрын

    Edme ketna ystln Kal yelngm

  • @AbeAbe-re5ps
    @AbeAbe-re5ps7 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bezab4949
    @bezab49497 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @selamawitzewdu4341
    @selamawitzewdu43417 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tannouscell9544
    @tannouscell95447 ай бұрын

    እልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @elshadaybekele4733
    @elshadaybekele47337 ай бұрын

  • @yitbarekgmariam
    @yitbarekgmariam6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ!

Келесі