የጥበብ ሰዎች መጡ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙራት | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሰልጠኛ ተቋም ስቱዲዮ የተቀረጸ

Пікірлер: 54

  • @janderebaw_media
    @janderebaw_media6 ай бұрын

    የአእላፋት ዝማሬን ለመደገፍና እንደ ሰብአ ሰገል ሥጦታ በማበርከት ከልደቱ ምስጋና በረከት ለመሳተፍ ለምትፈልጉ:: donate.janderebaw.org/ ለሀገር ውስጥ ባንክ አካውንት CBE: 8261 BOA: 8261

  • @user-ey1in9wh2i
    @user-ey1in9wh2i6 ай бұрын

    እረ ወገን ይህን መዝሙር ወድጄዉ ልሞት ነዉ🥰🥰🥰🥰

  • @habtamualemu2485

    @habtamualemu2485

    6 ай бұрын

    me too specially after the event,

  • @flammable-ux1ow

    @flammable-ux1ow

    5 ай бұрын

    Betam

  • @Meklyt777

    @Meklyt777

    5 ай бұрын

    Same here ❤

  • @meronabebe7672

    @meronabebe7672

    5 ай бұрын

    Enes endet enedewededekut

  • @eleniwendemagene1060

    @eleniwendemagene1060

    4 ай бұрын

    Ene erasu

  • @meazadessie6801
    @meazadessie68016 ай бұрын

    የጥበብ ሰዎች መጡ ሰምተውት በዜና እያበራላቸው ኮከቡ እንደፋና እንዴት እንደምወደው ይሄን መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie55306 ай бұрын

    እምባዬ ይመጣል ስሰማው ❤ ፍቅሩ እንዴት ያለ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ደግ አምላክ

  • @AmanuelKing-qg5kc
    @AmanuelKing-qg5kc6 ай бұрын

    እንደ ሀሳብ ጊዜው አጭርም እየሆነ ስለመጣ የካሴት መዝሙሮች ቢካተቱ የጋራ ዝማሬ ስለሆነ ለማጥናት ለመያዝ ከበድም እያሉ ነው ።

  • @meazateshe407
    @meazateshe4076 ай бұрын

    እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብርኤል አደረሰን አደረሳችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤

  • @nuremoha6792
    @nuremoha67926 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ከዚህም በላይ ቅድስት ቤተክርስትያን ስርዓት የሚያስጠብቅ ትልቅ ማህበር እንደሚሆን ይታሰባል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Newmenged
    @Newmenged6 ай бұрын

    የጥበብ ሰዎች መጡ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ዝማሬ መላክት ያሰማልን!❤

  • @saraepherm7144
    @saraepherm71446 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለቀኑ ያድርሰን !!!!

  • @BurtuqalaBur
    @BurtuqalaBur6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d6 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🕊🕊🕊💐💐💐🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🕊👏🌷

  • @demekemekonen8580
    @demekemekonen85806 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን! መሰል መዝሙሮችን በዚህ ልክ እንድናስታውሳቸው እና እንድናመሰግንባቸው መዘጋጀቱ ያስደስታል!!

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu126 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ቆየት ያሉ መሰል ዝማሬዎች ዘመኑን በዋጀ መልኩ መዘጋጀታቸው ይበል የሚያሰኝ ነው እናመሰግናለን ብዙ እናተርፍበታለን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem274 ай бұрын

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!!♥️🥰👏🥳🎉💯🔥🩵🩷

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    የሚደንቀኝ መዝሙር ሐሴት የማደርግበት የጌታን ድንቅ ስራውን በግልፅ የማይበት መዝሙር❤:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Newmenged
    @Newmenged5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Medehaneyalem27

    @Medehaneyalem27

    4 ай бұрын

    amen! amen! amen!!🥰🥰

  • @YordiYordi-rw6sf
    @YordiYordi-rw6sfАй бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @user-zt3mk9pw3y
    @user-zt3mk9pw3y6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰመልን💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha59716 ай бұрын

    Glory to the Almighty God!!!

  • @Amenberuk-tn1md
    @Amenberuk-tn1md6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @aynalemmekonenn1086
    @aynalemmekonenn10866 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @zelalemdebebe5018
    @zelalemdebebe50186 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰመልን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r6 ай бұрын

    በዚህ የተዘመሩትን በሙሉ በፍላሽ በካሴት እንጠብቃለን በጣም አሪፍ መዝሙሮች ናቸው

  • @WinnerTubeEth
    @WinnerTubeEth6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @HelenAbebe-lw2tu
    @HelenAbebe-lw2tu4 ай бұрын

    Zmare melaektn yasemaln

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e6 ай бұрын

    ምእመናን መዝሙሩን ስትከፍቱት በላይኪ ጀመሩ አያስከፍልም ቭዩና ላይክ አልተመጣጠነም

  • @hellochichi5550

    @hellochichi5550

    6 ай бұрын

    ፩ ሰው ከአንድ ጊዜ በላይ ደጋግሞ ሊያየው ይችላል። የመዝሙር ልምምድ ስለሆነ..... ከአንድ ጊዜ በላይ Like ማድረግ ግን....how??😮

  • @yitbarekgmariam
    @yitbarekgmariam5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa16486 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @jenivajeniva435
    @jenivajeniva4356 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera36676 ай бұрын

    Zimare melaktin yasemalin

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @antensaylakew970
    @antensaylakew9706 ай бұрын

    🙏🙏🙏💚💛❤️ elelelele

  • @aklilubirhane2870
    @aklilubirhane28706 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt44876 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @kidusmolla8327
    @kidusmolla83276 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏 thumbnail ላይ ያለው ርዕስ ስህተት አለው

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen98535 ай бұрын

    👏👏👏🙏🙏🙏 Amen

  • @ednaabel4465
    @ednaabel44655 ай бұрын

    እልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfahundemewoz7
    @tesfahundemewoz75 ай бұрын

    ❤😊

  • @user-li3xt8cu7p
    @user-li3xt8cu7p6 ай бұрын

    እልልልልልልልልል 😮

  • @adaneshumet-wv6vl
    @adaneshumet-wv6vl5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdelawitDejene
    @MekdelawitDejene2 ай бұрын

    መቼ ነው የሚጀመረው

  • @alemayehutewodros2649
    @alemayehutewodros26495 ай бұрын

    ስክሪን ላይ መዝሙሩ በትልቁ እኩል ቢሄድ የተሻለ ነው

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem64266 ай бұрын

    ያበርታቹ የበለጠ እንድትሰሩ ግን መዝሙሩ የከበሮ አልነበረም ብዙ ጣዕሞቹ ረግፈዋል መርጌታ በከበሮ አልዘመሩትም

  • @Medehaneyalem27

    @Medehaneyalem27

    4 ай бұрын

    😡😡😡😡

  • @rebeccasolomon5612
    @rebeccasolomon56126 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

Келесі