ስለምን ከመታወቂያ ካርድ ላይ የእናት ስም እንዲሰረዝ ተደረገ? የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ምላሻቸውን ለማንን ምን እንጠይቅሎ አዘጋጅ ግርማ ፍስሐ ነግረውታል

Ойын-сауық

#Ethiopia #News #መታወቂያ
Shweger Werewoch - ስለምን ከመታወቂያ ካርድ ላይ የእናት ስም እንዲሰረዝ ተደረገ? የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ምላሻቸውን ለማንን ምን እንጠይቅሎ አዘጋጅ ግርማ ፍስሐ ነግረውታል
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 23

  • @wendem739
    @wendem7393 жыл бұрын

    ከአለም የምንኮርጀው ይሄንን ነው በቃ? ምነው የሚጠቅም የሚጠቅመውን ብትኮርጁ? ደግሞስ የኢትዮጵያ መታወቂያ የግድ የአውሮፓና አሜሪካን መምሰል አለበት? መታወቂያው እኮ የእናት ስም ለመፃፍ ከበቂ በላይ ቦታ አለው

  • @ናኒ
    @ናኒ3 жыл бұрын

    የእናት ሥም መኖር የኢትዮጵያ ማንነት የፆታ እኩልነትን ያካትታል። ፈረንጆቹ በባል ስም የአባታቸውን ስም ይተካሉ። ይሄ ግን የፆታ ተፅእኖ አይባልም። ሁሌም የሌላው ዓለም ተከታይ አንሁን።

  • @thereality657
    @thereality6573 жыл бұрын

    በጣም በጣም ያበሳጫል በጣም ባለስልጣን ከሆዱ እንጂ ከእናት አልተወለዱምና። ይህንን ማሰብ የማይችሉ ድንጋይ ስብስብ ናቸው። አለም አቀፍ ምናምን ይላሉ በእራሳችን ለእራሳችን የሚስማማ ነገር ስሩልን!! አበቃ!!

  • @ናኒ
    @ናኒ3 жыл бұрын

    እያንዳንዱ ግለሰብ ከትውልድ እለት ጀምሮ የማኅበራዊ ደኅንነት መለያ ቁጥር (Social Security Number) ሊኖረው ይገባል። የእድሜና የትውልድ ስፍራ ማጭበርበርን ይገታል።

  • @yohannesdejene2561
    @yohannesdejene25613 жыл бұрын

    ከእናት በላይ ምን አለ ጠይቁ ዓለም አቀፍ ምናምን መልስ አይደለም እኛ እኛ ነን እናትም እናት የኢትዮጵያ እናቶች ከዓለም ዐቀፍ በላይ ናቸው።

  • @shineadam5473
    @shineadam54733 жыл бұрын

    አለም የሚሠራዉን መልካም ስራ መኮረጅ ለሀገር እድገት የሚጠቅመዉን ብቻ እንጂ የሚቀለውንእየመረጡ ባይሆን መልካም ነው ።

  • @user-hz3ec8tv9y
    @user-hz3ec8tv9y3 жыл бұрын

    ወይ ኩረጃ የእናቴ ስም ካልተፃፈ ምን ይሰራልኛል ወደዚ ምድር ያመጣችኝ እሷ መሆና ተረሳ እንዴ 🥺🥺🥺

  • @selamlalem3040
    @selamlalem30403 жыл бұрын

    መጀመሪያ ሚጠቅም ማንነትን ማንሳት አያስፈልግም ካርቦን ኮፒ ስታደርጉ ማንነትን በመጣስ መሆን የለበትም ይህን መሰል መወሰሰን ያለበት ህዝብ እንጂ መንግስት አይደለም እድገት (ስልጣኔ ) ምትሉት ሀገር በቀል ታሪካዊ ይዘት ያለበትን ባህል ማንነት ታሪክ ....ያለበትን እያነሱ ነዉ እንዴ ስልጣኔ ስለዚህ ጉዳይ ሀገር በቀል እዉቀቶች ባለቤቶች ታሪክ አዋቂዎች መጠየቅ ሀሳብ መስጠት ዉሳኔዉም ህዝብ መወሰን እንጂ ያለበት ስልጣኔ ምትሉት አይደለም መወሰን ያለበት

  • @kiya12624
    @kiya126243 жыл бұрын

    what does it mean irrelevant ? do you now civilization ? is we Ethiopians are back-warded people? if others considered as civilized by your axes!

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile64753 жыл бұрын

    አንዴ ጊዜ ጎረቤቴ ምን አለች እኔ ምን አለኝ ልጆቹ በስሙ ንብረቱ በስሙ ሁሉነገር በባሌ ስም እኔ ምን መጠሪያ አለኝ አለች ወይ ዘንድሮ

  • @Yeabkal
    @Yeabkal3 жыл бұрын

    yemigerm new!! yemilew tefabing endet ye enat sim ayasifeligim tebale"Irrelevant"???

  • @kiya12624
    @kiya126243 жыл бұрын

    inaten melisulign!

  • @ethalemafro1516
    @ethalemafro15163 жыл бұрын

    የፍቅረኛዬን ስም እንድታስገቡልኝ እፈልጋለሁ። 😛😂😂😛

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko4483 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @wendem739
    @wendem7393 жыл бұрын

    እናንተ ፈረኝጆች በቀላሉ ለማስረዳት ያህል ከዚህ በኋላ እናትህን ለመወከል ውልና ማስረጃ ስትሄድ ከቀበሌ ማስረጃ አፅፈህ አምጣ ትባላለህ፡ ምናልባትም 6 ወር ያላለፈው መሆን አለበት ሊሉህም ይችላሉ። ያው ቀበሌ ስትሄድ ደሞ ስብሰባ ላይ ናቸው ወይ ፈራሚው ለስልጠና ወይ ለበአል ከከተማ ወጥቷል። 1ኛ Irrelevant ያሉት ኃላፊ የቃሉን ትርጉም የሚያውቁት አልመሰለኝም 2ኛ የግድ እንደሌላው አለም መሆን ካለብን ሚስቶችንም በባሎቻቸው ስም መጥራት ባይረሳ 3ኛ መንኮራኩር ወደማርስ ምናምን መላኩንም አብረን ብንኮርጅስ

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g3 жыл бұрын

    አንድ ጉዳይን ጠለቅ አድርጋቹ የማትጠይቁ የማትሞግቱ ከሆነ አትጠይቁ የሰውን ጥያቄ አሳብ ማጨናገፍ ነው የሚሆነው። ስለ እናት ስም በቃ ጠየክ ማለት ነው ድንቄም ምን እንጠይቅሎ!!

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize75143 жыл бұрын

    የትም አገር የናት ስም የያዘ ፓስፖርት ወየሰም መታወቀያ የለም።

  • @wendem739

    @wendem739

    3 жыл бұрын

    የኛ አገር ቢኖረውስ?

  • @visiontube2563
    @visiontube25633 жыл бұрын

    አላስፈላጊ ጥያቄና ንትርክ የትም ሐገር ላይ የእናት ስም አይፃፍም። አላስፈላጊ ነው።

  • @ናኒ

    @ናኒ

    3 жыл бұрын

    እኛ በራሳችን እንጂ በሌላ ዓለም አንመራም። ሚስት በባሏ ስም መጠራትንም እንጀምር ልትል ነው? ነጮች የሚያደርጉትን ሁሉ ማድረግ የለብንም። የእናት ሥም መኖሩ የፆታ እኩልነትን ይገልፃል።

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g3 жыл бұрын

    Irrelevant ነኸ አንተ እራስህ የማትረቡ ኮራጆች ደደብ

  • @visiontube2563
    @visiontube25633 жыл бұрын

    የእናት ስም የልደት ሰርተፍኬት ካርድ ላይ ብቻ ነው መፃፍ ያለበት።

Келесі