እማማ ተዋበችን 50 ዓመት ከኖሩበት ቤት የአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 5 ለምን አስወጣቸው? - ማንን ምን እንጠይቅልዎ

Ойын-сауық

#Ethiopia #MannMinnteykilo #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ
እማማ ተዋበችን 50 ዓመት ከኖሩበት ቤት የአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ወረዳ 5 ለምን አስወጣቸው? - ማንን ምን እንጠይቅልዎ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 30

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Жыл бұрын

    የምስኪኑ ነዋሪ ድምጽ ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!! በርቱ!!!

  • @bettybetty9436
    @bettybetty9436 Жыл бұрын

    ዘንድሮማ የእናቶች እንባ ብልግናን ካልደፋው ስንቱን አስለቀሰ ኮ

  • @abue4986
    @abue4986 Жыл бұрын

    ምነይነት ሬድዮ ጣቢያነው ሼገር የናተው ሬድዮ እደምትሉት የህዝብ ድምፅ ስለምትሆኑ እናመሰግን አለን

  • @elshadayhabtamu6871
    @elshadayhabtamu6871 Жыл бұрын

    ሸገሮች እግዚአብሔር ብድራታቹን ይክፈላቹ

  • @eyobalemu4202
    @eyobalemu4202 Жыл бұрын

    Wow good work this is good journalism I really appreciate his efforts and choice of words

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta8852 Жыл бұрын

    ሰውን ባትፈሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ተው እረ ተጣርቶ ሳያልቅ ያለማስጠንቀቅያ ነግ በኔ በሉ በስመአም ሌቦች

  • @alemketema7561
    @alemketema7561 Жыл бұрын

    በእውነት አሳዛኝ ጊዜ ነው 😭

  • @mamush633
    @mamush633 Жыл бұрын

    በትክክል የኢትዮጵያ ህዝብ ራዲዮ ሸገር ብቻ

  • @yohannesworku8134
    @yohannesworku8134 Жыл бұрын

    God bless you for being the voice of the poor resident!!! Strong!

  • @yimesgen5388
    @yimesgen5388 Жыл бұрын

    የግፍ ሐገር።

  • @tameratteshome2386
    @tameratteshome2386 Жыл бұрын

    በደንቆሮዎች የሚመራ የከተማ አስተዳደር

  • @em6708
    @em67085 ай бұрын

    ግርምሽ እንዳንተ ያለ ጋዜጠኞች ለዚህች ሀገር ያብዘልን

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa2 ай бұрын

    ግርማን እመሰግናለን

  • @mggg8841
    @mggg8841 Жыл бұрын

    Egziabher ferdun yeste 🙏betam lib yesebral 😪

  • @zablontube9814
    @zablontube9814 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ሳያጣሩ ያስወግዳለ፣ እነዚህ ናቸው ህዝብ የሚያስተዳድሩት?

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y Жыл бұрын

    ጭራሽ ምንም በቂ መልስ አልሰጠም እያጣራን ነው አላለም እና አጣርታችሁ እስክትጨርሱ ሰወቹ ቤቱን ይዘውት እንዳያርጉ ወይም እንዳይሰጥሙ ፈርታችሁ ነው? ኤህ እንደው መድኃኔ አለም ይቅሰፋችሁ። የኔ እናት እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥዎት።

  • @mekonenezegeye132
    @mekonenezegeye132 Жыл бұрын

    የማፍረስ ጥም ያለበት እከካም አመራር መብትን ነጥቆ ሥለ-ሠብዓዊነት ያወራል ነፈዝ!!!.

  • @sdgvb4616
    @sdgvb4616 Жыл бұрын

    Betam bemigerm huneta Leboch nachew

  • @sdgvb4616

    @sdgvb4616

    Жыл бұрын

    Deha bedilo lela betikim lemeste, ygermal

  • @meskremabraham5139
    @meskremabraham5139 Жыл бұрын

    😭😭😭😭 Betam new yasznil Egzybhr yefraid

  • @yemanekahsay8791
    @yemanekahsay8791 Жыл бұрын

    ከውጭ ነበር የምኖረው ቤትና ቦታ ገዛሁ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ያንን ቦታ የካሬው ስፍት 415 ነበር G+4 ፕላን አፀደቁበት በመጨረሻ ከፀደቀ ቦሃላ ስፍቱ 415 ካሬ የለም ይቀንሳል ተባልኩ የፕላን ብዙ ገንዘብ አከሰሩኝ ሆም በመጨረሻ 385 ካሬ ነው የሚሆነው ብለው በ385 ካርታ ተሰጠኝ ከዛ እንደ አዲስ የካርታው ማነስ ምክንያት እና እንደ አዲስ መምሪያ የክ/ከተማ G+6 ፕላን አሰራሁ ከዛም አሁንም የ358 ካሬ ይቀንሳል እያሉ ምንም ሳልሰራ ለ10 አመት በላይ ችግር ነው የምነረው እና ተባበሩኝ

  • @akalumulualem8040
    @akalumulualem8040 Жыл бұрын

    አረ ግርማ ኘሮግራምህን እንወዳለን በርታ ሰልክህን ስላላገኘን ነው የምትጠይቅልን ደርባን ሲሚንቶ በናንተ እሬዲዪ በ3ቀን እናስረክባለን ተብለን ሲተዋወቅ ሰምተህ ይሆናል አሄው ከተመዘገብንና 22000 ብር ካስገባን 3 ወር ሞላን ከደረሰህ ጠይቅልን ግርማሽ

  • @derejedereje9763
    @derejedereje9763 Жыл бұрын

    ምናይነት አሰራር ነው ሳያጣራ ማባረር

  • @anisatadese8495
    @anisatadese8495 Жыл бұрын

    sheger yedha enba Abashe progeram new edme ena tena yestachu

  • @nurhussenesmael82
    @nurhussenesmael82 Жыл бұрын

    አህያ ነገር ናቸው እነዚህ ቀበሌ ምናምን የሚሰሩ ሰዎች

  • @getymelese639
    @getymelese639 Жыл бұрын

    አዲስ ከተማ ሁሌነው ወረዳ ዘጠኝም ተመሳሳይ ታሪክ አለ

  • @born2die939
    @born2die939 Жыл бұрын

    Ye arada lij frehiwot yetebalechewn ena lelochenem wegebachewn mesber , yerasehn heg mefter naw

  • @meserettessema1843
    @meserettessema1843 Жыл бұрын

    Emahoye Agegenehufor 50 She Live In One Plces but

  • @sofiaimam6386
    @sofiaimam6386 Жыл бұрын

    እስቲ እባካችሁ የህብረተሰብ ጠና ኢኒስቲቲዩት በየመንገዱ በላስቲክ እየተሽፈኑ በሚበስሉ ምግቦች በጠና ላይ ሊኖራቸዉ ተጽእኖ ተጠንቶ ይሆን

  • @woldebedane2490
    @woldebedane24902 ай бұрын

    ግርምሽ የሴትዋ ድፍታ ሸገር የህዝብ ሬዲዮ መሆኑን ባለማወቅ ይሆና ል አፉ በሉዋት

Келесі