ስለ ቺያ ሲድ ይህንን አታውቁም| የቺያ ሲድ አስደናቂ ጥቅሞች,ጉዳት,የአጠቃቀም መጠን እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Benefits of chia seed
#youtube #chiaseeds #ቺያሲድ @KZread @healtheducation2 @DoctorYohanes
በዚህ ቪድዮ ላይ ስለ ቺያ ሲድ በስፋት አወራለሁ። ቺያ ሲድ ያለው የጤና ጥቅሞችን፣ የቺያ ሲድ ጉዳትን፣ ቺያ ሲድን በቀን ምን ያክል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ቺያ ሲድን መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች በስፋት እነግራቹሀለው።
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
Пікірлер: 238
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@buzumeshbeqele6779
5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@healtheducation2
5 ай бұрын
@@buzumeshbeqele6779 thank u too
@solomonhaile552
5 ай бұрын
ጤናይስጥልኝ ዶ/ር ቺያ ሲድን በመፍጨት በዱቄት መልኩ መጠቀም ይቻላል?
@--vt6id973
2 ай бұрын
❤❤❤
ሰላም ዶክተር አመሰግናለሁ፤ ግሩም ማብራሪያ ነው፤ የቺያ እምራች ነኝ ሐገር ውስጥ። እኔ ቺያ ሲድን ኢትዮጵያዊ አድርጌዋለሁ። በሆሎታ እርሻ ምርምር ይዘቱን አስመርምሬው ነበር። በምን በምን አይነት መሬት ሊበቅል እንደሚችል መለየትን አድርጌአለሁ። ከኬሚካል የጸዳ ዝርያን ለማግኘት እስከስድስት ዙር አብቅዬው ጥሩ ዘር ያለኝ ይመስለኛል። ከሁለት ዓመታት በላይ ሰርቼበታለሁ ማለት ነው። ትንሽም በቅጠሉ ላይም ጥናት አድርጌአለሁ። መነሻ የሆነኝም የሐሳብ ብልጭታ፤ እንደ ሳታላይት ዲሽ ቅጠሉ ከጸሐይና ከመሬት የሚወስደውን ንጥረ ነገር ወደ ፍሬው ከማስተላለፉ በፊት፤ የአንቲ ኦክሲደንት መጠኑ ሐይለኛ የሚሆንበት ጊዜውን በመለየት እርሱንም በጸሐይ ብርሐን ሳያጣ የምናገኝበትን ጊዜን በመለየት ጥሩ ውጤት ያገኘሁ ይመስለኛል። ወንዶ ገነት የመዓዛማና የመድሐኒት ተክሎች ምርመራ አድርጌ ነበር። ከቅጠሉ የሚዘጋጅ ሻይቅጠል "መና ጤና " ያልኩትን አዘጋጅቼበታለሁ፤ መና ጤና ቲዩብ ከፍቼለታለሁ፤ ጥቂት አውርቼአለሁ ስለቅጠሉና ቅጠሉን የተጠቀሙ ሰዎች ምን ገጠማቸው የሚልም እርሻውም ፎቶዎች አሉ። በሰፊው የዘራሁትን እርሻ ማየት ይቻላል። ከሆነ ጊዜ በኋላ በስፋት በተሻለ ዋጋም ግን ፍጹም ተፈጥሮአዊ እንዲያገኙ አደርጋለሁ። ሻይቅጠሉን ስንጠቀም ቆይተናል። እንዳልከው ቸር እንሰንብት እኔን ለማናገር ከፈለግሕ ስልኬ 0913025624 አበበ ነኝ!
በቃ ከዚህ በሆላ እኔም እጠቀማለሆ በቃ ለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለግ እኔ ምንም አይነት በሽታ የለብኝ እስካሁን መዳኒት አልውስዲም አልሀምዱሊላህ
@ikramkasim5537
5 ай бұрын
Alhamdulilla Rabbilalmin
❤❤❤❤❤tnx
❤❤❤❤❤❤ተባረክ
እናመሰግናለን ዶክተር
tnks
አናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን!!!
❤❤❤❤❤ በጣም ጠቃሚ አመሠግናለው
Galatoomi .🙏Dr
እናመሠግናለን ❤
እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤
tnkyou
ተባረክ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
ከልብ እናመሰግናለን
Enamesegenalen Teru meglecha new Egiziyabeher yestelen.
በጥሩ ሁኔታ አብራርተህዋል ተባረክ❤❤❤
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር ❤❤❤❤❤
👏👏👏
እናመሰግናለን ዶክተርየ ❤️❤️❤️❤️❤️
@healtheducation2
5 ай бұрын
thank u too
እሺ ዶክተርዬ እናመሰግናለን 🙏🙏
@healtheducation2
5 ай бұрын
thank u mekdi🙏
አናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏❤❤
@healtheducation2
5 ай бұрын
Thank u too
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኸን
@healtheducation2
5 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
❤❤❤
Thanks Dr.
@healtheducation2
2 ай бұрын
Most welcome!
Thankyou
@healtheducation2
5 ай бұрын
Welcome
እናመሠግናለን ዶክተር እዴሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን
@healtheducation2
5 ай бұрын
አሜን አመሠግናለሁ🙏
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@healtheducation2
5 ай бұрын
አሜን🙏
ዶ/ር እንኳን ደህና መጡ እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤
@healtheducation2
5 ай бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ
❤❤❤❤❤
Thank you Doctor eney ande mamkia ke ande haylamde litr wuha ewesedaloh
❤❤ጥሩነዉ በጣም ቆየን
Egnam hager ale gin smu debirki yibalal
Betam enamesgnaln doctrye kanite bilay leyaeerda yemchil ሰው alagegnhum🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እኔ አሰሪየ ትገዛለች ባሎ ሁል ጊዜ ጠዋት ጠዋት ይጠቀማል አኔም አልፎ አልፎ እጠቀማለሁ ይሄን ያህል ጥቅም እዳለው አላቅም ነበር
🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ይህን የመሰለ ምርጥ ማብራሪያ ስለሰጠኸን
@healtheducation2
Ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የነገርከን እናመሰግናለን🙏
Anamsaganlanatkakmunam slasrdhan tabark
አወሳሰዱ እንዴት ነው ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ
ጤና ይስጥልኝ D/r ከልብ አመስግናለው ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@healtheducation2
5 ай бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ ሀሉ! ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
👏👏👏✌️🙏🙏🙏🔥🔥🔥
አዎ በጣም ቆንጆነዉ አቴንስ አለ በዉ በሰላጣ እመገባለሁ
wreiset idno plise sande me tnkyou
Thank you
🤔🤔🤔🤔❤️❤️❤️
Bkan man yarabal matkam alaban
ፈጭተን መጠቀም እንችላለነ አመሠግናለሁ
Doctor Ene Wefram Negn Be Family Ena Ye Welid Mekelakeya Ye Atbi Ewesdalew Ena Metekem Felge Neber Mn Tmekregnalek Atebalew
ስላም ዶክተር በዚ የምትስጠን መግለጭ ስልግበ ት በቪታ ይጠቅማ እዴት ኒው
አምምም❤🙏❤🇪🇷❤🇪🇹
የሚገርመው ነገር ቺያ ሲድ መጠቀም የጀመርኩት ከ2ዓመት በፊት ነበር ነገር ግን መውሰድ ከጀመርኩ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ ማዞር ጀመረኝ እና ጥሩ ስሜት አይሰማኝም እና ለማቆም ተገደድኩ ግን እንደ ዘርፈ ብዙነቱ ደግሞ መጠቀም እፈልጋለሁ በዚች ሰዓት ራሱ እንደአዲስ ለመጠቀም አንድ ማንኪያ የሚያህል ዘፍዝፌአለሁ
@seadahusen8019
3 ай бұрын
እኔ ግን አላወኩምትም
@saramarkon5451
3 ай бұрын
@@seadahusen8019 ምኑን ነው ያላወቅሽው ቺያ ሲድ ይባላል ጥቅመ ብዙ ነው እህቴ ለመጠቀም ሞክሪ
@hanaaddis5207
3 ай бұрын
እኔም እያዞረኝ ነው እሱ ይሆን ይቅርብኝ አንዴ
@saramarkon5451
2 ай бұрын
@@hanaaddis5207 እሱ ለመሆኑ ማረጋገጥ ይኖርብሻል እስኪ ሳትጠቀሚ ለተወሰነ ቀን የማዞር ስሜት እንዳለሽ አረጋግጪ
Beteleyi semen shewa akababe ale
D/r Betam enamsgenalne
Doktr ene sixqmi yasi ribryli
❤እንኳን❤ደህናመጣህ❤Dr ❤በጣም ❤እናመሰግናለን❤በእውቀትላይ❤እውቀትይ❤ይመጨምርልህ❤እድሜናጤና❤ይስጥህ❤እስከመላው ❤ቤተሰብህ❤መልካም ❤ቀን❤❤❤.
@healtheducation2
5 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏
ስለ ቺያሲድ ዶ/ር ዮሓንስ አስተምሯል በደንብ
@healtheducation2
5 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
hi😊
በቅድሚያ እጅግ በጣም እናመስግናለን ዶክተር ። ቺያ ሲድስን ከ ተልባ ጋር ተፈጭቶ መጠቀም ይቻላል?
Enamsgnaln Dr ena debrziyt naw ymenorw ylem
@healtheducation2
5 ай бұрын
አዎ A.A ጠይቂ!
የምናጠባእናቶቸብንጠቀመው ምችግርያመጣል?? አንድማካየማይሞላ ከሰላጣጋ አድርጌ እወስዳለሁ ግን የሚያመጣውንቸግር ብትነግረኝ አመሰግናለሁ
አጠቃቀሙ እዴትነው ዶክተርዬ🎉🎉🎉
@healtheducation2
5 ай бұрын
ተናግሬያለሁ ቪድዮው ላይ እኮ!
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አናመሰግናለን ዶከተር እኔ ዳቦ ሰጋግር ሁልግዜ ዳቦ ውሰጥ እጨምራለሁ
@healtheducation2
5 ай бұрын
በጣም አሪፍ!
ዶክተርየ የነርቭ በሽታን እስከ መጨረሻዉ ለማጥፋትስ አባቴ ታሞብኝ ነዉ ወይም ካንተጋ ልላከዉና አክምልኝ❤
እናመሰግናለን በጣም ክብደት እንዳይቀንስ በምን መልኩ እንጠቀም? ከክብደት መቀነስ ውጪ ላሉት መጠቀም እፈልጋለው
Docter በዉስጥ ማግኘት አቸላለሁ Yemteykh ጥያቄ ስላለኝ ነው pls?
አመሠግናለን ግን የአይን ግላኳማ የአይን ግፍት አለብኝ መዳኒት እየተጠቀምኩ ነው ስለዚ ይጎዳኞል
የኔ እህትእራስሽንማ አትጥይ የከፋሽ ነገር ካለ ያልፋል እህቴ ክርስትያን ሆንሽ እስላም እራስን ማጥፋት ሀጢአት ነው ነፍስን የፈጠረው እግዚአብሄር ስለሆነ ጊዜያችን ሲደርስ በሱ ፈቃድ መሄዱ ይበጃል።
በጣም አመሰግናለው ዶክትር የምር በጥሩ ነበር ስታብራራልን የነበረ እኔ ዛሬ ጀምረዋለው ገዝቼዋለው ግን አልሞከርኩትም ሞሪጋ ጀምሬው ነበር ዶክተር ግን ያሶረኛል ለምንድነው በጣም ነበር የወደድኩት ግን ያዞረኛል? መልስልኝ አአሁን ደሞ ቺያ ሲድን ልጀምር ነው ችግር የለሁም አይደል ?
بالعربي بذور الشيا በረብኘ ብዝረል ሽሃ
ነብሰጡር ሴት መዉሰድ ትቻላለች አመሰግናለሁ
@healtheducation2
5 ай бұрын
ቪድዮው ላይ ተናግሬያለሁ!
ከምን ጋነው የምንጠቀመው ዘፍዝፈን ጥጥት ነው ወይስ ከምግብጋር
ሚገርም ነው እዚህ ዞርብለን አናየውም አለማወቃችን ምነው ወሳጅ ባገኘው እና አቅም የሌላቸውን ወገኖቼን ባገዝኩ አይይይ እኔ ስመጣ ልመጣ ነው ብዬ ፅፉለው ለምግዛት አቅም የሚያንሳችሁ ወገኖቼ ትፅፉልኛላችሁ ማርያምን
@healtheducation2
4 ай бұрын
እዛ ምን ያክል ነው ዋጋው?
@netsanetkebede6490
4 ай бұрын
እዚሕ ኢትዮጵያ ውስጥ አመርተዋለሁ። ኢትዮጵያዊ ከማድረጌ በተጨማሪ100% ከማዳበሪያም ከኬሚካል የጸዳ አመርታለሁ፡፡ ደግሞም ለኢትዮጵያ ሜሬት የሚስማማ ዝርያዎች አሉኝ፡፡ ክእርሻ እስከ ገበታ ስለማቀርበው ለተጠያቂነት ዝግጁ ስለሆንኩ እርሻዬን ማንም ሊጎበኘው ይችላል።
@Genetzewdy
21 күн бұрын
እንደው ለኔ ብትልኪልኝ በጣም ተቸግሬለሁ እህቴ
አጠቃቀሙ እዴት ነው
ጥያቄ አለኝ ቲሮዲያለበት መዳኒት የሚወስ ሰዉ ጉዳት አለዉ እኔ ሁለት አመቴ ነዉ ጥሩነዉ መልስ
እግዚአብሔር ይስጥልን ደኩተርዮ እርጉዝ እያለሁ እምታስተምራቸው ትምርቶች በደንብ ጠቅመውኝ ከእግዚአብሔር ቸርነት ከእመብርሀን አማላጂነት ጋ በሰላም ወለጃለሁ እና ዛሬ ቺያ ሲድ ገዝቸ እስኪ ደኩተር ምን ብሎ ይሆን አጠቃቀሙን ልይ ብየ ስገባ ምርጥ ትምርት ነው ግን መጠቀም አልችልም😢ምክኒያቱም ለሚያጡቡ አይመከርም አልክ😢 ልጄ አመት ሊሞላው ነው ግን ምግብና ጡት ነው እማጠባው እና በቃ ይቅርብኝ ማለት ነው???ሰወች ጥሩ ነው ሲሉ ለመውሰድ ጓጉቸ ነበር😅
ዶክተር እስኪ ስለ መራቢያ አካል ውስጥ ካንሰር ቢኖር ምንምልክት ይታያል ማለቴ እኔ የሽንት ቧንቧ ኢንፊክሽን አሞኝነበር አሁንላይ ብልቴን ውስጡን እያቃጠለኝነው እብጠት ያለ ይመስለኛል ከዚ ህመም ቡሀላ ጥሩ አይደለሁም አሁንላይ ፀጉሬ መዲረግ መቆረጥ ታዳ ካንሰር ምልክት አለውወይ
🎉😢🎉
ደሸክተር 73ኪሎነኝ ብጠጣም ከ73አልንቀሳቀስ አልኩ እና ድርቀት አመጣብኝ ኡነት ውፍረትይቀንሳል እባክህን ንገረኝ ላለመተው ልጣር
YTi oli marti AA jamo
ተባረክ ዶ/ር እኔ ቸያ ሲድስን ልብ ብየ ያየሁት ኮፐንሐገን/ዴን ማርክ ሲሆን በአማርኛ ምን እንደሆና አገራችን ውስጥ ይበቅላል አይበቅልም የሚለውን ነገር ለማወቅ ተቸግሬ ነበር :: እዚያ ከኦትስ ከሩዝ etc ጋር ቀምሸዋለሁ ዛሬ ከየት ማግኘት እንደሚቻልና እንዴትእደምንጠቀምና ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ አሣውቀኸናል:: በጣም አመሰግናለሁ::
@healtheducation2
5 ай бұрын
አመሠግናለሁ በጣም!
Batam anansgnalan barta
🇪🇹 የት ይገኛል?
እናመሰግናለን ዶክተር የጉበት ስብ ያለባቸው ሰዎች መውሰድ ይችላሉ ወይ
@healtheducation2
5 ай бұрын
ቺያ ሲድ በአጠቃላይ የሰባ የጉበት በሽታ ላለባቸው ሰዎች እንኳን ለመጠቀም ደህና ነው። እንደውም ቺያ ሲድ ከፍተኛ ፋይበር እና ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ስላላቸው ለጉበት ጤና አንዳንድ እምቅ ጥቅሞች ሊኖሩት ይችላል። በቺያ ሲድ ውስጥ ያለው ከፍተኛ የፋይበር ይዘት የምግብ መፈጨትን ሊደግፍ እና በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለማስተካከል ይረዳል፣ ይህም የጉበት ስብ በሽታ ላለባቸው ግለሰቦች ጠቃሚ ነው። በተጨማሪም፣ በቺያ ሲድ ውስጥ የሚገኙት ኦሜጋ -3 ፋቲ አሲድ ፀረ-ብግነት ባህሪያቶች አሏቸው፣ ይህም በጉበት ላይ ያለውን እብጠት ለመቀነስ ይረዳል። ታድያ ቺያ ሲድ እንደ የተመጣጠነ አመጋገብ እና በመጠኑ መጠቀም እንዳለባችሁ ልብ ሊባል ይገባል።
ለለምፅ ይጠቅማል?
I am taking 1,600 mg Omega 3s fish oil Soft Gels every day. Is there a side effect If I take Chia's seed? thank you.
ምን ሰአት ነው መጠቀም ያለብን
በግል እደትነው እምገኝህ ዶክተር
@healtheducation2
5 ай бұрын
በጣም ጥያቄ ሲበዛብኝ ነው አድራሻያን/ስልኬን ያነሳሁት!
መቼመቼ ነው የምንጠቀመው
ልቃሚውን ግን መለየት አይቻልም
Gomnzere aydelme weye
@healtheducation2
5 ай бұрын
አይደለም
አጠቃቀሙ እንዴት ነው ። በመቁላት ወይስ በመቃቀል ነው የምንጠቀመው?
@moryamabdul.g2415
5 ай бұрын
ዶክተር የሚለውን አሰሚም
ብዙ ጊዜ እከታተልሀለሁ ዶ/ር እናመሰግናለን ከዚህ በፊት ለአንድ ሳምንት chia seeds ዘፍዝፊ እያሳደርኩኝ ተጠቅምው አውቃለሁ ግን ሆድ ያደርቃል ዶ/ር !!!ሌላው ዶ/ር ዛሪ በጠቀስከው በ(IBD) inflamatory bowel disease በሽታ ሰሞኑን እየተሰቃለችብኝ ነው እስቲ ዶ/ር ዘርዘር አድርገህ ምንምን መመገብ እንዳለባት ጠቁመኝ አመሰግናለሁ ዶ/ር
@healtheducation2
5 ай бұрын
ቺያ ሲድ ከተመገባችሁ በኋላ በቂ ፈሳሽ መውሰድ አለባችሁ ጠቅሻለሁ ቪድዮው ላይ አለበለዚያ ከሰውነታችሁ ያለውን ፈሳሽ ይመጣል! በግልፅ ነው የተናገርኩት ቪድዮው ላይ! IBD ካለ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል! ስለ IBD ቪድዮ እና ስለ አመጋገብ ቪድዮ እሰራለሁ🙏
ጤናይስጥልኝዶ/ር ቺያ ሲድን ተፍጭቶ በዱቄት መልክ መጠቀም ይቻላል?
@healtheducation2
5 ай бұрын
No አትፍጩት እንደዚሁ ተጠቀሙ!
ሰላም ይህን ቻያስድ ለመጠቀም መከካት አለብንወይ።ወይስ እደዚሁ ነው የምንጠቀመው አመሰግናለሁ ።
@healtheducation2
5 ай бұрын
እነደዚሁ ነው!
B Etiyopya 3500 naw 1kilo jjamo oli marti
ሰለሰጠሄን መረጃ ተባረክ ያልገባኝ ነገር ከአንድ ሰአት በላይ በውሃም ሆነ በሌላ በሚመገበው ምግብ ውሰጥ መቆየት አለበት ማለት ነው?
@healtheducation2
5 ай бұрын
ችግር የለውም 30 ደቂቃም በቂ ነው!
@yenubayu1696
5 ай бұрын
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ🙏🙏