ስለቡና በአባታችን | ብዙዎች የተቀየሩበት ትምህርት

ድሮ ብቻዬን ስለቡና ሳስተምር ችግር ደርሶብኛል። ተከስሻለሁ። አሁን ግን አጋዥ መጽሐፍት አግኝቻለሁ። አባ ኪዳነ ማርያም

Пікірлер: 140

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 Жыл бұрын

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ መዳህኒ ዓለም ሆይ እኔ ደካማ ከርታታ ባይታዋር የሆኑኩትን ፍጥረኝ ሳልልህ የፈጠርከኝን አገልጋይህን ባርያህን በዓለም ስሜ ዲ/ን ፍቅሬ ወይም በክርስትና ስሜ ፍቅረ ማርያም ብለሁ አስቡኝ አባቴ ከናቴ መሀፀን ከወጣሁ ጀምሮ ክፉውንና ደጉን ካወኩበት ሰከንድ ደቂቃ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ የሰራሁትን ኃጥያት በደል ይቅርታ እና ምህረቱን እዲያረግልኝ ፈጣሪዬን መዳኒ ዓለም በፀሎትዎ ለምኑልኝ አባቴ እኔ ከርታታ ባይታዋር የሆኑኩትን ልጅዎትን ፀልዩልኝ አባቴ እስከ ዛሬ ድረስ የሰራሁትን ኃጥያት ይቅር እንዲለኝ ፀልዩልኝ አባቴ እባክዎ ስለድንግል ማርያም ብዬ እለምነውተዋለሁ አባቴ እኔ ባርያዎትን ልጅዎትን ፍቅረ ማርያም ብለው ፀልዩልኝ አባቴ እባክዎ አባቴ እለምንዎታለሁ በጸሎትዎ አስቡኝ

  • @fikrekifle1930

    @fikrekifle1930

    Жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎ ያፅናልን ይባርክልን አባቴ መፀሀፉ ግን የት ይገኛል አባቴ ለመግዛት ገዝቼ ለማንበብ ለመማንበብ ፈልጌ ነው አባቴ መፀሀፉ የት ይገኛል የመጻፉ ስሙ ምን ይባላል አባቴ እባክዎ ይንገሩኝ አባቴ እባክዎ?

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ በቅዱሳኑ ፀሎት ልመና እኔንም ሐጥአተኛዋ ባርያህን ማረኝ ይቅርም በለኝ አሜን 😥😥😥🤲🤲🤲

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Жыл бұрын

    ደስስስስስ ሲል በዉነት በረከታችሁ ይደርብን አሜን እዚህ አንዳንድ መምህራን እየዘባረቁ ወይ ዝም አይሉ ህዝቡን ያደናግሩታል በዉነት እግዚያብሔር ይስጥልን እድሜያችሁን ያርዝምልን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @user-lm1bc7tz3p
    @user-lm1bc7tz3p Жыл бұрын

    ወዮሁ ለእኔ ለስጋ ተሰድጀ ለነብስ አዳች ሰንቅ ሳሊዝ ወዮሁልኝ ለእኔ አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አበቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት አባታችን ቃል ህይዎትን ያሰማልን ለኛምንም ይህ አደ ድንጋይ የደነደነውን አይን ልቦናችንም እግዚአብሔር አምላክ ይክፈትልን😭😭

  • @Rakb553
    @Rakb5535 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን ከዚህ ይሰውረን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😢😢😢

  • @mhkrayot2686
    @mhkrayot2686 Жыл бұрын

    በአባቶቻችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @mery2098
    @mery2098 Жыл бұрын

    😭😭😭😭ኣምላኬ እና መድኃኒተ እዮሱስ ክርስቶስ ሆይ ለኔም ለኃጣተኛ ለባርያህ ለዚህ ክብር ኣብቃኝ ከስዴት መልሰህ ምኞቴ ትፈፅምልኝ ዘንድ😭 እለምናሃለው እመቤቴ ሆይ ምስጥሬን ታውቅያለሽ እና እማፀንሻለው👏👏👏ማነው እንዴኔ በዚ የምቀና የዘላኣለም ህይወት ለመግኘት ያብቃን👏👏👏🌿💐🌿

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።በእውነትአባታችንበረከቶትይደርብን።።አቤቱጌታሆይ።።ቃልህንአክብሬለህግህተገዝቸ።ንስሀገብቸ።ቅዱስቁርባንተቀብየ።አተበፈቀድከውመንገድምራኝጌታየ።ጠላቴዳቢሎስእዳያሰናክለኝ።እማምላክየጌታየእናትአትለይኝ።😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Жыл бұрын

    ውጫገር ከምስደድ እዚሕ የተቀደስ ቦታ በተስደድኩ!🙏🏾💚💛❤️🙏🏾

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    Жыл бұрын

    እኮ ተሰደን በነብሰም በሰጋም ከመቃጠል

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    የት ሀገር ነው ቦታው

  • @lemlemmengistu1501

    @lemlemmengistu1501

    Жыл бұрын

    @@dejyitnutadilo4187 x -

  • @lemlemmengistu1501

    @lemlemmengistu1501

    Жыл бұрын

    @@dejyitnutadilo4187 , ,

  • @lemlemmengistu1501

    @lemlemmengistu1501

    Жыл бұрын

    @@dejyitnutadilo4187 ,

  • @selomeasmare1200
    @selomeasmare1200 Жыл бұрын

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-qv8rg7xk6h
    @user-qv8rg7xk6h Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዲህ ያሉ መምሕረ ወመገስጠ አበውን በዝህ ዘመን ያቆየልን የእውነት አምልክ የተመሰገነ ይሁን! ለወላዲተ አምላክም ምስጋና ይገባታል ይህን እውነት እንዳይደበቅና ኣንዲወጣ በኪዳን ልጇ (ባርያዋ) እንዲፈተፈት ስላደረገች! አማናውያን አበው ጸልዩ ለ ሃገሪትነ ብሔረ አጋዚ! ኢ ት ዮጵያ !!!

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Жыл бұрын

    አባ ቃል ሂወት ያሰማልኚ አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @azebtesfaye7000
    @azebtesfaye7000 Жыл бұрын

    🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 Жыл бұрын

    Kale hiwt yasemalin Amen 🙏

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Жыл бұрын

    አሜንንን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በረከታችሁ ይደርብን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ እንደበደላችን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ሀፂያታችንን ይቅር በለን በቤትህ ፀንተን እንድንኖር የቆሸሸዉን ልቤን አንፃልኝ አንተ የራሴን ፀጉር ቁጥር ታዉቃለህና የሀፂያቴን ብዛቱን አዉቃለሁ አንተግን ይቅር ባይ ነህና ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭

  • @user-er3ry5hy4u

    @user-er3ry5hy4u

    Жыл бұрын

    😥😥

  • @hiymedemssie7529
    @hiymedemssie7529 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን

  • @nadiamabratu4701
    @nadiamabratu4701 Жыл бұрын

    አቤት የኔ አለመታደል እዚህ በሰው አገረ ነፍሴን እረስቸ ለስጋየ ብቻ እባዝናለሁ ኧረ አምላኬ እኛን ስደቶኞችንም አስበን 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-er3ry5hy4u

    @user-er3ry5hy4u

    Жыл бұрын

    አሜን😥😥😥😥

  • @sipara9224

    @sipara9224

    Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቸር ስለሆነ ያሰብሽውን ያደርግልሻል አገርሽ በሰላም ለመመለስ ያብቃሽ ለኔም ስላደረገልኝ ነው

  • @nadiamabratu4701

    @nadiamabratu4701

    Жыл бұрын

    @@sipara9224 እሽ እግዚአብሔረ ይረዳኝ

  • @melkimelki1671

    @melkimelki1671

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንንንን

  • @jerusalemtadesse8491

    @jerusalemtadesse8491

    Жыл бұрын

    89ó8jsjssmaassnssāāāāā99

  • @mhkrayot2686
    @mhkrayot2686 Жыл бұрын

    አቤቱ አባት ሆይ የቅዱሳን አምላክ እኔ መነሻ ይሌለኝ ብሐፅያት የረከስኩ በሐጥያት የተጨማለኩኝ ስሆን የቅዱሳን አምላክ እደ ክፉ ስራየ እንደ ሐጥያቴ ሳይሆን እደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ ይቅር በለኝ

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 Жыл бұрын

    አምላኬ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ማስተዋሉን ስጠኝ የስማሁትን ቃልህን በልቦናዬ ጻፍልኝ :: ቃለህወትን ለአባታችን ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን የበለጠ እንዲያስተምሩን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እንደርስዎ ያሉትን መምህራኖችን ያብዛልን :: እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Жыл бұрын

    ይገርማል አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏😭😭😭እግዚአበሔር ይርዳን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታቸውን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Жыл бұрын

    ታድላቹ እግዚአብሔር የባረካቹ የተቀደስ ቦታ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @maeregyilma4244
    @maeregyilma4244 Жыл бұрын

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын

    Egzabere yemasgen amen amen amen kalayoto yasamalan Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @hiwot756
    @hiwot756 Жыл бұрын

    እረ ምን እደምል አላውቅም ከምር የህይወት መንገድ የሆናችሁ እናንተ አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከት ልመናችሁ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @ash4805

    @ash4805

    Жыл бұрын

    Hiwoteye selam lanchi yihun endet nesh

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 Жыл бұрын

    አባታለም ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀለትዎ በረከቶ ይድረሰን

  • @arsuselama5698
    @arsuselama5698 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድመ በጤና ያቆየልን

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hyabdaniel5936
    @hyabdaniel5936 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን

  • @genisemusemu2
    @genisemusemu2 Жыл бұрын

    ንሰሀ የሌለው ሀጥያት የለም የሀጥያት ትንሽና ትልቅ የለውም ክርስቶስ ይቅርባይ አምላክ ነው ::

  • @samrisolo3702
    @samrisolo3702 Жыл бұрын

    ታድላቹ ስታምሩ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Жыл бұрын

    አባታችን. በረከቶ. ያሳድርብን. ! ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! የመነኮሳትንም. በረከታቸዉ. ይድረሰን. !

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ማስታወሉን ያዳለን ቃለህይወትን ያሰማልን በረክታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አሰብኚ ወለተ እሩፋኤል ነኚ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ትምህርት አባታችን ትልቅ ዕድሜና ጸጋው ያብዛሎት እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የት ይሆን መግብያችን

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Жыл бұрын

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ቃል በርክትን ያስማልን እባታችን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Жыл бұрын

    በትክክል የኔ አባት የገዳሙን ህጉንና ሥርአቱን አውቆ መሔድ ይገባል ማንኛችንም ብንሆን ወደ እግዚአብሔር ቤት ሰንሄድ ፈሪሐ እግዚአብሔር ሊኖረን ይገባል ቃለህወትን ያሰማልን የሚገርም ትምህርት

  • @yosif5227
    @yosif5227 Жыл бұрын

    ABATAHENE EGEZEYABEHERE EDEME KETENA ABEZETWO YESETEWETE KALE HEWETE ♥️ YESETELENE DEGELE MAREYAME TETEBEKEWETE ABSTE YABEZALENE AMEN 🙏 ♥️ AMEN 🙏 AMEN 🙏 ESEYE ABATAHENE YEHEWETE MEGEBE NEWE YASETEMARONE BEREKETEWETE YEDEREBENE ABATAHENE

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Zufan9095
    @Zufan9095 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Жыл бұрын

    Abatachen kale hiwot yasemalen berektachu yidersen amen

  • @henoklegssie6939
    @henoklegssie6939 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አንትን የሚያውቅ ልብ ስጠን😊

  • @henoklegssie6939

    @henoklegssie6939

    Жыл бұрын

    በፆም አትግደፉ😢

  • @isuzuisuzu6596
    @isuzuisuzu6596 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Жыл бұрын

    Kale hiwet yasemaln Egziabher amlak semi jero yadlen AMEN AMEN AMEN

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 Жыл бұрын

    በእወነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን በረከታቹህ ይደርብን

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 Жыл бұрын

    ቃለ ኅይወት ያሰማልን ለአባታችን ።

  • @manalenew2419
    @manalenew2419 Жыл бұрын

    Bereketachew yderesn

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 Жыл бұрын

    Fetari yemeretachihu nachihu🙏egziabhair seytanin yareqelachihu

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil7738 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ርዳኝ

  • @user-oh8je6iq5w
    @user-oh8je6iq5w Жыл бұрын

    Bawanat barakatachu yidaraban Abatochchin anatochin 😭😭😭😭😭😭

  • @sofiateklezgi1832
    @sofiateklezgi1832 Жыл бұрын

    እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልኦርቶዶክስ ፡ብጾሎትኩም ፈጣሪ ይሓልወና ብሩካት

  • @isuzuisuzu6596
    @isuzuisuzu6596 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chernetkeletay8660
    @chernetkeletay8660 Жыл бұрын

    በረከታቸዉ ያደለን ሰሚእዝነልቦና ይስጠን

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    በረከታችሁ ይደርብን🤲

  • @user-er3ry5hy4u
    @user-er3ry5hy4u Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲

  • @user-kg5zy9rb4b
    @user-kg5zy9rb4b Жыл бұрын

    ዋ ስጋየ ለነብሴ ተገዥ😭😭😭😭

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 Жыл бұрын

    ዘበልኣ ሥጋየ ወዘሰትየ ደምየ ቦ ህይወት ዘለዓለም ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘልዓለም ህይወት አለው ተብሎ ቃል የተገባለት ህዝብን ቡና ከጠጣህ ስርየት የለህም እያሉ ከማደናገር በላይ ክህደት ኑፋቄ ትምህርት በፍጹም የለም መዳን በሌላ በማንም የለም በአንዱ ጌታ በወልደ አብ ወወልደ ቅድስት ድንግል ማርያም በቀር ምእመናን አትደናገሩ ይህንን ተራ ወሬ በመስማት ቡናን አትተዉ ይልቁንስ ከሃጢአት ሁሉ የሚያነጻንን ደመ ኢየሱስን በመውሰድ የዘልዓለምን ህይወት እንውረስ።

  • @MrMos4l

    @MrMos4l

    Жыл бұрын

    ይኸው ስለቁርባን ያስተማሩት..👇 .. kzread.info/dash/bejne/qYyqyNCLhqjTnbQ.html

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Жыл бұрын

    Bereketachihu yiderben. Silenante sil agerachinen yitebkelen

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ እኛን ሃጢያተኞችን ወደ ልባችን መልሰን

  • @yohannestaddese3942
    @yohannestaddese3942 Жыл бұрын

    አባቴ።ቃለህይወት።ያሰማልን

  • @mogessasrat885
    @mogessasrat885 Жыл бұрын

    ይቅርበለንአምላኬ

  • @talaage22
    @talaage22 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @judyme5682
    @judyme5682 Жыл бұрын

    Ye Abatochachn bereket yderbin. Egzabher regime edme ena tena ystlin.

  • @FnoteBirhanMediaNetwork
    @FnoteBirhanMediaNetwork Жыл бұрын

    በእውነት ተግባረ እዱ፥ ሥርዓተ ኣለባበሱ። ሰርቶ መመገቡና ሌሎችን መረዳቱ እጅግ ደስ ይላል። ትምህርቱም ቅንብር እንደሆነ ይገባኛል። ነገር ግን እነ ኣቡነ ቄርሎስ ኣቡነ ኤርሚያስ በሚያስተምሩበት ሀገረ ስብከት በኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንዲህ ዓይነት ብሱልና ጥሬ የሆነው ትምህርት ሲተላለፍ ኣለማረማቸው ትዕዝብት ውስጥ ይጥላል። ትምህርቱ ከዛው ላሉት ኣባቶችና እናቶች ይመጥን ይሆናል። ነገር ግን ትምህርቱ በርትዕት ሃይማኖታችን ኣስተምህሮ ሲመዘን ግን ብዙ ስሕተት ኣለበት። ትምህርተ ድኅነትም ይፃረራል። ክብረ ቅዱሳንንም ያዛባል። ያልኩት የተሳሳተ ከመሰላችሁ። በቪዲዮ ለሚታዩ ጳጳስ ኣባ ኤርሚያስ ጠይቋቸው ያስረዱአቸዋል። በእውነት ለእነዚህ ኣባቶችና እናቶች ትክክለኛውን ትምህርት ያስፈልጋቸዋል። በተረፈ ደግሜ እላለሁ ገዳማዊ ኑሮአቸው ግሩም ነው በተለይ ከሥራው ጋር ትምህርተ ወንጌል ከተሰጣቸው ለብዙዎች ኣርኣያና መሳሌ ይሆናሉ የሚል እምነት ኣለኝ።

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Жыл бұрын

    ✝️✝️🥀🥀

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Жыл бұрын

    አቤት እግዚኦ መግብያየ ወየው ለኔ እኔም እኮ ብና እየጠጣሁ ነው እረ ምን ይባላል

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    Жыл бұрын

    እዴት ይሆን እግዳሢመጣም ቡና ጠጡነው የሚባል እዴነው

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን፣አባቶቻችን፣በረከታችሁ፣ይደርብን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Жыл бұрын

    Abbatochachn enatochachn ufffffffffffff sel betekatechew yederbn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @arsematilik7357
    @arsematilik7357 Жыл бұрын

    እንደርስዎ ያሉ አባቶች ካልተገኙ በስተቀር ቡና ጠጥተናል ብለን ቡና ለሚጠጡ የነፍስ አባታቶች እንዴት ነው ቡና ጠጥተናል ብለን ንስሀ የምንገባው

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 Жыл бұрын

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን የሰማልን በፀሎታቹ አስቡን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የትነው

  • @mebita6930
    @mebita693010 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mhkrayot2686
    @mhkrayot2686 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን በፆለታችሁ አስቡኝ አባቶቼ ወለተ ሩፋኤል እባላለሁ

  • @abiababu829
    @abiababu829 Жыл бұрын

    የመጽሐፉ ሥም ምን ይባላል ስለቡና የሚያወራው ወይም ቡና አትጠጡ ንስሃ የለውም የሚለው

  • @Zebib8.

    @Zebib8.

    Жыл бұрын

    1,ትርጓመ ወንጌል 2,ዜና ስላሴ 3,ድርሳኔ ጽዮን 4,ድርሳነ ኣርባእቱ እንስሳ 5,ገድሊ ኣቡነ ቡጹእ አምላክ 6,ገድሊ ኣቡነ ሰላማ 7,ገድሊ ኣቡነ ዘርኣብሩኽ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Жыл бұрын

    አባ ስልከወቱን እፈልጋለሁ ቃል ዪገባሁቱ ሰላለነዉ ዙቃላ አቦ ነው

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    የት ሀገር ነው ያሉት ?

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    Жыл бұрын

    ስልካቸውስ አለሽ?

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 Жыл бұрын

    የትኛው መፅሀፍ ላይ ነው ያለው ብያን ይህ ለንስሀ አባታችን ስንናገር መጠየቃቸው አይቀርም እኔ አባቶች ጠይቃ ሱስ ካልሆነ አይከለከልም ብለውኛ

  • @user-qv8rg7xk6h

    @user-qv8rg7xk6h

    Жыл бұрын

    በሽታውን ነው? ሱሱ? መጀመሪያ ትምህርቱን በደንብ ስሙ!

  • @menberegirma4802

    @menberegirma4802

    Жыл бұрын

    ድርሳነ ጺዮን ላይ አለልሽ የልተበረዘው

  • @ekramanwar6235

    @ekramanwar6235

    Жыл бұрын

    እሺ ለመልሳቹ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ማን ልክ ማን ሀሰት እንደሆነ ግራ ነው

  • @selamselam5317
    @selamselam5317 Жыл бұрын

    የት ነው ገዳሙ ንገሩኝ እባካችሁ😭

  • @Rakb553

    @Rakb553

    5 ай бұрын

    ተከዜ ነው አታውቂውም

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 Жыл бұрын

    አንድ አባት በዓውደ ምህረት ቆመው አፉን ከፍቶ ድህነትን ፍለጋ ለሚያዳምጣቸው ህዝብ ወይ ከብሉያት ወይ ከሀዲሳት አንድ ቃል መዘው / ጠቅሰው የድህነት ትምህርትን ሳይሰብኩ በወግ በተረት በግጥም በዋዛ ፈዘዛ መቃብር ቤት ተዘግቶ በተደረሰ ድርሰት ከእውነት በራቀ ትምህርት ለምን ይጫወቱበታል እባኮትን ወንጌሉን ለማንበብና ለመስበክ ሞክሩ ብርሃነ ወንጌሉን ይግለጽሎት ለመሆኑ ስለ አረቄና ጠጅሳ ምን ሆነው ነው የማያስተምሩ ? አረቄ ጠጅ ጠላ ጠጥቶ ዝሙት ይፈጸማል ቡና ጠጥቶ ግን ምንም ሃጢአት አይኖርም

  • @birhanutube3919
    @birhanutube3919 Жыл бұрын

    የትኛዉ መጽሐፍ ነዉ ቡና አትጠጣ የሚለዉ

  • @tgsthayilu4892

    @tgsthayilu4892

    Жыл бұрын

    ድርሳነ ፅዮን ማርያም : ድርሳነ መድኃኔዓለምወ አባ መብአ ፅዮን : ደርሳነ አርባዕቱ እንስሳ : ደርሳነ ዜና ስላሴ

  • @weynishetassefa8592
    @weynishetassefa8592 Жыл бұрын

    አረ አባቶች እዝቡን ግራ አጋባችሁት ከተማ ያሉ አባቶች እራሣቸው መጠጣት ሥለሚፈልጉ ችግር የለም ጠጡ ይላሉ ገዴም ሥንጠይቅ አትጠጡ ይላሉ እኛ ግራ ገባን አይማኖት አንድ እግ ይኑረው

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    Жыл бұрын

    እርእኔም ልተወው እልና ግራገባኝ

  • @ash4805
    @ash4805 Жыл бұрын

    Girum new lezemenat yatanachew kibur abatachin aba kidane mariam,burakewot yidressen.

  • @user-jd3bn6js3v
    @user-jd3bn6js3v Жыл бұрын

    አባ እባክወትን ይቅርታ ያድርጉልኝ አድ ነገር ልጠይቀወት ለፅዋ ጠላ ማድርግ ይቻላል ካልተቻለ ምድነው የሚሆነው እባክወትን ይመልሱልይ

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 Жыл бұрын

    እባኮትን አባት ወንጌሉ ላይ ኢታምልክ ባዕደ አምላከ ፣ አፍቅር ቢጸከ ፣ ኢትስርቅ ኢትዘሙ ንስሃ ግቡ የመሳሰሉትን በመስበክ ዘየአምን በወልድ ቦ ህይወት ዘለዓለም ብለው በማስተማር ትውልዱን ታደጉት ዝም ብለው ተረት ተረት በማውራት ቤት በመምታት ህዝቡን አታነኹሉሉት ቡና መጠጣት የዘልዓለም ህይወት በፍጹም አይታጣም ' ቡና ለመብላት ያማረ ለዓይን የሚያስጎመዥ የጥበብ ዛፍ ነው ' በኢትዮጵያ ብቻ ከ 40 ሚሊዮን በላይ ህዝብ አብቅሎ አምርቶ ነግዶ ቸርችሮ አፍልቶ ሸጦ ለውጦ ከድህነት ተራግፎ የሚኖርበትን ፍሬ ማውገዝ ስህተት ድንቁርና ነው ይልቅ ወንጌልን ስበኩ ' ኩኑ እስትርኩባነ ለእለ ይሴአሉክሙ በእንተ ዛቲ ተስፋክሙ ' ይሎታል መጽሃፉ ቃለ ህይወትን ይግለጽሎት

  • @abetu_maren2682

    @abetu_maren2682

    Жыл бұрын

    Bere selasegegne. Bicha ya malet. ዘማዊ mehonm chiger yelem. Metedaderiya kasegegn malet new ?? Ere wogen eyetesaseben. Kakerakere. Le. Fetari Belen betewowusss

  • @tenalankrie7085
    @tenalankrie7085 Жыл бұрын

    Kinbirrrrr new yemimeslew keretsew yeminagerut sewye Kal bekal betkkl sinageru sayhon kenbr new yemimeslew.yihn bemalet yikrta,yeabagochin photo lela siyaweru tekertso lela sew yawerewn dekamoch eyaweru asmeslew yakerebut.yihn debteram liyawera yichilal.yesemanewn Hulu tikkl new malet aydelem.kinbr new.ena buna yitetal eyalkuh aydelem.litetam laytetam yichilal.gin yekerebew ewunet aymeslhm kinbir new yemimesl.

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 Жыл бұрын

    ደብተራ የመርጌታ ጥንቆላ አረቄና አብሾ ጠላስ ? ጫት፣ቡና፣ትንባሆ ብቻ ለምን ተወገዙ ?

  • @ekramanwar6235

    @ekramanwar6235

    Жыл бұрын

    ደብተራ ከጥቁላ ጋራ ምንም አያገናኝውም ወገኒ ደብተራ ኦሪት ሲባል ሰምተህ አታቅም እኛ በልምድ ነው ደብተራ ተብሎ እንደ ጥቁላ ሚውሰደው እንጂ ደብተራ ማለት ትርጉሙ እንደዛ አደለም አባቶች ጠይቅ

  • @user-cy5xz3js5q

    @user-cy5xz3js5q

    11 ай бұрын

    ይቅርታ ኦሪት ደብተራ ማለትና ጠንቋይ ደብተራ ማለት ልዩነት አለው ጠንቋዩ ደብተራ ማለት ቤተክርስቲያን እያገለገለ ደግሞ እቤቱ ደግሞ ሠውን የሚያሰናክል እርጉም ጨካኝ የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥት ማለትነው መስተፋቅር የሰውን ላብ የሚሰልብ ጨኛክ ነው😢

  • @almazhabtamu3650
    @almazhabtamu3650 Жыл бұрын

    Yet now batwo

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 Жыл бұрын

    ግራ አገባቹን ማንን እንመን

  • @ekramanwar6235

    @ekramanwar6235

    Жыл бұрын

    እረ አው እግዚአብሔር ይግለፅልን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын

    መመረጥ ነዉ ከዉሸታም አብረቅራቂ አለም አምልጦ የማያልፈዉን ዘላለማዊ መንግስት መምረጥ ።ወየዉልኝ ለኔ 😭😭😭 ነፍሴን እረስቸ ለስጋየ ብቻ ለምሮጠዉ ። እመቤቴ አደራሽን የነፍሴን ነገር ተስፋየ አንችነሽ ከልጅሽ ቁጣ በፍርድ ሲመጣ በብርሀን ቀሚስሽ ሸሽጊኝ በፊቱ የምቆምበት ጠብታ በጎ ነገር የለኝምና።

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 Жыл бұрын

    ጥቅስ ስጡን

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    Жыл бұрын

    ለምን

  • @dejyitnutadilo4187

    @dejyitnutadilo4187

    Жыл бұрын

    ማለቴ የምን ጥቅሰ ነው

  • @weredetsehaywoldeyohannes9434
    @weredetsehaywoldeyohannes9434 Жыл бұрын

    በእንቶ ፈንቶ ትምህርት ህዝቡን ከማደንዘዝ ምናለ በደሙ የዋጀንን በቀራንዮ አደባባይ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ እንካችሁ ውሰዱት ዳኑ ያለንን ደግሞም እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ እኔም አሳርፋችኋለሁ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜ ቀላል ነው ብሎ የሚጣራውን ደግሞም በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ የሚከፍትልኝም ቢኖር ወደ እሱ እገባለሁ ከሱም ጋራ እራት እበላለሁ ብሎ የሚጣራንን ጌታ መድህን ጥሪን ከመንገር ከማሳወቅና ከማዳን ይልቅ እህሳ ቡና ስትቆይ ስትወቅጭ ስትጠጪ ስታጠጪ አኩርፎ ከበር ይመለሳል ደግሞም አይታረቅሽም/ ስርየት የለህም/ የለሽም ። አረ እግዚኦ አባ ህዝቅኤል. 34 ን ያንብቡ የጠፋውን አልፈለጋችሁትም የባዘነውን አልመለሳችሁትም የተሰበረውን አልጠገናችሁትም - - - ይልቁንስ ስቡሃ ተሃርዱ ወስብሃ ትበልኡ አደንዝዛችሁት አፍዝዛችሁት እንዲሰባ አድርጋችሁ ስቡን ትበሉታላችሁና ደሙን ከእጃችሁ እፈልገዋለሁ ይሎታል ቀልድ የለም ሂሳብ ማወራረድ አለ በሀበ ሀሎ እሳት ወሀቅየ ስነን ወእጼሁ ዘኢይነውም ባለው ስፍራ ማለት ነው አንተ ዩቱበርም ይህንን እንዲያነቡትና ከስህተታቸው እንዲመለሱ ባታረግ ዕድል ባትሰጣቸው ትጠየቃለህ የሀሰት ትምህርትን ለብዙሃን እንዲደርስ በማድረግህ ደግሞም ያልነውን ለራሳቸው መልሰህ ባለማሰማትህ ማለት ነው ይህንን የመሳሰሉ የኑፋቄ ትምህርቶችን ለብዙሃን ከማስተላለፍ ተቆጠብ ስለ ቡና በሚመለከት ርዕስ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ያስተማሩትን በማስተላለፍ ከፍርድ ዳን።

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Жыл бұрын

    ይሄ ገዳም በሰንበት ቅዳሴ የማይቀደስበት ነው ። ይገርማል ቡና መጠጣት ሐጥያት ነው ይላሉ ስንት የደብተራ የአምልኮት ጉድ ባሉበት ገዳም እየተኬሀደ ቡና ቡና ይላሉ ..

  • @user-cy5xz3js5q

    @user-cy5xz3js5q

    11 ай бұрын

    አዎ ልክናቸው ተቀደሠም አልተቀደሰም እሱ የገዳሙ ህግ ሊሆን ይችላል ግን ብና ሐጢያት መሆኑና አለመሆኑን ሡባኤ ገብታችሁ ማወቅ ትችላላችሁ ሤጣን ዳቢሎስ እንኳን የኔን መልክ አስመስለው እዲጠጡ እማረጋቸው እኔነኝ ይላል መጸሐፍ ቅዱስ ላይ ዜና ስላሴላይ አንብቡ ብና የጠጣ አንድ አመት ነው ቅኖናው ይህ ማለት ንስሐው የሚሰጠው ማለቴነው

  • @akabeka2352

    @akabeka2352

    11 ай бұрын

    @@user-cy5xz3js5q መጸሐፍ ቅዱስ የተጻፈው መቼ ነው በስንት አመተምህረት? የቡና ተክልስ የተገኘው መቼ ነው ? ሴጣንም ሆነ አጋንት ብና እንደሚወዱ በግና ፍየል ሽቶ ልብስ ይወዳሉ ያ ማለት ግን አትበይም አትለብሺም አትጠጪ ማለት አይደለም ማለት ነው ? ወናው ነገር የምታደርጊው ነገር ለእርኩሳን መናፍስት ታስቦ አይሁን ! ቡና በተለምዶ የሚፈላላቸው የዛር ውላጆች ናቸው ያማለት ለእነሱ ክብር ተብሎ ስለሚፈላ እንጂ መናፍስት ቡና ይጠጣሉ ማለት አይደለም ! ምክንያቱም ሰይጣናትም ሆኑ አጋንት ሰነ ፍጥረታቸው አይበሉም አይጠጡም አይሞቱም አያንቀላፉም እና እገሌ ቡና አጠጡ ስላለ ብቻ አይጠጣም የሚባል ነገር ትክክል አይደለም ! በአመክንዮ መጠጣትም አለመጠጣትም ይቻላል ። በተረፈ ቡና እየተቃወሙ ሻይ የሚጠጡ መምህራኖች አሉ የሚገርመው የአረብ ሀገራት ሻይ ግብራቸው የሆኑ አሉ ! ከረሜላ ግብራቸው የሆኑ አሉ ወ.ዘ.ተ.

  • @akabeka2352

    @akabeka2352

    11 ай бұрын

    @@user-cy5xz3js5q ሌላው የእየሱስ ክርስቶስ ስጋና ደሙ የማይፈተትበት ገዳም ገዳም አይደለም!

  • @user-cy5xz3js5q

    @user-cy5xz3js5q

    11 ай бұрын

    የትአያችሁ

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Жыл бұрын

    ስትቀርፁ የሴት መነኮሳትን ፊት ለማሳት ለምን ፈለጋችሁ ?? እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 Жыл бұрын

    ወይ ግሩም ሰዉ በቁሙ የሚቃጠልበት ሀገር ተቀምጦ ቡና በቆሎ ወሬ ማዉራት ከንቱ ድካም

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-kw4el1mk8v
    @user-kw4el1mk8v Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі