ቅድስና.. | ባህታዊ ኪዳነ ማርያም | ክፍል 2 | Full version

የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላጭ..!

Пікірлер: 71

  • @tamratsisay1161
    @tamratsisay1161 Жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ የአምላክ ስራ አባታችን ትህትናዎ ማስረዳትዎ እርጋታዎ ሁሉነገሮዎት መመረጥዎ መቀባቶዎን ነው የተረዳሁት አባታችን በረከትዎ ይደርብኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት የአምላክ እናት እመብርሃን ወላዲተአምላክ ቅዱሰቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ከፊትም ከኃላም በሁሉም ነገር ከእርሶ ጋር ትሁን ቃለ ህይወት ያሰማዎ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Жыл бұрын

    አባታችንእግዚአቤር ይሰጥልን በእርሰዎ ላ አድሮ የመከረን ያሰተማረን ንጉሰ ንጉሳን ቅድሰ ቅድሳን የሰማይ የምድር ንገሰ የትህግሰት አምላክ የትእትና ባለቤት መነሻና መድረሻ የለለው አጋዝተ አለም ሰላሴ ከአፀናፍ እሰከ አፀናፍ ይክበር ይመሰገን አሜን እድሜውን ያድልልን አባታችን አሜን

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 Жыл бұрын

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን !! ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን !!

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Жыл бұрын

    ለክቡራን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መከራውን ከሀገራችን ምድር ጠራርጎ ያርቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @woine123
    @woine123 Жыл бұрын

    የአባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ:: እጅግ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው:: ቃለ ህይወትን ያሰማዎት ! የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛልን::

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын

    ❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏 መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛሎት 🌷🙏🌷🙏🌷🙏

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e4 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @giwonmedia8580
    @giwonmedia8580 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሠማልን፣ ቃለ ህይወት ያሠማልን፣ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @aberesendek9037
    @aberesendek90376 ай бұрын

    አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን:ለማይጠገብ ህይወታዊ ምክረዎ:!!

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f4 ай бұрын

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛላችሁ ። ❤ስሟን ቃሉን❕ 60/100 እንድናፈራን ይርዳን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Жыл бұрын

    አባታችን ትምሬትወት ልብን ያስደስታል አጥንትን ያለመልማልአባታችንያገልግሎት ዘመንሁን አብዝቶ አብዝቶ ዪስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @sablasabla7069
    @sablasabla7069 Жыл бұрын

    የአባታችን በረከትዎ ይደርብን ።

  • @temesgenamlakey3881
    @temesgenamlakey3881 Жыл бұрын

    የኣባታችን በረከት የድረስኝ ቃል ህይወት ያሰማዎት

  • @netsanetnesi8050
    @netsanetnesi8050 Жыл бұрын

    ያባቶቻችን በረከት ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @techilogenet4444
    @techilogenet4444 Жыл бұрын

    አባታችን በርከተዎት ይደርብን እድሜን ከጤና ጋር ያድልል

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 Жыл бұрын

    ለአባታችን ቃለህይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ያቆልይን ያገልግሌት ዘመንዎን ይባርክልዎት ያፅናለዎት አባቴ እኔ ከርታታና ደጋፊ የለሌለኝን ባይታዋር አገልጋዬት ልጅዎትን በፀሎትዎ ፍቅረ ማርያም ብለው በፀሎትዎ ዓስቡኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ እኔ ልጀዎት ዲያቆን ፍቅሬ ወይም ፍቅረ ማርያም ላይ አሜን

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰሜልን እንዴት ያለ ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @user-wt7ri1rr4z
    @user-wt7ri1rr4z6 ай бұрын

    ቃለሕወት ያሰሚልን አባታችን!!!

  • @edmondazzi5274
    @edmondazzi5274 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ. የማልጠቅመእ. ባሪህን የአባቶችን በርከት ብራኬ ያስተማረከኝ ቅድስ ህያ እግዚአብሔር ይመስገን. አቤቱ ማርኝ ይቅርም በለኝ. የእኔ ጉዳሎዬ. ሀጥያቴን. አንተ ይቅር በለኝ ማርኝ ይቅርም በለኝ ማርኝ ይቅርም በለኝ ይፍቱኝ ይባርኩኝ. ዉለተማሪያብ እስከነልጃቼን ብራኬውን. ይፍርስኝ. አባቴ ቃለህወት ያስማልን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፣አባታችን በረከቶ ይድረስን ፣የሚያስተምሩት ሁሉ ልብን የሚመስጥ መንፈስን የሚመስጥ ትምህርት ነው ፣እድሜዎን ያርዝምልን አባቴ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @Dk-tr6il

    @Dk-tr6il

    Жыл бұрын

    8

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገን።አባቶቻችንበረከቶትይደርብን።የናተንመገድያሲዘንቸሩአባታችን።😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒❤❤❤❤❤🕯🕯🕯🕯😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 Жыл бұрын

    በስመአብ በወልድ ፈመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ልኡል እግዚብሔር አገልጋዮች አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ እኔን ትቢያዋን አመለጉዶለዋን እህተማርያምን በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @talemamo4460
    @talemamo4460 Жыл бұрын

    ቸርነቱ የማያልቀው አምላክ ይመስገን እርሶን ማየት መታደል ነው!

  • @solomongebre6500
    @solomongebre6500 Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን።በተለይ በስደት ለሚኖር ሰው ጥሩ ነው።

  • @terengoshiferaw6354
    @terengoshiferaw6354 Жыл бұрын

    አባታችን በርከተዎት ይደርብን እድሜን ከጤና ጋር ያድልል ሌላትምህርት ቢያስተምሩን እንዴት ደስ የሚል ነው

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Жыл бұрын

    አባታችን ይህ መንፈሳዊ ት ምህርት ቀጣይ እንዲሆንል አደራ። መክንየቱም መንፈሳዊው ትምህርቱ አጅግ በጣም ጥሩ ሰብአዊ ዘር ሰለ መሰለኝ ሆኖ ስለታየኝ ነው።

  • @timar4198
    @timar4198 Жыл бұрын

    ይባርኩን አባታችን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Жыл бұрын

    አባቶቻችን እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ብርታቱን ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @gashawteka5671
    @gashawteka5671 Жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን ።

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @LaykeMaryam
    @LaykeMaryam Жыл бұрын

    abatachin kale hywot yasemalin. hulunum timihirtachewun youtube lay lakulin

  • @alemuamogne4056
    @alemuamogne4056 Жыл бұрын

    berketwot yidreen

  • @singletube5173
    @singletube5173 Жыл бұрын

    Abatachen bereketwo yidereben, kale hiywot asemalen!

  • @mulatiemuche2336
    @mulatiemuche2336 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @rodasfikresilase191
    @rodasfikresilase191 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lijmaryam3528
    @lijmaryam3528 Жыл бұрын

    Amen qale hiwet yesmalna abatachen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Жыл бұрын

    Abatachin ende mar eyetafete alekebign timihirto kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen bereketo yideribign abate edmena Tena yistot!

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 Жыл бұрын

    Abat Endat Des yelal endzy Aynt y kidusan tarkawy Bota etiopia hulam tabibyalesh Exabhar amlak hoy Hizbochuan Ena etiopian tebken 🙌🙌🙌🙌🙌 Kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet burakwe yedrsn Aylyen abatochachn kahinat wendimochachn diyakonat endihum mimenan 🙏💓🌹🙌🙌🙌🙌

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын

    🙏❤️🙏🙏❤️ Blessings!!

  • @tesseberhan7947
    @tesseberhan7947 Жыл бұрын

    ውፍፍፍፍ ከአነደበታቸው የሚውጣው ቃል በራሱ እንጅት ያርሳል

  • @selamawit.bogalesesis9243
    @selamawit.bogalesesis9243 Жыл бұрын

    አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @kibrukibrom9180
    @kibrukibrom9180 Жыл бұрын

    ቃለህዎት ያሰማልን አባታች

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Жыл бұрын

    በርከታቸዉ ይደርብን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Жыл бұрын

    EgziAbiher Yimesigen ❤️

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @befkadufantu4882
    @befkadufantu4882 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @almaayerga6339

    @almaayerga6339

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yirgutiruneh4958
    @yirgutiruneh4958 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜኘን።

  • @talaage22
    @talaage22 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💚💛❤️😭🙏✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒✝️💒❤️

  • @kefelegnwubayehu1201
    @kefelegnwubayehu1201 Жыл бұрын

    Moge kale hiyot yasemaln abatchinm bereketachew yiderbn isey moge

  • @fekaduyeshitela6623
    @fekaduyeshitela6623 Жыл бұрын

    ቃለ ኽይወት ያሰማልን

  • @mashaytafara1984
    @mashaytafara1984 Жыл бұрын

    ameenameenameen🙏🙏🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Жыл бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @__-ud7he
    @__-ud7he Жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @esayasabebe6085
    @esayasabebe6085 Жыл бұрын

    Xiru new

  • @merontadele70
    @merontadele70 Жыл бұрын

    ምን አለ ድምፁን ብታጠፋት እሳቸው እንስማ ሌላውን እንስማ።።

  • @meseretseifu420
    @meseretseifu420 Жыл бұрын

    ቃለ ሕየወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን!

  • @yirdawgifo5018
    @yirdawgifo5018 Жыл бұрын

    abatachin ye tselotwo bereket tdresen. 🤷‍♂

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 Жыл бұрын

    At yohanes? Zarnenati

  • @mimigenaa293
    @mimigenaa293 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🤲

  • @Minilik-cl6to
    @Minilik-cl6to Жыл бұрын

    youtuberu ye video ereesun ye Egzeabher chernet mederen *molach* < Molach yalkewn Molat bmilew bisetekakrl Melkam new ::amesegenalew

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። እኚህን አባት ሁሌ እፈልጋቸዋለሁ ትምህርታቸውን ለመከታተል ግን ሙሉ ትምህርታቸው አይለቀቅም ለምን ይሆን?

  • @tsigeredagedam154
    @tsigeredagedam154 Жыл бұрын

    Bahtawi yemibal kidisina yalew endihum kesew teleyeto bichawin yeminor nw ena ebakachuh sim astekaklu abune gebre menfes kidus reese bahtawi yemibalu esachew nachew ena ebakachuh simun armu

  • @MrMos4l

    @MrMos4l

    Жыл бұрын

    ፅጌረዳ..🤔

  • @tafa2327
    @tafa2327 Жыл бұрын

    ትምህርት እየተማሩ መዝሙር አያስፈልገንም የሰወነ እቲንቨን መውሰደ ነወ ? thanks .

  • @wondessen.3321
    @wondessen.3321 Жыл бұрын

    የት ገዳም ናቸው በረከታቸው ይደርብን

  • @Only1God889
    @Only1God889 Жыл бұрын

    ትምህርቱ ይማሩ ገዳሙ ጥሩ ነው ግን አሁን ይህ ወጣት ሁላ ቆንጃ ሴቶች ምን ይምጣ ነው ምን ጎሎቼው እዚች ምድረ ረቂቅ ሀገር ምድረ ገነት ሀገር ኢትዮጰያ አለም በቃኝ ብለው መንነው የመለካሱት?😃 ኦሪት ዘፍጥረት ብዙ ተባዙ አለምን ሙሏት ይላል ሰለዚህ እነዚህ ወጣት መንኩሴ ተሎ ብለው ተምረው ከባታው ለቀው ይውጡ ትዳር ይዘው ይኑር።

  • @beliye1227.

    @beliye1227.

    2 ай бұрын

    ኧረ እያስተዋልን ወገን ትዳር እኮ ሁለተኛው አማራጭ ነው ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ቢቻላችሁ እንደ እኔ ሁኑ ብሏል አንተ/አንች ካልቻልሽ መግባት መብትሽ/መብትህ ነው በሰው ሕይወት ግን መወሰን አይቻልም ።

Келесі