አስገራሚ ከሰል ማምረቻ ማሽን ዋጋ ከነጻ ስልጠና ጋር 2025 | Price of Charcoal manufacturing in Ethiopia 2024

Ойын-сауық

Check out this video. • አስገራሚ ከሰል ማምረቻ ማሽን ዋጋ ...
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Merkato Tube
ከመርካቶ ቲዩብ ጋር በመስራት ምርትና አገልግሎትዎን ማስተዋወቅ ከፈለጉ 0963979800 ይደውሉልን

Пікірлер: 63

  • @teferragirmachew3884
    @teferragirmachew388414 сағат бұрын

    7:34 ጥሩ ስራ ነው ያው ሁሉም ነገር ባንድ ጊዜ ወደ የጥራት ደረጃ ላይ አይደርስም። አንድ ማሻሻያ የሚያስፈልገው ነገር ለመጠቆም ከሠሉ ሲፈጭ የሚወጣው ብናኝ ከመበተኑ በፊት የሚጠራቀምበት ቋት ቢኖረው ለሠራተኛ ጤንነት ጎጂነቱንም ሆነ ለአካባቢው የአየር ብክለትን ከመቀነስም በላይ ስራችሁን ተቀባይነት እንዲያገኝ ይረዳል ።

  • @Alexander2024H
    @Alexander2024HАй бұрын

    በጣም ጥሩ የስራ ፈጠራነው ግን ትርፋማ አይደለም በተፈጥሮ የሚመጣው ክሰል ጋር ብናነፃፅረው መደበኛ ክሰል አጋነነው ዋጋውን አንድ ኩታል ከሰል 1000 ብር ነው ብንል ክብደቱ ከ25 ኪሎ አይበልጥም ክሰል ቀላል ስለሆነ በማሽን የተመረተው 25ኪሎ X 200 ብር =2500 ብር ማን ይገዛሀል በዛላይ በማሽን የተመረተው ነዶ ቶሎ ያልቃል ዝቅተኛ density(እምግታ) ስላለው በዚህ ውስጥ ተጠቃሚው ማሽን አምራቹ ብቻ ነው 😅😅 አስር እጥፍ ዋጋው ማሽን ሰሪው አጋኖታል

  • @belaynehabebe6539

    @belaynehabebe6539

    26 күн бұрын

    አባባልህ ትክክል ነው ዋናው አላማ ማሽን መሸጥ ነው በጣም አገኘነው ሲቀጥል ይህንን የፈጠራ ስራ ከዚህ ቀደም አቤሴሎም በላይነህ በተባለ ወጣት በገና ቲቪ ቀርቦ አይተናል ቀጥታ የልጁን ሃሳብ ኮፒ ነው ያደረጉት።

  • @alemutelilo1
    @alemutelilo1Ай бұрын

    Very amazing!! This must be encouraging

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8lАй бұрын

    አሪፍ የስራ ፈጠራ ነው ይሄ ምርት ያለው በብዛት ውጪ ሃገር ነው የሺሻ ከሰል ሁቃበተለያየ ቅርፅ ይሰራል

  • @dejenleul570
    @dejenleul570Ай бұрын

    Wow!😮 I am proud of you, Dave!🎉

  • @teddysebehat-ce6my
    @teddysebehat-ce6myАй бұрын

    Intersting

  • @user-gg3br1qt1g
    @user-gg3br1qt1gАй бұрын

    የመጀመሪያው ካርበናይዝ ሳፍደረግ ነው እንዴ ከሰል የሚሆነዉ? ለማለት የፈልኩት ማቃጠያ ማሺኑን መጨረሻ ላይ ባለው ገለፃ ላይ ነው የጨመርከው። ለምሳሌ 30ሽ የሚሸጠው ማሽን እንዳለ ገልፀሀል ያለማቃጠያ ይመስለኛል መስራት እንደሚቺል ነው የተረዳሁት። በተረፈ ግን በአካል መጥቼ መረዳት እና መግዛት እፈልጋለሁ። ጥሩ ስራ ነው በርቱልኝ

  • @Ahunethiopia.
    @Ahunethiopia.Ай бұрын

    Profitable work

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2eyАй бұрын

    ጥሩ ስራ ነው በርቱ እንጨቱ ግን ከየት ይመጣል? የፈጠራ ስራ በጣም ደስ ይለኛል ግን ሁሉም ነገር አማካሪ ያስፈልገዋል😢

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    ገብአቱ እኮ ተጠቅሷል ፣ ሰጋቱራን ከከፈርኒቸር ቤቶች ማግኘት ይቻላል

  • @yasimesele5753
    @yasimesele5753Ай бұрын

    ጥሩ ነው ደቃቅ ከሠል ከየት ይመጣል1 ኪሎ 300 ብር መሸጥ ይከብዳል ፈጠራህን አደንቃለሁ ጥሬ እቃ ግን ያልከው አያስኬድም ምን አልባት ሌላ ነገር ይታሠብበት

  • @salmansalman8124
    @salmansalman8124Ай бұрын

    ከስደት ምላሽ የምሰራው የስራ ምርጫየ ነው

  • @denadebebe2508
    @denadebebe2508Ай бұрын

    ለተጠቃሚ 1kg ከሰል 200 ብር እንዴት ነዉ ነገሩ?ዋጋው አይከብድም

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    Its current market

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jlАй бұрын

    ወንድሜ ጎበዝ በርታልን

  • @WaldeTolcha
    @WaldeTolchaАй бұрын

    Haye

  • @hawwiishowtafarii8386
    @hawwiishowtafarii8386Ай бұрын

    akaseragn baki tew,ya machine hulum Gaziche,gaji yelam baki,Machine Migazaw sew falig pls?

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8lАй бұрын

    ጥሩ ነው በርቱ የኮኮናት ከሰል ለመስራት ምን ያስፈልጋል መልሱልኝ እባካችሁ

  • @antenehdemeke8494
    @antenehdemeke8494Ай бұрын

    እኔ እንደገባኝ ዋጋ ያወጣህው እንደአቅሙ ብቻ ሳይሆን ጥራቱም ይወስነዋል ጥርት የለን ስራ ለመስርራት አምስቱም ማሽን አስፈላጊ ነው የማሽኑን ቁጥር ቀንዲ ዋጋ መቀነስ በ ኋላ ከገበያ ውጪ አያደርግም ?

  • @meazi01
    @meazi01Ай бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ግን ደቃቅ ከሰል ሁሌ ከይት ይመጣል?

  • @HayleslaseNiguse
    @HayleslaseNiguseКүн бұрын

    በጣም ውድ ነው ምናልባት አንድ ኪሎ ከሰል ምን ያህል ግዜ ያስጠቅማል ግልፂ አድርግልኝ

  • @GenetGirma-tn3jo
    @GenetGirma-tn3joАй бұрын

    ማሽኑን የመግዛት አቅም የለኝም መልካም ፈቃድህ ከሆነ formulawn ወይም እንዴት mix እንደሚደረግ ብትነግረኝ በ እጄ እየሰራሁ ገቢ ማግኘት ብችል ደስ ይለኝ ነበር

  • @TsgayeHabte-kw8jl

    @TsgayeHabte-kw8jl

    Ай бұрын

    ህሱ ህዳለዉ ቀይ ሀፈር ህና ውሀ ሰጋቱራ ከሰል ከዛ በደንብ ማቡካት በትንሹ ህያረክ በጅ መጭመቅ ህደበሶ ከህዛ ፀሀይ ላይ ማስቀመጥ

  • @GenetGirma-tn3jo

    @GenetGirma-tn3jo

    Ай бұрын

    @@TsgayeHabte-kw8jl amsginalhu

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088Ай бұрын

    ትልቁ አትራፊ አምራቹ ነው ማነው 300 ብር አንድ ኪሎ ከሰል የሚገዛው አረ ሰዎች ተው እንተሳሰብ

  • @user-hr1yk9up2f

    @user-hr1yk9up2f

    20 күн бұрын

    እኛኮ 50ኪሎ ከሰል 450ነው ስንገዛ የኖርነው ኩንታሉ ደግሞ 800ቆንጆ የተባለው 900ድረስ ነው በዛላይ ደቃቅ እንደውም ይሄ ከሰል በጣም ጥሩ ነው ለተጠቃሚው

  • @destawdinku1431
    @destawdinku1431Ай бұрын

    keep in mind, No any institution have briquetting process training in Ethiopia

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    Not knowing is doesn't means it not exist😊

  • @teddysebehat-ce6my
    @teddysebehat-ce6myАй бұрын

    ሲፈጭ እንዳይቦል ቢደረግ መልካም ነው።

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    ብናኙን ለመቀነ ማውጫው ላይ ጨርቅ አለው :: ይህ ለሙከራ ብቻ ነው::

  • @BethelhemDereje-bg7sn
    @BethelhemDereje-bg7snАй бұрын

    Mashnu bchawn yshetal?

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940Ай бұрын

    በሕብረተሰብ ዘንድ ይህ የሚመረተው ከሰል ዲማንዱ ምን ያህል ነው? Demand and supply ?

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940Ай бұрын

    የማሽኑ ዋጋ ውድ ስለሆነ በተወሰነ ጊዜ የሚከፈል ብድር ብታመቻቹ የተሻለ ነው።

  • @user-dv4nw5ve5x
    @user-dv4nw5ve5xАй бұрын

    ለምሳሌ የጫት እንጨት ይሆናል

  • @fissehabirhane1651

    @fissehabirhane1651

    Ай бұрын

    እንጨት ይሁን እንጂ ማንኛውም ይሆናል የበቆሎ ግንድ የስንዴ ገለባም ሳይቀር ይሆናል ግን ለምሳሌ የስንዴ ገለባ ብዙ ካርቦናይዝ ኣድርገህ ትንሽ ከሰል ነው የምያወጣ

  • @zenbabd9617
    @zenbabd9617Ай бұрын

    ከሰሉ ከምንድነውየሚሰራው ማለቴ እንጨቱ ምንይባላል

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    ሰጋቱራ

  • @fissehabirhane1651

    @fissehabirhane1651

    Ай бұрын

    ያገኘሀው እንጨት ወይም የከሰል ትርፍራፊ ይሆናል

  • @user-fg8oy8mt2c
    @user-fg8oy8mt2cАй бұрын

    አንድ ኪሎ ከሰል በአንድ መሀከለኛ ማንደጃ ስንት ማንደጃ ይሆናል ? የተያያዘው ከሰል ለስንት ደቂቃ ይቆያል?😂የተያያዘውን ከሰል ተጠቅሞ ካበቁ በኋላ አጥቶ ድጋሚ መጠቀም ይቻላል? ይቻላል?

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088Ай бұрын

    ማሽን አምራቹ ነው ትርፋማ እንዳትሸወዱ

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    Why not

  • @BeyondInvestment

    @BeyondInvestment

    Ай бұрын

    እሱ 99% ያትርፍ አንተ 1% አትርፍ ቁጭ ግን አትበል :: ሰውንም አትምከር ወይ የተሻለ ሰርተህ አቅርብ

  • @yohannesabebe3088

    @yohannesabebe3088

    Ай бұрын

    @@BeyondInvestment ወዳጄ እኔ ያልኩት አልገባህም የሚያወራው ነገር የተሳሳተ ነው ሰጋቱራም ደቃቅ ከሰልም በነፃ የሚሰጥህ የለም፡፡ ካመረትክ በሁዋላም እሱ በሚለው ዋጋ ማን ይገዛሃል እኔ እንደ ማስጠንቀቂያ የዋህ ሰዎች ዘለው ገብተው እንዳይጎዱነው።

  • @ruqiyaawol1070
    @ruqiyaawol1070Ай бұрын

    አንድ ኩንታል በ500መቶ ብር መግዛት እየቻለ ማነው አኝድ ኪሎ ሁለት መቶ ብር የሚገዛዉ

  • @destawdinku1431
    @destawdinku1431Ай бұрын

    what is Carbonization mean?

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    the process of changing or being changed into carbon, by burning, heating, or during fossilization (= the process of being preserved in rock over a long period): Blackening or charring is carbonization, and makes your steak taste like charcoal, so avoid it. Solid fossil fuels are fossilized vegetable matter which have undergone various degrees of carbonization. Fewer examples Studies have been done on the carcinogenic effects of charring and carbonization. The process, known as flash carbonization, uses heat and pressure to turn dried green waste into charcoal in about 30 minutes. Exposing the cooking oil to carbonisation will reduce the life of the oil. Carbonisation is not an efficient method for producing a carbon-based gas from coal because only about 20 per cent of the carbon in the coal ends up in the gas. SMART Vocabulary: related words and phrases (Definition of carbonization from the Cambridge Advanced Learner's Dictionary & Thesaurus © Cambridge University Press) What is the pronunciation of carbonization? Translations of carbonization in Chinese (Traditional) 碳化… See more in Chinese (Simplified) 碳化… See more Need a translator? Get a quick, free translation! Translator tool Browse carbonated carbonic carbonic acid carboniferous carbonization carbonize carbonized carbonizing carbonnade Test your vocabulary with our fun image quizzes  Try a quiz now BLOG Worse than or worst of all? How to use the words ‘worse’ and ‘worst’ June 05, 2024 Read More To top Contents LEARN DEVELOP ABOUT © Cambridge University Press & Assessment 2024

  • @HAMDgeneralmetalwork

    @HAMDgeneralmetalwork

    Ай бұрын

    the process of changing or being changed into carbon, by burning, heating, or during fossilization (= the process of being preserved in rock over a long period): Blackening or charring is carbonization, and makes your steak taste like charcoal, so avoid it. Solid fossil fuels are fossilized vegetable matter which have undergone various degrees of carbonization. Fewer examples Studies have been done on the carcinogenic effects of charring and carbonization. The process, known as flash carbonization, uses heat and pressure to turn dried green waste into charcoal in about 30 minutes. Exposing the cooking oil to carbonisation will reduce the life of the oil. Carbonisation is not an efficient method for producing a carbon-based gas from coal because only about 20 per cent of the carbon in the coal ends up in the gas. SMART Vocabulary: related words and phrases (Definition of carbonization from the Cambridge Advanced Learner's Dictionary & Thesaurus © Cambridge University Press) What is the pronunciation of carbonization? Translations of carbonization in Chinese (Traditional) 碳化… See more in Chinese (Simplified) 碳化… See more Need a translator? Get a quick, free translation! Translator tool Browse carbonated carbonic carbonic acid carboniferous carbonization carbonize carbonized carbonizing carbonnade Test your vocabulary with our fun image quizzes  Try a quiz now BLOG Worse than or worst of all? How to use the words ‘worse’ and ‘worst’ June 05, 2024 Read More To top Contents LEARN DEVELOP ABOUT © Cambridge University Press & Assessment 2024

  • @desalegntaye9236
    @desalegntaye923621 күн бұрын

    ማሽኑን ስጠኝ እና ሰርቼ ብሩን ልመልስልህ

  • @OlanaDekeba
    @OlanaDekebaАй бұрын

    እኔ የምለዉ 1kg በምንም አይነት 300ብር ገዢ የትም እይገኝም

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22TeddivoАй бұрын

    1 kilo 200 birr yalkew armew ,100 kilo 200 birr lemalet felgeh new gen commentu saneb bezu sew asasatkew endet le 1 kilo 200 eyaleh new . Yene asteyayet be medewel egeltselehalehu , seraw jemrew neber ke 2 amet befit .

  • @oneminute-only

    @oneminute-only

    Ай бұрын

    Ena endet neber? Lemin alketelubetim srawn?

  • @user-dx8by6xw8n
    @user-dx8by6xw8nАй бұрын

    ስለጠና ፈልጋለውእባኬህ በታው yet ይሆን

  • @belaynehabebe6539

    @belaynehabebe6539

    26 күн бұрын

    ስልጠና የሚሰጠው ማሽን ለገዛ ነው

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249Ай бұрын

    ምን ነካህ ሰጋቱራ ይበላል እኮ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125Ай бұрын

    ምን 1ኪሎ ክስል 300 ብር ነው እያልክ ያለው ?? አበድክ እንደ ? ኩንታል ከስል 350 እየተሸጠ 1ኪሎ 300 ? ሰውዬው አታሳብደን ጤፍ እንኳ ኪሎ 120 ብር ነው .. ሲታስጠላ

  • @john7630
    @john7630Ай бұрын

    Controversial 😂😂😂super market...?????

  • @abrahamdemssie4177
    @abrahamdemssie417718 күн бұрын

    እረ አያዋጣም 500000*ከሰርኩ እረ ለሰው አስቡ

  • @AbiyMesfin-q5o

    @AbiyMesfin-q5o

    7 күн бұрын

    ምንድነው ያከሰረህ ተጠቃሚ የለም

  • @ddyy5110
    @ddyy5110Ай бұрын

    ዋጋው ግን እንዴት ነው እስከ 1.2 ሚሊዮን($10000)? በዚህ ዋጋ ያነሰ ከህንድ እና ቻይና ኣይገባም? በ you tube ብዙ እያየን ነው። ብረት መበየድ ነው ኣብዛኛው የማሽኑ ስራ

  • @alemutelilo1

    @alemutelilo1

    Ай бұрын

    እኔ ግን የአገር ውስጥ ምርቶችን እመርጣለሁ እስከመቼ የውጭ የውጭ እያልን እንኖራለን። በእውነት የራሳችንን ነገር ብናበረታታኮ ይህ ስራ ወደ ትልቅ ፋብሪካ አድጎ ብዙ የሥራ ይፈጥራል ። ውንድሜ በርታ። እኔም አዛለው

  • @ddyy5110

    @ddyy5110

    Ай бұрын

    @@alemutelilo1 የሀገር ውስጥ መመረጥ ኣለበት ነገር ግን፡ዋጋው ግምት ውስጥ ማስገባት ኣለብን። ከሽንኩርት ጀምሮ ዋጋው ከውጭ ሀገር ጋር ሲነፃፀር ኣስቡት። በውጭ ሀገር በተለይም ህንድና ቻይና ካለው ዋጋ ጋር ግማሽ ያህል መቀነስ ኣለበት፡ ካልሆነ የሰራተኛው፡ደመወዝ በዛው ልክ ይደግ

Келесі