በ50 ሺ ብር መነሻ ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! |coal in ethiopia |Business ideas

በ50 ሺ ብር መነሻ ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ማየት ማመን ነው ! |coal in ethiopia | Business ideas in Ethiopia
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Пікірлер: 57

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia

    ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ እድሜ ያልገደበው ሚሊየነር ገበሬ | በቀን 300 ሊትር ወተት አገኛለሁ!

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956

    ማ ሻእ አላህ አላህ አላህ ወላሂ ሳስበዉ ነበር ይህን ስራ ለምን እዚህ ከሰል በብዙ አይነት አለ እና ለመሆኑ እንዴት ይሆን በዚህ መልኩ የሚያመርቱት እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበር እና ደግሞ እዉነት ከእንጨት ካልሆነ የሚመረተዉ ከአመድ እና ከመሳሰሉት ከሆነ ሃገራችን የእንጨት ችግር ስላለ ከዚህ አንፃር ከሰል ዉድ ስለሆነ አመድን በመሰብሰብ መስራት ቢቻል የከሰል ችግር ያልፍልን ነበር እያልኩ አስብ ነበር በቃ በሗላ ላይ ቪዶዎዉን በደንምብ እየከታተላለሁ አሁን ስራ ላይ ነኝ ያዉ ስለ ከሰል መሆኑን ሳይ ነዉ የገባሁት ከከከከከ ለስራ በጣም ለየት ያለ ፍላጎት አለኝ አሁንማ ጭራሽ ስሰግድም ስለስራ ሆነ የማስበዉ ሃገሬ ስገባ እያልኩ በቃ ማሰብ ብቻ አላህ ከዱኒያም ሆነ ከአኼራ ሃሳብ እና ፈተና ይጠብቀን ያረብ

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323

    ብዙን ጊዜ በሚዲያ የሚተላላፍና በአካል ስናገኛቸዉ አቀባበላቸ፣ የእቃው ጥራት ወይም ዋጋቸዉ እንደሚያወሩት አይሆኑም

  • @user-bd5en4hi1z
    @user-bd5en4hi1z

    በተግባር ክሰሉን አያይዘው ብናየው ጥሩ ነበር

  • @user-iy7js3gb7x
    @user-iy7js3gb7x

    የሰርቭራይዙን ክንዉን የምትሰጡት አ.አ ብቻ ነዉ ወይስ ራቅ ላሉ ቦታወችም ትሰጡ ይሆን?

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r

    ግን ማሽኑ አድርቆ ሁላ ነው የሚያወጣው ወይስ በፃሀይ ነው ሚደርቀው❓

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r

    እናመሰግናለን ገቢያ ቲዩብ ክበሩልን

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee

    ፍም ሲሆን ብታሳዩን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507

    Wow desi Sil ye hagare lijoch bertu jeginoch nachu be inante fetera hager tadigalech ye wichi minezarewum yekenisal bertu❤

  • @beletetaye2826
    @beletetaye2826Күн бұрын

    ከሰል ምንድነው ቀመጀመሪያ የከሰልን ትርጉም ንገረኝ

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956

    እስከመጨረሻዉ ተከታትዬዋለሁ ጥያቄዬ ይህ ከሰል ለማንኛዉም ነገር ፌርሜሎ ላይ አድርገን ለመጠቀም ያስችለናል ወይስ ለጋቻ ብቻ ነዉ የሚያገለግለዉ? ማለቴ ልክ እንደ እንጨቱ ከሰል የእንጨቱ ብዙ ጊዜ ለፌርሜሎ ነዉ የምንጠቀመዉ አጠቃቀሙ ሙሉ ለሙሉ እንደ እንጨቱ ይሆናል ወይ

  • @Kehulum7309
    @Kehulum7309

    በርቱ

  • @GenetuAlaro-zn8gu
    @GenetuAlaro-zn8gu

    Hi indetnawchu ine sidet lay honey Yenate program iketatelawu ehendizi ayneti mashin beEthoipay lay kale imexalaw siria isribetalawu.❤❤❤

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b

    👍👍👍

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg

    ይመስለኛል ይሄ ሰራ አዋጪ ነው

  • @alemayehuberhanu8446
    @alemayehuberhanu8446

    Arif new👍

  • @user-pl9hk1do3b
    @user-pl9hk1do3b

    ፈጠራው ሀሳቡ ጥሩ ሆኖ ግን

  • @Kukukusha967
    @Kukukusha967

    ❤❤❤❤❤

  • @belaynshkuma9274
    @belaynshkuma927421 күн бұрын

    ishi.konjo.naw.engazhalen😊😊

  • @SultanJemal-sx2vs
    @SultanJemal-sx2vs

    Isin jaalanna maamila keessan tokkofadha

Келесі