ሚያዚያ 15\2016 ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናል አዋጭ የስራ ዘርፍ

ሸቀጣ ሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናል አዋጭ የስራ ዘርፍ#ሱቅ#ሱፐርማርኬት#minishop

Пікірлер: 201

  • @hhdhjbbg8770
    @hhdhjbbg8770

    እናመስግናል።ወንድምበርታ።ላይክአዲርጉት።ሸርአዲርጉለት።እናበርታታው።ቁምነገርየሚሰሩትን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MoMo-wq5fz
    @MoMo-wq5fz

    የት አገር ላይ ነዉ ያለከዉ

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q

    ግን ትርፍ አለው ወይ

  • @user-lt4xv6kg9z
    @user-lt4xv6kg9z

    ልብስስ ስንት ይበቃናል

  • @ekrame7439
    @ekrame7439

    መሻአላህ በርታ ወድማችን ከዮቱበሮች በሀቅ የምትሰራ አተን አየሁ አለ ያጓደኛህ ሰይድ የሚባል እረቶ ለመፈመስ የማይፈነቅለው ድጋ የለም

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we

    ኮንቲነር ለማሰራትስ የሱቅ ኮንቲነር ከትንሺ እስከ ትልቅእመኖሪያ ቤቴ መክፈት እፈልጋለሁ

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250

    ማሻአላ ወድማችንበርታ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el

    እናመሰግናለን እኔ ካገር ልገባነው መስራት እምፈልገውም የዳቦ ቤት መክፈት ነው እና እስከስት ብር ያስፈልገኛል???

  • @Abudi660
    @Abudi660

    ሰላም አብደላህ ለመረጃህ እንመሰግናለን ነገር ግን 500.000 በዚህ ብር ስራ ብንጀምር ትርፋቺንን ብትነግረን ሳንጀምረው ለማወቅ ይጠቅመናል ከቀሪ ወጪ ይህን ያክል ትርፍ ብለክ ብትነግረን ጥሩ ነበር ብትቺል መልስልኝ በፁሁፍ ትርፍ ስንት ይሆናል

  • @temima714
    @temima714

    እኔ ወላሂ አላህዬ እንዳሳካልኝ ዱአ አድርጉልኝ ሹፍርና ነዉ መስራት የምፈልገዉ ☝ምኞቴም እሱ ነዉ

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128

    ወአለይኩም ሰላም እደት ነህ ወንድሜ ቆረጠው ፈለጠው ከማለት ነፃ የሆነ ዩቱብ ማሻአላህ በዘዚሁ ያፅናህ ገንዘቡንም በረካ ያድርግልህ

  • @user-ok9io3nk4o
    @user-ok9io3nk4o

    ወድማችን በርታ ጀግና ነህ ብዙውን አልኮምትምጅ እከታተልሀለሁ ቻናልህን ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት በጣም ውጤታማ ሁነህ ለማየት ያብቃን የወድም የእህት ደስታ የሚያስደስተው ❤ የመርሣ አባገትየ ልጅ ነኝ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም አሪፍ ነው ለአላህ ብየ ወድሀለሁ ወድሜ🌹🥰

  • @meseretnegn6982
    @meseretnegn698221 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ስላቀረብክልን በበረከት ይሙላይ ስቅህን እግዚአብሔር እጅህ ይባረክ አደበትህ ይባረክ

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo2668

    Shukran wadem ehenabar emefalegaw 🎉

  • @user-rt3ol4rf7s
    @user-rt3ol4rf7sКүн бұрын

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኢንሻአላህ ሀገሬ ስገባ የኔም ምኞት ሱቅ መክፈት ነዉ አላህ ካለ

  • @rabirabu2013
    @rabirabu2013

    እናመሰግናለን ውደም. እምሰጠን መረጃ. አሪፍ ነው

  • @MediMoha-rd6gk
    @MediMoha-rd6gk

    የምፈልገው መረጃ ነው ጀዛከላህ ኸይር🎉🎉

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818

    በእውነት በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው የምትስጠን እግዚአብሔር ያክብርልን ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @SaraSara-uq2ou
    @SaraSara-uq2ou

    በጣምእናመሰግናለንተባረኪ❤❤❤❤

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh

    ማሻአሏህ🎉በርታ ወድሜ ለኛ ጠቃሚ መረጃ ማድረስህን ሳላደቅ አላልፍም

Келесі