አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Wellcome to my channel i am ahadu tube from ethiopia if you subscribe my channel you gat more banefites early information,advice,answer,and quation,all intertainment are avaliable in my channel subscribe now thanks for subscribe

እንኳን ወደ አብደላ tube በሠላም መጣችሁ በዚህ ቻናል ትኩስ የሆኑ መረጃዎችን ምክሮችን ጥያቄና መልስ ዉድድር እና የተለያዩ አይነት ማስታወቂያ ስራዎችን ያገኛሉ ሰብስክራይብ ካላደረጉ አሁኑ ያድርጉ

Пікірлер

  • @fatuma.hussen
    @fatuma.hussen8 минут бұрын

    ማሻአላህ. በሰላም. ኑሩበት. እኔ ግን. ምርጫየ. ነጭ ነው

  • @UnicellDoughman-ue1tx
    @UnicellDoughman-ue1tx34 минут бұрын

    ዋው የሳሉኑን በጣም ወድጀዋለሁ ❤❤❤❤

  • @Lijrich
    @LijrichСағат бұрын

    ሲሚንቶ ስንት እንደገባ ንገረኝማ ፈልጌውነው

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2qСағат бұрын

    ማሻአላህ ያምራል ምርጫህ የሳቅ ቤት የደስታ የርዝቂ ከርጂምእድሜና ጤና የምኖሩበት ሁኑ እድኪ ሲያልቅ ጠቅላላ ስት እደፈጀ ብህ ቪዶ ስራልን እኔም እፈልጋለሁ

  • @bocheraNema
    @bocheraNemaСағат бұрын

    የቱርክ ነው?

  • @user-lm6yi7yx1i
    @user-lm6yi7yx1i3 сағат бұрын

    ጥሎብኝኚ ሰማያዊይ እወዳለሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-lm6yi7yx1i
    @user-lm6yi7yx1i3 сағат бұрын

    ማሻ አላህ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay46178 сағат бұрын

    እሞቱ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay46178 сағат бұрын

    በሰላም በጤና በፈቅረ ኑሩበት አላህ አገራችንን ሰላም ያረግልን ያረብ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay46178 сағат бұрын

    ኮረኒሡ ስትፈጀ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay46178 сағат бұрын

    ቀለሙ ማሻአላህነውወላ

  • @melektube
    @melektube9 сағат бұрын

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ የቤት ቀለም ስትጠቀሙ ነጭ ወይም ደብዛዛው ቢጫማ ወይም ሽሮአማ ቀለም ተጠቀሙ ቤትን ፏነው የሚያደርገው የማድቤቱን ቀለም ለወንድ ልጆች ህፃናት ነው የሚቀባው እንጂ ለማድቤትአይቀባም ለሳሎን የቀባህውን ደግሞ ከውጭ ብትቀባው አሪፍ ነው

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx10 сағат бұрын

    ቀለም ስንትብረነዉ

  • @user-xz7mz3ui5t
    @user-xz7mz3ui5t12 сағат бұрын

    ሺሮማ ከለር ነዉ ሀሪፈ ቦጌ ሆነ😂😂😂😅

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk13 сағат бұрын

    በርታ አብደላህ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml98714 сағат бұрын

    የሳሎኑ ቀለም ምድነው ስሙ ንገረን

  • @Jameela1122-di9pg
    @Jameela1122-di9pg14 сағат бұрын

    ወይኔ ጉዴ የባለሙያ 80 ሽ ኦ የት ሀገር ነው ይሄን ያክል እኛ ጋ 10 ሽ ነው አባቴ ለማንኛውም ሽክረን ለመርጃህ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml98714 сағат бұрын

    መሽ አላህ ያምራል በተለይ የሳሎኑ

  • @user-yh8kb3pk1r
    @user-yh8kb3pk1r14 сағат бұрын

    እኔም ሰሞኑን ካስቀቡልኝ አስቢያለሁ መስታወትና ቀለም ስንት ይፈጃን

  • @tibah7091
    @tibah709114 сағат бұрын

    ማሻ አላህ የሳሎኑ ቀለም ዋው ነው እርሳሴ ከለር በጣም ነው እሚያምረው

  • @jamila3850
    @jamila385014 сағат бұрын

    ቦገግ ያላለ ነው መሽአላህ በሉው ቅመሞቺይ😂😂😂

  • @jamila3850
    @jamila385014 сағат бұрын

    የመዳም ቅመሞቺ እኔን ሰርፕራይዝ እዳታረጉኚ እናት እኮ ሆዳቺሁ አይችልም የኔቤትብቻቀረ አይአዱንስሉአዱው እረ አብደላህ በነካእጂህ የኔንም ሰርፕራይአርጉኚ😂😂😂😂

  • @kedikausman190
    @kedikausman19015 сағат бұрын

    1ኛ የኮርንሱ ዲኮር በዛ 2ኛ የክቺን ቀለም ስኳር ከለር 3ኛ የሳሎን ፈዛዛ ወይንጠጅ ከለር 4ኛ የመኝታ ክፍል ፈዛዛ ብጫ 5ኛ የሃማም ሙሉ ሴራሚክ ቀይ ቡኒ የቤቴ የቀለም ምርጫይ ይሄ ነዉ 🥰🥰🥰

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf14 сағат бұрын

    ምርጫሽ ሀሪፍ ነው የሳሎኑን ግን ወይነጠጅ ባይሆን ብቻ የእኔን መርጫ ነው የተናገርኩት

  • @ameenaetp
    @ameenaetp4 сағат бұрын

    ሰው እደምርጫው ነው እንጅ ያንች ደግሞ ምርጫ ዜሮ ከዘመኑ ጋር የማይሄድ ምርጫ😂😂😂

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf2 сағат бұрын

    እሺ ያች ምርጫ ነው ከዘመኑጋ የሚሄድ100% 😆😆😆😆

  • @Fatmahmousa-nl1ks
    @Fatmahmousa-nl1ks15 сағат бұрын

    ማሻአላ እንኳን ዴስአለህ

  • @AbderehmanJipsem
    @AbderehmanJipsem15 сағат бұрын

    ማሻአለህ

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia286116 сағат бұрын

    ማሸአላህያምራል

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd116 сағат бұрын

    ይለያል ወላሂ ማሻአላህ አቡ ሙአዜ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd116 сағат бұрын

    አትጣሉም አይዞችሁ ትንሽ በቧከሱ ፍቅር ይጨምራል እሙ አዝ ያምራል ማሻአላህ አላህ በፍቅር ኑሩበት እህቴ ማሻአላህ 😂

  • @-ahadutube
    @-ahadutube16 сағат бұрын

    ፍቅር ያልጨመረስደሁ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd116 сағат бұрын

    @@-ahadutube በፍቅር ፈታሁት ፍቅርን የመሰለ የለም ወንድሜ በፍቅር በሰላም የምትወልዱበት የምትድሩበት ቤት ይሁንላችሁ እሽ

  • @omudaha
    @omudaha16 сағат бұрын

    maashaa allh

  • @WudeBuzunaa
    @WudeBuzunaa16 сағат бұрын

    wawuuDaslyilahlii ❤

  • @user-tk8id7ue6o
    @user-tk8id7ue6o16 сағат бұрын

    ማሻአላ ደስ ይላል ወድሜ እኳን ደስ አለህ

  • @BasboaaBasbosa
    @BasboaaBasbosa16 сағат бұрын

    ማሻአላህ ቆጆ ነው የሳሉኑ አላህ የምኖሩበት ያድርጋቹህ እስከነ ልጆቻቹህ ወድምየ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube16 сағат бұрын

    አሚን

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr16 сағат бұрын

    ማሻአላህ ያምራል እሲ የኤሌክትሩን እቃ ደሴ ጠይቅልን ለምሳሌ የዳቡማሺን የውጩን በቤት ቁጣሪ የሚሰራ

  • @user-ud4el3td4l
    @user-ud4el3td4l16 сағат бұрын

    ወንድም ስልክህን ላክልኝ ኮርኒስ ለማሰራት ላናግርህ እፈልጋለሁ አንተን

  • @-ahadutube
    @-ahadutube16 сағат бұрын

    ኮሜንት ላይ አስቀምጫለሁ

  • @user-ud4el3td4l
    @user-ud4el3td4l16 сағат бұрын

    @@-ahadutube እሽ ስሪንቃ ነዉ የሚሰራልኝ አናግረዉ

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah951517 сағат бұрын

    አፈር ስት ነው አድ ባጆ ወድሜ ለሁለት ክላስ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube16 сағат бұрын

    ስምንት ሺ ብር

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah951515 сағат бұрын

    @@-ahadutube ለሁለት ክላስ ይበቃል አድ ሲኖ🥰

  • @har5156
    @har515617 сағат бұрын

    ዋው መሽአላህ ያምራል ወላሂ ቤት የሚሳምር ወንድች አዋቂናቸው ቤት መሰርት ነው

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d17 сағат бұрын

    ማሻ አሏህ በጣም ያምራል የጤና የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf17 сағат бұрын

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @amena8601
    @amena860117 сағат бұрын

    እኔ ጅብሰምነው የቀርኝ ግን ስንት እንደሚፈጅ አላቅም ካላስቸገርኩህ 85 ቆርቆሮ ስንት እንደሚፈጅ ንገርኝ

  • @user-bv3vy5xh5g
    @user-bv3vy5xh5g15 сағат бұрын

    የኔም ጥያቄነው ግርግዳም ኮርኒስም ሂሳቡን ስራልን ወንድም ስልክ ቁጥርም አስቀምጥልን አባሰል ውጫሌ የሄዳሉ ባለሞያወቹ?

  • @user-vj7jn7sd9g
    @user-vj7jn7sd9g17 сағат бұрын

    መሻአላህነዉ ወድማችን ያምራር ምርጥነዉ

  • @user-hi3jy7fi9y
    @user-hi3jy7fi9y17 сағат бұрын

    የሳሎኑ ቀለም ተመችቶኛል ማሻአላህ ብያለሁ የጤና የርዚቅ የደስታ ቤት ይሁንላችሁ

  • @amena8601
    @amena860117 сағат бұрын

    ማሻ አላህ የሳሎኑ ቀለም በጣም ያምራል ማሻአላህ የሰላም የጤና የፍቅር ሳሊህ ልጆች የምትወልዱበት ያድርጋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe681817 сағат бұрын

    ዋው ማርያምን ቀኑ አልደርስ ነው ያለም በጣም ያምራል በርታልን

  • @mariam3292
    @mariam329217 сағат бұрын

    ወይ ቀለም እስኪ ቤቱ ይለቅልኝ በጣም አደከመኝ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube17 сағат бұрын

    አሏህ ያግዝሽ

  • @mariam3292
    @mariam329217 сағат бұрын

    @@-ahadutube አሚን

  • @user-my9jw3em8p
    @user-my9jw3em8p17 сағат бұрын

    አብደላህ መሬት መቀጥቀሩ ቁሟል ኣ

  • @-ahadutube
    @-ahadutube17 сағат бұрын

    አዎ ትናንት ማታ ነበር ቁሟል

  • @user-my9jw3em8p
    @user-my9jw3em8p17 сағат бұрын

    @@-ahadutube አይዋ አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛኸላህ ኸይር

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we17 сағат бұрын

    የሳሎኑ ቀለም በጣም የምወደዉ ቀለም ነዉ ምርጫ አንደኛ መሻ አላህ አላህ ሀገራቺን ሰላሟ ተመልሶ በደስታ የምትኖርበት ያድርግህ ወንዲም

  • @-ahadutube
    @-ahadutube17 сағат бұрын

    አሚንን

  • @Tayba-ko7kc
    @Tayba-ko7kc18 сағат бұрын

    ስንት ፈጀቡህ ወንዱም ማሻ አላህ ሁልም ያምራል።

  • @sartt1717
    @sartt171718 сағат бұрын

    የሳሎኑምርጥነውለኔ ማርቤቱግንሰማዬዊባይሄንእላለሁ

  • @sarahabshwite5469
    @sarahabshwite546918 сағат бұрын

    ቆጆነው አትቀይሩት ሀሪፍነው

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y18 сағат бұрын

    ወአለይኩምሰላም እህቴ ቤት ሰርተ ሳሎን ብቻ ጅብስም ኮርኒና ግርግዳ ቻክ ለመስደረግ ስንት ይፈጅባተል ሁሉ ለመድረግ አቅም የላትም

  • @-ahadutube
    @-ahadutube18 сағат бұрын

    በውስጥ አናግሩኝ