ሰአዲ እና አሊ ከአሚሮ ጋር በምን ተጣሉ በቀጥታ የስልክ እውነታውን ይዠላችሁ መጥቻለሁ

Ойын-сауық

Пікірлер: 171

  • @kamiletube3956
    @kamiletube39562 жыл бұрын

    ተመልካች ሳያረጋግጥ ሰውን አይወቅስም ኑሩልኝ የመዳም ቅመሞች ክብር ለተመልካቾች😘😘👍👍አሊ እና ስአዲ መልካም ሰውች ናቸው

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j2 жыл бұрын

    ሠአዲና አሊ ምርጥ ቀና ልጆች ነቸው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe2 жыл бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ አሽረፈል ኸልቅ ውዱነብይ ሙሀመድ ሰለላሁአላሂ ወሰለም እስኪ ዝም እንበል

  • @seadi1181

    @seadi1181

    2 жыл бұрын

    ሶለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @emam1087

    @emam1087

    2 жыл бұрын

    ሱለላህ አለህውሰለም

  • @habibaha3139

    @habibaha3139

    2 жыл бұрын

    ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @Tube-cn7rv

    @Tube-cn7rv

    2 жыл бұрын

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hayatasen3245

    @hayatasen3245

    2 жыл бұрын

    ሥ አ ወ

  • @lobabayoutube2863
    @lobabayoutube28632 жыл бұрын

    ሠአዲ እና አሊ ምርጥ ሠዉ ናቸዉ 🥰🥰🥰

  • @user-br7dr9zy4d
    @user-br7dr9zy4d2 жыл бұрын

    ሰአዲ እና አሊ በጣም የምወዳቸው ዩቲበሮች ናቸው

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 жыл бұрын

    በይ እንድህ አይነት ነገር አትሰሪ ዝብለሺ እንደበፊትሺ የራሰሺን ሰራ ብቻ ረምሊ

  • @rslainntube6331
    @rslainntube63312 жыл бұрын

    ሰወች አንገት ይኑራችሁ ዙሮ ማያ ከጎናችሁ የሆነሰው አትርሱ

  • @habibaha3139
    @habibaha31392 жыл бұрын

    አህለን ረምሊዬ ዝምታ ወርቅ ነው ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሡል ሡለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @semirakadr9252
    @semirakadr92522 жыл бұрын

    ሰአዲነ አሊ ምርጥ እትዮጵየዊ ነቸው ለቡዙዎች ሰው ርዝቅ ሰበቢ ሆኖወል ለማጀማራ ግዜ የታከፈለቸውን ኪፍየ በማነገራቸው ነው ቡዙ ሰው ዩቱብ የከፈተው ስሩ ተለወጡ እየሉ

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r2 жыл бұрын

    እረ ወዮዮዮዮዮዮ ጠርተናቸዋል አለኮ በቃ ተውት 😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈እኔ አላይም ደሞ ራምሊ ለምን አልጠራሀቸውም አልተባለም ለምን አላመሰገንክም እጅ

  • @emam1087
    @emam10872 жыл бұрын

    አቤት የሰውነገር ከማቡካት የራሳቸነን ችግር በናይኑሮ ሀገራቸነም እኛምሰላም እንሆንነበር ያረቢ

  • @madinaaragaw2454

    @madinaaragaw2454

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @zinetadem420

    @zinetadem420

    2 жыл бұрын

    ሳህ

  • @seadayehaiklij6277

    @seadayehaiklij6277

    Жыл бұрын

    Betkikil liyuye 🌹🌹

  • @kadotube9947
    @kadotube99472 жыл бұрын

    ሰው እንዴት ባለውለታውን ይረሳል ምንሼ ነውና 🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭🤭

  • @user-pi5kr6lf9j
    @user-pi5kr6lf9j2 жыл бұрын

    ረምላ አንድ ነገር ልበል እንደዚህ አይነት ሰሰሪ ደሰ አይለኝ እሰካሁን ከዩቱበሮች በተለይ ከሴቶች አድናቂሺነኝ እሰከዛሬ በምሰሪያቸዉ ሁሉ ደሰተኛነኝ ዛሬ ግን ደሰ አላለኝም በራሰሺ ሰሰሪነዉ የሚያምርብሺ በነሱ መሀል የተፈጠረዉን እነሱና አላህ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ሲቀጥል ለምን አልጠረሀቸዉም ሳይሆን የተባለዉ ለምን አላመሰገንካቸዉም ነዉ የተባለዉ ይህ የተባለዉ ደግሞ ሰዉን ያላመሰገነ አላህን አያመሰግንም ነዉ ከሰዉ ምንም አይጠበቅም ሰንሰራ ለአላህ እሰከሆነ ድረሰ ከሰዉ ምሰጋና አይጠበቅም ግን ምንም ቢሆን የችግር ሰአት የደረሰለሺን ቢመሰገን ምንም አያጎልም አሚሮ ደግሞ ዋሺቷል በኮመንቱ ላይ ለምን አልጠራሀቸዉም ሲባል ወላሂ አላህ ያቅብኛል ተጠርተዋል ሰላልመጡና ሰላልተመቻቸዉነዉ ያለዉ ለምን ዋሸ በቃ ዩቱብ በዉሸት ነዉ የሚሰራዉ አላህ ለሁላችንም ህዲያ ይሰጠን እረሰቶነዉ ያልጠራቸዉ ብሏል አልሺ እንዴት ከጎንሺ የነበረን ሰዉ ይረሳል ረምሊ ብቻ ሁሉን አዋቂዉ አላህ ብቻና ብቻ ☝️☝️☝️☝️

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube.2 жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ላገራችን ኢትዮጵያ አላህ በጥበቡ ፈረጃውን ያቅርብልን ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውድ የሀገር ልጆች

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube19632 жыл бұрын

    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላምና ነው ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው እናም አሊና ሰአዲ የዋህ ናቸው አሚሮን እነሱን ማመስገን ነበረበት ደምሩኝ በቅንነት ወገኖቸ

  • @user-qx9tx3mv9d
    @user-qx9tx3mv9d2 жыл бұрын

    ረምሊ የኔ ጨዋ ይቅርብሽ እንዲህ አይነት ነገር ዝም ብለሽ ስራሽን ስሪ መጠየቅም ማስታረቅም ካለብሽ በውስጥ ነውማማየ

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v2 жыл бұрын

    አወ እኔም ግራ ገብቶኝ ነበር እቲ አሥታርቂያቸዉ ረምሊ ሁቢ👍👍👍👍👍👍

  • @user-ie7zp8od1n
    @user-ie7zp8od1n2 жыл бұрын

    የተደበቀ ሚስጥር አለ በመሀላቸው መናገር የማይፈልጉት

  • @user-yl5xu3wm5r
    @user-yl5xu3wm5r2 жыл бұрын

    ኧረምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን እደት ሰው ለምን አልጠራህም ተብሎይጠየቃል ይገርማ ል ድግሞኮ እናሚሮ ይቅርታ ጠየቁ አይደል እደ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c2 жыл бұрын

    ኧሯ ረምላ ኮሜቶች ጀግና ነን. ልንመሰገን ነው እሚገባን. ፍትሀዊ ሰወች ነን እደ እኛ ምንአረግን እደት ባለውለታውን አልጠራህም. ውደ አድስ ብር አገኝሁ ብለን አሮጌውን መጣል የለብንም. ኮሜቶች ለኔ ድንቅ አስተዊይ ምርጥ ሀበሻዊ ናቸው እደት ይረሳል ባለውለታውን ባይጣሉ ቅርባይባባሉ ባይደባበሩ

  • @user-oq2ne2ls2x

    @user-oq2ne2ls2x

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክክ እኮ ሆ

  • @dfghfhh6436
    @dfghfhh64362 жыл бұрын

    አችስ ምን እየሰራሽነው ሌሎችን ለሽቀላነውካልሽ እነሡም የተሰማቸውን ማስተላለፍ የሚችሉት በሚድያቸውነው ልክ አች የተሰማሽን እና ማድረግ ያለብሽን እዳደረግሽዉ ሁሉ የውስ ከሚሴ በግራቸው ይሂዱ እደውም ከሚሲ ለችነው የሚቀርብሽ

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube8002 жыл бұрын

    እኛ ምን አገባን ይህን ያክል ሰው በራሱ ብዙ ሃሳብ አለበት የራሳችሁ ጉዳይ ነው

  • @rhtube3717
    @rhtube37172 жыл бұрын

    ሪምላየ አላህይጠብቅሺ ጉበዝ አብሮ ከማናፈስ ችግሮችን መፍታት አለብሺ ጉበዝ በርቺ

  • @user-fz8sr6yw1v

    @user-fz8sr6yw1v

    2 жыл бұрын

    የኔዋ ዘዋሪ

  • @nagutube

    @nagutube

    2 жыл бұрын

    ቆይ የኔዋች. የት ናችሁ ዘዋሪዋች

  • @rhtube3717

    @rhtube3717

    2 жыл бұрын

    @@nagutube ክክክክ እሙየ አቺም እየዞርሺ እኮነዉ ክርት ምን እናዲርግ ሩጫነዉ ወቅቱ ምንያስቀምጠናልብለሺነዉ

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube30782 жыл бұрын

    የኛ ሀበሻ የሚያከብረዉን አይወድም ምሥጋና እና ዉደታ ከአላህ ብቻ ነዉ

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u2 жыл бұрын

    ዞሮ አሊና ሰአዳ የዋህናቸው ግንሰው ለምንነገር ያጣራል በማያገባቸው እደፈለጉበይሁኑ ስለሰው ምንአገባን አይ ሰው ስራፈትሁሉ

  • @emutube818
    @emutube8182 жыл бұрын

    ያረቢ እኛኮ ያልበላንን ነው የምናከው ያረቢ አላህ ልብ ይስጠን

  • @abcdef869
    @abcdef8692 жыл бұрын

    🌹🌹🌹Mas Alliah tbrkalh ALLIAH edma tan🌹🌹🌹👍👍👍

  • @user-pi5kr6lf9j
    @user-pi5kr6lf9j2 жыл бұрын

    ብዙ ኮመንት አልጥፍምጂ በጣም ነዉ የምከታተልሺና በርች የራሰሺን ሰራብቻ እሺ

  • @banchu3147
    @banchu31472 жыл бұрын

    የኔ ውድ ጥሩ አረግሽ ውይ ሰወች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል

  • @titioumer
    @titioumer Жыл бұрын

    የሰሩት ፕራንክ አስከፍቶት ይሆን 😂😂😂😂😂😂

  • @user-tv6xj9rl9y
    @user-tv6xj9rl9y2 жыл бұрын

    ቱ ሰዉ ለካ ዝብሎ ነዉ አሚሮ እኮ ታያ በየኮመታችን እየገባ በአላህ ስም ይሁንብኝ ጠርተናቸዉ አልመጡም እና ነዉ ብሎናል እኔማ ውሸታም ሰዉ አልከታተልም ሰቤን አነሳለሁ ስታስቡን መጫወቻ እንመስላችሃለንደ እጭ እየማለ እሚዋሽ ሰዉ ደግሞ እደት ይዘጋል በአላህ አላህ ይህድኩም እናተ ዩቱበሮች

  • @user-dk2sy8xs5c

    @user-dk2sy8xs5c

    2 жыл бұрын

    በረካሁኝ

  • @medina.myoutube

    @medina.myoutube

    2 жыл бұрын

    አወ ብሎል ወሸታም ነው አሜሮ ኮሜቱን አጥፍቶታል

  • @user-ep6rt4xr1l

    @user-ep6rt4xr1l

    2 жыл бұрын

    እኔም አንስቻለሁ

  • @user-jf7uf3ej4y

    @user-jf7uf3ej4y

    2 жыл бұрын

    እኔምአስቻለሁ በጣምነውያስጠሉኝ

  • @user-sc2yl3zp9b

    @user-sc2yl3zp9b

    2 жыл бұрын

    ወላሂ ውነትሽን ነው ለኔም ብሎኛል የሄ ውሸታም

  • @w.myoutube
    @w.myoutube Жыл бұрын

    ልመራይ ቁጥርሸ ፈልጊ ነበር

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m2 жыл бұрын

    ለማንኛውም በርቱ አሊእና ሰአድስወዳቸው በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ አሚሮምበርታ ግን ሰውአትርሳ

  • @user-qc1qn7gc8y
    @user-qc1qn7gc8y2 жыл бұрын

    ትክክል ሰው ዝምብሎ ያወራል አየ ማሳዘን

  • @maryem9100
    @maryem91002 жыл бұрын

    ረምላየ ይሄን ችግር ለመፍታት ከፈለግሽ በዉሰጥ አናገረሽ ለማግባባት ሞከሪ በቻናለሽ እደተለመደወ የቤተሰብ ወሬ ገጠም ቀልድ ነወ እማምረበሽ የነገረኝነት መሰለበሽ የኔ አስተያየት ነወ ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @saadahsaeed474
    @saadahsaeed4742 жыл бұрын

    በርች ረመሰሊ

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph2 жыл бұрын

    ለተመልካችም ለጓደኛም ክብር ይኑራችሁ ዩቱበሮች እኛ ማወቅ የነበረብንን አወቅን የሠው ልጅ ያለፈውን ይረሳል አትሻብኝ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze6772 жыл бұрын

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته يا أختي

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin98442 жыл бұрын

    የኔቅመምእኳንሰላምመጣሺ

  • @user-sw7sk5ro1n
    @user-sw7sk5ro1n Жыл бұрын

    እናቱ እኮልጆቼን አጂበዉነዉ የዋሉት አለች በሚዲያ ኡኡኡ ጠረቻቼዉአለሁ ብላ ይቅረ ይበላቸዉ

  • @aminawollotube1455
    @aminawollotube14552 жыл бұрын

    ግን እኮ የሰው ነገር አሚሮ እኮ ጠርተናቸው ነበር ስላልተመቻቸው ነው ብሎ ነበር በጣም ይገርማል

  • @hawajibril4078
    @hawajibril40782 жыл бұрын

    አህለን ሪምላ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b2 жыл бұрын

    ረምሊዬ

  • @user-jl9im2zb7m
    @user-jl9im2zb7m2 жыл бұрын

    ዋናዉ የነሱ ጥሩ መሆን ነዉ ሰዉማ ከዚህም በላይ ይቀባጥራል የታወቀ ነዉ

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf93412 жыл бұрын

    ዋናው አለመቀያየማቸው ነው ስአድና አሊ ለአላህ ብለው አስተዋውቀዋል ማመስገን መጠራት የሱ ፈታ ነው እውነትውን ስለነገርሺን እመሰግናለን

  • @dtfggfgy7747
    @dtfggfgy77472 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @user-gw3sx6xq5q
    @user-gw3sx6xq5q Жыл бұрын

    ረምልየ አልደግፍሽም ዛሬ ስለሰው ስታወሪ አልተመቸኝም

  • @zenat7077
    @zenat70772 жыл бұрын

    ለምን አልተደበለቁምነው ያልነው. በነሱነውእዚህ የደረስከውነው የተባለው

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain89852 жыл бұрын

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ 🥰🥰

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf55942 жыл бұрын

    ረምሊ ቆንጆ

  • @jamilayesin9844
    @jamilayesin98442 жыл бұрын

    ማሪዋቤተሰብሁሉሰላምናቸውልሺ፣ምነውማዘሪጠፊደህናነወትዘይሪልኝ

  • @hayatmuhammad445
    @hayatmuhammad445 Жыл бұрын

    ሰአዲናአሊየማይኮሩልጆችናቸው

  • @ikrammohammed8520
    @ikrammohammed8520 Жыл бұрын

    ስአዲ መልካም ስው እኮናት የምር

  • @user-cg4bw1re4h
    @user-cg4bw1re4h2 жыл бұрын

    👍🌺💐

  • @jemilaweloye2595
    @jemilaweloye25952 жыл бұрын

    ረምልየ እውነታውን እራሳቸው ያውቃሉ አንች ብቻ በራስሽ ሙድ ስሪልን

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara23952 жыл бұрын

    አህለን ረምሊ❤

  • @babaamama6337
    @babaamama63372 жыл бұрын

    ማሸአለ

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw2 жыл бұрын

    ሰአዲና. አሊ እኮ. ምንም ተኮል የለላቸውናቸውወላሂ. ቅን ናቸው

  • @rehimamuhammad7123
    @rehimamuhammad7123 Жыл бұрын

    Lek nesh mamye

  • @user-wf2ec8ps9g
    @user-wf2ec8ps9g2 жыл бұрын

    ይገርማል፣የሰውልጅ፣አጀብ፣መልካምቸሰራ፣አላህ፣መልካሙንያብዛለት፣እንኮንስ፣ዮትብ፣ቤተሠብም፣ብዙ፣ዋጋ፣ከፍለን፣ሁለነገራችኔነ፣ሠጥተናቸው፣ማመስገኑ፣ቀርቶ፣ጥላቻው፣በቀረ፣ያገጥማል

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf93412 жыл бұрын

    ራምልየ

  • @user-uq3wz2yk6b
    @user-uq3wz2yk6b2 жыл бұрын

    እረምላዬ ግዜዉነዉ አልልም ግዜዉምን አረገን ሰዉነዉእጂ ቆይ ለምድነዉ በሰዉነገርገብተንምንፈተፍት ዩቱፕሮችም ተከታዮችም በቃተፋታቻዉ አሚሮ አሊና ሳዲ አመሰግናለዉ ስላላለ መኖርአይችሉም ተባላቹእዴ ግርም ስትሉኝስትሚያሳስብአለ አየር አትያጁ የኛ ሀበሻ ድሮም ሲመችዉ ፊቱ ያዞራልየነበረበትም ይረሳል ታዳ በግድአይደለም ህሌናሚባለዉ አታቁቱም

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 Жыл бұрын

    ሰአዲየ ማር ነች

  • @user-dk2sy8xs5c
    @user-dk2sy8xs5c2 жыл бұрын

    🤔🤔🤔🤔

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf2 жыл бұрын

    ሰአዳና ኢሊ የዋህ ናቸው

  • @zadetube5759
    @zadetube57592 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 Жыл бұрын

    እቢ እዴዚህ አይነቱን አልሰማም ይጣሉ ይታረቁ ምን አገባኝ 🤷‍♀️ ቀልድ ከቁምነገርጋ ስለቂ እመጣለሁ 1 ዴቂቃ ከ12 ሰከድ ሰማሁሽ ይሄን ባይይ 🏃‍♀️

  • @tube3507
    @tube35072 жыл бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረኬትሁ✍️ሰአዳና አሊ አሚሮ ቱብ የምወዳቸው ናቸው አላህ ይጠብቃቸው 🙏✍️ነገርም ካለ ሰው ሁኖ መጋጨት ያለነው እናትና ልጅም ይጋጫልና አላህ ሰላም ያርጋቸው በተረፈ እኛ ኮመቴች ኮ ነጭ ነጯን ፍርጥ ነው ያየነውን😃😃😃😃

  • @madinaumusara5962
    @madinaumusara59622 жыл бұрын

    አሰላምአለይኩም እረምሊ እንደት ነሽ ውደ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube91642 жыл бұрын

    ከፍ ማለትም እንዳለ መውርድም. አለ አሚሮ እስከእናትህ ልቦና ይስጣችሁ. እስከመቀልቀላችሁ የተነሳ. ዋናው ደሞ የተመልካች ማክበር ነው ሰአዳ እና አሊ በራሳቸው የሚተማመኑ ናቸው

  • @sebra1823
    @sebra18232 жыл бұрын

    አለሑልሽአይባልምእሕት

  • @amotube2588
    @amotube25882 жыл бұрын

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ በርቺልን እደአችአይነቱን ያብዛልን የኔዉዲ❤❤❤

  • @zd.tube541

    @zd.tube541

    2 жыл бұрын

    በታሳብ አራገየ ማማየ

  • @user-gx9ud9rb7n
    @user-gx9ud9rb7n2 жыл бұрын

    የለሁበትም አያገባኝም የለሁበትም

  • @user-ul7pl7co7d
    @user-ul7pl7co7d2 жыл бұрын

    አይ ኮሞታቶች ነገር ሰኖድ እሄሁላ ያመጡት ኮመታቶች ናቸው

  • @zaharz611
    @zaharz6112 жыл бұрын

    እረምላየ ስልክሽን ላኪልኝ

  • @user-gc6df6tm5e
    @user-gc6df6tm5e2 жыл бұрын

    አትዋሹ እነሱ ይቅርታ ጠይቀዋል ችግርአለ

  • @awallotube8131
    @awallotube81312 жыл бұрын

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ

  • @user-oi4pd2tz7w
    @user-oi4pd2tz7w2 жыл бұрын

    አህለን

  • @emuhani7331
    @emuhani73312 жыл бұрын

    አይ ሰው ሳያቅ የሰው ወጀል ያጥባል ተጣልተዋል እያሉ ወጀል መሰብሰብ አላህ ይጠብቀን ያረብ አሚን

  • @zd.tube541
    @zd.tube5412 жыл бұрын

    ኣሳላም ዋለኩም እተእ

  • @user-mq8zm1kc9v
    @user-mq8zm1kc9v2 жыл бұрын

    ረምሊ እደ ሁል ጊዜው የራስሽን ስራ ስሪ

  • @hawanorya9425
    @hawanorya94252 жыл бұрын

    ሰላምነሽ

  • @zemzems2429
    @zemzems24292 жыл бұрын

    እኔ ካማንም ከምንም ነፃ ነኝ አያገባኝ።🙊ኮመቶች ቱ

  • @user-fm2wi5qm8e
    @user-fm2wi5qm8e2 жыл бұрын

    ጠርችለሁ ብሎነበር 🙉🙊

  • @zenathassan3079
    @zenathassan30792 жыл бұрын

    አበሳ ረምሊ

  • @user-sc3ib2nx2b
    @user-sc3ib2nx2b2 жыл бұрын

    ዋሊኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁአህለንረምላየየኔፍልቅልቅአላህይጠብቅሺ

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o2 жыл бұрын

    ወላሂ በሠው ማሀል መግባት ጥሩ አይደለም እባካችሁ ኮመታቸሮች በሠው ማሀል አንግባ አላህን እንፍራ

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed55972 жыл бұрын

    ሠዉን ያላመሠገነ አላህን አያመሠግንም

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    ምርጥይቱበሮች።ለዝህያበቋችወ።ይክሚሲይቱበሮች

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah13972 жыл бұрын

    ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ ዉድ ነብይና

  • @mbet1840
    @mbet18402 жыл бұрын

    ጎበዝ ልጅ ነሽ ሚዛነኛ ሰው ማለት እንደዚ ነው የሁለቱንም ሰምቶ የሚፈርድ ሳንሰማ ዝም ብለን እንዴት እንወቅሳቸው አለን አልተጣላነም አለች እንግዲ ምንትሆኑ በግድ ተጣሉ ነው

  • @user-em5ry9cq9e

    @user-em5ry9cq9e

    2 жыл бұрын

    ተጣልተዋልያለችዉ ፍርዶስ ናት ምንአሳወቃትእሶ አላኩሸ የሆኑይቱበሮች ቱ

  • @mbet1840

    @mbet1840

    2 жыл бұрын

    አወ እዉነትሽን ነው እማ ፍርዶስ ጀመረችው ሌሎች እየተቀባበሉ ሲሰድቧቸው ነበር

  • @user-em5ry9cq9e

    @user-em5ry9cq9e

    2 жыл бұрын

    @@mbet1840 ሠዉእደትበማያገባዉ ገብቶይዘባርቃል ከዚህ ቀደም ለምለም ልጃላትብላ ሚድያዉ ተቀባበለዉ አትሻብኝ

  • @mbet1840

    @mbet1840

    2 жыл бұрын

    @@user-em5ry9cq9e ልክ ነሽ

  • @aminaoumer1266

    @aminaoumer1266

    2 жыл бұрын

    @@mbet1840 ዉዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @yebetienat2462
    @yebetienat24622 жыл бұрын

    ይቅርታና ሀሳብ አስተያየት ስትጠይቁ ይሄም ሃሳብ አስተያየት መሰለኝ እናንተም እኮ ተገናኘን አረገዝን ወለድን ትላላችሁ እኛ ታዳ ምን አገባን አስተያየት ካልሰጠን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta56562 жыл бұрын

    አህለን ረምሊየ አሰል እደነሽ ወላሒ አጂብነው እደት በውሸት ባአላህ ስም ይማላል አኡዙቢላህ ሚነሸይጣን ውሸት በጣም ይደብራል ጠርቻቸው ሳይመቻቸው ቀርቶ ነው ያለው 😳ለምን መዋሸት አስፈለገ እእእ

  • @user-gx9ud9rb7n
    @user-gx9ud9rb7n2 жыл бұрын

    ሰዉ ያርገህ አትርሳ ሰዌች

  • @habhabshi1801
    @habhabshi18012 жыл бұрын

    ክክክክክ በደብ ሸቅሉ ስራ ሲጠፍ በግል የሚወራውን ሁሉ ሚዲያ ላይ ይዛችሁ ትመጣላችሁ የምር ጎደኝ ከሆሽ ችግራቸውን ባደባባይ ሳይሆን በግል ጠይቂይ አስማሚ

  • @seniy4518
    @seniy45182 жыл бұрын

    ተዊ እኛ ኮሜታተሮችን አክብሩ የምናያቸዉ አብረዉ ነበር የአሚሮ እናት ለምን አላመሰገነችም እኛን ወሬኛ አታድርጉ

  • @fatimanigus3261
    @fatimanigus32612 жыл бұрын

    ይሰአዳመለስደሰያለወ

  • @zd.tube541
    @zd.tube5412 жыл бұрын

    ድምርይ ማር

  • @user-bu6jt9gz2i
    @user-bu6jt9gz2i2 жыл бұрын

    አይይይይስው ስብሉ ያውራል ሰበሀንአላህ በሰውቤት አዋቂነን የሚሉ ሞልተዋል ግንይቱበሮች ዝብለውነይ የሚለፈልፉት ለብር ብለው የስው ስምያጥፋሉ

  • @user-ek4ly3cg7i
    @user-ek4ly3cg7i2 жыл бұрын

    የተባሉት እኮ በኮሜት ተጣላችሁ ሳይሆን ለምን አላመሰገንክም ነዉ እንደ ሙስሊም ማመስገን ግድ ነዉ አላህም የዋለላችሁም አመስግኑ ብሏል መከታተል አያስፈልግም ሰዉ ወንጀል ይዛችሁ ትገባላችሁ

  • @hayatfamillyzdjemal1434
    @hayatfamillyzdjemal14342 жыл бұрын

    ሠአድየወላሒሙቸነዉየምወድሽ"በስራሽ"በጥንካሬሽ"በመልክሽ"በቃበሁለመናሽ❤❤❤👌

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    2 жыл бұрын

    ሥወድሽ ደምሪኝ

  • @user-ho9yr2uz9s

    @user-ho9yr2uz9s

    2 жыл бұрын

    ከሞሽ እማ ምኑንወደድሻት ክክ እርተው የምትሉትንእወቁ

  • @hayatfamillyzdjemal1434

    @hayatfamillyzdjemal1434

    2 жыл бұрын

    @@user-ho9yr2uz9s ተዘቅዘቂእቋቁሪትምንአባሽአገባሽበገር"መጀመሪያሠአዳናእኔምንእደሆንእወቂ"እኩሮ"ለአችነዉእደእኔየኮመትኩት

  • @hayatfamillyzdjemal1434

    @hayatfamillyzdjemal1434

    2 жыл бұрын

    @@user-ho9yr2uz9s አዋቂአችካለሽበቂነዉ

  • @aminaoumer1266

    @aminaoumer1266

    2 жыл бұрын

    @@user-ho9yr2uz9s ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት

Келесі