አስደንጋጭ መልዕክት! አቡነ ሉቃስ ለአቡነ አብርሃም!

“Mehal Meda” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia, and her twin, sovereign and independent sister-nation, Eritrea.
Mehal Meda encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian and Eritrean origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Meda does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Meda often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Meda does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Meda’s KZread channel and/or its website and comment section esat admas radio ethio 360 media andafta tmh zehabesha

Пікірлер: 164

  • @workineshteka3269
    @workineshteka32698 күн бұрын

    አሜን ደሱዬ አቢቹዬ ክፉ አይንካህ ልጃችን ወንድማችን መሪያችን አብይ አህመድ አሊ ነው🙏🙏✅✅💐🇪🇹💐

  • @YordiBuze-gq5xq
    @YordiBuze-gq5xq8 күн бұрын

    ለአብቹማ ከእርሶ ዕድሜ ቀንሶ ይስጠው ነፍ አመት ያኑርልን

  • @girmaabdi182

    @girmaabdi182

    6 күн бұрын

    ምን እድሜ አላቸውና? ሞተዋልኮ!

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d8 күн бұрын

    ስለድፍረታችን ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጅ አባታችን አዋዋላቸውን እየነገሩን ይመስለኛል ።ልክ እንደኘ እዚህ ዘመን አመጣሽ የዩቲቪ መስኮት አይናቸውን ተክለው ጆሯአቸውን አንቅተ የሚውሉ ይመስለኛል ።የእኛ አባቶች እኛ አለማዊያን የሆን ሕዝቦች ከስህቶቻችን እንድመለስ ሲመክሩ ስለእኛ ሀጥያት በትህታና የሚፀልዩ ናቸው ።ሲናገሩም ምስክርነትም ሲሰጡ ባካል ባዩት ጉዳይ ብቻ ነው ።ያም ሆነ ይህ አይደለም ጳጳስ ቀሳውስትና ዳቆናት ታላላቅ ሽማግሌዎች ሰው ግደሉ አይሉም ።ግደል ባሉት የሀጥያት አስተምህሮአቸው ዛሬ እንኳን ይቅርታ አልጠየቁም እኛ ግን የየዋሀንን ልብ የሚያይ ፈጣሪ ይቅር እንዲላቸው እንፀልያለን ።እኛ ፋኖም ኦነግም ሕወሓትም ሁነው የሚገዳደሉ ወገኖቻችን እንዲገዳደሉ አንፈልግም ይህም እንዲሆን ህሌናችን አይፈቅድም የአምላካችንም አስተምህሮ እንዲህ ያለውን እንድንከተል እንድንፈጽም አይፈቅድም

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie90818 күн бұрын

    ይሔንን ባለጌ ደብተራ አታሣየን::

  • @ameley4768
    @ameley47688 күн бұрын

    ሰውዮው አብደዋል የበሉበትን ወንጪት ሰባሪ ሆነዋል በጣም ያሳዠናል😢😢

  • @mengisteayalew7148
    @mengisteayalew71488 күн бұрын

    ሰላም ለአንተ ይሁን ደሱ በእኔ በኩል ሀጢያት ልግባ ያለቦታቸው የተቀመጡ ማይገባቸውን ልብስ የለበሱ የሚናገሩትን የማያውቁ ሰው ናቸው ። የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ግደል አይልም ተበቀል አይልም ዘርኝነትን ተጠየፍ ነው ሚለው ግራህን ቢመታህ ቀኝህን ስጠው ይላል ሊዘርፍህ ቢመጣ አቀበቱን አውጥተህ ስጠው ይላል በበጎነት ሸኘው ይላል ጨርሶ እኒህ ሰው የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን አይወክሉም በጣም አዝናለሁ😊

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c8 күн бұрын

    ደሱ በጣም አድነቂህ ነኝ እኚህን አጋንንት የሆኑ ሰዉዬ በትዕግሥት በማደመጥህ

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z8 күн бұрын

    ዛሬ ደሞ የቀደመዉ እባብ ቴዎደሮስን እና ታላቁን ዘንዶ አባ ሉቃስን ይዘህብን መጣህ ልዩነታቸዉ እድሜ ቢቻ ነዉ እባብ ሄዋንን አሳተ ዘንዶ ሊቀካህን ቀያፋን ተጠቅሞ ክርስቶስን እንዲሰቀል ጲላጦስን እና ህዝቡን አሳመጸ ጲላጦሳዊያን ከጥንት ጀምሮ የአድማ አና የእርግማን መሪ ተዋናይ ናቸዉ ክርስቶስን አሳልፈዉ ለመስቀል ሞት መስጠታቸዉ ሳያንስ ደሙ በእኛ እና በልጆቻችን ላይ ይሁን እያሉ ህዝቡን ሲያስጮሁ ነበር ያነገር ዛሬ ድረስ የአይሁዶችን ትዉልድ እንዴት እያደረጋቸዉ እንደሆነ እያየን ነዉ የሃገራችን ጉዳም ልክ እንደዚያዉ ነዉ አባ ሉቃስም ግንባሩን በለዉ ሲሉ ቀያፋም ስቀለዉ ስቀለዉ ደሙ በእኛ እና በልጆቻችን ላይ ይሁን ብሎ ትዉልድ ያስጨርሳሉ እኛ ግን የሚያደርጉትን አያዉቁም እና ይቅር በላቸዉ በለናቸዋል

  • @yeshashworkbeyene2082

    @yeshashworkbeyene2082

    8 күн бұрын

    ትክክል ነው

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so8 күн бұрын

    አሚን የመሪያችንን እድሜ ያርዝምልን::🎉🎉

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    ውጪ ቁጭ ብለሀ ቆሻሻውን አገራችን ላይ ይዘራል ቆሻሻሻሻሻ ሼባ ርካሽ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    አትወክለንም አንተ ውሻ ዘንዶዶዶዶ የዘመድኩን መጫወቻ ጃዊሳ ሉቃስ ፋንዶ 😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮

  • @d.k.5641
    @d.k.56418 күн бұрын

    የራሳቸውን ስራ ለአቡነ አብርሃም የሰጡት ይመስለኛል ። ክፋታቸውን የበለጠ ለሁሉ አስረዱን

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    የሺፍታ አስለጣኝ ቆሻሻሻሻሻ ሉቀሰ የሚባል ወመኔኔኔኔኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MelkamsewAyal
    @MelkamsewAyal8 күн бұрын

    ❓ደሱ፥ ይህ ዘንዶ የጠመጠመ እባብ በአውሮፕላን ላይ እኮ ሞት እኮ ተፈታትኖት *ልቡ አሁን ክፍት ነው* በኦፕሬሽን። እንደልቡ በፕሌን መጓዝ አይችልም አሁን። አሁንም እግዚአብሄር አፉን ዘግቶ ዲዳ የሚያደርገው ቀን ሩቅ አይሆንም❗ የኢትዮጵያ አምላክ ልሳኑን ይዝጋው👏አሜን/3 ❓የሚገርመው፥ ጠየኩ ብሎ የሚያስለፈልፈው የዚህ ዘንዶ ልጅ ዝም ብሎ ማዳመጥ በስም ላይ መዐት ይውረድበት❗ በሀይማኖት ስም የሚነግዱ ዘረኞች በሙሉ ይውደሙ❗❗

  • @molo0

    @molo0

    8 күн бұрын

    Amen 3!!!

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri8 күн бұрын

    ይህ ሰውዬ አይኑ በጨው የታጠበ፣ በትንሽ እንኳ ፈሪ እግዚአብሔር የጎደለ ሰው ነው!

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub8 күн бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጦት ሌላ ምን ይባላል😢

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d8 күн бұрын

    አባ ተብዬው እግዚአብሔር አምላክ የእንደበቶትን መርዝ ለራሶት ያርገው አብቹ ንፁህ ቅን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው🎉🎉🎉

  • @ethioaddis8468
    @ethioaddis84688 күн бұрын

    ደሱዬ እድሜህ ይርዘም የዶ/ር አብይን እድሜ እግዚአብሔር ያርዝመው ለእገራችን ትንሣዔ እግዚአብሔር የቀባው መሪ ነውለእኚህም ሰውዬ እድሜ ሰጥቶየንስሃ ጊዜ ይስጣቸው በዘር ጥላቻ አብደዋል ይቅር ይበላቸው ደሱ ተባረክ ከአንተ የሚወጣውን የተባረከ ሃሳብ ሩቡን በስጣቸው

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y8 күн бұрын

    እኝህን ዘረኛ ጳጳስ ደሱ ፈጣሪ ይገስፃቸዉ እጅግ አፀያፊ ሰዉ ናቸዉ

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal8 күн бұрын

    ደሱ ይሔንን የእንጨት ሽበት የሀይማኖት ካባ የለበሰውን ሰውዬ አንቱ እያልክ ስተናገር አንተን መስማት እራሱ አልተመቸኝም! ይህንን ባለጌ ባለጌ ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብን! ይሔ የሰፈር ሽፍታ ሽማግሌ! ይሔ አገር አፍራሽ ሽማግሌ! ይሔ ነፍጠኛ ሽማግሌ! ይሔ አረቄአም ሽማግሌ!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma77178 күн бұрын

    አሁንስ እኚህን ሰውዬ ፀበል የሚወስዳቸው ያስፈልጋቸዋል

  • @tadesselemi8617

    @tadesselemi8617

    8 күн бұрын

    ዘረኝነት በፀበል ከዳነማ?

  • @letabedasso1195
    @letabedasso11958 күн бұрын

    ሰላም ኢትዮጵያ ፥ ሰላም ለትግራይ ክልል ሕዝብ ፥ ሰላም ለአማራ ክልል ሕዝብ ፥ ሰላም ለሁሉም ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያውያን ፥ ጉዞ ወደ ብልጽግና ከፍታ ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች።

  • @user-lo2tp6ju2z
    @user-lo2tp6ju2z8 күн бұрын

    ❤❤❤አይ ክፉ ዘመን ያሳዝናል::❤❤❤

  • @engidaworksintayehu8097
    @engidaworksintayehu80978 күн бұрын

    'ልውጋህ ብሎ ልማርህ' በሚል ይስተካከል። አባታችን እርሶ ይፀልዪ ፓለቲካ ይለፎት።🎉❤🎉❤🎉❤

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie90818 күн бұрын

    ይሔ እባብ በራሡ ተፈጥሮ ስለሚናደድ ቅን ነገር አያሥብም--ሲቀደድ ኖሮ ወደ መቃብሩ ይወርዳል

  • @Anjulo959

    @Anjulo959

    8 күн бұрын

    በትክክል። ተፈጥሮ መልካሙን ነገር ነስተዋለች። ፍጡራን ሁሉ የሚያየውን እንዳያይ ተነፍጓል። በጨለማ ውስጥ ። ተበሳጭተዋል በራሱ ተፈጥሮ። ለማንም ለምንም በጎ ማሰብ በጎ ማውራት አይጠበቅበትም...but spitt8ng vile, poison and curse:- for he's cursed too.

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud86498 күн бұрын

    ደሱ ጅግናችን በርታ ወንድሜ 🙏🙏👍👍👍🙏

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn8 күн бұрын

    ትክክል ደሱ

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes9628 күн бұрын

    ምነው እኚህ ስው እልህ ያዛቸው? የሀይማኖት አባት የሚናገረው ነገር ፍቅር የሚያመጣ ስላም የሚያመጣ መሆን አለበት:: ካህን መሪን ሲያከብር ነው የማውቀው ቃሉም እንደሱ ነው የሚለው:: እልከኛ ስው ድንገት ይስበራል መዳኛም የለውም ይላል የእግዚአብሔር ቃል::ተፀፅተው በንስሀ ወደ እግዚአብሄር ቢመለሱ ይሻልዎታል::ምእመናኑን አሳፈሩት::

  • @ethioaddis8468
    @ethioaddis84688 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @user-ng6yf5ob9l
    @user-ng6yf5ob9l8 күн бұрын

    አንቱ የሚለው መጠሪያ አይገባቸውም

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw8 күн бұрын

    Wawwww Desuuu am proud of you ! great Job❤

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    ሉቃስ ደብተራው በተረት ያደክ ዘንዶዶዶዶዶዶዶዶ ወመኔኔኔኔኔኔ😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @kakialex8739
    @kakialex87395 күн бұрын

    የማቱሳላን እድሜ ፈጣሪ ይስጠው ቤተክርስቲያኔን ያዋረዱ አባት ናቸው ልቦና ይስጣቸው ዘረኝነት ጥንብ ነች የተባለው በእነዚህ አባት ደረሰ

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c8 күн бұрын

    በትክክል አብርሽ

  • @TayeTamirat-pq4ro
    @TayeTamirat-pq4ro8 күн бұрын

    Benishangul

  • @Anjulo959
    @Anjulo9598 күн бұрын

    ደሱዬ። አትድከም። ሁልሽም አንድ ናቸው (band of brother's)..ሉቃስ በለው ማርቆስ አብርሽ በለው ቄርሎስ.. ዘሜ በለው..እስንክድር ወይም ዋርካው...ወዘተ። ድንጋይ ነክሰው ተማምለው አንድ ላይ የጀመሩት ሰንሰለት ብትንትኑ ሲወጣ አሁን እርስ በርስ እየተባሉ ነው። የእፉኝት ባህሪ ነው። አይምሰልህ ፤ ጥላቻው ክፋትና ምቀነኝነታቸው እ ደማቸው ውስጥ ነው ። አለ።ይኖራል። ሃይማኖቱ ሽፋን ነው.. it's rather an institute.

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo67788 күн бұрын

    Welcome

  • @Bedwars_Professor
    @Bedwars_Professor8 күн бұрын

    Egzihabiher yebizu zemen siwur zendo newu yaweredewu.

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele28678 күн бұрын

    ደሱዩ ክርሰቶስን የሰቀሉት እናውቃለን ያሉ መንፈሳዊ ነን ባዬች መሆናቸውን አተርሳ ሰውየውን ከነሱ ጋር አጠቃለው

  • @tarikuabera4343
    @tarikuabera43438 күн бұрын

    ደሱ 🙏🙏🙏

  • @AyuDesta-zb9md
    @AyuDesta-zb9md8 күн бұрын

    ደሱ ካድሬ ናቸው እኮ።ቃሉን ከየት ያመጡታል።

  • @woineshetdegefe3080
    @woineshetdegefe30808 күн бұрын

    God bless u. He is not religion’s person

  • @hannateklemariam341

    @hannateklemariam341

    8 күн бұрын

    Abatachin , Betam yasafiral!! Egzihabhet yikir yibelot!!!!

  • @hannateklemariam341

    @hannateklemariam341

    8 күн бұрын

    Eer uuuuuuuuuuu Aba, kelibe le hayimanote alekesku😢😢😢😢😢😢

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p8 күн бұрын

    እንህ ሰው ግን ጤነኛ ናቸው የሚናገሩትንስ ያውቁታል እግዚያብሔር ይቅር ይበላቸው

  • @junefirst500
    @junefirst5008 күн бұрын

    ደሱ፤ ዲያቢሎስ፡ ምላሳቸው፡ ላይ፡ ተቀምጦ፡ክርስቶስን፡ አስክዶ፡ ያስተበያቸው፡መ፡ ቅዱስ ቃሉን፡ ያንሻፈፈባቸው፡ አቡነ፡ ሉቃስ፡ ተዋረዱ!

  • @mohammedabdo8485
    @mohammedabdo84858 күн бұрын

    ሀይ ዳሱ

  • @daddubai8470
    @daddubai84708 күн бұрын

    እሳቸው ብሉህ ኪዳን ሆነ አዲስ ኪዳን በጥቅሉ መጻፍ ቅዱስ ማንባቸውን እጠራጠራለሁ።ምክንያቱም አስርቱ ቃላት ውስጥ አንዱ አትግደል ነው ይህን እንኳን አያወቁም ቀጭፍን ለአማራ አማጺ የሚደግፍ አስመሳይ ዓለማዊ ሰው ናቸው።

  • @beletebekele7166
    @beletebekele71668 күн бұрын

    በእውነት የአባታችን ንግግር ፣ሀሳብ ፣ አስተምሮት ያሳዝናል ! ጥሩ አድርገህ አናዘዝካቸው ።

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p8 күн бұрын

    አቡነ ሉቃስ የሰብአዊ መብት ተሟጋች መሆን ከፈለጉ ሙያው ስልጠና የሚጠይቅ ነው ።በተሰጣቸው የቤተ ክርስቲያን ስልጣን ደስተኛ አይደሉም ።ያ የስነልቦና ችግር ውስጥ ከቷቸዋል ።

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y8 күн бұрын

    ደሱ አንዳንዴ ፈጣሪ እንደነዚህ አይነቱን ሰዉ እና ከሱዬም መስፍን ጋር በጦርነቱ የሞተዉን ሰዉ ማስተያየት በቂ ነዉ(ክፋታቸዉ)

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon61418 күн бұрын

    ደስ እባክህን ተናግረው ከጨረሱ በኃላ ማብራሪያ ብትስጥ ማብራሪያህ ትርጉም ይስጥልን ለስሚዎችህ ክብርም ነዉ እባክህ አሊያ አድማጩን አለማወቅ ነዉ ና ብታሻሸለው መልካም ነው።

  • @mvab3252

    @mvab3252

    8 күн бұрын

    ከመጀመሩ በፊት እኮ አስረድቷል ደሱ የሳቸውን ንግግር ቀጥታ ካስተላለፈኩት ዩቱብ ይከሰኛል ብሎ ስለዚህ በየመሀሉ ዘራፍ ማለት የሚጠበቅ ነው 😊

  • @gebtezera5822
    @gebtezera58228 күн бұрын

    ደሱ በዕውነቱ እጅግ ሳላደንቅህ አላልፍም።እኔ የኦርቶዶክ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ፣የአባ ሉቃስን አሳፋሪ ንግግር በታላቅ መንፈሳዊ ትህትና ስህተታቸውን በሚገባ አጋልጠሀል። አባ ሉቃስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ቅዱስ ሲኖዶስን በአደባባይ የናቁና ያዋረዱ አባት ናቸው።ይህ ለቤተክርስቲያናችን ታላቅ ሀዘን ነው።ለማንኛውም አባ ሉቃስ እርቅን አሽቀንጥረው ጥላቻን ወርሰዋል ።በመጨረሻም ፍርዱን ከምህረትና ከዕርቅ አምላክ እንደሚቀበሉ ጨርሶ አያጠራጥርም ።

  • @rebka5068
    @rebka50688 күн бұрын

    ደሱ አዝናለሁ እኘህ አባትን መሰማት ሀጥያ ሆኖብኛል ያሳዝናል

  • @teferasolomon8557
    @teferasolomon85578 күн бұрын

    They are not religious man, instead this man politician. that is way he is support the so called Fanno.

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi1826 күн бұрын

    ኢትዮ ቤተሰብን አመሰግንላሁ። አባሉቃስን አሰጣቸው።

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta71348 күн бұрын

    Egzabehr yeker yeblot bewnt

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal49217 күн бұрын

    እኚህ አባት ዩቲዩብ አእምራቸውን አናውዞታል፣ ከማለት በቀር ሌላ የለኝም

  • @user-wr1yg9kq4j
    @user-wr1yg9kq4j8 күн бұрын

    የጊዜ ጉዳይ ነዉ እዉነት የሚወጣበት ጊዜ ደሞ ሌላ አይደለም የሚያወጣዉ እራሳቸዉ ናቸዉ ይህም እየታየ ነዉ

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud8 күн бұрын

    ቤተ/ያንን በመሣሪያ የሞላው መንግስት ሳይሆን ፋኖ ነው እርሳቸው የሚናገሩት እኛ ኦርቶዶክሶች ስለመፅሐፍ ቅዱስ አናውቅም የምናውቀው ሌላ ነው ብናውቅማ ለመንግስት መፀለይ ነበረብን ስለዚህ ተዋቸው እኚህን ሰው ስለተፈረደባቸው ዋጋቸውን ያገኛሉ!!

  • @rebka5068
    @rebka50688 күн бұрын

    እኒ ዘንድሮ በቂሶቹ ላይ ምን መጣባቸው እደዝህ ካድሪ መሆን ግን ተገቢ ነው እረ አባታችን ያጠፋ ይፀለይለታል ያጠፋ ሰው ካለ ማለት ነው እረሰ በእርሳችን ለምንገዳደለው አንድ ሰው ላይ ይህን ያህል በግል ጥላቻ ይሂ ተልኮ አሎት ማለት ነው የፈጠረን አምላክ ይቅር ይበሎ እኛንም የቀረ ይበለን

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe64386 күн бұрын

    የአሜሪካ ዜግነት ይዘው በዚህ ደረጅ መናገርዲፓርት ሆነ ማሳሳር ያስችላልን ነነር ። አባታችን ጌታ ይቅር ይበላቸው

  • @user-us1jh7lv7c
    @user-us1jh7lv7c8 күн бұрын

    ዣዦቶ የሚናገረውን ኣያውቅም

  • @AddisworkWorku
    @AddisworkWorku7 күн бұрын

    የት ነበሩ በወያኔ ግዜ

  • @atd605
    @atd6058 күн бұрын

    Fanno is sponsored by TPLF. Period!!!

  • @eagle4452

    @eagle4452

    7 күн бұрын

    እኔ ሆሊ የሚገርመኝ የ አማራ መንጋወች የ ህውሀት ቅጥረኞች ጋር ሲሂዶ ማየት ።

  • @jaletube5602
    @jaletube56028 күн бұрын

    ሀሜተኛ ቄስ

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw8 күн бұрын

    እኚህ ቄስ ብዙ 360 ይሰማሉ የሚያወሩት ተመሳሳይ ነው ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት።

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian87468 күн бұрын

    111🎉

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa39278 күн бұрын

    ምንአለ ውሸትን በውሸት ባይደግሙት አባት እይደሉም በጣም የተዋረዱ በኃጥያት የተበከሉ ማእረጉን ለብሰው እንደ ተኩላ ከበግ ወስጥ የተቀላቀሉ የዚህ ዘመን መርገምት ናቸው ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቸው አንቱ የምንልዎት እርሷን በማክበር ሳይሆን ለለበሱት ማእርግ መሆኑን እወቁት እርሷ በኃጢያት የተበከሉ ሰይጣንን የበለጡ ሰይጣናዊ ባህሪ የለበሱ ነው ፈጣሪ እንዲህ በአደባባይ እያንግጏለለ እያጋለጣችሁ ነው

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun11288 күн бұрын

    አሉባልተኞች

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet89708 күн бұрын

    This priest a good sign of the rise of end times false prophets and priests are taking place publicly.

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c8 күн бұрын

    ደሱ በመጀመሪያ በደንብ እንስማና የአንተን መልስ ብንሰማ ጥሩ ይነስለኛል።

  • @katyoli4378
    @katyoli43788 күн бұрын

    You wasting your time listening this man.

  • @YordiBuze-gq5xq
    @YordiBuze-gq5xq8 күн бұрын

    ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta71348 күн бұрын

    Ewnet nw yalkew desu yemewetaw heg trum metfom gon alew betena tru nw beteley legena ledehawochu ke keafachen lay kenesen lemenseraw

  • @NgatwaTamrat-cu6jd
    @NgatwaTamrat-cu6jd8 күн бұрын

    የለበሰዉን ልብስ ለምን አያስወልቁትም

  • @MilionArarsa
    @MilionArarsa8 күн бұрын

    KRffa tenb zarega debtra kale aywkem

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    አቤት አይምሮሮሮ ክክክክክክ አራም ጃዊሳሳሳሳ ፋኖኖኖኖኖኖ😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat16628 күн бұрын

    I think he (bishop “kill”) will soon apologize; that’s the part I want to hear.

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian87468 күн бұрын

    I can't even listen to his voice .omg pure evil 😈

  • @anwarahmed4796
    @anwarahmed47967 күн бұрын

    የፓለቲካ ሰው ገዳይና አጭበርባሪዎች እንደሆኑ ግልጵ ነው የሀይማኖት አባት ግን ሲያስታርቅና ሲገስጵ ነው የሚያቀርባቸው ።

  • @mudesirsuleyman5849
    @mudesirsuleyman58498 күн бұрын

    This guy have to start TikTok he gone make money

  • @katyoli4378
    @katyoli43788 күн бұрын

    This man doesn't know what he is talking. This kind of person who teach religion?

  • @almazmentier2082
    @almazmentier20828 күн бұрын

    ይህ ሰው አይኑ እንደ ተወራ አእምሮው የተወራ ነው

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat16627 күн бұрын

    Does anyone know the background history of this Abuna Lucas? Where was he during Emperor Haile Selassie’s reign, or Derg’s government? When did he leave Ethiopia?

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    አፈር መሬት ብላ ቆሻሻሻሻ ጃዊሳ የገማ ፋኖ ቢቸ ናቸው ልጆቹ የውሻ ልጅ ያ ሁሉ ወታደር ከነመስቀሉ ሲገደለ አልተሰማህም በለው የውሻ ልጅ ወመኔ ሽማግሌሌሌሌሌ😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅

  • @user-yz3ch9xo8y
    @user-yz3ch9xo8y8 күн бұрын

    What made Amhara revange commitor

  • @Michael-kl4ty
    @Michael-kl4ty8 күн бұрын

    ፀረ ኦርቶዶክስ መሆንህን ደጋግሜ ታዝቤያለሁ ከነእንኩሮ የተለየህ አይደለህም ደላላ

  • @anwarahmed4796

    @anwarahmed4796

    7 күн бұрын

    አቡነ አብራሀምን በዚህ ልክ ማብጠልጠል ከሀይማኖት አባት ትክክለኛ ነው ትላለህ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet7 күн бұрын

    እኒህ አባት ከድጡ ወደማጡ በማን እንደተከበቡ እግዚአብሔር ይዉቀዉ በዚህ ልክ ቤክ ማዋረድ ለምን ተፈለገ የአንድ ሰሞን መጠቀሚያ ነዉ የሚያደርግዎት

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr3098 күн бұрын

    ደሱ እኚ የሌባው ፋኖ ዋና አደራጅና የገንዘብ ምንጭ ማስተላለፊያ መሳሪያ ናቸው ።

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo26548 күн бұрын

    Blind heart junta poison snake 🐍

  • @tsegamegra5215
    @tsegamegra52158 күн бұрын

    አሁን ይሄን ሰውዬ ነው በረከቶ ይደርብኝ አባ የምለው ምድረ ፖለቲከኝ ጳጳስ ጵጵስናን በዘር የወሰደ አሁን ነገሩ ተቀየረ አሁን በንዴት የማይዛቸው በሽታ የለም ገና 1 ተባለ ብዙ አሉ የጊዜ ጉዳይ ነው ይመዘዛሉ

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete36967 күн бұрын

    ደሱ ይህንን ሰዉዬ ምን እንደምንለዉ አላዉቅም ዝም ይሻላል በቅርቡ ዩቱዩብ ይከፍታል።

  • @silehager7201
    @silehager72018 күн бұрын

    ሰውዬውን በርገር ወጥሮት ነው እያስታወከ ያለው።

  • @taborgerressu4086
    @taborgerressu40868 күн бұрын

    Please let's listen to him instead of your comments

  • @mvab3252

    @mvab3252

    8 күн бұрын

    የሳቸውን ንግግር እሱ ጣልቃ ሳይገባ ቀጥታ ካስተላለፈው ዩቱብ ይከሰዋል ለዛ ነው ደሱ በየ መሀሉ ዘራፍ ሚለው 😊

  • @dianarier8746

    @dianarier8746

    8 күн бұрын

    @taborger- you do not like what is taking place go to the source...you know where it was presented if not just take it as it is. Simple.

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat16627 күн бұрын

    It’s obvious that this bishop and other racists/chauvinists hate Abiy because he is from Oromia! Unbelievable! Sad!

  • @AddisworkWorku
    @AddisworkWorku7 күн бұрын

    ኡኡኡኡ " አስመሳይ"?

  • @user-fx6hq4nw3u
    @user-fx6hq4nw3u8 күн бұрын

    እኚህ ሰውዬ ምን ነክቶዋቸው ነው ታመዋል የምር በጤናቸው አይመስለኝም በፈጣሪ

  • @rorororo7967
    @rorororo79678 күн бұрын

    በኢየሱስ ስም ደግሞ አላማፈራቸው እሳቸው አብይ ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ ነው በነዚህ ሰዎች ዘንድ የተጠላው እርሶ ቁጭ ብለው ለአብይ ሞት ይመኛሉ ።ታዲያ እንዲህ አይነት አባቶች እያስተማሩ ምን አይነት ትውልድ ይወጣል ወይ ጉድ።

  • @user-gh1lt6nv7n
    @user-gh1lt6nv7n8 күн бұрын

    ካንተ በላይ መርዘኛ የለም።

  • @canaanabate9354
    @canaanabate93547 күн бұрын

    የቆረቆዘ ሽማግሌ ቆቡን አውልቆ መግረፍ ነበር

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede44148 күн бұрын

    ትግራይ ሲገደሉ የት ነበረከ አንተ ዝቃጭ አረቄያምምምም ዘንዶዶዶዶዶ😮😮😮😮😮😮😮

Келесі