ካህኑ እገታ ተፈጸመባቸው! ፋኖ ይቅርታ ጠይቋል! የገዱ ድብቅ የስልክ ጥሪ!

“Mehal Meda” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia, and her twin, sovereign and independent sister-nation, Eritrea.
Mehal Meda encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian and Eritrean origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Meda does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Meda often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Meda does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Meda’s KZread channel and/or its website and comment section esat admas radio ethio 360 media andafta tmh zehabesha

Пікірлер: 218

  • @wechecha
    @wechecha3 күн бұрын

    ፋኖ አዲስ አበባን አልፈው ሄደዋል:: አቢቹ ኮሪዶር ፕሮጄክት ብሎ ቨወዳቸው:: ዱባይን የመያዝ አላማ የለንም ብለው ተመልሰዋል::

  • @Bekyj

    @Bekyj

    3 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    @Hulem_Tesfa_Ale

    2 күн бұрын

    ዋዉ ትክክል አባባል 🌿☘️🍀🌿🎄🍀🌿☘️🎄🌿💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @emebetbeshahe7029

    @emebetbeshahe7029

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @abbechuyamyhero7507

    @abbechuyamyhero7507

    2 күн бұрын

    ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @lopesohadiso

    @lopesohadiso

    2 күн бұрын

    😅

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t2 күн бұрын

    ገዱ እንግሊዘኛ ሳይችል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት የሰጠውን አብይን መክዳቱ ወራዳነቱን ያሳያል ።

  • @freekidsafrica5472

    @freekidsafrica5472

    2 күн бұрын

    እንግሊዝኛ የግድ አደለም😅

  • @hailutessema3976
    @hailutessema39763 күн бұрын

    ፋኖ ሳይሆን ፋንዶ ነው።

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy3 күн бұрын

    አይ እነ መሳይ እነዚህን ነው የሚደግፉትና የምታደናቁሩት ባጠቃላይ የዘረኞች ፖለቲካ ውጤቱ ይሄነው

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret5763 күн бұрын

    እንደዚህ አይነቱን ተራ ቀደዳ ለመዝናኛ አቅርባችሁ ስለ አዝናናችሁን እናመሰግናለን ምርጥ ልማታዊ ፋኖ ብየዋለሁ

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo67373 күн бұрын

    ❤❤ ክብር ክብር የኢትዮጵያ ጀግናና ዉዱ የመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን ❤❤ ላቡን ፣ ደሙን ፣ ሕይዎቱንና ሞላ ማንናቱን የሰጣ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ይቆጠር ብባል አንዱና ዋንኛዉ ❤ መከላከያ ነዉ ከፍ ከፍ በሉ ❤❤🎉🎉

  • @Saidmohamed-lq8xx
    @Saidmohamed-lq8xx2 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል እንዱህ አማራ ምቀለጃ እንሁን እነ መሳይ አላህ ይይላችሁ።

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe96063 күн бұрын

    God bless Dr abechu ❤❤❤❤ 🙏 🙌 ❤

  • @girmadesalegne7245
    @girmadesalegne72452 күн бұрын

    ይህንን ከንቱ ቡድን ፋኖ ብለው ጠርቶ የፋኖን ስም ኣጠፉት.

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede34233 күн бұрын

    እባካችሁ በአማራ ስምም በኦሮሞ ስም እየነገደ ያለው እራሱ ወያኔ ነው ከዛም ጥቂት ሆድ አደሮችም ከአማራም ከኦሮሞም አሉ ግን ትልቁን ቦታ የያዙት ራሳቸው ወየኔዎች ናቸው ::

  • @Hulem_Tesfa_Ale

    @Hulem_Tesfa_Ale

    2 күн бұрын

    ትክክል ጁንታ ወያኔ በፋኖ ስም ኮሜንት እየሰጠች ነዉ እየረበሸች ነዉ ተሸናፊዋ ህወሀት

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d3 күн бұрын

    ህዋቶች 28 አመት አበር ተጋዳይ እኛ ተዋጊዎች እኛ ቶካሾች እኛ ፈጣሪዎች ብለው ትእቢት የተሞላበት የእብሪተኞች አብደት የትግሬ ወጣት እኛ የሚያቸንፍ የለም ብለው ሰሜን እዝን አጠቁ ከዛ በኃላ የሆነው አይተናል አንድ ሚሊዮን ወጣት የአማራ የአፋር ምድር ሲሳይ ሆኑ አሁንም ደም የለመደ ተክለፍልፈዋል የአማራ ሽፎቶች ሉዪ ነን ከናሱ በለይ ተካሽ ተዋጊ እንደ ሌለ ይደነፋሉ ነገር ግን መጥፊያቸው ነው

  • @soliyan

    @soliyan

    2 күн бұрын

    አተላ የአብይ ቂጥ ላሽ

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp2 күн бұрын

    የአመቱ ቀልድ ብየዋለሁ አንድ ሰዓት ቀርቶን ነበር አራት ኪሎ ለመግባትወይ መቆየት ስንት ጅላጅል አሳየን

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie59392 күн бұрын

    የድንቁርናቸውን ጥግ ነው እኮ እያሳዩ ያሉት! ታዲያ እነዚህ ናቸው ለአማራ ቆመናል፣ አገር እንመራለን የሚሉት?😂 ክስ ቃልም ፣ ያሳዝናልም😮 አማራን ለሰቆቃ የዳረጉ አገር አፍራሽ ናቸው እንጂ፣ 🤕. ፈጣሪ ወደ ልብ ናቸው ይመልሳቸው 🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ፋንዲያዋ ፋኖ ገዳይዋ ፋንዲያ ፋኒት ሽፍታዋ ፋኒት መሀይሟ ፋኒት ደንቆሮዋ ፋኒት አረቄአሟ ፋንዲያ ፋኒት ጀዉሳዋ ፋንዲያ

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh3 күн бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @bezubb3137
    @bezubb31372 күн бұрын

    😂😂😂😂አያልቅባችሁ ተመለሳች አ.አበባ ደርሳችሁ ቦታቦታ ይዛቹ ቱልቱላ ሁላ🤣🤣🤣

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe28362 күн бұрын

    በጠመንጃ ስትመጣ ህዝብን ልታስተዳድር የምትችለው በዚህ መልክ እየገደልከው ነው ። የራሱን ዘር እንዲህ ከአደረከው ሌላውን ህዝብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ ምስክር ነው እጅግ ያሳዝናል።

  • @user-rz2dn8wi9j
    @user-rz2dn8wi9j3 күн бұрын

    ደሱልማታዊፋኖንእናበረታታለን😊😊😊😊😊😊

  • @kefeleTabor
    @kefeleTabor3 күн бұрын

    የኮሪደር ልማቱ ቶሎ የሚአልቅ አልመሰለውም።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele28672 күн бұрын

    ደሱዬ አንታ ጥቁር እንቁ በጣም ውድ እንቁ ነው አመዳም ሁሉ እንኳን ሳክባቸው❤

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret5763 күн бұрын

    ከደንበጫ የማይወጣን አልጫ መኮፈስ እራስን ማታለል ነዉ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ደሱ ቸኮሌት ከለር ዉብ ኢትዮጵያዊ ሸበላ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yh4es
    @yh4es2 күн бұрын

    አይ ይህቺ ሀገር እንደው የማንም ደንቆሮ መቀለጃ ሆና ቀረች ማለት ነው

  • @fikerselam6344
    @fikerselam63442 күн бұрын

    ይሄ ፋኖ ነኝ ባይ ጠያቂ መከላከያችን አናቱን በርቅሱልን እባካችሁ እነዚህን ምስኪኖቸ መሳሪያ ደግኖ ዋሹ እያለ እያስጨነቃቸው ነው ይሄን ጠያቂ በእሳት አቃጥሉልን ለነዚህ ቤተሰብ ይሄን ገዳይ ሽፍታ ሰውዬ አስረክቡት በእሳት ያቃጠሉት ስጧቸው ያዙና

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir75252 күн бұрын

    እነደዝህ ወገኖቻቸውን መንገላታት በረሳቸው ህዝብ ለይ ስቃዩን ከማበረታት ውጭ ከመንግስት ቅንጣት የህል ምንም አይቀንሱም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale2 күн бұрын

    ገዱ ጉዱ ገባ ጉድጓዱ አፈር ይብላ ገዱ ገለባዉ

  • @user-tg6ky4fn3y
    @user-tg6ky4fn3y3 күн бұрын

    ልማት መቼም አያልቅም

  • @halemtessema9256
    @halemtessema92562 күн бұрын

    ይህ የምር ቲክ ቶክ ፋኖ ነው፤ ወይስ ፕራንክ ነው? ዘረኞችን፣ ፅንፈኞችን ጠላሁ።

  • @Bekyj
    @Bekyj2 күн бұрын

    ወይኔ አማራዬ በነዚህ ዉሪ ትበጠበጥ 🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t2 күн бұрын

    በአማራ ክልል ማንም ሰው በነጻነት ሀሳቡን መግለጽ አይችልም ፣ ፋኖ ያርደዋል።

  • @getaredagnbefikadu5325
    @getaredagnbefikadu53253 күн бұрын

    ምን አይነቶች ናቸው እባካችሁ ፡ያን ሁሉ ተማሪ ከትምህርት ማፈናቀል ልማት አይደለም?,ልማት ማለት መንገድ መስራት ብቻ ነው ያለው ማነው? ለምን ከጨካ ወጥታችሁ ትምህርት ቤት አትገቡም ?,ትውልድ ገዳዮች ናችሁ

  • @YonasTadesse-yg7rc

    @YonasTadesse-yg7rc

    2 күн бұрын

    አንተ ደደብ በዚህ አምስት ዓመት ብቻ 30,000ሺ ትምህርት ቤት ነው በመላ ሀገሪቱ የተገነባው ዝም ብለህ አትቀባጥር!!!

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px2 күн бұрын

    ነብስ ካለ መንቀሳቀስ አይቀርም ምላሳቸው አይሞትም ። ዐቢዬ ልማቱን አያቆምም እስከዚያ ደህና ክረሙ ።እኔን የሚያሳዝነኝ በነኚህ ርካሾች የአማራ ህዝብ መገመቱ ።

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe64383 күн бұрын

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @kelemkebede3423
    @kelemkebede34233 күн бұрын

    እረእነረኞች እናተብሎ ለልማት አሳቢዎቸ ብትሆነማ ኖሮ ትምርትቤቶችን ባላቃጠላችሁ ተማሪዎች እንዳይማሩ ባልከለከላችው ገበረው እንዳያርስ ባልከለከላችው ነበር አተግን የምታወራው የአዋጁን በጆሮ ምነው ሆነ ለማንኛውም እናተ ሲፋጅ በማንኪያ ሲቀዘቅዝ በእጅ ናችሁ ለማንኛውም ህዝብን ማታለል አትችልም ድጋይ ራስ ::

  • @fikerselam6344
    @fikerselam63442 күн бұрын

    ደሱ ck ነው የለበሰችው በጣም ዘናጭ ናት የሚገርም ነው ጥሩ ኖሮ ነው ያላት መሰለኝ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna9382 күн бұрын

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d2 күн бұрын

    ደሴ በግል ለሚሳደቡ ግለሰቦች መልስ ባትሰጥ መልካም ይመስለኛል ።ሆን ብለው ጊዜህን ለመሻማት የሚፈጥሩ ድርጊት መሆኑ መረዳት አለብህ ።

  • @user-fr4bw4kd7c
    @user-fr4bw4kd7c2 күн бұрын

    ከባንድ ከግብፅ ፈረስ ጥሩ ነገር አትጠብቅ ደሱ

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu46893 күн бұрын

    ኧረ ሳቄ ናልኝ! ወይ ኮሪደር ልማት ፋኖ!

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot27452 күн бұрын

    እዛ ድረሰ ደክማችሁ መመለሰ አልነበረባችሁም እኛ ደሞ መንገድ እየተቀያየረ ሰለሆነ አልፋችሁ የሄዳችሁ ወይ ጠፍቷችሁ መሰሎን ነበር አገሪቷ አንኳን ጫካ የሚኖር ሰው ቀርቶ አዛው ያሉትም መልመድ ተቸግሯል አንደር ግረውን ቆፍራችሁ ውሰጥ ለውሰጥ ነበር የመጣችሁት ቀልድ አንተ ጋ ቀረ 😂 ልማቱ ይቀጥላል እንጂ አያልቅም ምን ይሻላችሁ ይሆን፣ጉንዳን ናችሁ ማንም ሳያያችሁ ገብታችሁ የተመለሳችሁት፣ብቅ እያላችሁ አዝናኑን የተተከለው ዛፍ አድጎ ቢሆን እዛች ሰር አረፍ ብላችሁ ልማቱ እሰከሚያልቅ ትቆዩ ነበር ማፈሪያ፣

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux2 күн бұрын

    ሰላም 👨‍👩‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧ቤተሰብ

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir75252 күн бұрын

    ተገድጄ ነው መልሱ

  • @daisyp7539
    @daisyp75393 күн бұрын

    Nice t-shirt 🎉🎉

  • @GdvXhx
    @GdvXhx23 сағат бұрын

    ሰላም፡ሀገራችን፡፡ይፈጠር

  • @emebetgebremariam153
    @emebetgebremariam1533 күн бұрын

    ሳይገሉ ጎፈሬ ሳያረጋግጡ ወሬ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet2 күн бұрын

    ወገንነት ባህል እምነት ትምህርት ምን እንደሆነ የማይገባው ሀሳብ ተሸካሚ እራሱን ሆኖ በራሱ የማይቆም ለከርስ የተሰበሰበ በወገኔ ላይ ሰቆቃ የሚፈፅም በፍፁም ይኸ ከወገን አይደለም ወገኔ ከራስህ ለየዉ

  • @nonnononno3575
    @nonnononno35753 күн бұрын

    ሰላም❤❤❤❤❤

  • @TrgtdcFect
    @TrgtdcFect3 күн бұрын

    Oh I am sorry for you

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa46922 күн бұрын

    We are watching closely what’s going on in Kenya 🇰🇪 we need to replicate that peaceful protest 😅😅😅

  • @user-tt8fg2sg8j
    @user-tt8fg2sg8j2 күн бұрын

    Bfellge atikled

  • @shemseiashemseia
    @shemseiashemseia3 күн бұрын

    selam

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l2 күн бұрын

    እነዚህ እብዶች መቼ ነው የሚድኑት

  • @abaynehesayas1425
    @abaynehesayas14252 күн бұрын

    Color of skin is just like color of gift wrap. What matters is the humanity inside the wrap.

  • @geneneoda7920
    @geneneoda79202 күн бұрын

    በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂

  • @dontmiss53787
    @dontmiss537872 күн бұрын

    የክልሉ መንግስት እነዚህ ሰዎች ዶክሜንተሪው ከተቀረጸ ሰአት አንስቶ ወይ ራሳቸውን መጠበቂያ መሳርያ ማስታጠቅ ወይ ጥበቃ ማድረግ ነበረበት። ይህንን ባለማድረጉ እነዚህ ራሳቸውን መከላከል ስለማይችሉ ግለሰቦቹ ላይ አንድ ነገር ቢደርስ ወይም አንድ ነገር ቢሆኑ ተጠያቂ መሆን አለብት።

  • @aklile7691
    @aklile76912 күн бұрын

    'ለምንድነው' ብዙ ጊዜ ያሉት ደዋይ፣ ደሳለኝ፣ ለምን ይመስሎታል ብሎ ተጨማሪ ሐሳብ እየሰጠ እያለ፣ ደዋዩ በንግግሩ ላይ ተደርበው በማውራት፣ ንግግሩን አስቆሙት። በመከባበር ሐሳብ ማስጨረስ ያስፈልጋል። ተደርቦ በተናጋሪው ላይ መናገር፣ ግብረገባዊ አይደለም። ትዕግስት ይኑረን።

  • @maruwerku
    @maruwerku2 күн бұрын

    መች ይበጠስ ይሆን ይህ የቁም ሰንሰለት? ይህ የቂም ጉማሬ ይሄ የቂም ኡደት መቺ ይሆን አገሬ ልጅ የሚወጣለት ቂም አርጅቶ ሞቶ ሰው የሚኖርባት በቀል ሬሳው ወጥቶ ሰው የምንሆንባት?

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu46892 күн бұрын

    የማትረባ ፍየል 9 ትወልዳለች የሚባለዉ ትዝ አለኝ።ይህም አሁን በፋኖ ላይ ታየ...

  • @saraayele-ww3sv
    @saraayele-ww3sv2 күн бұрын

    100ዓመት

  • @derejetadesse5962
    @derejetadesse59622 күн бұрын

    አሁን ወሮ አዳነችን ጠይቄ ልማቱ የሚያልቀው ፋኖ ተደምስሶ ሲያልቅ ነው ብለው ። ስለዚህ ልማቱ በቶሎ እንዲያቅ ፋኖን ቶሎ ቶሎ ደምስሳችሁ ጨርሷቸው።

  • @nonnononno3575
    @nonnononno35753 күн бұрын

    ሰላም❤❤❤❤❤ 3:00

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 күн бұрын

    Black is Diamond 💎ጥቁርት ውበት ነው ደሳለኝ ።

  • @genelkasa5493
    @genelkasa54932 күн бұрын

    ተገድጄ ነው የሚሉት

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails4983 күн бұрын

    Prank ነው በለኝ ጌታሆይ 😂😂

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel15343 күн бұрын

    ወይ፣አረቄ፣እንድህ፣ያስለፈልፋል፣እንዴ።

  • @getachewdegaga8682
    @getachewdegaga86823 күн бұрын

    Maryland

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa39272 күн бұрын

    አማራ ክልል ልማቱን ኮሪደሩን ሰርታችሁ ስትጨርሱ እኛ ደሞ አበባ ይዘን በጭፈራ እንቀበላችኃለን

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay75183 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @rebka5068
    @rebka50683 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ayelehelen4555
    @ayelehelen45552 күн бұрын

    አይ ፋኖ እንደ ድመት እናቱን የሚበላ እግዚእ መጨረሻችሁ መሳቂያ

  • @green-rl2bw
    @green-rl2bw3 күн бұрын

    እባካችሁ በሰላም ሀሳብ ላይ ብቻ እንነጋገር

  • @Hayatkedir-bb6pn
    @Hayatkedir-bb6pn2 күн бұрын

    ምኞት አይከለከልም ማፈሪያ

  • @user-le8vj8sq6d
    @user-le8vj8sq6d3 күн бұрын

    ታጋድጄ

  • @shemseiashemseia
    @shemseiashemseia3 күн бұрын

    hi desu

  • @solomonbekele4199
    @solomonbekele41992 күн бұрын

    ደሱዬ ልጁ እኮ እየቀለደባቸው መሰለኝ።እነ ሀብታሙ ስክሪኑ ላይ የሚታዩት ቅንብር መሰለኝ።he is joking 😂😂😂በጀዊሳው ለይ

  • @KurufoNama
    @KurufoNama2 күн бұрын

    we let them go to 4 kilo to make them one of the 4KILO PALACE musium item.

  • @gemechudemise1996
    @gemechudemise19963 күн бұрын

    1

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie28062 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir75252 күн бұрын

    የኢሳየስ አሽከሮች ስላ የሀይማኖት አባት ምንም አየውቅም

  • @user-sv3ev6ee3g
    @user-sv3ev6ee3g3 күн бұрын

    Fano bilo tewagi 😂

  • @Anjulo959
    @Anjulo9593 күн бұрын

    ደሱዬ። መኪናውን የሰረቀችው ያኔ "ቆንጆዎቹ ሊመጡ ነው" ያሉትን መምጣታቸውን ማሳየታቸው ነው 😅😂። የዛ ዝንጀሮ የሚመስል ደምለው ታደለ ጥቅስ ነው። "ቆንጆዎቹ":: የዛሬው ሌቦች፡ ዘራፊዎች፡ ዘረኞች የህብረተሰባችን ተውሳክ በሽታዎች....እነሆ አየናችሁ

  • @mohemmedoumer2816
    @mohemmedoumer28163 күн бұрын

    Dasu yehe qalde naw

  • @Qumbii46
    @Qumbii463 күн бұрын

    Ati fi Warra si-wajjiin mootummaa du'aa kana deeggaru, dhuma keessan Waaqayyoo nu-haa-agarsiisu.

  • @user-lj7jv3ye4t

    @user-lj7jv3ye4t

    2 күн бұрын

    Salami

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot98593 күн бұрын

    ESKE MECHE. GEDAMAT. YE. SHIFTA. MISHIG. HONEW. YINORALU ??????

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie36082 күн бұрын

    "Sayataru were saygelu gofere" new yemibalew

  • @GenenewGelgelo
    @GenenewGelgelo2 күн бұрын

    Desu mirti sew

  • @atd605
    @atd6052 күн бұрын

    Tplf and tigrean people are the same except 1 percent few tigreans.

  • @samboy9725
    @samboy97252 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂 Fano new type of PRANK. yesefer duress

  • @aberadabi1617
    @aberadabi16172 күн бұрын

    ምን አይነቱ ገንገበት ነዉ? የኢትዮጵያ ን ህዝብ እንዴት ነው የሚያዩት ? የሰፈር ጥፍራም ሁሉ ተሰባስቦ አራት ኪሎ ይመኛል?አባቴ እንዳንተ ዓይነቱን አንበሳ አውቶብስም ወደ አራት ኪሎ አይጭንህም ቀለው ደሱ።

  • @beletebaze
    @beletebaze2 күн бұрын

    Ye honh aram neh

  • @samuelsunbaso2380
    @samuelsunbaso23802 күн бұрын

    እኔን የገረመኝ ያ እህታችን ይህንን አይነት የሌብነት ሥራ ላይ ለምን ተሰማራች? ይህ ቆንጆ ልጅ አንደኛ ጥሩ ቤተሰብ መስርታ ጥሩ ስም ይዛ የራሷን ኑሮ መኖር ስትችል። ወይንም ጥሩ ትምህርት ተምራ ሀገሩዋን በአንድ ሥራ ላይ ተመድባ ማገልገል ስትችል ለምን ይህንን ቆሻሻ ሥራ ላይ እራሷን አስገባች? ሌላው አራት ክሎ ያልገባነው አብይ ክልላችን ልንገነባ ስለ መጣ ነው የምለው እራሱን ብልጥነት በመመደብ ሌላው ምንም እንደማይረዱ በማሰብ በቃላት ማታለል ይፈልጋል: እንደዚህ አይነት ንግግር ወደ ጫካ የገባው ሁሉ ስሸነፍ የምናገረውን ነገር ነው።

  • @abebechlema3671
    @abebechlema36713 күн бұрын

    ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ ጋሼ ሰላሙ እኔ እምለው ትንሽ ሼም የለም እንዴ? አትድከም

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe2 күн бұрын

    ወይኔ እህቴ ተራ ነገር ነው እኮ ከዚች መኪና በላይ ነሸ እኮ

  • @abushuwaqo502
    @abushuwaqo5022 күн бұрын

    ወዳጄ ሰላም ነው?በእነዚህ እንከፎች ካልተሳቀ በምን ሊሳቅ ነው!?የሚያሳዝነው የአማራ ክልል ባለስልጣናት እና የአማራ ብልጽግና ምንም ዓይነት የፖለቲካ ግንዛቤ የላቸውም አለበለዚያም የመንደር ጎረምሳዎቻቸውን እንዲቀልዱባቸውም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይም እንዲሳለቁ ተባብረዋል ስለዚህ የክልሉ መንግስት እራሱን ካላጠራ እነዚህ ደንቆሮዎች አፋቸውን መክፈታቸው አይቀርም ።

  • @Yosan12345
    @Yosan123452 күн бұрын

    Fano bayenore eko endi anisekem nber eko😂😂😂😂😂😂

  • @GirmaD.
    @GirmaD.2 күн бұрын

    ኢትዮፒያ የሚል ፉኖ የለንም!

  • @jotefikadu4182
    @jotefikadu41822 күн бұрын

    ለካ ክበበው ገዳ ወዶ አይደለም የጠፋው እነወናፍን ወክሎልን ነው

  • @meronwoldemariam7921
    @meronwoldemariam79212 күн бұрын

    Desu ባለልማቱ በሳቅ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂

  • @ibrahimlakew1090
    @ibrahimlakew10903 күн бұрын

    11

Келесі