ሰበር ቪዲዮ‼️የመሪው ብስራት ከአራት ኪሎ‼️ሌላ ድንቅ ስራ‼️

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
ሰበር ቪዲዮ!! የመሪው ብስራት ከአራት ኪሎ! ሌላ ድንቅ ስራ!!

Пікірлер: 119

  • @md277
    @md27717 күн бұрын

    ጠቅላይ ሚንስትርዬ እናመሰግናለን ሁሌ ልቤ አገሬ ነው እግዚአብሔር የሰሩትን ሁሉ ይባርክ ብዙ እናያለን ጀግኒት ክብርት አዳነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሀገሬ አማረች

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale17 күн бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ብራቮ የምንተማመንብህ ጀግና መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @mominanegash987

    @mominanegash987

    16 күн бұрын

    🙏🏿

  • @MuhamedAminAhmed-hu1tz
    @MuhamedAminAhmed-hu1tz17 күн бұрын

    ያምራል በጣም ደሥ ይላል,,የሚሠሩ እጆች ያሸንፋሉ,,❤❤❤❤❤

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u17 күн бұрын

    አብቹዬ ከከፋ አይን ይሰዉርህ ተባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @senaitsenait4711

    @senaitsenait4711

    16 күн бұрын

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤

  • @addesaddes9594
    @addesaddes959417 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አብቹዬ ልዬነህ እጃ ቃል የለኝም አተንግን የሚጠሉህ ምንኛ አለመታደል ነው❤❤❤

  • @mominanegash987

    @mominanegash987

    16 күн бұрын

    Ewunet new !

  • @Ethiopiawi10
    @Ethiopiawi1017 күн бұрын

    ድንቅ መሪ ድንቅ ሥራ እድሜ ከጤና ጋር ጠቅላያችንናከንቲባችችን

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw571917 күн бұрын

    🙌🙌🙌🙌 ይቀጥላል!!!

  • @halemtessema9256
    @halemtessema925617 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ያቀዱትን፣ ያስተባበሩትን፣ የደገፉትን፣ የሰሩትን እግዚአብሔር ይባርክ። የሚሰሩ እጆች ይበርቱ፣ ሊሰሩ የማይወዱ አይብሉ።

  • @tamrudebela204
    @tamrudebela20417 күн бұрын

    ከትምክተኞችን ከዘረኞች ከሁሉም ወገን ሃይማኖተኛ መስለው ከሚሸብሩ ረጋሚዎች ተደናግረዉ ከሚደነግሩ ጌታ ይጠብቅህ

  • @Hayu3565
    @Hayu356517 күн бұрын

    ጀግናዬ ❤❤❤❤❤

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile629417 күн бұрын

    እግዜር ዘመንህን ሁሉ የባርከው❤🎉

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene208217 күн бұрын

    እናመሰግናለን መልካሙ መሪያችን። ዕድሜና ጤና ለአንተና ከጎንህ ሆነው በቅንነት ለሚሰሩት ሁሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal72117 күн бұрын

    ማሻ አላህ ዶ/ር አብይና መንግስታቸው ሀገር ወዳድ መሪዮቻችን ለሀገርና ለህዝብ የሚሠሩ ሁሉ እናመሰግናለን አላህ እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ዐመት በስልጣን ላይ አላህ ያቆያችሁ አሚን አሚን አሚን ።

  • @teruneshray9966
    @teruneshray996617 күн бұрын

    Doctor ⭐️Abiy Ahmed is a terrific young Leader. Love support and respect to you sir.❤️🇪🇹☝️ One Love One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed only 🙏🇪🇹☝️❤️

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    17 күн бұрын

    Exactly 👌you see the difference he is working hard with his team's & unfortunately the enemies are doing mudslides 🤔🤔

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d17 күн бұрын

    ወደ ፊት መስፈንጠር ብቻ ሌላ አማራጭ የለንም አብቹ ንስሩ🎉🎉🎉🎉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe755217 күн бұрын

    በርታ❤❤

  • @lulatadese5445
    @lulatadese544517 күн бұрын

    ዐብቹ ❤🙏

  • @ibrahimahmed775
    @ibrahimahmed77517 күн бұрын

    God bless you all the time my future president 🎉🎉🎉🎉🎉 keep we are with you Abiyi

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen881017 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ጀግኖች ና❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤❤አንት❤❤❤❤በአሁኑ ው❤ት❤❤❤❤አብቹ ❤❤❤ዲናቂመሪ❤❤❤

  • @sewenetbekele3295
    @sewenetbekele329517 күн бұрын

    Amazing job ‼️

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud864917 күн бұрын

    ክብር ለጀግናው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega84817 күн бұрын

    God with you

  • @almaztesema6229
    @almaztesema622917 күн бұрын

    ምንም ክፈሉኝ የማይለው አምላክ እድምህን ያርዝመው ኢትዮጶያ አበባና አፍርታ ለማየት ያብቃህ አረ ከፋትህ ይምራህ ሺ አመት ንገስ

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell965017 күн бұрын

    በርታ

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer325717 күн бұрын

    መሪ ብሎ ዝም 🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🌱🌿አላህ ይጠብቅህህህህ💚💚🌧🌧🌧🌧🕊🇪🇹

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk16 күн бұрын

    እነ ቆርጠው ቀጥል ሌላ ያወራሉ ጀግናው በስራ ላይ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እሳት ላይ የሚራመድ መሪ እንደ አንተ አላየንም በርታ ይህ ከፍታ ይቀጥላል ከብልጽግና ጋር ወደፊት ነው💪💪🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale17 күн бұрын

    አብቹ ጀግናችን ☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🌿💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-Eth
    @user-Eth17 күн бұрын

    አብቹዮ❤❤❤❤

  • @sadasada6552
    @sadasada655217 күн бұрын

    ማሻ አላህ

  • @solomonb9458
    @solomonb945816 күн бұрын

    His excellency, Prime Minister Dr. Abiy Ahmed is a God sent leader for Ethiopia. God bless🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes876617 күн бұрын

    አብቹ እግዚህአብሄር ብድርህን ይክፈለህ ይሄ ህዝብ እነኳን የከሸፈ የራሱ ምቀኛ ነው ። አብቹ በርታልን ። አቤት ጦርነትና ችግር ፈጣሪዎች ባይኖሩብ ዛሬ አለም የሚያደነቃት ዱባይ ከዚያም ትበልጥ ነበር እኛ እግዚህአብሄር የተፈጥሮ ፀጋ ነበረን ግና አለመታደል ሆኖ በሰው መቅናትና መጥፋት በቻ ውይይይ የመጨረሻ ክፉዎች ነን ። እግዚህአብሄር ኢትዮዽያውያንን በመፍጠሩ ተፀፀተ ቢባል 100 በመቶ ትክክል ነው።

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone973217 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤🎉🎉አቢዬ

  • @user-pm3xj9bc5n
    @user-pm3xj9bc5n17 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ሰራህ ብዙ ክበር !!! በአጋም ዙሪያውን የታጠረ እንቡጥ ጽጌሬዳ ፈክቶ ሲወጣ በጣም በጣም ደሰ ይላል !!!አሁንም ዶ/ር አብይ አሁንም ከፍ ይበሉ እንደ ሰማይ ኮከብ በጠላቶቻችው መሃል እንደ ፀሐይ ያብሩ እንደ ጨረቃ ያብሩ ! አሁንም ወደፊት ይገሰግሱ !የሮጠ ሁሉ አይቅደማቸው እዉነተኞ የኢትዮጵያ ልጅ ! አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም !!!!

  • @korebmount1203

    @korebmount1203

    17 күн бұрын

    በእምነት እሜንንን ብለናል

  • @zigzoe6324
    @zigzoe632417 күн бұрын

    God is so so so good. We love you Dr Abey my hero

  • @korebmount1203
    @korebmount120317 күн бұрын

    ክቡር ዶክተር ጠቅላይ ሚንስትር እብይ እህመድ ምንም ቃል የለንም የባከነውን እንዲሁም በድንዛዜ ያለቀውን ዘመን የሚክስ ስሪ ነው እናመሰግናለን ተባረክ በጨለማ መሀከል እንደሚያበራ ሻማ ነህ በክፍዎች በእመፀኞች ደም በጠማቸው ዘረኞች በመንደርተኞች የእውቀት ችግር ባሰቃያቸው እውቆ እበዶች ስንቱን እንዘርዝር በዚህ ሁሉ መሀል የልብህን ሁሉ የሚያከናውንልህ እምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል የእግዚአብሔር እጅ ከእንተጋር ነው እሱ ነው መከናወንን የሰጠህ ኑርልን ክፍ እይንካህ ገና ብዙ እንጠብቃለንን

  • @bezameshesha6086
    @bezameshesha608617 күн бұрын

    አብቹዬ ብርክበልልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde941517 күн бұрын

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @DasfDadd
    @DasfDadd17 күн бұрын

    Abichuu❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega84817 күн бұрын

    Thank you Abchu

  • @salamsselmon1621
    @salamsselmon162117 күн бұрын

    God bless you Abchuye❤❤❤❤

  • @noahnoah6012
    @noahnoah601216 күн бұрын

    Our hard worker Leaders we Ethiopian proud of you 🎉🎉🎉

  • @user-og4mb4cj3v
    @user-og4mb4cj3v17 күн бұрын

    እግዚአብሔርይጠብቃችሁየድካማችሁንፈጣሪይጻፍላችሁ

  • @mordecai4675
    @mordecai467517 күн бұрын

    ሺ ዓመት ንገስ ይገባሀል you did your best !

  • @aminareshid9248
    @aminareshid924817 күн бұрын

    ማሻ አላህ🖕🖕🖕🌹🌹አለሁ አክበር አባቴ ልቤ ከነ ጓደኞችህ ጭምር አላህ ይጠብቃችሁ ያግዛችሁ መልካም ቀን ይሁንላችሁ የኔና የእናንተ ሀገር ኢትዮጵያ እንደ ልማዷ ታሸንፋለች አላሁ አክበር

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k17 күн бұрын

    አብቹ አንደኛ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma802817 күн бұрын

    Thank you, my Prime Minister

  • @amensisa3648
    @amensisa364817 күн бұрын

    Viva Abichu Viva Adanech Abebie mertua kentibachn ❤.

  • @atadesse3622
    @atadesse362217 күн бұрын

    ብሩክ ነህ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne321717 күн бұрын

    ❤🙏🙏🙏

  • @chichi2468
    @chichi246817 күн бұрын

    Great 👍 job!!

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha17 күн бұрын

    እናንተ ብቻ በርቱ ፤ አካባቢያችን ከፀዳ የሰዉም አዕምሮ ሳይወድ በግድ መፅዳቱ አይቀርም ፤ ... እ ...ን ...ሻ ...አላህ ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale17 күн бұрын

    ጆኒዬ ስንወድህ አንበሳችን 🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄☘️🎄🍀🎄🌿🎄🍀🎄☘️🎄💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo17 күн бұрын

    Abbch Anbsaw you show us so many accomplishments within short periods of time remarkable and outstanding jobs. Soon mama Ethiopia 🇪🇹 looks like Europe.

  • @geremewggiorgistiba9994
    @geremewggiorgistiba999415 күн бұрын

    የሕዝብ ደህንነት ይቀድማል። ከሰላም የሚቀድም የለም።

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff610217 күн бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu772017 күн бұрын

    ተባረክ🙏💙

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e17 күн бұрын

    Proud!

  • @atd605
    @atd60517 күн бұрын

    Abbichuye we need this in Merkato and sebatenga ,Amanuelarea!!

  • @user-iv4vo4ue8g
    @user-iv4vo4ue8g17 күн бұрын

    Abiyii kenyaa

  • @rezanbini6005
    @rezanbini600517 күн бұрын

    ምሳሌ 12:24 የትጉ ሰው አጅ ትግዛለች የታካች አጅ ግን ተገብራለች 🙏❤😂

  • @user-ed7bg8uy8x
    @user-ed7bg8uy8x17 күн бұрын

    Abichuuuuye nurelen Egeziabehar yebarekeh

  • @Yosan12345
    @Yosan1234517 күн бұрын

    Awo Fetari yebarkeh our PM Dr Abiichuu lela milehu yelgnem

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaale7756
    @tesfaale775617 күн бұрын

    ጠቅላያችን ውብ ስራ ነው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ በርቱ እንላለን፣ መልካም ባህል እንዲዳብር የሚዲያ (ቲቪ እና ሬዲዮ) እንዲሁም ቲክ ቶክ ያላቸው ሚና ትልቅ ነው፣ በዚህ አቅጣጫ ትጋት ሊያሳዩ ይገባል፣ ሀሳብ ሚዲያ በጣም አስደሳች ሚዲያ ነው በርቱልን!

  • @mitikurikita2118
    @mitikurikita211817 күн бұрын

    Goood job ❤

  • @fozyahu265
    @fozyahu26517 күн бұрын

    Masha Allah bertu.

  • @user-xj5ff7wz1f
    @user-xj5ff7wz1f17 күн бұрын

    amen

  • @memberekidane9096
    @memberekidane909617 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @panaden1811
    @panaden181117 күн бұрын

    So inspiring

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew251317 күн бұрын

    ስለስራቹ እጅግ እናመሰግናለን ,

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te17 күн бұрын

    መንገድ ላይ ቆሻሻ ባለመጣል የከተማችንን ንጽህና እንጠብቅ !! የወቅቱ መፈክር ይሁን ! ይህን ሃሳብ አዳብሩትና ጽዳቱ ይቀጥል !!

  • @helenh6930
    @helenh693017 күн бұрын

    ክቡር ለመሪዬችን

  • @ferehaile4546
    @ferehaile454617 күн бұрын

    Good job

  • @Gold19631
    @Gold1963117 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @atadesse3622
    @atadesse362217 күн бұрын

    ዘመን ይለምልም

  • @genetbekele8937
    @genetbekele893717 күн бұрын

    Tank you ❤

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene139117 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tutugirma7136
    @tutugirma713617 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @AwaBikamaLi
    @AwaBikamaLi17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b17 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @ethss7299
    @ethss729917 күн бұрын

    wow zendro addis ababa ken wetalat genius guy

  • @user-pc1hk8we6b
    @user-pc1hk8we6b17 күн бұрын

    በዚኸ፡ስራ፡ላይ፡የተሳተፎትን፡በሙሉ፡ከሀሳብ፡አመንጭዎቹ፡ጀምሮ፡ባላቸው፡ሙያዊ፡እውቀት፡በተለያዮ፡የስራ፡መስኮች፡የተሳተፎትን፡በዚኸ፡አጭር፡ግዜ፡ወራቶች፡ይኸን፡አስደማሚ፡ስራ፡አከናውነው፡ውጤቱን፡በማሳየታቸው፡ሊደነቁም፡ሊመሰገኑም፡ይገባል።

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c17 күн бұрын

    Denek denek denek serawoch ager yemiyakora beretulen tenana edeme yesetelen zerachehu yelemelem

  • @abebaayele165
    @abebaayele16517 күн бұрын

    ❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉🇪🇹❤

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q17 күн бұрын

    አንተ የምገልፅበት ቃል አጣው እኮ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም❤🙏🙏🙏

  • @mesekertakele8735
    @mesekertakele873516 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt17 күн бұрын

    ዶክተር አቢይ የመረጠህ ታማኝ ነው አትጠራጠር አትፍራ እርሱን ብቻ ስማ አክብር በይሉኝታ እርሱን ከመስማት ፈቀቅ እንዳትል የሚገዳደሩህ ክፋታቸው ትእቢታቸው ያሳፍራቸዋል ጌታዋን የታመነች በግ ላትዋን ውጭ ቴሳድራለች ይሄ ላንተ ነው

  • @user-lm2gl7ii8b
    @user-lm2gl7ii8b16 күн бұрын

    ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge38317 күн бұрын

    ጀግናውመሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melatdebele8501
    @melatdebele850117 күн бұрын

    👏👏👍🇪🇹

  • @gadiseyadasa9907
    @gadiseyadasa990717 күн бұрын

    Egizehbiher yiredachu 🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlemeshetMengistu
    @AlemeshetMengistu17 күн бұрын

    ደሰይላልአልቆሲታይ

  • @user-vi3op1lt8b
    @user-vi3op1lt8b17 күн бұрын

    ከንተጋር ወደፍት

  • @negussuasrat
    @negussuasrat17 күн бұрын

    የትውልድ ሰፈሬ አማረች

  • @Mdiytube
    @Mdiytube17 күн бұрын

    Mnm ayibalim tileyale sitotachn nehe

  • @sophiaaman8068
    @sophiaaman806817 күн бұрын

    የተሰራው ነገር ሁሉ ይበል የሚያስብል ነው። ግን እባካችሁ አድናቂ ብቻ እንድንሆን የልማት ተነሺዎችን የት ነው ያሉት ጉዳያቸዉ ምን ደርሷል በሉን በኛ ይዞታ ጥሩ ነገር ተሰርቶ ሲመረቅ እኛም መራቂ እንጂ ረጋሚ አታድርጉን።

  • @fioria9181
    @fioria918117 күн бұрын

    Menged lay nigiddddd ebakachhu....yeteseraw yibelashallllll🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥🟩🟨🟥

  • @behailubabi7844
    @behailubabi784416 күн бұрын

    Madaneyalam banatehe yetekalehe

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda848216 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @wisdomht1230
    @wisdomht123017 күн бұрын

    3:48 ደቂቃ ላይ እንደሚታየው ያ ሁሉ የእግረኛ መንገድ በስፋት ተሰርቶ still ጋሪ በመኪና መንገዱ ላይ አንድ ሰው ይነዳል። ስለዚህ ትምህርት እና ህግ እጅግ ያስፈልጋል ብዬ አስተያየት ለመስጠት ተገድጃለሁ። ስራው ግን ግሩም ነው።

Келесі