"ሸገርን እንደ አምስተርዳም" በዝምታ እያለቀ ያለው የአዲስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት

ኢትዮ አዲስ

Пікірлер: 169

  • @birhanugodana2866
    @birhanugodana2866 Жыл бұрын

    ይህ የጎበዙ መሪ የዶክተር አብይ አህመድ ራዕይና ብርቱ ሥራ ውጤት ነው። ፈጣሪ የሚያለሙ እጆችን ለዘላለም ያለምልመው።

  • @tsigeendale1723
    @tsigeendale1723 Жыл бұрын

    ገና ብዙ አናያለን ለአብቹ እድሜና ጤና እንለምን እንፀልይለት ቁጭቴ በሕይወት እያለሁ እግዚአብሔር አሣየኝ ክብር ይግባዉ ለመድሃኒአለም ።

  • @mordecai4675

    @mordecai4675

    Жыл бұрын

    አሜን !!

  • @giorgiozanca4422

    @giorgiozanca4422

    Жыл бұрын

    እሱ ለብቻው ምንም ማድረግ አይችልም ሁሉም ዜጋ የእራሱን መኖሪያ ቤት ንፅህናው የተጠበቀ አንደሚያደርግ ሁሉ-የእራሱን ቤት በሚያይበት ልክ እንደ ቤቱ የሚቀመጥባትን ከተማ የሚወጣበትን የሚገባበት ከተማ-ማስብና ማየት ካልቻለ አእምሮው ያልሰፋ ወይም ግድየለሽ ነው ማለት ነው።

  • @OkoOko-eg4bz

    @OkoOko-eg4bz

    3 ай бұрын

    Ante deaden mehaym ye Ethiopia ezeb behon noro lemn 27 amet lemn eskezare alteseram neber lemn ezbu eskezare e,ndezi alseram gegema drom mehaym Endezi yemayreba neger kemawrat aydnm

  • @OkoOko-eg4bz

    @OkoOko-eg4bz

    3 ай бұрын

    ​@seyifeassefa9032አንተ ደደብ መሀይም ታድያ እስከዛሬ ለምን አልተለወጥንም ሌላውን ተወዉ tplf 27አመት ሲመራ መች እንደዚህ ሰሩ? መለይም

  • @kermuasefa3175
    @kermuasefa3175 Жыл бұрын

    አንድነት ፍቅር ሰላም ካለን ብዙ ለውጦችን ባጭር ጊዜ ለማምጣት ምንም አያግደንም ፈጣሪ አሟልቶነው የሰጠን ትንሽ ሰርተን እሩቅ መስሎ የታየን ውብ ሀገር ለማየት እንችላለን

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ፍቅርከሰጠንናሰላምከሆንንበአቢቹግዜብዙእናያለን።ብቻፈጣሪአንድያርገን

  • @anasir254
    @anasir254 Жыл бұрын

    ሰለም ካላ ቡዙ ለውጥ እናያላን

  • @eri_ayt
    @eri_ayt Жыл бұрын

    ኢትዮ አዲስ፣ እጅግ ደስ ምያሰኝና እምያኮራ ፖሮግራም ይዘህ በመቅረብህ በጣሙን ደስ ብሎኛልና ሳላመሰግን ኣላልፍም።

  • @Dallol253
    @Dallol253 Жыл бұрын

    የቆንጆዋን ሀገራችንን ድምቀት ከማየት የበለጠ ምን አለ!! ጦርነትና ረሀብ ተረት መሆኑ አይቀርም ሀገራችን ዞሮ መግቢያችን 💚🌹💛🌹❤🌹

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Жыл бұрын

    አሜን አዲስ አበባችን ሁሌም ታብብልን የኢትዮጵያና የአፍሪካ ፈርጥ ውብ ትሁንልን የአብያችን ፕሮጀክት ይለውጠናል ያሻግረናል

  • @Henoke1978
    @Henoke1978 Жыл бұрын

    በአትዮጵያ ውስጥ የመሰረት ድንጋይ ሲጣል እንጂ ፕሮጅክት ሲመረቅ ማየት በጣም ብርቅ ነበር አሁን ግን የሚመረቁ ትላልቅ ፕሮጅክት በየጊዜው ማየት ጀምረናል ዕድሜ ለ አቢቹ

  • @hadram2885
    @hadram2885 Жыл бұрын

    It is very amazing. Come and enjoy.

  • @tometomekalipso2816
    @tometomekalipso2816 Жыл бұрын

    ለኢትዮጲያ ሀገሬ ሁሌም ሰላምን አብዝቼ እመኛለው እግዚአብሄር ኢትዮጲያን ወደቀድሞ አንድነቶና ክብሮዎ ጋር ከደጉ ህዝብ ጋር ይመልስ!!!

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Жыл бұрын

    እግዚእብሄር ይመስገን ችር ያስማህ ጭንቅ መስማት ስልችቶናል መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Жыл бұрын

    Thanks

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 Жыл бұрын

    ከምንም በላይ የሁሉም አፍሪካዊያን መዲና እና የተለያዩ ዓለም አቀፍ ፅ/ቤቶች መቀመጫ መሆኗ ብቻ ሸገርን ቁጥር አንድ ሃብታም የአለማችን ከተማ ያደርጋት ነበር እስከዛሬ ቢታወቅበት ኖሮ ። አሁን እድሜ ለአብቹ ቀን ወጥቶላት ወደዛው እየተጓዘች ነው።

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    Жыл бұрын

    መቼም ቢሆን አትጸጅም ሰው እየተፈኔቀለ ፕሮጀክት ይባላል ፕሮጀክቱ ሰዎች ጭንቅላት ላይ ነው መሰራት የነበረበት ሰው መንገድ ላይ እየተጸዳዳ ፕሮጀክት ብሎ ነገር የለም ፖርኩ እንደሆነ ለሃብታም እና ለዲያስፖራ ነው ። ከተማ ውስጥ በውሃ እጦት እና በኑሮ ውድነት የሚሰቃየው ሰው ለእናተ ሰው አይደለም ዋጋ የምትከፍሉበት ግዜ እሩቅ አይደለም ምድረ ብልጭልጫም ህዝቡ

  • @wondesentsegaye1163

    @wondesentsegaye1163

    Жыл бұрын

    First stop genocide in welega north shoa ,oromiya special zone else .. .. in Ethiopia !!! Belitsigina ( odp shane) is a criminal party

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 Жыл бұрын

    እኔ ሸገር ፕሮጀክቶችን ከሚስቴና ጓደኛዋ ጋር ልጆቼም አምናም ዘንድሮም ጎበኘሁ አፍ ያሲዛል ላይብረሪው ለአእምሮ ምግብ ነው ሹፌሮች በማታ ሲነዱ እጅግ እየተደሰቱ ነው አዎን ሳቢ ነው ማራኪ ነው መሳጭ ነው በዝርዝር በጥሩ ሁኔታ አቀረባችሁልን ሁሌ ጦርነት ከመዘገብ አቅም ካላችሁ በክፍለሐገር በተለያየ ከተማዎች ደረጃ በዚሕ 4 አመት የተገነቡትን አቅርቡ ከሕዳሴ ግድብ ሌላ በሁሉም አቅጣጫ የአቢቹ መንገድ ካደጉ አገሮች ተርታ ያሰልፈናል ዘገባችሁ ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን

  • @leyounatethiopia1836

    @leyounatethiopia1836

    Жыл бұрын

    ይቺ ድርሰትህን ቆረጣጥማት ጅብ አንተን ወስዶ ቤታቸው ፈርሶ የትም የተጣሉ ወገኖች መሃል መጣል ነበር ህዝባችን በቤት እጦት ይንገላታ እንዳንተ አይነቱ ድፍን ጭንቅላት ያላግጣል

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሺ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Жыл бұрын

    ሃገሬ የምመኝልሽን ሆነሽ በዚህ እድሜዬ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ዘወትር ተንኮለኛ ይጥፋ ከሃገራችን አሜን!!

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Жыл бұрын

    መሪዬ ተባረክ እግዚአብሔር ይጨምርበት ‼️

  • @Tom-bu8uj

    @Tom-bu8uj

    Жыл бұрын

    Amen

  • @messeletegegn244
    @messeletegegn244 Жыл бұрын

    ትልቁ ችግር የሚሠራ ጠፋ ምን መሰለሕ በአገሪቷ ችግር ፈጣሪ በዛ ብራቮ አብቹ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን

  • @munirmu776
    @munirmu776 Жыл бұрын

    የምን አመስታርደም ነው እስከ 2020 ድረስ ፓሪስ ነው ምናደርጋት🌲🌷🌹

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Жыл бұрын

    ክፉለሀገሮች ከክልል የወያኔ ስርዓት ነፃ ይውጡና ከተሞቻቸው እንደ አዲስ አበባ ይልሙ ኢትዮጵያ የሁሉም ነች አረ እንንቃ በቢገዛ ህጋችን በየክልል ታስረን እንደከብት ተታጉረን እየኖርን ነው

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Жыл бұрын

    ፈጣሪ ስለሰጠን ቪዥነሪ መሪ ምስጋና ይግባው

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Жыл бұрын

    በጣም በጣም እናመሰግንሀለን፣ ደስ የሚል ዝግጅት ነው!!!!

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 Жыл бұрын

    Egzabhir ethiopian Salam yadrgelin Ethiopian lazlalam tenuor

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Жыл бұрын

    Thanks to Dr Abiy Ahmed for this kind of amazing projects. Addis Abba's looks great and blooming like Roses flowers 💐 day by day. Special appreciation for Dr Abiy Ahmed. God bless my beloved Abbch Anbsaw. Amen

  • @mekdesmg5485
    @mekdesmg5485 Жыл бұрын

    ሀገሬ አሜን ሰላም ሁኚ

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 Жыл бұрын

    እናመሠግናለን አቀራረብህ 1ኛ ነህ ዶ/ር አብይ ስሙን በወርቅ ቀለም ጽፎታል በ3 አመት ቡዙ አሳይቶናል እናመሠግነዋለን

  • @youtubeethiopia8768

    @youtubeethiopia8768

    3 ай бұрын

    Setan 666 mew

  • @yordanostafla4557
    @yordanostafla4557 Жыл бұрын

    It is about time. Lemin wenzouu Be Highland Inaa be Koshasha a molto sileneberee. Good work.

  • @abd822
    @abd822 Жыл бұрын

    ሰውየው ገና ብዙ የሚሰራ ፖቴንሻል ያለው ምርጥ መሪ ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808Ай бұрын

    ሀገራችን ሰላም ይውረድ ከባድ ሚዛን ሆናለች 👍👍👍👍

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Жыл бұрын

    እባካቹ ለዋና፣ለአሳ እርባታ፣ለጀልባ ትራንስፓርትም እንዲሆን አድርጉት

  • @yonassolomon7711

    @yonassolomon7711

    Жыл бұрын

    BEKOLO zrteh mejemeria bela kkkkk - WEMENE -- seferehn beyesamentu ASEDA KOSCHACA tereg wana alkke kkkk

  • @Atifra1532

    @Atifra1532

    Жыл бұрын

    @@yonassolomon7711 ፅዳት እራሱን የቻለ ዘመቻ ያስፈልገዋል የኛ ዋና እኮ መሰራቱ ለአገር ገቢ ያስገባል ፣ስራ ይፈጠራል ሁሉ ነጋዴ ሆነ እየተባለ አይደል አ.አ ዙሪያዋን ሁለ ገብ ሀይቅ ያስፈልጋታል አትሌት ከዋናም ይገኝ የለ

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 Жыл бұрын

    እኔንም በ 4 ወር ውስጥ ሄጄ ተወልጄ ያደኩባት አዲስ አበባ ግራ አጋብቶኛል የለውጡ ፍጥነት

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Жыл бұрын

    ዶ/ር አብይ ገራሚ ሰው

  • @987654321susu
    @987654321susu Жыл бұрын

    Thanks 🙏

  • @redruanmohamed5266
    @redruanmohamed5266 Жыл бұрын

    Yewlga hezbe tadya erash eygdlke mote ateble eymote yesral ena mote beleh meblat akume erash

  • @mytube5386
    @mytube5386 Жыл бұрын

    አከባብውን በምቆጣጠሩ ሰዋች አዕምሮ ላይ ስራ ይሰራ ለጉብኝት ስንሄድ መልካም መስተንግዶ የትኛውም ሰው በሰባዊነቱ ተከብሮ እኩል ይስተናገድ

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Жыл бұрын

    Dr Abiy le Ethiopia yetelake nigus new

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 Жыл бұрын

    It’s okay, but safety is first!

  • @21meriyoutube
    @21meriyoutube Жыл бұрын

    እንደዚህ ነው የተሰራን ነገር በጥሩ ሁኔታ ማቅረብ :: ሚዲያ ሁልግዜ እንዲህ ተፈጠረ : እንዱህ ሆነ : ከማለት ወጥቶ መልካም ነገር ማቅረብ ለሰሚውም ሆነ ለተመልካች ጥሩ ነውና በዚህ ቀጥል በአንተ በኩል : ይህ የአንተድርሻ ነውና::

  • @SoulAlfiya-hz2on
    @SoulAlfiya-hz2on Жыл бұрын

    Bravo wow

  • @Anumma572
    @Anumma5723 ай бұрын

    Egziabeher Ymesgn Bicha New Ymlew. Denke Sera New Tbarek!

  • @kd4512
    @kd4512 Жыл бұрын

    እርሱ አቢቹ አልተቻልሽም። በሌላ project ደግሞ surprise ታደርገን ዘንድ እግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን ። አሜን ነው???

  • @yonassolomon7711

    @yonassolomon7711

    Жыл бұрын

    ye china beder $$$ YALEBACHU SENET DERES Air leinesu aseyzew new - weys hezbun asizew ene gera gebani

  • @almazwlane1522
    @almazwlane15223 ай бұрын

    ተባረክ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Жыл бұрын

    አቢቹ የኞ ዉድ ከማንም ከምንም በለይ ያለህ አስተሳሰብ ይገርመኛል ተከታይ ቢኖርህ።

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Жыл бұрын

    Abchuyeee alasaraw aluje tatare marenaw bekate law

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 Жыл бұрын

    አዲስ አበባ ጎዳና ተዳዳሪዎች በላስቲክ ቤት የሚኖሩ ማስቲሽ የሚስቡ ሕፃናት መንገድ ላይ በሰላም ለመሄድ እንዲቻል ሌቦችን መላ ካለ ተፈጠረ ሀገር ሀገር የሚባለውን ስም አያሟላም መንገድ ሙሉ በልመና የሚተዳደር መሄድ ራሱ አይቻልም

  • @yonassolomon7711

    @yonassolomon7711

    Жыл бұрын

    ye youtube $$ gebiwen neew/ASFALT tekofro / tekedo yemaytegen ager kkkkk becha yaleben eda ???? ahunm ke CHINA erdata kkkk BEDERe weygud AMESTERDAM alen eko

  • @aliyeyouya1377
    @aliyeyouya1377 Жыл бұрын

    Think it ,what is constracting is not dead stone,it is the incident that can speak tomorrow infiront of the world from generation to generation

  • @user-qz4ot5kr1r
    @user-qz4ot5kr1r Жыл бұрын

    👍👏👏👏👏💪🙏🏻🏆

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Жыл бұрын

    ወያኔ እና ሸኔ ተሰባብሮ ሲያልቅ ገና ብዙ ተአምር እናያለን። ያለ ሰላም የዚህን ያክል ከበረታን ሰላማችን ሲመለስ ምን እንደሚሰራ መገመት ይከብዳል።

  • @Teddy-mb4ef
    @Teddy-mb4ef Жыл бұрын

    ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani40743 ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ።

  • @binyamyirgalem5384
    @binyamyirgalem5384 Жыл бұрын

    Ye A/A hizb beken site yibelal

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Жыл бұрын

    ፊንፊኔ ❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Жыл бұрын

    አብይን ያወረውን ያስበውን ሳይፈፅም አይመለስም ሁሉንም እያየን ነው ።

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 Жыл бұрын

    Ahun min lay derese gin

  • @llikekids7459
    @llikekids7459 Жыл бұрын

    አብቹ ይመቸው አቦ

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Жыл бұрын

    አርአያ ይገባሃል!! ታግለሃል ቢሉት ቀላል አልነበረው የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ!!

  • @senda9782
    @senda9782 Жыл бұрын

    የበርታ ኮንስትራክሽን ባለቤት ታደሰ ነግሯችሗል ። ለአዲሳባ ዉሃ የትም ቦታ የለም ። ከእንጦጦ ጀርባ ያለውን ወንዝ ገደል ከመግባቱ በፊት ጠልፎ አምጥቶ ከቀበና ጋር ካደባለቁት ያኔ በእርግጥ ትልቅ ወንዝ በአዲሳባ አልፎ ይሄዳል ። በተረፈ ከእንጦጦ የሚመነጨው ለልብስ ማጠቢያም አልበቃም።

  • @Adis001
    @Adis001 Жыл бұрын

    ባካችው ኬንያ ኤንባሲ በላይ ዩየሚገየው የካ ተራራ ምን እየተደረገነው፣ከአገሪ ከወታው ብዙ አመታት ስለሆነ ነው፣ኢትዬ አዲስ መረጃ ስቱይ፣አመሰግንስለውይ።

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq2 ай бұрын

    አቢቹ❤❤❤

  • @nagaseyoum4181
    @nagaseyoum4181 Жыл бұрын

    I have known Addis Ababa in and out ones upon a time. Today I am as good as a blind with out a guide. The delapidated city of Africa has become one of the greatest meetroplis of not only Africa but the world if not for the stinch coming out of the breaking sewage system. I am flabbergasted to see Ethopians living in CONDOMINIUMS and working in the densely built SKYSCRAPERS. ADDIS ABABA was too repulsive visitors come in and get out as soon as they could adding nothing to the wealth of the nation. THE international 5* hotels were cheap and empty. Today the darlings of visitors of African cities are scared of the competition from ADDIS getting beautiful and attractive. THE Garden of Eden has become a budding of TRUST attraction that is the third revolution from farming & industry to increase the WEALTH of the NATION. AMEN

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb3 ай бұрын

    የፅድቅ አንደበት ከተማን ይለመልማል ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር እንደነበር የሚሰራው ሁሉ ይከናወን ለት እንደነበረ እንዲሁ ከአንተም ጋር ነው።

  • @fasikayasin5837
    @fasikayasin5837 Жыл бұрын

    Dehaw Yet wedeke??? Emye Ethiopia 🥲😥😭😭. Egziabher Alelsh ☝️

  • @reigndeere2356
    @reigndeere2356 Жыл бұрын

    Misleading post! There were no updates on here!

  • @FatuoAbdallhAli-bi4hd
    @FatuoAbdallhAli-bi4hd3 ай бұрын

    ያእራሥ ቤትን መንም አያሳምርህም።የኦሮምያ ልጆች ሀገራቻውን እያለሙት ነው ብሔሮች በሰላም ይኖሩበታል ስለዝህ ሁሉም ክልል ያራሡን አካበቢ።ያልማ

  • @getuasebe8066
    @getuasebe8066 Жыл бұрын

    Temechetognal gen birru yale lgbti yale satnael ayegegnim ???? Abechun adekalew

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw3 ай бұрын

    መንግሥት ወርድ ብሎ ለገጠሩም አስቦ ውሃ መብራት እንኳን አያስገቡም የሰው ሀገር ገጠሩም ከተማው አንድ ላይ ተያይዞነው የምያዲጉት እኛ ሀገር ግን እጀብ ብሎ አንድ ከተማ ብቻ ማስዋብ ሁሉም እኮል ማደግ አለበት ገበሬውም እኮ በአቅሙ ግብር ይከፍላል

  • @user-dh4ij4oi9e
    @user-dh4ij4oi9e3 ай бұрын

    ምን ዋጋ አለው የአማራ እናት በማንነቷ ተለይታ ቤቷ እየፈረሰ የእናቶች እንባ ይደፋቸዋል

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 Жыл бұрын

    ፈታ ደይሊ

  • @tofiq4677
    @tofiq4677 Жыл бұрын

    Taru yamisara hulem bihon yitwasal taru ansara

  • @meseretaklilu4687
    @meseretaklilu4687 Жыл бұрын

    ኪሩቤልዬ ለሌላው ማዘን እኮ ሌላውን እያፈረሱ አደለም። ለሌላው እሚያዝንና እሚቆረቀር መጀመሪያ በጕ ህሊና ሊኖረው ይገባል።አይመስልህም?

  • @kirubelabate1511

    @kirubelabate1511

    Жыл бұрын

    ልክ ነሽ መሲ ሁሉም የሚያወራው ስለዚህ ፕሮጀክት ብቻ ነው 2አመት ሙሉ እሺ እነዛ ምስኪን ማን ይደረስላቸው እስካሁኗ ሳዓት ድረስ ጭንቅ ላይ ናቸው ይዬ እኮ በአንድ ባለሀብት ሊሰራ የሚችል እኮ ነገር ነው big deal ሆኖ አይደለም ሰው እኮ መጀመሪያ privacy ይቀድማል እንጂ ዛሬ የሸፋፈነው ነገር ነገ ሁሉም ቤት ይመጣል time ጉዳይ ነው ልጁ የገለፀበት መንገድ ደሞ ምንም እንደሌለ አርጎ ሰው ሳር ብቻ እንደሚያስፈልገው አርጎ ነው ልማት ማን ይጠላል ስታስቡት እንዴ

  • @yemisrachyohannes962

    @yemisrachyohannes962

    Жыл бұрын

    Be positive!!አገራችን ቢያምር ለራሳችን ነው ሁልጊዜ አዲስ ነገር ሲሰራ ምቀኛ መሆን ይገርማል !!የተከለለ ቦታ ላይ የጨረቃ ቤት መስራት ትልቅነት አይደለም!!ያደለው ለአገሩ በነፃ ያገለግላል!! Be mindful!!

  • @kirubelabate1511

    @kirubelabate1511

    Жыл бұрын

    ይዬ እኮ አንድ ባለሀብት ለእራሱ ሲል ሊሰራው የሚችል ነገር ነው እሱ እየሰራ ያለው ዋናው እኮ የህዝቡን ደህንነት ማስጠበቅ መቻል ነው እንጂ ይዬ ሁሉ ነገር እኮ ህግ ካሌለ ነገ በደቂቃ ሊወድም ሚችል ነገር ነው እናተ ሰላም በሆነ ቦታ ላይ ሆናቹ ይሆናል ይዬን የፃፋቹት ወለጋና ሌላቦታ ያሉበት ሁኔታ ግን ፈጣሪ ይወቀው እኔ ምንም አርጌላቸው ላይሆን ይችላል ነገር ግን አትርሽ የባቢሎን ግንብ የፈረሰው በጮኾት አይደለም በዝምታ ነው፣፣

  • @AMAmedia21
    @AMAmedia21 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ግን ቪዲዮው የውጭ አገር ከተማ ማሳየቱ ምን ነው ትርጉሙ

  • @kibtes8320

    @kibtes8320

    Жыл бұрын

    አየህ ታምራዊ ለውጥ ስለሆነ ሸገር ውጭ ሀገር መስላ ታየችህ::ፈረንጅ አምላኪ ስለሆንክ ነው አልፈርድብህም::

  • @user-ri5tm3cx8f

    @user-ri5tm3cx8f

    Жыл бұрын

    አንድ የውጭ ሀገር ከተማ የለበትም መሀይሙ

  • @yemisrachyohannes962

    @yemisrachyohannes962

    Жыл бұрын

    መሀይምነት ቆንጆ ነው!!መጀመሪያ እንሜሽን የሚባል ንድፍ አለ ይሄ ይተረጎማል!! አዲስ አበባ ልዩ ከተማ ናት!!

  • @mahishallom1369

    @mahishallom1369

    Жыл бұрын

    This is in Addis Ababa near Sheraton Hotel all astonishing projects layout .

  • @AMAmedia21

    @AMAmedia21

    Жыл бұрын

    @@kibtes8320 ምነው ተናደድክ በደንብ አስተውል ለማንም ፈረንጅ አምላኪ አደለሁም

  • @berhanuyami8929
    @berhanuyami89292 ай бұрын

    የሚታይህ መሰራቱ ብቻ ነው ?ምን ምን ቅርፅና ይዘት እንዳለው ለምን አትነግረንም ወይስ ተከፋይ ነህ

  • @tesfalemtemteme5532
    @tesfalemtemteme5532 Жыл бұрын

    Yehaye be masewabe sebebe eyetesera Yale Sera new enege .bezu hezebe eyeterabe mengede mesrate doma sibale akafa makebele new .

  • @tadesse8696
    @tadesse8696 Жыл бұрын

    አቀራረቡ ፕሮፓጋንዳ እንዳይመስል: - ዝርዝር መረጃ - በንፅፅር የሚታይ ለውጥ - የት ቦታ ላይ ምን እንደ ተሠራ ... ወዘተ ቢቀርብ ጥሩ ነው::

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Жыл бұрын

    i don't see anything .what u talking about ??????

  • @aberatemam953
    @aberatemam953 Жыл бұрын

    እውነትክነው ጨዋታህ አይጠገብም አበልክ ስትነው

  • @helengeba7382

    @helengeba7382

    Жыл бұрын

    ሁሉም እዳተ የሚከፈለው ከንቱ ባንዳ ይመስልሀል ለሀጫም ብዙዎቻችን ሀገራችን የምንወድ ዜጋ ነን እንዳተ በብር የምንሽጥ የምንገዛ አይደለንም እበት

  • @Mastermahi1
    @Mastermahi13 ай бұрын

    ታጠፍክ እንዴ?

  • @yyzz114
    @yyzz114 Жыл бұрын

    ምን ዋጋ አለው(የከተሞች ለውጥ አ.አ ላይ ብቻ ነው)?? ጠቅላይ ሚኒስትሩና የአዲስ አበባ ከንቲባ አዲስ አበባ ላይ በጣም ፈጣንና ከፍተኛ ለውጥ እያመጡ ቢሆንም ከአዲስ አበባ ውጭ ያሉ የሀገራችን ከተሞች ከንቲባዎቻችን እና የየክልል እርሳነ መስተዳድሮች በየከተሞቻቸው ከፍተኛ እንቅልፍ ላይ ናቸው!!!

  • @henoktedla6323

    @henoktedla6323

    Жыл бұрын

    ሃሳብህን(ሽን) እኔም እጋራዋለሁ.... መለወጥ ከተፈለገ የግዴታ አዲስ ነገር መስራት አይጠበቅብንም.... የሸገር ነገር ተስተካክሎ መንግስት አቅም አግኝቶ ሙሉ ለሙሉ ፊቱን ወደኛ እስከሚያዞር ድረስ በቀላሉ ከፅዳት መጀመርና ያሉንን ነገሮች በቀላሉ በማደስ መጀመር እንችላለን😊 ለዚህ ደሞ እንደማሳያ (ድሬደዋን) አዲሱን ከንቲባ ስራ ማየት ይቻላል Wow 👌 ጊዜውን እየተጠቀመበት ነው...... እየበረታን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @aregashmollawa7819

    @aregashmollawa7819

    Жыл бұрын

    Aye saw lamawrate lamatachate sifatenu bazihe torenate edazihe yemesara mare bazamanacheni mayatu erasi bakenaw Hulu badaye ayehonime kasibakasi yehedale wadalelochume katama ena ware serahulu yalanaw batorenate wusite naw masab

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 Жыл бұрын

    ቱሻ

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 Жыл бұрын

    ሁሉንም በእኩል የማያይ መንግስት ስንት ህጻናት መንገድ ላይ ወድቀው ያለበት ሀገር ምንም እርራሄ የሌላቹ ክፍ ናቹ first humanity

  • @bekelegutema7875

    @bekelegutema7875

    Жыл бұрын

    Ignorant

  • @tsegayeteshager512
    @tsegayeteshager512 Жыл бұрын

    ሸገር ለማን ነው የምትለማው? ለውጭ ሰዎች ከሆነ ጥሩ። ባላት የቤት መርሐ-ግብር ነዋሪዎቿን ማየት ያልቻሉ ስግብግብ ባለስልጣኖች እያሏት እኛም ልጆቻችንም መቼም ከቤት አልባነት አንወጣም። እግዚአብሔር ፈረድ።

  • @user-iq7gw1bv6x
    @user-iq7gw1bv6x Жыл бұрын

    Abeyt maganen ende amstrdam kkkkkkk

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Жыл бұрын

    የየአጥሩ የእግረኛ መንገድ ሁሉ መሸቀጫመሆናቸውንስእንዴት አያኻቸው

  • @zembalchw3824
    @zembalchw3824 Жыл бұрын

    ምግብና ሰላም የሌለባት አአ አመስተርዳም መናፈሻ የሚበላ መስሎሀል ምድረ እሽቃባጭ

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 Жыл бұрын

    ሽንት በየቦታው የማሸናበት በወንዞች ዳር ማታ ወይም ጠዋት በሌሊት ቆሻሻዎች ወደ ወንዝ የሚጣልባት ከተማ በደርግ ዘመን መጠኑ ጨመረ -በህውሃት የስለጣን ዘመን ከተማዋ -ተግማማች-ብልፅግናው ዘመን-ምን ዋጋ አለው በሰፊው-ከገጠር ወደ አዲስአበባ -ለኑሮ የሚፈልስባት-እነዚህ ሰዎች ደግሞ ከመጢበት አካባቢ እንኳን እንደዚህ አያቆሽሹትም ግን አዲስአበባ ከተማዋን የማቆሽ ባህል የነገሰባት ከተማ ናት ከላይ ጀምሮ እስከታች የስልጣን እርካብ -የተቀመጡ ባለስልጣናት በሙስናው ውስጥ የቸዘፈቁ የስራ -የፅዳት ባህል በውስጣቸው የሌለ የዘረፋ የሌብኘት ባህል የዳበረበት-ከተማ- ( inquinamento ) pollutions (polluted -city).

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Жыл бұрын

    እዲሜ ጋላ ብላቹ ለምትሳደቡ

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia87683 ай бұрын

    Kadery 👎

  • @henoktedla6323
    @henoktedla6323 Жыл бұрын

    ሀሳብህ መልካም ነው ነገር ግን ከግምት እና የሰማነውን ከመድገም የዘለለ አዲስ ነገር አልነገርከንም..... ምን ሆነሀል???

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    እሽ ቅነጥሮ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ገረዲ አንች የምታቅዉ ስለሽንት ቤት ማጠብ

  • @henoktedla6323

    @henoktedla6323

    Жыл бұрын

    ልመልስልህ ነበር...... ግን ለአቅመ መረዳት አልደረስክም

  • @Gifubeza
    @Gifubeza Жыл бұрын

    This makes no sense rather childish.

  • @genet7274
    @genet7274 Жыл бұрын

    ለሀብታሙ እልልታ ለድሃ የኪራይ ሰቆቃ

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere Жыл бұрын

    😂😂😂መጀመሪያ የምትበላዉን ፈልግ

  • @birukbelayneh5759

    @birukbelayneh5759

    Жыл бұрын

    Endih yemiseraw eko mibela lemagnet chimir new dedebu

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    አንች ፈለገሽ በረዳ አዳሪ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ደሃ

  • @EthiophiaHagere

    @EthiophiaHagere

    Жыл бұрын

    @@vftygyyi4799 ደህነት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰጠዉ በረከት ነዉ 😂😂

  • @EthiophiaHagere

    @EthiophiaHagere

    Жыл бұрын

    @@vftygyyi4799 በረንዳ አዳሪ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ያለዉ 😂😂😂 ሌላ ሀገር በረንዳ የሚያድሩ የራሳቸዉ መኪና ወይም ማደሪያ ቦታ አላቸዉ 😂😂 አቅምን ያለማወቅ አንዳንዴ ያሳብዳል 😂😂

  • @youtubeethiopia8768
    @youtubeethiopia87683 ай бұрын

    Kadery news 👎☠️

  • @kirubelabate1511
    @kirubelabate1511 Жыл бұрын

    ለሆድ አትኑር ዕሊህናን ፍራ የወለጋ ህፃናት ደም ይፋረዳሀል ዛሬ ገንዘብ ሊሰጡ ይችላል እውነት ይዬ ከነዛ ንፁሁሀን ደም በልቶብ ነው

  • @huleaddismedia5192

    @huleaddismedia5192

    Жыл бұрын

    ሸገር አምሮባታል አለ እንጂ ወለጋ ችግር የለም መች አለ (ለመሳደብ አትቸኩል እስኪ👊)

  • @user-ri5tm3cx8f

    @user-ri5tm3cx8f

    Жыл бұрын

    አንተ ለነሱ አዝነህ ምን አመጣህ? ባወራ አይደለም እሺ በሠራ ነው

  • @kirubelabate1511

    @kirubelabate1511

    Жыл бұрын

    ይዬ እኮ አንድ ባለሀብት ለእራሱ ሲል ሊሰራው የሚችል ነገር ነው እሱ እየሰራ ያለው ዋናው እኮ የህዝቡን ደህንነት ማስጠበቅ መቻል ነው እንጂ ይዬ ሁሉ ነገር እኮ ህግ ካሌለ ነገ በደቂቃ ሊወድም ሚችል ነገር ነው እናተ ሰላም በሆነ ቦታ ላይ ሆናቹ ይሆናል ይዬን የፃፋቹት ወለጋና ሌላቦታ ያሉበት ሁኔታ ግን ፈጣሪ ይወቀው እኔ ምንም አርጌላቸው ላይሆን ይችላል ነገር ግን አትርሳ የባቢሎን ግንብ የፈረሰው በጮኾት አይደለም በዝምታ ነው፣፣

  • @zablonyisakor6909
    @zablonyisakor6909 Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣anchi degmo telyalesh ale ere egna altgrmnm antew tegrmh ezaw chres ashkabch

  • @messya7125
    @messya7125 Жыл бұрын

    እድገት ደስ ቢልም በዛዉ ልክ ማጅራት መቺ በዝቷል እያላችሁን ነዉ ዉበት ያለሰላም አይሆንም ሌባ ባለበት ቱሪስት አይመጣም ወንበዴን አስተካክሉ።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Жыл бұрын

    ቀዳ ዳ ሰው በራብ እያለቀ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ቦሪኮ ደሃ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Жыл бұрын

    አማራ በሰራት ከተማዎች ማሽርገድ አንፈልግም መጀመርያ የሰው ልጅ ይከበር ለዛውም ያኖረውን ያበላውን

  • @abasahmed6018

    @abasahmed6018

    Жыл бұрын

    ደነዝ ስንት ብሄሮች ያሉበት ከተማ ዝምብለህ ከምትቀባጥር መጀመሪያ ያለህበትን ከተማ ለምን ተሰብስባችሁ አታፀዱም።

  • @Tesfa1975

    @Tesfa1975

    Жыл бұрын

    Wow. Some people born without brain. No matter what you do they will complain and cry like a baby..I think what we need is that another mengistu haile mariam...

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ቁምጨ ነሽ ለካ ቅንጥራም እናተማ ገና አለምን የፈጠሪነዉ ? ሳትሉ አይቀረም

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ሰማይንም ፈጠሪን ማለታቹዉ አይቀሪም ክክክ

  • @tadelekebede491
    @tadelekebede491 Жыл бұрын

    ለአንተ ተቀይራለች

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ለንች ቅጥሽ ተቀይራለች

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    የዱቄት ሌባ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Жыл бұрын

    አብይ ከከተማችን ላይ ቢወጣ ነው የምንፈልገው ። አንፋግም

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    አይንሽ ይዉጣ

  • @vftygyyi4799

    @vftygyyi4799

    Жыл бұрын

    ገረዲ የምን ከተማ የአረብ ኩሽና ዉስጥ አይደለሽ

Келесі