[ ፍሬን አስቀየምኳት ] "እኔን ብሎ የመጣው ዲያስፖራ..... በዚህ ዓመት ላገባ ነው" | Frie Dagi Family
👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
Пікірлер: 172
ቲጂ የሴት ጀግና ለብዙ ምሳሌ ሁሌ ባይሽ አይሰለቸኝም ጎበዝ ሴት እወዳለሁ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ የተባረከ ይሁንልሽ በርቺ።
የኔ ቆንጆ ከንግግርሽ የዋህነትሽ ይታያል።ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መልካም ትዳር ይስጥሽ
@user-if8jx4bt2z
3 ай бұрын
ኧረ ተያት ሞኝ ናት ከምር።
@user-eg5ct1mn7o
3 ай бұрын
@@user-if8jx4bt2zሞኝ አይገልፆትም ሰግጥ ያለች ይህ ወሬ ሁኖ ማወራቷ ጭድ አላለችም ክብት ገዝታ ታብላቸዉ ይበሰብሳል እኮ😂😂😂😂😂😂
ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ያንን ዳቦማ ሳልበላ አልመለስም::ትልቅነቱ እራሱ ሳይበሉት ያጠግባል::በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ::የምታገቢው ባል ግን የሚያግዝሽ መሆን አለበት:'እንዲህ አፈር በልተሽ ያቀናሺውን ኑሮ ቁጭ ብሎ የሚበላማ መሆን የለበትም::አብራችሁ ለፍታችሁ ያገኛችሁ ቢሆን ኖሮ መልካም ነበር::ነገር ግን ያቺን መራራ ፅዋ አብሮ የሚጎነች ሳይሆን ወጥ ቀማሽ ነው የሚበዛው::ብዙ ጠንካራ ሰዎች በትዳር አጋራቸው ምክንያት ገደል ገብተዋልና በጣም ተጠንቀቂ::ሰው ስላለ ሳይሆን ውስጥሽን አዳምጪ::ቢመጣም ቢቀርም በአንቺ አቁዓም ላይ ምንም አይነት ተፅዕኖ የማፈጠር መሆን አለበት::በተረፈ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቺ:'
የኔ ውድ በጣም ነው የማከብርሽ ጀግና ሴት
She is so simple and sweet ❤and funny ❤
ትክክልፈጣሪሽን አመስግኚ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ የበለጠ የሚያበረታታ ነገር ያስፈልግሻል ጎበዝ ሴት ነሽ እኔ የኢትዮጵያ እንቁ ብዬሻለሁ ግን እራስሽን ጠብቂ ብይ አንቺ ስትኖሪ ነው አላማሽም የሚኖረው እ ወ ድ ሻ ለ ሁ አ ከ ብ ር ሻ ለ ሁ❤❤❤
ትርሃስ የምር በእውነት በጣም የሚያማምሩ የልብስ ዲዛይን እስላላለሁ ለቲጂ ንገሪያት አንዴ ካየችው ትማረካለች። በነገራችን ላይ በንግግሯ በራስ መተማመኗንና የዋህነቷን ያሳያል ሀይለኛነቷ ግን አግብቷ ስትወልድ ስክክክን ትላለች በነገራችን ላይ ቲጂ የድምጿ ሻካራነት ደስ ይላል በዛ ላይ የቴምር ኪኖቶ ጀግና ወጣ ያለ አዲስ ፈጠራ ዶ/ር አብይ ቦታውን ፍቀዱላት ቲg ጀግናዋ አሻሮ ቆይዋ የኔ ባለሙያ።
ቲጂዬ በጣም ደስ ይላል እባክሽ መኪና ያለ ነዳጅ እንደማይሄድ የሰው ልጅ ከጤና ጋር ጠንካራ ለመሆን በምግብ እራስሽን መጠበቅ አለብሽ ያለዚያ የወደቅሽ ቀን አትነሺም የምትወጂውን ብዬ ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ሞክሪ ፈሳሾች የተለያዬ እየሰራሽ ጠጪ ለምሳሌ ሙዝ ለውዝ ወተት ቴምር የመሳሰሉትን በሶም ጨምረሽ ጠዋት ጠዋት ብጠጪ ይጠቅምሻል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ ዓላማሽን ከጎንሽ ሆኖ የሚያሳካ ጎበዝ ታታሪ ባል ይስጥሽ!
በጣምነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብርሽ ጎበዝ ንቅት ያልሽ ሴት ነሽ ኮንፊደንስ ያለሽ ሴት ነሽ ትክክል መንግስት የጠየቅሽውን ቢረዳሽ ብዙ ስዎችን ትረጃለሽ ብዬአስባለሁ ተባረኪ የበለጠ ስኬትሽን እጠብቃለሁ❤❤❤❤❤❤
ታምራለች። ደስስስስ ትላለች። ጎበዝ በርቺ። ነገር ግን ገንዘብ አላቂ ስለሆነ ማስቀመጥን እንዳትረሺ። ቤት ገዝተሽ አከራዪም። ለክፉ ቀን መጠባበቅያ ይሆናል። ብዙም አለኝ አለኝ አትበይ። አሁን ያለሽ በጣም ትንሽ ነው። እፍ ቢባል ባንድጊዜ ያልቃል። ቢያምሽ አያሳክምሽም። ስለዚህ ጥበበኛ ሁኚ። ኮሮና ድጋሚ ቢመጣ ገበያ ይጠፋል ችግር ይመጣል። ስለዚህ ተጠንቀቂ። 💚💛♥️💪
@meseretdibabe8020
3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው❤❤❤
እባክሽ ራስሽን እየጎዳሽ ነው ከወደቅሽ አትነሺም በምግብ አትጎጂ በሰዓቱ ምግብ ብይ !!! ስራ ስራ ስትይ በጣም ራስሽን ገደልሽ የኔ ቆፍጣና ኑሪልን እንፈልግሻለን!!!
@meseretdibabe8020
3 ай бұрын
እኔም እሱን ነው የምለው
የኛጀግና
😂😂😂😂የዳቦት ትልቀት አቆራረስሽ ቲጂዬ ሀገራችንን ጥጋብ ያርግልን ለተራቡት ለተጠሙ አተ አጥግብልን
አቅራቢያዋም ሠራአትሽ ደሥ ይላል ቲጂ ደግሞ በጣም ጠንካራ ነሽ ካለሽ ማካፈልሽ
የኔ ደግ እጅሽእኮ ትንሽ ነገር አይወድም ተባረኪ የኔ ጀግና
ውይይይ... እህቴ ደስ ስትይ እኮ 🙂 የድሬዳዋ ሰው ነው የምትመስይው ግልፅነትሽ ምግብ ስትሰጪ እራሱ ሞተሽ አትረፍርፈሽ ሰው እሚጠግብ አይመልሽም ውይ እህቴ እግዚአብሔር አሙልቶ አትረፍርፎ ይስጥሽ :: በእውነት የሚመለከታችሁ ባለስልጣኖች በተለይ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አበቤ እባክዎትን ይችን እህቶን አበረታትልን እባክዎ እባክዎ 🙏 :: እግዚአብሔርን እምለምነው አንቺን ያሰብሽ ሞልቶ ማየት ነው :: እውነትሽን ነው የአበሻ ሴት ምግብ መስራት አልችልም ስትል መስማት ...???
@yenemartube1
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
ሙያ የሌላት ሴት ሙያ የለኝም ስትል አንቅ አድርጌ በጥፊ ብላት ደስ ይለኛል ያለችው ነገር በጣም ተመችቶኛል የልቤን ነው የተናገርሽው
@maryamsaeed8970
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኔን🙆
@yenemartube1
3 ай бұрын
👍
@tsehayyoutub
3 ай бұрын
I think hodik sefi yihonal
እግዛብሄር ከጥሩ ትዳር ያገናኝሽ አያሰብሽውን ያሳካልሽ
እኔ ያልገባኝ እማታለሁ ኀይለኛ ነኝ እያለች ለምድን ነው ባል አግቢ የምትሉዋት ያሰበችውን የኑሮ ማሻሻል ጥረቱዋን ትቀጥልበት በጸባይዋ በጣም ኀይለኛለሁ በሥራዋ ጎበዝ አርፈሽ ሥራሺን እየሰራሽ ኑሪ አበቃ ።
@meseretdibabe8020
3 ай бұрын
ማግባትማ አለባት ይቻቻላሉ
@user-vj4zo8mt9s
3 ай бұрын
እሱም ቦክሰኛ መሆን አለበ
@blackdiamond-zr2nb
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-eg5ct1mn7o
3 ай бұрын
ባትማታ ነበረ የሚገረመዉ አብዳ የሻረች የመሰለች በሸተኛ ነው የምትመሰለዉ ይቅረታ😂😂😂😂
Tg በጣም ጎበዝ ነሽ በስራሽ አደንቅሻለው ግን ጉረኛ አትሁኝ❤❤
hard working woman keep it up
ጀግና ሴት 🤍💎👑
ጠያቂዋ እትችይም እጠያየቅሽ የህፃን ንወ
እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይስጥሽ የተባረከውን❤❤
Oh,are very humble
ችኩል ነሸ ከሰው ጋር ለመኖር አስቸጋሪ ነው ከማግባትሸ በፊት አስቢበት
የሴት ጀግና ነሽ ❤
I love her ❤she is an amazing woman ,unique and hilarious 😂 😃 😄
@user-dc1wb6td5o
3 ай бұрын
Are you single if yes you should apply 😅
ስራሽ ቆንጆ ነው ግን ቀዥቃዣ ነሽ የሰዉ ቀልብ ትገፊያለሽ የት ለመድረስ ነው ከወደቅሽ ለመነሳት ይከብዳል መሰበር አለ መስራት የለመደ አንድ ሳምንት ከአልጋ ቢተኛ ትልቅ ጭንቀት ነው የሚሆንብሽ
ጋዜጠኛዋ ጨዋና የተረጋጋች ስለሆነች በዚሁ ቀጥይ እላለሁ
ቲጂዬ እጅሽ ደግሞ ቸር ነው ሰሃኑ ላይ ስትከምሪው ሁሌ ይገርመኛል ከዚህ የበለጠ ይሳካልሽ❤
መ ል ካ ም ት ዳ ር እመኝልሻለሁ❤❤❤❤❤❤
ፈጣን ሰው ደስ ይላል እኮ ግን
ውይይይ የኔእመቤት እመብርሃን ትባርክሽ እጅሽን ቁትጥማን አይንካው የኔ የዋህ በሁሉነገር እግዚአብሄር ይባርክሽ ተባረኪ
የኔቆፍጣና. ጎበዝ. ሴት ነሽ. ትጥሬያለሸ. በርቺ. በመ ቤተ. እየተረጋጋሸ. ፈጣሪ. መረጋጋትን. ያድልሽ. ተፈጥሮሊሆንይችላል. መጨረሻችሁ ይመር
ትረሃስ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ ደግሞ ትሁት ነሽ ::
ወይኔ እንዴት እዳማረኝ ቲጂዬ❤❤❤
ፍሬን እባክሽ እባክሽ አታስቀይሚያት ፍሬ የዋህ እና አዛኝ መልካም እህት ነች በፍሬ ቀልድ የለም አታስለቅሽብን
ደስ የምትል ናት ባገኛት ደስታዬ አልችለውም እውነት ስትሰጥ አትሳሳም የእውነት ሸምታ ነው ግን እውነት እግዚአብሔር ይርዳታል
ቲጂዬ ምሥኪን👌 እዚህም አገልግል ይዘሽ መጣሽ? ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ.
ሙያሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ መረጋጋት ይጎልሻል፣
@meseretdibabe8020
3 ай бұрын
ፈጣን ነች ተፈጥሮ ነው
በጣም ጎበዝ እና ብልህ ሴት ነሽ በርቺ❤❤❤
ytbrke tdre ystshe ❤
Woy tgye eraswan yehoech sew❤❤❤
ጋዜጠኛዋ ስርሀቶ 👌❤
❤❤
በጣም ጎበዝ ነሽ ግን መሬት እራስሽ ቦታውን ግዢ.በጎ አድራጎት ሳይሆን ንግድ ነው ያለሽ
@meseretdibabe8020
3 ай бұрын
ብትረዳ ምን ችግር አለው ወደፊት ብዙ ስው ትረዳለች መበረታታት አለባት ጎበዝ ሴት ነች
By the way you look beautiful love your makeup you look midel ❤
❤❤❤ yane konjoo
ቲጂዬ ጎበዝ ጠንካራ ሴት በርቺ
ጨዋ ሚስት ነሽ እግዝያብሄር ይርዳሽ እንደሀሳብሽ ይሙላልሽ።
Endett ko endemewedeshi ቲጂየ welahi beka nesa gelse yehoneshi sew neshii fetari hulem kanchi ga yihun yene tatari
❤❤❤❤ መልካም ትዳር ይስጥሽ
የእግዚአብሄርን ስም ስታመሠግኝ አልሰማሁም ነበር አሁን ሰማሁ
በርቺ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ሠራሽን ሁሉ በአደባባይ ስትናገሪ በተለይ ገቢዎች እንዳይሰሙሽ አፈር ከዱቄት ነው የሚከቱሽ
እረኡኡኡ ሆዴጮህ እዴ እንተሳስባ😅😅😮😮ግማሹን ለኔ
@hewan676
3 ай бұрын
😂😂😂😂
Echi setiyo betam milas abezach letena yargilish mechereshash yemiyamir ayimeslegnim
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ መረረረኝ
Oww anyways she is funny
The food wasn’t attractive it’s to much on the plate please small portions of food 🥘 always good and makes you feel healthy! And you enjoy the food ምግቦ እንደተራራ ተከምሮ መብላት 🤣🤣☝️አቀራረቡ …የደሰቦው አቆራረጥ is not attractive at all 🤔🤔I don’t have appetite for that kind of food በዛ በጣም
ቲጂዬ ከዚህ በላይ ተባረኪ❤❤❤ ትለያለሽ
Eraa enanem 1 guresha agersuny😋😋😋😋😋
ጋዜጠኛዋ😷ደረቅ ገጣጣ ለማኞች ናችሁ ....የእባታችሁ ንብረት ይመስል ሁልሽም እየተነሳሽ መሬት ይስጠኝ🙄😂😷ሁላችንም ተከራይተን ነው የምንስራው...ቤት ክራይ መክፈል ከቻልሽ በደንብ እየስራሽ ነው ማለት ነው....ሁላችንም እየታነሳን መሬት ይስጠን ካልን ታዲያ እንዴት ይሆናል... ሁሉም ተከራይቶ ነው የሚስራው እፋችሁን ዝጉ...ደረቅ ለማኝ !!!
ቲጂዬ እኔ ግን ሹፌሪን ጠረጠርኩ ሙሽራው ❤❤
አንቺ ሰትዬ አለኝ አለኝ አበዛሽ ፈጣሪ ያብዛልሽ ግን አንድቀን በዜሮ ይወጣል ትተሽውም ሞትም አለ ስለዚህ ብዙ አታናፊ
@zuzutube6444
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
Why is everyone obsessed and kept asking her to get married. It is annoying, and marriage is a deeply personal decision and let her decide when she met the right person.
@enush7338
3 ай бұрын
Exactly! Thank you 🙄
@tsigeredaendale6434
3 ай бұрын
Yes! I agree with you......
እባካችሁ የፍሬን ቁጥር እደት እደማገኝ ተባበሩኝ
ቲጂዬ የምር ኮሜዲ ነገር ናት
😂😂😂😂😂❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ሴት ልጅ ሙያ የለኝም ብላ ስትለኝ በጥፊ በያት ነው ምለኝ😅😅😅😅😅እውነትም😊❤
🤣🤣🤣🤣 ጎበዝ በቃ እንዲ ነው እራስን መካብ
አረ አንቺቺቺቺቺቺ ሴትዬ ቀዝቀዝ በይይይይ
ቲጂዬ መቼ ነዉ ምግብሽን የምቀምሰዉ
የስራ ሠዉ ነኝ ትይ የለ እዴ ምንድን ነዉ በየ እተርቢዉ የሚራባ የማይረባ ወሬ ምትለፈልፊዉ
መጨረሻላይ ምድነዉ ያለችዉ አሻሮ ብላ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
ከሌለኝስ ሙያ ምን ልሁን 🙄🤔🤔
@user-zd4sm4qq6u
3 ай бұрын
Memherh teceyalesh wanw tena
magbat yalem fitsame new yageba melkam aderege yalagebam indezihu new kalu yemiyasfelgatin isua tawkalech
Lemindnew seyfu fantahune lay natkerbew
ወይኔ ሜካብ 😂😂😂
😂😂😂 እረ ኮሜድያን ጠፍቶ ነበር ሀገራችን
ጎበዝ ሴት ነሽ ኣሁን ግን ኣሻንጉሊት መስለሽ መጣሽ
@jojolove791
3 ай бұрын
ከዛስ ወሬ
አረ ዳቦ ምን ያክላል😅😅😅😅
እያላገጠች ነው አታገባም😂። መስማት የምትፈልጉትን ነው የምትለፈልፈው 😅
@user-if3hn7xc1v
3 ай бұрын
ሁሉ በግዜው ይሆናል
are adnche mta ryishe bota ystshe anchi jgna nshe
ይህቺ ልጅ የገንዘብ መንሻዋ ኢቢኤሶች እርዳታ አድርገውላታል ግን ስታመሰግን ሰምቻት አላውቅም
@user-sr7to6lx3m
3 ай бұрын
እኛ ሰምተናል
Melkam bal yistish.chewatash rasu des yilegnal
Eree gazetegnawa mn hona new protocol kere endee? Tsegurua 🙄🙄
agbina erf blshe tdrshen eynorshe serawn bmkotater saw ktsrshe asryi nga mdkmko ala hiwt alfi nate hte atmonge bhal be/r edtznge asbibt
እረረረረረረረረ ካንቺ ጋር በለው እንዴ ባለፍሽበት አላልፍም እንኳንስ ጏደኛ ልሆን እንዴ ምን ነካሽ ሀይለኛ ነሽ አይቼ የማላውቀው ...........
@getu859
3 ай бұрын
😅😅
😅😅😅😅😅ዶሮ ቢልም ጥሬ አሉ
@woinemulugeta815
3 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
መቼም ፈጣሪአሟልቶ አይስጥ ሞያሽ ሁሉ ነገርሽ ጥሩ ንው ነገር ግን plz በቃ ተረጋጊ አትቸኩይ
ተረጋጌ
ቦታ ስጠኝ መንግስት ክክክ በእርግጥ ጎበዝ ነሽ. በመቶሺ ልብስ ከምትገዥ ቤት አትገዥም አዳነች አበቤ ስንት ደሀ እያለ ቤት ስጡኝ
አርብ ሀገር የቴምር ጠላ እንሰራለን ለበአል
ምንድነው ጥያቄው የህፃን መልሱ የ ህፃን
ግን ለምንድነው መንግስት ቦታ የማይሰጣት ክብርት አዳነች አበቤ እባክዎ ይተባበሯት።
የዋህና ደግ ሴት መሰለችኝ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ደሞ እንጎዳለን ፍርዬማ❤ ዘንድሮ ካልዳረችሽ አንፋታትም😂
ኬኔቶ በቴምር እኔ ነኝ የጀመርኩት አልሽ ጭረሽ😅😅😅
@alyayasenshewmolo3632
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@abebahabte8469
3 ай бұрын
😅 ሆሆ
ድሮ ልጅ እያለው ቂጣ ነበር በጣም የምወደውውው😂
Eski sees atasfetewate beye mediaw eyanetachu