የነርሲንግ ተማሪ የሳምንት ውሎ በ ጀርመን // Fani Samri //

Пікірлер: 182

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv19 күн бұрын

    እውነት እደሳምሪ ጠካራ የለም ከነ ባሎ ጎበዛች አላማሺን ያረሳሺ ጀገነ ሴት

  • @user-ph6sh3wu3t

    @user-ph6sh3wu3t

    19 күн бұрын

    በጣም ግዜዋን ባግባቡነው የምትጠቀመው

  • @racheltakala7118
    @racheltakala711819 күн бұрын

    በእውነት በዚህ እድሜሽ እናትም ሁሉንም መሆንሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ ብትወልጂም ከአላማሽ ፈቀቅ ሳትይ ብዙወች አሉ ከወለዱ ተሰነካክለው ቁጭ የሚሉ

  • @habibahabiba9164
    @habibahabiba916419 күн бұрын

    እውነት እኔ እንቅልፌን እና የራሴን ጥናት ትቼ ነው የተከታተልኩሽ ሙሎውን እውነት ጀግና ነሽ

  • @user-ql2bw5yc5d
    @user-ql2bw5yc5d19 күн бұрын

    ጀግና ሴት ነሽ የፋኒ ምጀግንነትነው ባሎች እደፋኒ ጀግና አጋዤ ባል ሁኑልን እስኪ

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u19 күн бұрын

    እናትሽ አሁን ደስ እደሚላት እርግጠኛ ነኝ

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt969019 күн бұрын

    በርቺ ተምረሽ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ለልጆችሽ ጥሩ አርአያ ትሆኛለሽ በርቺ ከዚህ በላይ ጠንካራ እንድትሆኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ZainabZaibab
    @ZainabZaibab19 күн бұрын

    ሳምርዠና ፋኒ ጠካራወች አራያወች ናቸሁ❤❤❤❤❤

  • @love39347
    @love3934719 күн бұрын

    የኔ ጠንካራ ሴት❤❤❤❤❤

  • @RoseeRose-vh7kf

    @RoseeRose-vh7kf

    19 күн бұрын

    Yes ❤❤❤🎉

  • @sitotatube-
    @sitotatube-19 күн бұрын

    samriye yene konjo berchi yene jegna 👏👏💪💪💪💪 wed fit 🤗🤗🤗 tafach ena anchi 😂😂😂 gin altachalachum 😅😅😊

  • @Sara-cx5rc
    @Sara-cx5rc19 күн бұрын

    ሳምሪ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ አደራሽን እዳታቋርጭ ፈጣሪ ይርዳሽ ስላንቺ ደስተኛነኝ ተባረኩ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua19 күн бұрын

    በእዉነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይባርክሽ በርቺ❤❤❤❤❤

  • @qmazpg6587
    @qmazpg658716 күн бұрын

    ጎበዝ በርች የሁሉም አርያ ትሆኛለሽ❤

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube846619 күн бұрын

    እኔ ማቅሽ ድሮ የእናትሽ ይትዮብ ላይ ፀጉርሽ ሹሩባ ስሰራሽ ነወ ትምርትሽን ጨርሰሽ እናትሽን እንደ ምታኮራት እርግጠኛ ነኝ እና በርችልኝ🙏❤

  • @user-bl7qz7sh4h

    @user-bl7qz7sh4h

    14 күн бұрын

    ያልተጠየቅሽውን አትቀበጣጥሪ ::

  • @ሰአዳነኝስደተኛዋ

    @ሰአዳነኝስደተኛዋ

    6 күн бұрын

    ወረኛ😅

  • @bisrat1269
    @bisrat126919 күн бұрын

    I Love your ambition and strength, samriye ❤ berchi

  • @mimizerom3158
    @mimizerom315819 күн бұрын

    You guys look amazing! Enjoy your time!

  • @nurilgnhagere1808
    @nurilgnhagere180819 күн бұрын

    Samri betam adenkish negn gin Lalibela Restaurant betam tiru new blesh Video sertesh ayiche heje betam azegne temelesku.

  • @shemima5580
    @shemima558014 күн бұрын

    የኔ ጠንካራ ስወድሽ❤ ደሞ ላይክ አድርጌሻለሁ😍

  • @tube3507
    @tube350719 күн бұрын

    ማሻ አላህ ጀግና ሳምሪዬ

  • @user-cj1gc7xw7l
    @user-cj1gc7xw7l19 күн бұрын

    የኔ ጎበዝ በርች እህቴ❤❤❤

  • @ESES783
    @ESES78318 күн бұрын

    Good LUCK WE PROUD OF YOU 🙏🏽👏🏽🙏👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT19 күн бұрын

    Jegna Nesh Samriye❤❤❤

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner834812 күн бұрын

    Berche weda wowwwwww gobeze ❤❤❤❤

  • @misikirgetye3614
    @misikirgetye361419 күн бұрын

    keep going girl , you know that you're strong Lady,

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete443619 күн бұрын

    ሳምሪየ ጎበዝ ሴት ለወጣቱ ተምሳሌት❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2yr4o
    @user-bc5ib2yr4o18 күн бұрын

    God bless you all🥰🥰🥰 Keep it up God bless you all🥰🥰🥰 good luck with your 🎉❤❤❤❤

  • @millionseyoum9794
    @millionseyoum979419 күн бұрын

    good luck wish u good result

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio227719 күн бұрын

    ጀግና ሴት ሳምሪ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya935119 күн бұрын

    ጎበዝ ሳምሪ አላህ ያግዝሽ በርቺ😊

  • @betelhabe4370
    @betelhabe437019 күн бұрын

    ኦ ሳምሪ አንድ አይነት ነን በርቺ 😊

  • @user-ui1vg7ui7r
    @user-ui1vg7ui7r19 күн бұрын

    እኔምለው ለምነው የምታምሪኝ ?ውይ ሴት መሆኔ ፋኒን ጠቀመው እሞጨልፈው ነበር😅 ይመችሽ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta289919 күн бұрын

    😢ሳምሮ❤ታታሪዋ❤❤

  • @yoftahemenber2849
    @yoftahemenber284918 күн бұрын

    በጣም ጎበዝ .....

  • @user-tm2zq7jx2b
    @user-tm2zq7jx2b16 күн бұрын

    እውነት ጀግና ሴት ነሺ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያጠክርሺ ግን አንች የጂጂ ልጅ ነሽ

  • @AaA-fk2yy
    @AaA-fk2yy18 күн бұрын

    ጎበዝ ሳምሪ ጠንክሪ❤

  • @Littileorogyrl-rm9uo
    @Littileorogyrl-rm9uo19 күн бұрын

    Good luck samirye ❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta289919 күн бұрын

    😢ሳምርዮ❤❤ታታሪዋ

  • @MissMedi-yb3ef
    @MissMedi-yb3ef19 күн бұрын

    Yene kebex demo siyamrbsh ooo samri korawubsh ❤

  • @MesiZed-hn8ho
    @MesiZed-hn8ho19 күн бұрын

    Samri gobez ❤alebabesish cool new🎉 Black chacolate konjo new esun tetekemi lelijochem exam . Sinorachew esetachewalehu sew negrogn new😊

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed709510 күн бұрын

    ጎበዝ ጠንክሪ ሳምሪ

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y18 күн бұрын

    ወላሒ እንደ አንች አይነት ጠንካራ ጀግና ብልህ አላየሑም

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube719 күн бұрын

    Good luck sis👍

  • @ohminyatube
    @ohminyatube16 күн бұрын

    ጎበዝ ትምህር ላይ ጠንክሪ

  • @user-ho7dr6rm1h
    @user-ho7dr6rm1h19 күн бұрын

    አላህ ያሳብሺውን ያሳካልሺ

  • @user-de6db7hs9j
    @user-de6db7hs9j19 күн бұрын

    ጀግና ሴትነሽ

  • @haimanotmekonnen2792
    @haimanotmekonnen279219 күн бұрын

    Berchi jegnna ❤

  • @user-me6co1xn9e
    @user-me6co1xn9e18 күн бұрын

    ጎበዝ በርቺ

  • @U9h8gv-en1sd
    @U9h8gv-en1sd11 күн бұрын

    ሳምሪ የኔ ተወዳጂ ጀግና ነሽ የኔ ውብ ❤❤

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o19 күн бұрын

    Samriye gene konjo❤❤❤

  • @Unisetblan
    @Unisetblan16 күн бұрын

    ፈጣሪ ካሰበሰሸው ያድርሰሸ አንቺ ብርቱ ሴት ነሸ

  • @user-wi8ih1bm7u
    @user-wi8ih1bm7u16 күн бұрын

    Samriye yene konjo berchi betam gobez nesh

  • @melkamlove2830
    @melkamlove283019 күн бұрын

    you got this 💪🏽💪🏽💪🏽

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa18 күн бұрын

    Good luck sis

  • @user-xGaaddoo
    @user-xGaaddoo15 күн бұрын

    Jabbadhuu bareedduu kooo❤❤❤❤

  • @marieemariee1196
    @marieemariee119619 күн бұрын

    Yenem. Jegina. Berichi. Gobezi. Samiriye🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nebiyu2030
    @nebiyu203015 күн бұрын

    Yene konjo berchilgn❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan415114 күн бұрын

    ሳምሪዬ ስወድሽ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsabetderebew8281
    @elsabetderebew828119 күн бұрын

    Keep doing your daily vlog 😊

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs17 күн бұрын

    Beku Gegna set konfidesshi ❤Exselent

  • @user-vl1ut2bn8j
    @user-vl1ut2bn8j18 күн бұрын

    Yene marr siwdachuu❤❤❤❤

  • @hiwi99
    @hiwi9918 күн бұрын

    ስወድሽ እኮ❤

  • @HermelaNegasiWeldemichael-f4c
    @HermelaNegasiWeldemichael-f4c19 күн бұрын

    Good luck Samri ❤❤

  • @sufxtrader
    @sufxtrader16 күн бұрын

    respect demo lehulum sew❤ 👍

  • @salamtube4640
    @salamtube46406 күн бұрын

    Samri fani jegna nahu❤❤

  • @FaizaZakir-ru4rq
    @FaizaZakir-ru4rq19 күн бұрын

    Good luk samrishaa

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa19 күн бұрын

    የኔ ጀግና ሴት ሳምርየ❤

  • @Reemahimed
    @Reemahimed18 күн бұрын

    Gobez samrye berchi❤

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon181319 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤የኔ ውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @zabibaalnorry6538
    @zabibaalnorry65385 күн бұрын

    Barech Allah yegezeshe😢😢😢

  • @zaynabzaynab8134
    @zaynabzaynab813418 күн бұрын

    ስወድሽ ❤

  • @RoseeRose-vh7kf
    @RoseeRose-vh7kf19 күн бұрын

    Good luck 🎉🎉❤

  • @Zubaida-cw3o
    @Zubaida-cw3o19 күн бұрын

    ሳምሬየኔቆጆ❤

  • @MASRT.
    @MASRT.19 күн бұрын

    ሳምሬ የኔ ፍቅር ሽንት ቤት እያጠብኩ ነው ያየሁት የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    17 күн бұрын

    እደት ሽትቤት የታጠበ ቪዶ ሚታየዉ ጉድ እኮ ነዉ😮

  • @MASRT.

    @MASRT.

    17 күн бұрын

    @@user-se7vk7wr3c ማለት የግድ ቬዳ ስራ እየሰራ ነው አድርጌ የለብኝም እኮ

  • @titihabshawyt3382
    @titihabshawyt338219 күн бұрын

    gobez❤

  • @user-kq8iw7bk2q
    @user-kq8iw7bk2q4 күн бұрын

    ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም

  • @Soif-if5dn
    @Soif-if5dn19 күн бұрын

    ሰሚሪዬ ለሚዲነወ ኢንዳዝ ሚዉዲሸ አትጣጋቢም እኮ በእንታርኔት ስታፈ አንችነሸ ሚትነፊቅኝ በሶሻል ሚዲያ ከዉካቻ ሰውች ወለሂ ❤ ወይ ከነ ማፈጠሬ አታወቅኝ F&S ያፊቅር ተምሰሌቶች❤❤❤❤

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom113719 күн бұрын

    Woooww ❤

  • @user-js1ty5ci4n
    @user-js1ty5ci4n19 күн бұрын

    ❤❤❤ስወድሽሳምሪከምርጀግናአይገልፁሽምበርች

  • @Tigsit282
    @Tigsit28219 күн бұрын

    Good luck❤🎉

  • @belayneshamare4137
    @belayneshamare413719 күн бұрын

    እንደዚህ ባጭር ግዜ ነርሲንግ ጥሩ ነው ማለት እዚህ አሜሪካ የአንድ ወር ስልጠና አለው በሽተኞች በመከባከብ ዳይፐር በመቀየር ጉዱ ብዙ ነው እና በርቺ😂👍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera680812 күн бұрын

    ሳምሪ ቆንጆ 👍

  • @AynalemGirma-ho3te
    @AynalemGirma-ho3te12 күн бұрын

    ❤❤yen tankra berch gobez

  • @user-yy8xp5hi5i
    @user-yy8xp5hi5i19 күн бұрын

    samiye.siwodis.❤❤❤❤❤❤❤

  • @MMm-ff4bc
    @MMm-ff4bc17 күн бұрын

    Barchi❤❤yen wedd

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube28716 күн бұрын

    Jabadhuu❤

  • @user-im4pt7sz9j
    @user-im4pt7sz9j9 күн бұрын

    Taskegnalesh gobez tenkara❤

  • @LiyamezegabuAdane
    @LiyamezegabuAdane17 күн бұрын

    waw its good progeram

  • @amanithupia1201
    @amanithupia120117 күн бұрын

    ሳምሪ ሽኮር ያዓክ❤❤

  • @user-yy9kh6gx4w
    @user-yy9kh6gx4w19 күн бұрын

    የኔ ጀግና ❤❤❤❤

  • @fafitube2448
    @fafitube244817 күн бұрын

    ሳምሪየ የኔ ቆንጆ አችን የማቅሽ ገና ከፋኒ ጋ ዩቱብ ስጀምሩ ነበር እዚ ደረጃ እስከ ምደርሡ አድናቂያችሁ ነበርኩ ጠንካራ የፍቅር ተምሳሌት ናችሁ መጨረሻችሁ ይመር

  • @nbintseid3795
    @nbintseid379517 күн бұрын

    ሳምሪ የኔ ጠካራ

  • @user-ks2dn6mf6n
    @user-ks2dn6mf6n15 күн бұрын

    ጀግና ሴት ሳምሪ❤❤❤

  • @mmmarketing5683
    @mmmarketing568317 күн бұрын

    Good girl yes u need it u have to use ur gold age ✨️ u have to study 📖 something to build ur life well and good luck with ur test ❤

  • @yordilala9699
    @yordilala969919 күн бұрын

    Are like argu minaw eyknsn naw❤❤

  • @tigistsileshi2314
    @tigistsileshi231419 күн бұрын

    Samerye gobeze

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h19 күн бұрын

    🌹

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd8 күн бұрын

    የኔ ጀግና ሴት

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu630419 күн бұрын

    አበስት❤❤❤❤

  • @user-wu6cl9nz6t
    @user-wu6cl9nz6t19 күн бұрын

    What county are you learning nurse in

  • @user-ge7pp9hu7i
    @user-ge7pp9hu7i19 күн бұрын

    ጠንካራ ነሽ ግን ንግግርሽ እየቀየርሽ ነው

  • @hayatgebeye8491
    @hayatgebeye849114 күн бұрын

    ጀግና❤

Келесі