#EBC

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 500

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z5 жыл бұрын

    😍😍😍😍 ማር የሆነች ጋዜጠኛ አማራ ፍቅር 😍😍😍😍 እሥኪ ይችን ማር የሆነች ጋዜጠኛ የምትወዱ lkie👍👍👍👍 ላይክ 😍😍😍😍👍👍👍👍👍

  • @zayinabhusen9464

    @zayinabhusen9464

    5 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ስዎዳት ያኔ ምር

  • @selammousa750

    @selammousa750

    5 жыл бұрын

    በእውነት ሁሉ ሰው እደሷ በሀነ ጌታ ደስ የምትል ነች

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    @@selammousa750 ማርነገር ናት አማርኛዋ ሥጣፍጥ😀😀😀😀

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    @@zayinabhusen9464 😍😍😍 በጣም ደጋግሜ ነው የማየው ማር ናት ውሥጤናት

  • @bederyaseid4106

    @bederyaseid4106

    5 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ እኔወዳታለሁቅመምናትእኮ

  • @galilarout6344
    @galilarout63445 жыл бұрын

    መግስት ለዚች ጋዚጠኛ መሽለም አለበት ኢትዮጵያ ያሳየች ምርጥ ስው ናት በዚ ሀሳብ የተስማማ ላይክ ያርግ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse5 жыл бұрын

    እቤት ብርታት ይገርማል እኮ የገጠር እናቶች ብርቱ ናችው ደስ ይላል

  • @melikummelikum9285

    @melikummelikum9285

    2 жыл бұрын

    ዋውውውው ጋዜጠኛዋ

  • @user-wh4rc6yt5r
    @user-wh4rc6yt5r5 жыл бұрын

    የኔ እናት ምስኪኗ አማራየ ምነው የአማራ እናቶች አድሎኝ አይናችሁን ባየሁት የኔ አለም የኔ ጌጥ አምላክ ይጠብቅሽ እናት አለሜ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @user-yh8lu5cd7j
    @user-yh8lu5cd7j5 жыл бұрын

    ውይይይይይይ ስውድሽ የኔ አመል ሽጋ እስክይ እንደኔ ለዚች ጋዜጠኛ የምትውዱ ካላች እጃቹ እውጥሉኝ እፍፍፍፍፍ የኔ ውልላይ ውድድድድድድድድድድ

  • @zenata231

    @zenata231

    5 жыл бұрын

    ጥሩ

  • @alem2375

    @alem2375

    5 жыл бұрын

    🙋

  • @hennaalhammadi2576

    @hennaalhammadi2576

    5 жыл бұрын

    Msrst Mulu ዋውው ደስይላል በርቺ እህቴ ባህላችንን አትዋውቂ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    😍😍😍 👍👍👍👍100%

  • @fahadalmehmadi1133

    @fahadalmehmadi1133

    5 жыл бұрын

    @@zenata231 ፀ

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon47305 жыл бұрын

    አቤት ሴትልጅ ያለባት የስራጫና ኢትዩጵያውስጥ ምስጋናምክብርም ያሳታል ለሴቶች ደስ ይላልግን 👍🏻👍🏻😃😃

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi77835 жыл бұрын

    እስኪ በኔ ሞት ለዝች ውብ ጋዜጠኛ ደብል ላይክ..ተጫኑልኝ።።

  • @user-ys3uz7wc7c

    @user-ys3uz7wc7c

    5 жыл бұрын

    ነጨነጨጀፈመለ

  • @tizuyabatua7119

    @tizuyabatua7119

    5 жыл бұрын

    Debl saregew melesebgn 😃

  • @Fatima-in5bj

    @Fatima-in5bj

    4 жыл бұрын

    ዋው።ደስስል

  • @samrawit4627
    @samrawit46275 жыл бұрын

    ዋው የኔ ቅመም ጋዜጠኛ ሳላደንቅሽ አላልፍም እስኪ እነደኔ ሳታደንቋት የማታልፍ በላይክ እንያችው

  • @user-oj7vf9yi9u
    @user-oj7vf9yi9u5 жыл бұрын

    ጋዜጠኛዋ ስወዳት ሱስ ሆናብኛለች 👌👌👌👌👍👍😍😍😍😍😍

  • @user-yy6ch6zh1d
    @user-yy6ch6zh1d5 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ ነገር እኮ የለም ባህላችን ያምራል እምየ ኢትዮጵያ ኑሪልን

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    5 жыл бұрын

    አለም በር ውስጤ ናት ሀገሬ T አንች አለሽ

  • @user-yy6ch6zh1d

    @user-yy6ch6zh1d

    5 жыл бұрын

    Giveyanesh Nagussie አለውልሽ

  • @YeHaniTube

    @YeHaniTube

    5 жыл бұрын

    የአገሬ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @tanbzethio107

    @tanbzethio107

    Жыл бұрын

    @@giveyaneshnagussie9738 ደምሩኝ

  • @user-yy7nt7ie7v
    @user-yy7nt7ie7v5 жыл бұрын

    ውይ ይች ልጅ ስወድሽ ሴትየዋም ስታምር የገፀር ሰው ሳይቀባ የወዛ ሳይማር የተማረ

  • @selam12ful

    @selam12ful

    5 жыл бұрын

    ገጠር የምን ገጸር ነው?

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p5 жыл бұрын

    የኔ እናት የቤቲቱ ባለቤት ገራገርነቷ ሲያርካ ባሏም እድሁ ያገሬ ሰው ውሎ ይግባ😘😘😘😘

  • @user-hg7ro1mp4x
    @user-hg7ro1mp4x5 жыл бұрын

    ደጉ ያሀገሬ ሰው በሰላም ውልህ ግባ ይህንን ሰላም ለማደፍረስ የምትፈልጉ እግዚአብሔር ከምድር ያጥፋችሁ

  • @azibazib7543

    @azibazib7543

    5 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @nurunnobi183

    @nurunnobi183

    5 жыл бұрын

    አሜን ልቦና ይሥጣቸው

  • @CousinDances

    @CousinDances

    5 жыл бұрын

    መሰረት ዘነበ 😂😂😂😂🤧

  • @mekdestadele9534

    @mekdestadele9534

    5 жыл бұрын

    WEYI. GTER. DESSLI. NAFKgI ESTY. DNHY

  • @wowwow8048

    @wowwow8048

    5 жыл бұрын

    ዋውውውውው

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    ውይኔ ስውድሽ የአምቱ ምርጥ ጋዜጥኘ ነሽ መሽልም በልብሽ አማራ ፍቅር ነው ።

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s5 жыл бұрын

    ገራገሩ አማራ ክፉ አይንካክ አቦ የሀገር ምሰሶ ነክና .....አማራነት የሰውነት ውሀ ልክ ....አይደለም እንዴ ....ብዝት ይበልልልኝ ዘርክ አማራዬ.....

  • @kingsolomon8046

    @kingsolomon8046

    5 жыл бұрын

    እነዚህ አማራ ክልል የሚኖሩ አገዎች ናቸው አገውኛ ስለማትችል ብቻ ነው አማርኛ እያዋሯት ያሉት የሰውን ማንነት አትካዱ ።

  • @bireygebrehiwot9465

    @bireygebrehiwot9465

    5 жыл бұрын

    ayi hulum yeethiopia hizb geter bithedi endezihi new ok amara amra atbeli

  • @selamyihun9623

    @selamyihun9623

    5 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አገው መሰለኝ

  • @user-qc5qf8qx4s

    @user-qc5qf8qx4s

    5 жыл бұрын

    +Birey Gebrehiwot አንተ ቅማላም አጋሜ መቸም አማራ ሲባል ደማችሁ የሚፈላው እናንተ ናችሁ በሁሉ ነገር ስለምንበልጣቹ ነው እናቃለን እሽ አማራ የገበሬ ሀገር ነው ምን ተሆኑት እደናንተ አይለምንም

  • @tionb4764

    @tionb4764

    5 жыл бұрын

    ማራናታ የወርቁ ልጅ አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ chigaram hula bamen tebaltunalchu enaze agawo nacho amhar adelum majamer ye tarike metaf abibew eneza ka honema afarem amhar balu engid layitolachul

  • @faizajemal1328
    @faizajemal13285 жыл бұрын

    ፍቅር የአማራ ሰው አይይይይይ እናቴን አስታወሳችሁኝ ። ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-re4yh9sw8e
    @user-re4yh9sw8e5 жыл бұрын

    ዌል ሱሴ አድናቂዎቿ በላይክ ዌል በሏት እኔንም በሉኝ

  • @alah9386

    @alah9386

    5 жыл бұрын

    በርቺ በህላችንን እያሠተዋወቅሽነው

  • @salahselamsalem59

    @salahselamsalem59

    5 жыл бұрын

    Well

  • @tube-qs9zy
    @tube-qs9zy5 жыл бұрын

    አንበሳ ጋዜጠኛ ነሺ መሸለም ያለባት ይች ጀግና ሴት ናት አዲናቂሺ ነኝ

  • @helloajman728

    @helloajman728

    5 жыл бұрын

    በጣምያምራል

  • @menenkitchen

    @menenkitchen

    5 жыл бұрын

    Hello Aiwa of course she did it

  • @user-vh3kb4mv3w
    @user-vh3kb4mv3w5 жыл бұрын

    አማራ ውስጤ ነው

  • @rahwag5982

    @rahwag5982

    5 жыл бұрын

    Ethiopia tikedem

  • @fatimamohamed6720
    @fatimamohamed67205 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራም መከታተል ሥወድ ጋዜጠኛ አሥካለ ውሥጤ ነሽ የኔ ድንቡሼ

  • @user-gz8ow9we6u
    @user-gz8ow9we6u5 жыл бұрын

    አልሀምዱሊላህ አማራ ክልል እኮ ሁሉ ነገር ሞልቷል

  • @fatmahal2656

    @fatmahal2656

    5 жыл бұрын

    የት ነው የሌለው ታዲያ ????😂😂😂😂

  • @user-qj7dj6qe7o

    @user-qj7dj6qe7o

    5 жыл бұрын

    በጣም የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @mariamsharjah

    @mariamsharjah

    5 жыл бұрын

    ክክክ በሉአታጣሉ ዝምብላቺሁ ሹፉ ::

  • @user-st3xq5jf4d

    @user-st3xq5jf4d

    5 жыл бұрын

    አቤት ዘረኞች የት ነው የሌለው እድያ

  • @mariamsharjah

    @mariamsharjah

    5 жыл бұрын

    @@user-st3xq5jf4d ዝብለው እንደ ውሻ መነካከስ ምንዲነው በጣምነው እምገርምት

  • @mahubaqolby83
    @mahubaqolby835 жыл бұрын

    በቀሎው ሢያምር ገጠር ይግደለኝ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደሥተኛ ነኝ

  • @msblen6577

    @msblen6577

    5 жыл бұрын

    እኔም ኦፍፍ ናፈቀኝ

  • @maryammm4345

    @maryammm4345

    2 жыл бұрын

    እኔም

  • @addistelahun3586
    @addistelahun35865 жыл бұрын

    እንኳንም የአዊይ ልጅ ነው ማርያምን እዚህ መዳም ጋ ከመዳረቅ ያገርየ ባህል እና ወግ ይሻለኛል ጋዜጠኛው ሺ አመት ትኑርልን

  • @brtelove4771

    @brtelove4771

    3 жыл бұрын

    በጣም አዊ ጄራ ሞናና

  • @user-qc5qf8qx4s
    @user-qc5qf8qx4s5 жыл бұрын

    ዋውውው በጣም ደስ ይላል እኔ አማራ ነኝ ለዛውም የስሜን ሽዋ ግን አንዱንም የአማራ ባህል አላውቀውም ሀገሬ በሰላም ልግባ እጅ ከሰሜን ሸዋ ጀምሬ ሁሉንም ነው የማየው አንድም አይቀረኝ ግን ጉራጌ ሀገርም መሄድ እፈልጋለሁ በጣም ነው የምወዳቸው ባህላቸውን

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l5 жыл бұрын

    ዋውውው ቡናው ደስ ሲል ቡና በጣም እወዳለሁ

  • @maskretmama2501

    @maskretmama2501

    5 жыл бұрын

    ውይ ውይ ገጠር ስምር

  • @tigitube5523

    @tigitube5523

    5 жыл бұрын

    Me too

  • @kedisthelil2805

    @kedisthelil2805

    5 жыл бұрын

    enem betam ewdealew

  • @dinali1902
    @dinali19025 жыл бұрын

    አማራ የታሪክ ሃብታም ...አንግዳ ተቀባይ መስጉን ሕዝብ 😍😍😍 ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው 😘😘😘 ልጆቹ አንዴት ነው ምያምሩት 😘😘😘

  • @biruketawitkefelegnjameels5717

    @biruketawitkefelegnjameels5717

    5 жыл бұрын

    ባልና ሚስትም ያምራሉ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    @@biruketawitkefelegnjameels5717 በጣም እሡ ግን ከቴ ይመሥላል

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    አማራዬ😍😍😍

  • @badhasa431

    @badhasa431

    5 жыл бұрын

    Minunew Amhara, agew new inj

  • @dinali1902

    @dinali1902

    5 жыл бұрын

    @@badhasa431 አንተ ጋላ ምን ታውቃለህ ስለ አማራ ? ከብት ሂድና ቀለም ለቅልቅ ደሞ አገውም አማራችሁ? እሱንም ኬኛ በሉ አሏችሁ ...የቀን ጅሎች

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36385 жыл бұрын

    ደስ የሚሉ ቤተ ስብ ናቸው አለባበሳቸው ፅዳቱ ባልና ሚስቱ ሲያምሩ ደስ ይላሉ

  • @hayatyesue3607

    @hayatyesue3607

    2 жыл бұрын

    ዴሠሢሉማሻላ

  • @user-hu2ow8wx7k
    @user-hu2ow8wx7k5 жыл бұрын

    አዊ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር ምርጥዋ ሀገሬ ሁላአችሁንም( አዲናስ ) ብያለሁ አዊ ጄራ አዋላይ ድባንስ

  • @eyuj3662
    @eyuj36625 жыл бұрын

    ወይኔ ይችን ጋዜጠኛ ስወዳት በማሪያም ስወድሽ ወሎ ሀገር ሂጅ በወልዲያ ዙሪያ ባሉት ገጠሮች ሂጅና ባህላችንን አስተዋውቂልን እኛ ወሎየወች እንግዳ ተቀባይ ነን

  • @user-pn8jw9ys7f

    @user-pn8jw9ys7f

    5 жыл бұрын

    ትክክል አገራችናን ህይል እግዳ ተቀባይ ነን ወይ ግን አድናቂሽ ነኝ

  • @user-xi7el2jx9d

    @user-xi7el2jx9d

    5 жыл бұрын

    Eyu J ትክክል

  • @user-fw1fi7se7d

    @user-fw1fi7se7d

    5 жыл бұрын

    አማራ ና ወሎ ይለያያል ፕሊስ ንገሩኝ ?

  • @eyuj3662

    @eyuj3662

    5 жыл бұрын

    @@user-fw1fi7se7d አወ ይለያያል ማር አማራ ማለት ሁሉንም አጠቃሎ የያዘ ነው

  • @reinchristian9118

    @reinchristian9118

    5 жыл бұрын

    በውነት የወሎን ባህል ማየት እፈልጋለሁ

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara37605 жыл бұрын

    አቤት የገጠር ሰው ፍቅር እኮ ናቸው ሰላማችሁ ይብዛ 😙😙😙😘

  • @abdrehimnegash6317
    @abdrehimnegash63175 жыл бұрын

    ትክክለኛው ኢትዮጵያዊነት ያለው ገጠርና ገጠር ብቻ ነው።

  • @user-qx7en5rc7c
    @user-qx7en5rc7c5 жыл бұрын

    እረ እንደውም ናፈቀኝ የናቴ ቤት ።❤️

  • @user-zz5kb9sj3x
    @user-zz5kb9sj3x5 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ጣፋጭ ሁሌም ፐሮግራምሽን እከታተላለሁ በጣም አሥተማሪ ነሽ ዉድድድድድድድድድ የኔ ቅመም

  • @tgsitotaw8305

    @tgsitotaw8305

    5 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @atsede881
    @atsede8815 жыл бұрын

    ባህላችን ውበታችን ወይኔ በቀሎ

  • @YeHaniTube

    @YeHaniTube

    5 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ አፀድ

  • @makiyamahad1404

    @makiyamahad1404

    5 жыл бұрын

    በቆሎ አማረኝክክ

  • @atsede881

    @atsede881

    5 жыл бұрын

    @@YeHaniTube እሽ እህትዬ

  • @hkimam1082

    @hkimam1082

    5 жыл бұрын

    ዋዉአስኩለመዲሽዉዉሀመሸከሙን

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh69435 жыл бұрын

    ምርጥ የዳንግላ ጉጃሜ ኢትዮጲያዊ አገው ነኝ ባህሉን የምትወዱ ላይክ

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f5 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ ገጠር እንዴት ደስ እንደሚል እኮ የመኖርን ጣአም የሚታወቅበት ቦታ ገጠር ናት የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን

  • @todtod5393
    @todtod53935 жыл бұрын

    Such Beautiful place !!! Green .. i love this Program

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam99695 жыл бұрын

    ማሻአላህ ደስ ይላል አማራ ክልል ሁሉ ሞልቷል

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    5 жыл бұрын

    ውድድ አማራ አገር ሁሉ ሞልቶል።

  • @kokob123fun2

    @kokob123fun2

    5 жыл бұрын

    እኔማ ውይይት ምን ብዬ ልገርሺ ስወድሺ አቦ ዘላለም ያኑርሺ

  • @heywet

    @heywet

    5 жыл бұрын

    Marym Maryam this is Agew kelel not amara!

  • @ashaadulsamed3439

    @ashaadulsamed3439

    5 жыл бұрын

    ber nat 😂😂😂😂😂😂😂

  • @msblen6577

    @msblen6577

    5 жыл бұрын

    ትክክል ማረ❤

  • @abebechawokeyednglilji9267
    @abebechawokeyednglilji92675 жыл бұрын

    እኔም አማራ ነኝ ያንችን አይነት ጠገራ ብር አለኝ ስታምሩ ገጠር ውበቴ ነው

  • @Cristina-oo6lu
    @Cristina-oo6lu5 жыл бұрын

    እቺ ምርጥ ጋዜጠኛ መሸለም አለባት ሀገራችንን በሀላችንን እያስጎበኘችን ነው ለእኔ አንደኛዬ ናት ለእናተስ

  • @robetube2999
    @robetube29995 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደሰ የሚል ባህሉ አለን ገና ከአንቺ ብዙ ህንጠብቀለን በረቻ የኔ ማር

  • @user-ry8mc2mf6p
    @user-ry8mc2mf6p5 жыл бұрын

    ቢስሚላ የጀሪካዉ አሸካከም ትዝታየን ቀሰቀሰብኝ ኡፍ እኔም ከጋደኞቼ ጋር ስንሸካከም ገመዱ እያመለጠን እኛ ስንስቅ ጀሪካኑ አምልጦ ይወድቅብናል ግቢዉ አትክልቱ በቆሎዉ በጥቅሉ ድባቡ ያምራል

  • @mariahsnn3160

    @mariahsnn3160

    5 жыл бұрын

    የኔ፡ማር

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    5 жыл бұрын

    aduna Belashi በትክክል እህት ትዝታ

  • @zeynabaethiopianzeynabaeth5364
    @zeynabaethiopianzeynabaeth53645 жыл бұрын

    ዉይ ገጠር ሁሉ ነገሬ የገጠር ልጅ በመሆኔ አልሀምዱሊላ 👌👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @semirasemira5408
    @semirasemira54085 жыл бұрын

    ወይኔ ኢኚ እነት ፈገግተቸው ሲየምር እድሜነ ጤነ ለሁሉም እነቶች ።

  • @MoriGila
    @MoriGila5 жыл бұрын

    የሀገራችን ባህል እና ስርአት በጣም ደስ የሚል ነው። የእግዚአብሔር ስጦታ እና ቸርነቱ እንዲህ በፍቅር በመከባበር በሚኖሩ ላይ ይገለጻል።

  • @user-wi9pq9zv8r
    @user-wi9pq9zv8r5 жыл бұрын

    ቡናው ያምራል ቦቆሎዉ ሲያምር ትዝታዬን አመጣችሁት

  • @gentgatahew7583
    @gentgatahew75835 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደስ ይላል እውነትም ማር ናት ጋዜጠኛዋ የታወቀነው የአገው ልጅ እግዳ ተቀባይ ፍቅር ነው የአገው ልጅ

  • @asersetube2009
    @asersetube20095 жыл бұрын

    ግን እኮ ፈጣሪ ይመስገን ከገበሬ ቤት ምንም አይጠፍም ከተማ ቢሆን በየሱቁ ነበር እሚሮጠው እንኮንም ገጠር ሆንኩ አስክየ ወደ ቦረናም እንዲትህጂ

  • @user-dt2ns2ky8z

    @user-dt2ns2ky8z

    5 жыл бұрын

    ye mekane Selam liji selam yibizalishi endet neshi

  • @ilovemaml4359

    @ilovemaml4359

    5 жыл бұрын

    ቦረና የት??

  • @birhanaraya3198

    @birhanaraya3198

    5 жыл бұрын

    @@user-dt2ns2ky8z b6v

  • @steguidegouva9132

    @steguidegouva9132

    5 жыл бұрын

    Hii

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    4 жыл бұрын

    @@ilovemaml4359 ወሎ

  • @oneethiopia7468
    @oneethiopia74685 жыл бұрын

    ማሻአላህ ስወድሽ በርች ምርጥ ጋዜጠኛ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ደም ወደ ወልደያ ጎራ እደምትይ ተስፋ አደርጋለሁ♥

  • @melsatube6360

    @melsatube6360

    5 жыл бұрын

    ወደ ጎደረ ሂጅ

  • @user-we7wy2wt8e

    @user-we7wy2wt8e

    5 жыл бұрын

    በነገራችን ላይ ወልደያ የእንግዳ አቀባበል በጣም ነው የሚምረው በተለይ አየሩ ፣ንፊፉሱ

  • @TtTt-gg8ih
    @TtTt-gg8ih5 жыл бұрын

    ውውውይይይይይይ አገው ነኝ ለይክ አርጉኝ

  • @user-jv9ox5ff4v
    @user-jv9ox5ff4v5 жыл бұрын

    የገጠር እናቶች እሄ ሁሉ ስራ ሰርተው ነው ሚኖርት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠቸው

  • @user-qx7en5rc7c
    @user-qx7en5rc7c5 жыл бұрын

    አሪፍ ነው ያደኩበትን እንዳረሳ አርፍ አስተማሪ ነው በርቱ ።

  • @memesentayew9249
    @memesentayew92495 жыл бұрын

    አማራእኮ ፍቅር ነው ጠላው ዳቦ ውይ ነብሴ ኑሩልን

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    አማራዬ 😍😍😍😍

  • @alizaiter7592

    @alizaiter7592

    5 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @alizaiter7592

    @alizaiter7592

    5 жыл бұрын

    meme Sentayew 😍😍😍😍😍

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j5 жыл бұрын

    ዉይይደስስትሉ እግዳ አቀባበል በጣምደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍💓💓

  • @msblen6577

    @msblen6577

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @yabate4919
    @yabate49195 жыл бұрын

    ዋው አማራኮ ፍቅር ነው እመቤቴን ሠው ሢያስተናግድ ሤት ወድ ትንሺ ትልቅ ሁሉ አንድ አይነት

  • @salmatefitu7542
    @salmatefitu75425 жыл бұрын

    ፍቅር የሆናችሁ ገጠሩ ማህረሰብ እኮ የለባቸዉ የስራ ጫና ሊወራ አይችልም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ!!!!

  • @adebebmadefro8783

    @adebebmadefro8783

    2 жыл бұрын

    ዋውውውውውውውውውውውው

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z5 жыл бұрын

    👍👍👍 ሁሉ ባአንች ቤት😍😍😍 ደሥ የሚል ሥምነው

  • @genetromi6314

    @genetromi6314

    5 жыл бұрын

    ምርጥ ጋዜጠኛ በርቺ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    @@genetromi6314 😍😘😍😍

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo83835 жыл бұрын

    ውይ ቡናው ምጣዱ ላይ ሲያምር

  • @YeHaniTube

    @YeHaniTube

    5 жыл бұрын

    ሰብስክራይብ አድርጊኝ ደብሬ

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s5 жыл бұрын

    አለምን ብዞረው እንደ አማራ ድንቅ ህዝብ አላገኝም በስመአብ ሁሉ ነገራቸው ከቃል በላይ ነው።

  • @user-le8ec9ww7u

    @user-le8ec9ww7u

    4 жыл бұрын

    አዲናቂሺነኘየኔጀግናደሰትይአለሸኀበዝ

  • @birhanetefera3668

    @birhanetefera3668

    2 жыл бұрын

    Yihe new chigiru sew kesew belay aydelem

  • @fafitube8254
    @fafitube82545 жыл бұрын

    ስያምር በርቤሬው😍😍😍😍😍😍ደስ ስትሉ ማሻ አላህ ገጠር ውስጤ ነው

  • @user-jv5ro5vl4i
    @user-jv5ro5vl4i5 жыл бұрын

    አማራነቴ ኩራቴ

  • @badhasa431

    @badhasa431

    5 жыл бұрын

    Agew iko new

  • @fediajemal8546

    @fediajemal8546

    5 жыл бұрын

    Badhasa Hussien Amara eyalu gedelun eko

  • @user-rz2bz1io9m

    @user-rz2bz1io9m

    5 жыл бұрын

    ትክክል ማሬ አማራ ፍቅር ነው

  • @user-iw3ys2sc7b
    @user-iw3ys2sc7b5 жыл бұрын

    አንች ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድሽ

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    5 жыл бұрын

    እሥኪ ወደ ሸኮራ ይዋሥ ይጅ እባክ ያማራባህል ያልታየ አለ እባክሺ አሁን ያዝመራወቅትነው አሣይንሂጅና ሸኮራ።

  • @user-og6id4nt4z

    @user-og6id4nt4z

    5 жыл бұрын

    አድናቄሽነኚ የኔቆጆ ማር የሆነሽ ገዜጠኛ ጋዜጠኛ ከሆ አይቀፈኘር እዳቺነው አላህ ይጠብቅሽ ደክተር አብይ አቺን መሸለም አለበት የኔ እመቤት እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @madinalove519

    @madinalove519

    4 жыл бұрын

    እኔም እወዳት ነበር አሁን ተፋች ድጋሚ እያየሁ ነው

  • @solianazedd7158
    @solianazedd71585 жыл бұрын

    አዊ ዉስጤ ናቹ ፣ባህላቸው ጠባቂ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !

  • @girmatube551
    @girmatube5515 жыл бұрын

    wow you remember me my all past life! Thank you Askale!

  • @user-tv4ss1hg6e
    @user-tv4ss1hg6e5 жыл бұрын

    ተናፍቀሻል በጣም ደስ ይላል በርች

  • @user-fj7ry8lt3j
    @user-fj7ry8lt3j5 жыл бұрын

    የገጠርሰው ጎበዝናቸው እደከተማ ፊታቸውን ቀለም ተቀብተው ፎቶመነሳትሳይሆን ሰቅሰቅ አድርገውየሚሰሩናቸው ግን አች ጎበዝበርች

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete73685 жыл бұрын

    ዉይይ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ በርቻ በዛዉም ወደ ወሎ ደሴ ጎራ በይና ባህላችንን አስተዋውቂልን

  • @user-fg4mo7dj1l
    @user-fg4mo7dj1l5 жыл бұрын

    ጀግና ነሽ ተምሮ መጠባረር ሳይሆ እንዳቺ ሀገሩን ወገኑን የሚያገለግል ነዉ

  • @user-gr3zv5mp4y
    @user-gr3zv5mp4y5 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እናንተ ባለ አገሮች

  • @_j4302

    @_j4302

    5 жыл бұрын

    ዋዉ ደስ ሲሉ

  • @foziatube691
    @foziatube6915 жыл бұрын

    ይሄ ፕሮግራም እየናፈቀኝ ነው እውነት ቀጥይበት እህታችን

  • @melkamambachewambachew8118
    @melkamambachewambachew81185 жыл бұрын

    በዉነት መደነቅ ያሳታል እረ ሰይፉዉ ፈታሁን ይችን ጀግና ጋብዝልን እስኬ የምትወዶት ላአክ በሉኝ

  • @user-ev8mu4xd5k
    @user-ev8mu4xd5k5 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እንደት ደስ ይላል የማይረባ ድራማ ክማየት ያገራችንን ባህል ማየት ይሻላል በጣም ሀሪፍ እና አሰተማሪ ነው ውሎ አዳር ነው ቀጥሉበት

  • @user-qj7dj6qe7o
    @user-qj7dj6qe7o5 жыл бұрын

    ይህ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እያዚናና ጋዜጣዋን ስወዳት ግን ዛሬ ደይቃው አነስ

  • @fateyfekadu3160
    @fateyfekadu31605 жыл бұрын

    የምሪ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ምርጥ ፕሮግረም ነው በርቺ

  • @minalubeyene9209
    @minalubeyene92095 жыл бұрын

    i love it ወይኔ መታደል ነዉ ምርጥ ጋዜጠኛ።ምርጥ አርሶ አደሮች አንደኛ እናቴ ትሙት።ምርጥ ቤተሰብ የልጆች ስርአት እሟሟሟዓ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36385 жыл бұрын

    ውይይይ ስደት ይህን የመስለ ባህል አስቶ ከሃገር ያስወጣኝ እንዴት ደስ ይላል

  • @souhailakhweiss5382

    @souhailakhweiss5382

    5 жыл бұрын

    00251920098894

  • @zenatajmaan3733

    @zenatajmaan3733

    5 жыл бұрын

    እር፡ምን፡ላሪግሽ፡ከሁሎም፡ተላምደሽ፡ስቱይ፡በደቂቃ፡ስውድሽ

  • @hayatababi9676
    @hayatababi96765 жыл бұрын

    የኔቆንጆ ሰወድሸ አሰካልየ የኔውድ ምርጥ ጋዜጠኛነሸ እንኳን ደህና መጣሸልን እናመሰግናለን😘😘😘

  • @user-hi1kc7os4n
    @user-hi1kc7os4n5 жыл бұрын

    ምን ሁናችሁ ነው የጠፍችሁት እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እናመሰግናችሃለን ጋዜጠኛዋንም ካሜራ ማኑንም እናመሰግናለን ጢሱን ችሎ መቀረፁ

  • @asfgyhasfgh5338

    @asfgyhasfgh5338

    5 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝👍👍👍☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @melatkl7275
    @melatkl72755 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ነው ጋዜጠኛዋ ጎበዝናት እሽ በርቺ

  • @weynituyimer3712
    @weynituyimer37125 жыл бұрын

    በጣም ጡሩ ነው ቀጥሉበት ለሚመጣው የጋምቤላ ባህል አሳዩን አህለ ጋዜጠኛ እወድሻለሁ

  • @user-kq5ti5cu7t
    @user-kq5ti5cu7t5 жыл бұрын

    አስካለ ምርጥ ጋዜጠኞች

  • @salihibrahim562

    @salihibrahim562

    5 жыл бұрын

    Ethiopia Othodox: you are dead Wrong. I’m an Amara and Muslim. I guess, I am not trustworthy Ethiopian for you since I am not an Orthodox. This is silly

  • @melsatube6360

    @melsatube6360

    5 жыл бұрын

    ሁሉ ባች እግዚአብሔር ያክብረሺ በጣም ደሥ ትይኝ አለሺ

  • @user-dt1rp3dx4c

    @user-dt1rp3dx4c

    5 жыл бұрын

    አማላዬ ስወድሽ

  • @wawa-kf8ne
    @wawa-kf8ne5 жыл бұрын

    እኔየገርመኝ ቢኖር ከተሜ ተመኖር ገጠር መኖር የገጠር ልጂመሆኔ ደስሲል የሰውማንነት ኑሮውነው ከተሜ ልብስብቻ ጋዜጠኝዋ ቀሚሱ ሲያምርብሺ ከቦላሌው ክክክክክ

  • @user-en4wi3fk8e

    @user-en4wi3fk8e

    5 жыл бұрын

    wa wa

  • @user-bk6um3ex1j

    @user-bk6um3ex1j

    5 жыл бұрын

    kkkkk

  • @user-dz9ot6zu4w

    @user-dz9ot6zu4w

    5 жыл бұрын

    ቃላት ይጥረብኝል ውድድድድድ

  • @lubabamohammed2522
    @lubabamohammed25225 жыл бұрын

    አማራ ሁሉ በጁ ነው❤❤❤

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe3495 жыл бұрын

    ወይ፡የአገሬሰው፡የሐዋሁ፡የኢትዮጲያ፡ሕዝብደስ፡ስትሉ፡የአገራችን፡ባሕሉ፡ወጉ፡ወይ፡ኢትዮጲያዬ፡ናፈቅሽኝ፡መቼነው፡የማይሽ፡እናቴ፡ስደት፡የእግር፡እሳት፡እኮነው፡፡እምዬ፡ኢትዮጲያዬ

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l5 жыл бұрын

    አስኩ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @user-vy1nm1dy3u
    @user-vy1nm1dy3u5 жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እስኪ ወደ ሀብሩ ወረዳም ጎራ በይ ጎበዝ ነሽ

  • @muhammedabdu1103
    @muhammedabdu11035 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማለት እንደዚህ ነው እንግዳ አክባሪ እደዚህ ነው።

  • @user-hd9nt5ok3m
    @user-hd9nt5ok3m5 жыл бұрын

    ፍቅር የሆነች ጋዜጠኛ አሰለቀሰችኝ እማዬ ማጀት የገባች እዚአብሄር የ ኢትዮጵያ እናቶችን ይጠብቅልን በውነት አሜን ዋውውውውውውው ውድድድድድድድድድድ

  • @nurph9279
    @nurph92795 жыл бұрын

    በጣም ደስስስስስስ እሚል ፕሮግራም

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia42265 жыл бұрын

    ውይ አገራችን ክፍ አይንካችሁ ጋዜጠኛው ጎበዝ እኔ ድሮ ከአባባ ተስፍየ ጋር ስትሰሪ ነው የማውቅሽ ልጅ እያለሽ ።

  • @user-sk5oo8kj4h
    @user-sk5oo8kj4h4 жыл бұрын

    አይገርምም ሁሉም ጋር ስትሄድ ልብሱዋን ይቀይራሉ 😂😂😂ሱሪ አይመቻቸውም የምህ እዴት ደስስ እደሚል አቅሙ ቢኖረኝ እየዞርኩ ባየው እዴት ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-gd2sw4md9d
    @user-gd2sw4md9d5 жыл бұрын

    የእውነት ለመናገር ጋዜጠኛዋ ከልብ ኢትዮጵያ ዊ ናት ትልቅ ክብር አለኝ ላንች ዋውውውው ባሀል አዊ ደስ ሲል አቤት አማራ አቤት ስርአት የምር በጣም እኮራለው

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo83835 жыл бұрын

    ጋዘጠኛ የኔ ድምቡሽ ስወድሽ። የገጠር እናቶች ውሎ ኣዳር ከቀን ወደ ቀን ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ካመት ኣሜት ያለ እረፍት እውነትም "ውሎ ኣዳር"። ኣያሳዝኑም

  • @user-hs2mi7sy8h
    @user-hs2mi7sy8h5 жыл бұрын

    ከከከከከ የእውነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ግን የከተማ ሰው መሆን አዳንደ አለመታደል ይመስለኛል ገጠር ሲሄዱ ብርቅ ነው የሚሆንባቸው የገጠር ሴቶች ወንዶች ለፍቶ አዳሪ ናቸው እደከተማ ሰው የተዘጋጀ ነገር ገዝተው አይጠቀሙም

  • @user-py5gz1vt9r
    @user-py5gz1vt9r2 жыл бұрын

    የብሃል አልባበስ በጣም ነው የሚመረብሽ ሀገራችን አላህ ሰላም ያደረገለን ብሃላችንን ይኑረለን የ ኢትዮጵያ ብሃል በጣም የሚመረው

  • @unitedafrica1481
    @unitedafrica14814 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ነዉ የምናመሰግንሽ፡፡ቀጥይበት፡፡ሀገራችንን እያሳወቅሽን እና እያገለገልሽ ነዉ፡፡ለሙዚቃ አቀናባሪዎች እና ፊልም ጸኃፊዎች እጅግ በጣም ትልቅ ድጋፍ እያደረግሽ ነዉ ፡፡

  • @user-nk5uc3kf2e
    @user-nk5uc3kf2e5 жыл бұрын

    ሙሉውን ኸረ አስካልን ስወዳት ጎበዝ

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b5 жыл бұрын

    ደጉ ባላገሩ

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh89205 жыл бұрын

    እንግዳ ለመቀበልማ ማን ብሎን ዋው ጠላው ኡፍ እንግዳ ተቀባይዋ ደስ ስትል ነቃ ያለች ማር ነገር

  • @adhanetkidane1567
    @adhanetkidane1567 Жыл бұрын

    Love from Eritrea ❤

Келесі