አርአያሰብ(የአለቃገብረሀና ዘጋቢ ፊልም/ Who is Who SE7 Ep 1Aleka G/hana Documenetry

Ойын-сауық

አርአያሰብ(የአለቃገብረሀና ዘጋቢ ፊልም
• የፆታ እኩልነት አዲስ ነገር ታህሳስ...

Пікірлер: 49

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani3605 жыл бұрын

    ያገሬ ሰዉ አክባሪ እሳቸው በእድሜ ትልቅ ቢሆኑም እንደምን ዋሉ ብለዉ ነዉ ሰላም ያሏት ይህቺን ወጣት ተባረኩ አቦ

  • @berhanugedyone1327
    @berhanugedyone13275 жыл бұрын

    አይ ጊዜ ይሄንን እውነት ለማወቅ ያበቃን አምላክ ይመስገን በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @meseletemesgen893
    @meseletemesgen8935 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን፡፡ የአባቶችን ክብር ለማሳየት ከመቻሉ ባሻገር በወቅቱ የነበሩት ሁኔታዎችን በአሁኑ ዘመን ብንጠቀምባቸውም እንዴት መፍትሄ ሊሆን እንደሚችል ማሳያ ስለሆነ ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው ስራ ነው፡፡ ህሊና ይህን ታላቅ ስራ አስበሽ መምጣትሽ እና መስራትሽ ደግሞ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ እንደሚባለው የኋላውን ዘመን እያየን የፊታችን እንድናስተካክል ስለሚያግዝ ለሊቃውንቱ ለሰጠሸው ክብር እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ለወደፊትም እንደዚህ ዓይነቶችን በሳልና ለሃገር አሳቢ የፕሮግራም አዘጋጆች ብቻ የሚሰሩትን ስራ እየሰራሽ ታሪካዊ ግዴታሽን በመወጣት ቀጥይ እላለሁ፡፡ እጅግ ደስ የሚልና አስተማሪም ነው፡፡ ተመስገን መሰለ ከጎንደር

  • @TINATO73
    @TINATO735 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች የምታቀርቧቸው የሃገራችንን ታሪካዊ መዘክሮች ከድሮ ጀምሮ መሰራት የነበረባቸው ናቸው! ሆኖም ግን ሳይዘከሩ ቢቆዩም በየጊዜው እያስዋባችሁ የምታቀርቡት የሃገራችንን ታሪክ ለትውልድ ታሪክን ከማሳወቅ አንፃር ታላቅ እምርታ ነው ያለው! ፣በውኑ ከፕሮግራማችሁ ሁሉ አንደኛና ዋነኛ ፕሮግራም ይህ ነው ለኔ ፣በርቱ ግፉበት እንደዚህ አውቃችሁ አሳውቁን እናመሰግናለን ለጥረታችሁ!!

  • @user-oi8tz4bc3j
    @user-oi8tz4bc3j5 жыл бұрын

    ጎንደር የታሪክ ሀገር ስንል ያለ ምክኔት አይደለም ጎንደር ለኢትዮጵያ ባለ ውለታ ናት

  • @user-rq9hl9yj6s
    @user-rq9hl9yj6s5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አለቃ ገብርሀና ስም ገና ስሰማ ደስ ይለኛል ብቸየንም እስቃለው ብዙ ትዝታ አለብኝ ሁልጊዜ ማታ ማስ አያወራን በሳቅ ቤቱን ልናነሳ ነው የምንደርስ

  • @Delight-74
    @Delight-745 жыл бұрын

    ህሊናዬ ፕሮግራሞችሽን ምን ያህል እንደምወዳቸው ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል። እባክሽ ስለ ጳዉሎስ ኖኞ፣ ይድነቃቸው ተሰማ፣ ብዙነሽ በቀለ፣ አበበ ቢቂላ ..... ፕሮግራሞች ስሪልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።

  • @emebetgeorge8068
    @emebetgeorge80685 жыл бұрын

    Betam des yemil ye hagerachn tarik new. Enamesegnalen!👍

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ምናለበት በዚህ ዘመን ኖረው ቢሆን ብዬ ተመኝሁ ዘልፈውም ምክርንም ያለፍርሀት የምናገሩ ተደማጭነትም የነበራቸው ትልቅ አባት ናቸው ሀበሻዊው ሊቅ አለቃ ገብረሀና ምጡቅ ሊቅ ቅኔ እውቀት ሙሉ ናቸው ጋዜጠኛ ህሊና እናመሰግናለን

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b2 жыл бұрын

    እንዲህ አይነት ታሪክ 🇪🇹👏👏👏👏👏

  • @borkboi3147
    @borkboi31473 жыл бұрын

    Berchi Helina gobez 👍👍👍👍👍

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese43795 жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ነው

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k5 жыл бұрын

    ምርጥ ዝግጅት በርቱ ቡዙ ታሪክ አሳዉቃችሁናል

  • @user-ho6lj7xg3c
    @user-ho6lj7xg3c5 жыл бұрын

    በእነሱ ዘመን ብዬ ከምመኛቸው አንደኛው አለቃ ገብረ ሓና 💖ናቸው ቀልዳቸው በቅኔ ነው በጣም ነው እምወዳቸው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን🙏

  • @sarahwoldegebriel9236
    @sarahwoldegebriel92365 жыл бұрын

    Betam desylal yen. Kongo 👍👍👍👍👍

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew52245 жыл бұрын

    ዋው ሀገሬኮ ባለ ብዙ ታሪክናት ህሊና አናመሰግናለሁ

  • @sev7634
    @sev76345 жыл бұрын

    Thank you Helina for doing such a good job!

  • @antenehsisay2643
    @antenehsisay26435 жыл бұрын

    Heluye betam arif naw!

  • @thefd619
    @thefd6195 жыл бұрын

    Amazing

  • @user-ko7lb2fu8i
    @user-ko7lb2fu8i5 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @azebsahile1047
    @azebsahile10475 жыл бұрын

    Helina yemadenksh set nesh tebareki

  • @helinakonjo4897
    @helinakonjo48975 жыл бұрын

    ህሉዬ እናመሰግናለን።

  • @nigatbunde2907
    @nigatbunde29075 жыл бұрын

    wow betam desi yilal hilina yen mar berchi

  • @adamgirmu
    @adamgirmu5 жыл бұрын

    እሌና ጎበዝ ጋዜጠኛ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያችን ገና ብዙ ያልተነኩ ያልተዳሰሱ ታሪኮች ያሏት ናት ...ዶክመንተሪ ቪዲዮ በማዘጋጀት የታሪክ ተካፋይ መሆን ታላቅነት ነው

  • @SD-pr6km
    @SD-pr6km5 жыл бұрын

    በኢትዮጽያውነቴ ብቻ እኮራለሁ

  • @AaAa-ck7lj
    @AaAa-ck7lj5 жыл бұрын

    Weallahi ene degmo teret nebr yemimslgn

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r5 жыл бұрын

    Tadlen tarikachin yabatochachin tarik kuratachin new aleka g/hana tarik ayresawetm

  • @sbelgondarw7580
    @sbelgondarw75805 жыл бұрын

    አህ ጎንደርየ ታሪክሽ እኮ ተነግሮ አያልቅም ሀገሬ አወድሻለው

  • @fekerubayesa6327
    @fekerubayesa63273 жыл бұрын

    Hagere ye bale qenewoch qene nat

  • @samrawitworku9971
    @samrawitworku99715 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው

  • @beategnatube1591
    @beategnatube15915 жыл бұрын

    ወይ አለቃ ምን ያልተናገሩት ነገር አለ ሠላም የሀገሬ ሠወች ሠብሥክራይብ በማደረግ ቤተኛችን ይሁኑ

  • @Abrar5280
    @Abrar52805 жыл бұрын

    እኔ ደግሞ የምለው የነዚህ ሰዎች ታሪክ በቁም ቀለመጠይቅ ብቻ የሚወሰን አይደለም።አባታችን እንዳሉት ከቤት ያላቸውን አለቃ ይገለገሉባቸው የነበሩትን እቃዎች መፃህፍቶች ዴኩመንት ማድረግ ይገባል።ከሆነም ሰብስቦ ለአለቃ ሙዚየም መሥራት ያስፈልጋል።ከዚህ በፊትም የአፄ ቴዎድሮስ ቤተሠቦች ላይ የተሠራ ዘገባ አይቻለሁ።እንዲህ በቀላሉ ስናየው ይገርመኛል።እባካችሁ በታሪኮቻችን ላይ ኮስተር ያለ ስራ ይሰራ።እኛ ያቀለልነውን ታሪክ ማንም አያነሳልንም።

  • @mogesdagne4900
    @mogesdagne49003 жыл бұрын

    የአርዓያ ሰብ ፐሮገራመን አደንቀለሁ፤፤ አዘገጁንም በርች ማላት እወዳለሁ፤፤ የአለቃ ገብረሀና ቤተሰቦች እንግዳዋን በማክበር ለማክበርና እንግዳ ክቡር መሆኑን ለመግለጥ የደረጉትን ሥጦታ አደንቀለሁ ፤፤ ይሁንና አዘጋጀጅዋ ከአለቃ ገብረሀና አምስተኛ ተውልድ እጅ እንደስጦት የተሰጣት መቀሚያና ጸናጽል መቀመጥ ያለበት ቤተመዘክር እንጅ ለገለስብ መሰጠት ለአበት ብዬ አለምንም፤፤ ስለሆነም በቤተ መዘክርበስማቸው ቢቀመጥ ምነ ይመስላችኃል፤፤ እናነተስ ምነ ተላላችሁ

  • @sabashimlashe9810
    @sabashimlashe98105 жыл бұрын

    አይ ምነ አለ በበጋ በሂጂ እኔም አድአ የዘረ አርጋችሁ ለሁንሁ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ

  • @fitsumkebede9878
    @fitsumkebede9878 Жыл бұрын

    📌ህፃኑን ክርስቶስን 📌ጣለችው፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተቀብላ Ethiopian Orthodox ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእመብርሃን ስደት kzread.info/dash/bejne/a3uW0Zd9aJvUoqg.html

  • @user-ko7lb2fu8i
    @user-ko7lb2fu8i5 жыл бұрын

    ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን

  • @meresayirga4441
    @meresayirga44415 жыл бұрын

    ታሪክን ከምንጩ ለአድማጮችሽ ለማቅረብ ያደረግሽው ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም፤ አንድ ያስደነገጠኝ ነገር ቢኖር ግን የአለቃ ገብረሃና መቋሚያና ጸናጽል በሙዝየም ተቀምጦ ለህዝብ እይታ እንዲውል ታበረክችዋለሽ ብየ አስባለሁ፡፡

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Жыл бұрын

    ዲያቆን ዳናኤል እግዜር አለ ወይም የለም ብሎ ላብ በላብ የሚያደርገው ጠላቶችህን ውደድ ብሎ የራሱን ጠላቶቹን በሚያቃጥለው እግዚሃብሄርን ግራ መጋባት ወይስ የለም ብሎ ፋራዎችን እያታለሉ መክበር... ከባድ ነው ልክ ማታ የሞቀ አልጋ ውስጥ ገብተው ግን በቃቃዜ ቆንጠጥ ማለት..

  • @gezahegntamiru3834
    @gezahegntamiru38344 жыл бұрын

    የዮዲት ጉዲት ታሪክ

  • @Myen0912
    @Myen09125 жыл бұрын

    የዚያን ዘመን ጁዋር መሐመድ ናቸው

  • @user-xq6xk9gt6f
    @user-xq6xk9gt6f5 жыл бұрын

    በእማማ ሞት subscribe ያድርጉኝ

  • @dahab7484
    @dahab74845 жыл бұрын

    እንዴ እንደኔ እኮ ዝምብለው የተረት ምሳሌ ይመስሉኝ ነበር ለካ ሰው ነበሩ

  • @SaraSara-bo3gq

    @SaraSara-bo3gq

    3 жыл бұрын

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Жыл бұрын

    አዎ ልክ ብለሃል.. አብይ ያለው ያደረገው ሁሉ መዘከር መደነቅ አለባት እያሉ ከጥሩ መሪነት ወደአምባገነንነት እያሸጋገሩት ያሉት እንደ አለቃ ገብረሃና አይነት ባለስልጣን አማካሪ ያስፈልጋል.. ዲያቆን ዳናኤል ለምሳሌ አብይን በአምባገነንነት ከሚለምሉ አንዱ ነው. አብይ ጥሩ ሲሰራ ማድነቅ ሲሳት መገሰጽ ግድ ይላል.. የዩትዩብ አህዮች እንኩዋን ይሄው አብይ አንድ ሙዚየም ወይም ቤተመጽሃፍት ለአዲስ አበባ በብዙ ቢዮን ብር ከሚሰራ ሌላው ሙዚየምም ቤተመጽሃፍትም ለሌለው ያውም ብዙ ቢሰራ ምን አለ ሲባል..አንት ወያኔ አንት ነፍጠኛ.. ቅማላም ሁሉ.

  • @user-wp4sg7vn3r
    @user-wp4sg7vn3r4 жыл бұрын

    እናንተ ደደቦች ሙዚቃ ለምን ኣስፈለጋችሁ። ንግግሩን እንስማ ሙዚቃውን? እባካችሁን ተሻሻሉ !!!

  • @fitsumkebede9878
    @fitsumkebede9878 Жыл бұрын

    📌ህፃኑን ክርስቶስን 📌ጣለችው፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተቀብላ Ethiopian Orthodox ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የእመብርሃን ስደት kzread.info/dash/bejne/a3uW0Zd9aJvUoqg.html

Келесі