አርቲስት ሂሩት አልምራቸውም አለኝ የአለምን ህዝብ እያሳየኝ በቁጣ...| በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 100 part 2

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 499

  • @gideyyohanse8155
    @gideyyohanse815516 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ደጅህን አስረግጠኝ 🤲

  • @wudinehabebe3850

    @wudinehabebe3850

    14 күн бұрын

    ቅድስት እባላለኹ አይነሥውር ነኝ እባካቹኽ ከዚኽ ጸበል ውሠዱኝ ማን ያውቃል የግዚያቢኼርን ሥራ እድን ይሆናል.

  • @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859

    @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859

    14 күн бұрын

    አሜን

  • @slmslm9626

    @slmslm9626

    11 күн бұрын

    አሜን አሜንአሜን

  • @lizethio6061

    @lizethio6061

    11 күн бұрын

    እኔንም 🙏🏽

  • @haimont9075
    @haimont907516 күн бұрын

    ሰማእቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @etsedebisrat8853

    @etsedebisrat8853

    16 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    16 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @elsaabebe5423

    @elsaabebe5423

    15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @user-vt6sv2lm3c

    @user-vt6sv2lm3c

    15 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @eyerusalemgebreananiya4988

    @eyerusalemgebreananiya4988

    11 күн бұрын

    amen

  • @sebletube7525
    @sebletube752516 күн бұрын

    እባካችሁ ፀሎት የምትፀልዬ በፀሎታቹ መጨረሻ መላው ኢትዬጰያና መላው አለም ብላችሁ ካልፀለያችሁ እናተ ራስ ወዳድ ናችሁ

  • @elsayayu6658

    @elsayayu6658

    16 күн бұрын

    እውነት ነው ሁላችንም እንፀልይ ስለሀገራችን ስለአለም

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    14 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n16 күн бұрын

    😥ኪዳነምሕረት እናቴ አትጨክኝብኝ ለደጂሺ ያበቃኝ ዘንድልጂሽን ለምኝልኝ 🤲🤲🤲ሰማዕቱ ቅዱስ ጌወርጊስ አንተ በፈረስህ አድርሰኝ😥🌿🌿🌿❤️❤️❤️

  • @user-xn3tq7ue4q

    @user-xn3tq7ue4q

    15 күн бұрын

    Egezabeher yasakalesh

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    14 күн бұрын

    እኔም ጸሎቴ ነዉ እረ ወየዉ😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam309115 күн бұрын

    መግለፅ ያቅታል።ከህሊና በላይ ነው።ያየው ያውቀዋል።ክብር ለሥላሴ!!!

  • @mahiteshome5641

    @mahiteshome5641

    10 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @birtukanw6215

    @birtukanw6215

    10 күн бұрын

    Amen🙏

  • @EjigayehuShigute-jh1dv

    @EjigayehuShigute-jh1dv

    6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tuuilgig

    @tuuilgig

    5 күн бұрын

    አሜን

  • @user-kk8mz4kg4h
    @user-kk8mz4kg4h16 күн бұрын

    የእኔ ቆንጆ አንቺ ድነሽ ለሙያ አጋሮችሽ ማሰብሽ በጣም ያስመሰግንሻል ላንቺ የደረሰው ሰማህቱ በሁላችን ቤት ይግባ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @EjigayehuShigute-jh1dv

    @EjigayehuShigute-jh1dv

    6 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለሃገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅር አንድነትን ይስጠን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HywetyemayyabayLj
    @HywetyemayyabayLj16 күн бұрын

    ለቤ እንደናፈቀኝ ከምር 2 ዓመት ሙላ ኝ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለመናይ ሰም ቶ እንደው እኔም ለም ስክር ነት ያብቃኝ ቦታ ን እረ ገ ጨ ው ከምር መጀመሪያ እማ የው ቦታ🙏🙏🙏🙏

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    16 күн бұрын

    አሜን ያብቃሺ ተሄድሺ ፀዳለ ማርያም ብለሺ አስቢኚ በአዛኚቷ ጀ ርባየን አቃጠለኚ እራስ ምታትም ሊገለኚ ነው በስደት

  • @Betelhemi

    @Betelhemi

    16 күн бұрын

    እኔም እንደዚህ ነው

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    16 күн бұрын

    @@Betelhemiምላክ ምህረቱን ይላክልን እህት

  • @chriszemekaele7535

    @chriszemekaele7535

    16 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @chriszemekaele7535

    @chriszemekaele7535

    16 күн бұрын

    @@user-dg1uh6kf1kEgezyabhare yemareshi ehta

  • @user-je7ve5tk2p
    @user-je7ve5tk2p16 күн бұрын

    ምስክርነት እንደዚ ሲብራራ ልብ ሰርስሮ ይገባል ❤

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu593016 күн бұрын

    የደንጎጎዋ ኪዳኔ ምህረት አይጨክንም ልቧ እንደኔ ለመሄድ ጉጉት ኖሯችሁ በመጠበቅ ላይ ያላችሁ ቦታዋን ለመርገጥ ንገሯት ለደንጎጎዋ ትመጣለች ካላችሁበት ድረስ ስታደርግላችሁ መዳናችሁንም መስክሩ እመቤታችን ምልጃዋ እጅግ ልዩ ንው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebazewdu4674
    @abebazewdu467416 күн бұрын

    እውነት ነው በርሚል ጊዮርጊስ ሠማያዊ ሀኪም ቤት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው ተመስገን

  • @hhhvj
    @hhhvj16 күн бұрын

    ሰማቱ እንባየን እበስልኝ አባቴ ስለድግል ማሪያም ልለምንህ ሰማቱ የኛቤት ቋጠሮን ፍታልን ሰው አድርገን😥

  • @birtukanw6215

    @birtukanw6215

    10 күн бұрын

    Amen legnam bet yidereglen🙏

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh16 күн бұрын

    ሰው ከበርሚል ጸበል ሲመለስ ከቤት ከምንገድ የቀረው ተበሳጭቶ ስለሚጠብቀው በተቻለ መጠን በጸሎት መበርታት፣ ጸበል ባካባቢቹህ መጠመቅ ያስፈልጋል አለመሰልቸት ለመልካም ነገር አለመታከት።

  • @user-zc5sj6sx2g

    @user-zc5sj6sx2g

    11 күн бұрын

    እህቴ(ወንድሜ) ልክ ነህ እኔ የቦታውን በረከት አግኝቼ የጎዞው ቀን አልቆ ስመለስ ያው መመለስ ሳይገባኝ የገንዘብ እጥረት ስለነበረብኝም ነው ነገር ግን ከዛ ከመጣሁ በኃላ የተረዳሁት ነገር እያንዳዱ ሰው ያለበት ችግር ይለያያልና ተነካክቶ በመመለሴ የገጠሙኝ ፈተናዎች ከባድ ናቸው። በስራ ቦታዬ በምኖርበት አካባቢ ፈተናው ከባድ ነው ነገር ግን የፈጣሪ ስራው የሚደንቀው በቦታው ስቆይ አምላኬ ሆይ እኔ ሀጥያተኛ ነኝና እንደገና ስራኝ እለው ስለነበረ ሰርቶኛልና የሚደንቀው ትግስት የሌለኝ ሰው ነበርኩ ግን እንደሠራኝ ምልክቱ የገጠሙኝ ፈተናዎችን ሁሉ እሺ ይሁን እያልኩ እንዳልፍ ረድቶኛልና ልክ ነህ ለማለት ነው። የኔ አምላክ ስራው ድንቅ ነው ❤❤❤

  • @user-po3xe2ii8r
    @user-po3xe2ii8r16 күн бұрын

    ላንች የደረሰ ሰማዕቱ ለኔም ይድረስ🙏🙏🙏🙏የሰማዕቱን ደጅ የረገጣቹ እባካቹ ፀልዩልኝ ደጁን እንድረግጥ ወለተ ስላሴ ብላቹ አስቡኝ እእእባካቹ በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቅር ብያችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulukenalem5060

    @mulukenalem5060

    14 күн бұрын

    ከልብሽ ላክልኝ በይው እኔንም ወስዶኛል በባለቤቴ አድርጎ እውነቴን ነው የምልሽ

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka326516 күн бұрын

    እግዜር ይስጥሽ የጎበዝ እህት አውነትም ህይወትም እኔ ነኝ ያለውን የመድሐኒያለምን ድንቅ ስራ በናታችን በቅድስት ድንግል ማርያም እና እንደ ቅዱስ ጊወርጊስ ባሉት ቅዱሳነ ሰማዕታት ወዳጆቹ አድሮ የሚያደረገውን ድንቅ ተዓምር በዚህ በመጨረሻው ዘመነ ከአላማዊ ጥድፊያ ወጥቶ መመስከር መቻል መታደል ነው የቅዱስ ጊወርጊስ ተዓምር ለኛም ይድረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!!

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i16 күн бұрын

    አቤት ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ሥራህ እፁበብ ድንቅ😢

  • @emebetwakeweya3359
    @emebetwakeweya33598 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በፈረስህ አድርሰኝ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew903215 күн бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለደጁ ያብቃን እኔ ግን አንድ ምክር ለወጣቶች አለኝ አካባቢው እንዳየየው በጣም በረሀማ ነው ስለዚህ ጠበልተኛው ሁሉ በስሙ አንዳንድ ችግኝ ቢተክል አስቡት ምን ያህል ለውጥ እንደሚኖር አካባቢው ገነት ይመስል ነበር ይህ የተባረከ የተቀደሰ ቦታ መንከባከብ ግድ ይላል ዞሮ ዞሮ ጥቅሙ ለኛው ነው እና ይታሰብበት ። ቦታውን የረገጣችሁ ሰዎች በረከታችሁ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡን ወለተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ።❤❤❤

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k15 күн бұрын

    ስመኝ ሳይሳካልኝ እንዳልሞት ጸልዩልኝ ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረሰ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @ameyutolera9450

    @ameyutolera9450

    15 күн бұрын

    ሞት ለጠላታችን ለዲያቢሎስ! ይሳካል ሊቀ ሰማእቱ ፍጡነ ረድኤት ይድረስልህ\ ይድረስልሽ። ከቸሩ መድሀኒአለም ያማልድህ\ ያማልድሽ።

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    13 күн бұрын

    😢አሜን ያሳካልሽ እህቴ😢😊

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    13 күн бұрын

    😢አሜን ያሳካልሽ እህቴ😢😊

  • @bezakassa700
    @bezakassa70015 күн бұрын

    አጋስተ አለም ስላሴ በድንግል ማርያም እባክህን ለዚህ ለተባረ ቦታ አብቃኝ 😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q16 күн бұрын

    ቅዱስ እጊወርጊስ ቆጦሮየን ፍታልኝ በተጨነኩበት ነገር አተ ቅደም የናቴ ወዳጅ ፈጥነህ ድረስ አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @user-pp8dg3dd8n
    @user-pp8dg3dd8n16 күн бұрын

    እኔ ስንቴ ገብቼ ወጣሁ ፓርት 2 እየጠበቅሁ ምስክርነት ስሰማ እኔ የዳኩ ያክል ነዉ የሚሰማኝ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃሽ በሉኝ ፅዬ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ አይኔን ያመኛል ሁለት ሰው የዳነ ምስክርነት ሲናገሩ አይቻለሁ እኔም እደነሱ ነዉ የሚያመኝ እኔንም እድምረኝ ፀልዩልኝ😢😢😢

  • @HuluagershTeshale-hb6gc

    @HuluagershTeshale-hb6gc

    14 күн бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @alamzniguse5007

    @alamzniguse5007

    13 күн бұрын

    ፈጣሪ ያስብሽ እህቴ እኔም በጣም ጒጉቻለው ለመሔድ😢😢

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e14 күн бұрын

    ስራየ ብየ ነው ሁለትን ክፋይ ያዳመጥኩት አረብ ሃገር ያለን ስደተኞች ለዚ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን❤❤❤

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki16 күн бұрын

    ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃይ እናቴ ኪዳምህርት አገራችን ላም አርጊልን አላይ ስላም ለናት ይሁን እያልሁ ለሜሂዱ ምመና ወለተ ማርያም ስላሲ ብለህ እነቤተስቦቿ ብልህ ነገርልይ አተ ካልሂድህ ነው ከሂድህ ግን አተ ተፀበልልይ ወድሜ እዴው በጌወርጊስ ስም ይዠሀለሁ❤💚💛

  • @ggg-275
    @ggg-2752 сағат бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤቱ ለደጂህ አብቃኝ ታምርክን እናገር ዘንድ እርዳኝ😢😢❤❤❤❤

  • @beletefasika7997
    @beletefasika799715 күн бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት ምክርና ተግሳፅ ደስ የሚል አንቺን የተመለከተ አምላክ እኘኛንም ይየን

  • @NardosQatar
    @NardosQatar6 күн бұрын

    አሳዳጌዬ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂክ አብቃኝ

  • @hiwottilahunofficial
    @hiwottilahunofficial12 күн бұрын

    ሂሩቴ አንቺኮ በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነሽ እኔ ምስክር ነኝ። እንኳን መልካም ሆነልሽ። ላንቺ የደረሱት ለኛም ይድረሱ 🤲🥺

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye745015 күн бұрын

    አርቲስት ሂሩት የተደረገልሽ ድንቅ ነው ዕፁብ ዕፁብ ዕፁብ ነው በጥሩ አገላለጽ ገልጸሽዋል በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እግዚአብሔር ይስጥሽ፡፡ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ተነግሮ አያልቅም፡፡ የምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነምህረትና የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ ሁሌም ይናፍቃል፡፡ ከደጁ አያርቀን፡፡

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma556916 күн бұрын

    በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ ሰማያዊ ሆስፒታል ነው ሁላችሁም ሂዳችሁ ታከሙ ዳኑ።

  • @AsterAbebe-qc7ps

    @AsterAbebe-qc7ps

    16 күн бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    16 күн бұрын

    በእዉነት በጉጉት መሞቴነዉ ደጁ እስክሄድ ከስደት በሰላም ይመልሰኝ

  • @tigistgirma5569

    @tigistgirma5569

    15 күн бұрын

    ለደጁ ያበቃሻል አይዞሽ

  • @mekuanentabate
    @mekuanentabate13 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በፈረስህ አድርሰኝ!!!

  • @addisalemtadesse6963
    @addisalemtadesse696312 сағат бұрын

    የሚያድን ሌላ ከሆነ ጌታ ኢየሱስ በከንቱ ነዋ ደሙን ያፈሰሰልን

  • @emuyetube2107
    @emuyetube210714 күн бұрын

    እግዚአብሔር. ሆይ እባክህን. ለኛም. ለስደተኞች. አንድ ቀን አምጣልን አድነን እጠበን ቋጠሮዋችን ፍታልን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በደላችንን አስተሰርይልን❤❤❤❤

  • @user-pl8jl8yv7v

    @user-pl8jl8yv7v

    10 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን የልቤን ነዉ የፃፍሽልኝ እዉነት ከደጁ ያብቃን።

  • @heli6512
    @heli651216 күн бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት እና መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ ፍፃሜ ያሳምርልሽ

  • @GodadaDarge
    @GodadaDargeКүн бұрын

    እባክህ ቅድስ ጊወርጊሰ ለደጀህ ኣብቃን እኛ ስደተኞችን ኣሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ggg430
    @ggg43015 күн бұрын

    ማርያምን እደኔ ደካማ እደኔ ቋሻሻ እደኔ ክፍታፍ እደኔ ሀፃተኛ ምንም የለም ግን ዛሬም በቸርነቱ አቁሞኛል ጌታ ሆይ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለማምላክ ብለህ ይቅር በለኝ እፍፍፍፍ ደከመኝ

  • @azebasmelelsh6083

    @azebasmelelsh6083

    13 күн бұрын

    😢😢😢

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl16 күн бұрын

    አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናቴ ቅድስት ብፅይት ንፅይት ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ❤ቅዱስ ጊዮርጊስ ናፍቆቴ ለቤትህ አብቃኝ አባቴ 🙌🙌🙌✨💥❤

  • @fendishatube5091
    @fendishatube509115 күн бұрын

    የ ደለጎዋ ኪዳነ ምህረት እናቴ ደግመሽ ጥርኝ ናፍቀሽኛል

  • @marzeneb1835
    @marzeneb18357 күн бұрын

    መድሐኒአለም ክብሩ ይስፋ፤ ከመቼውም ካየሁት የፈውስ ምስክርነት የዚህች ሴት፤ ምስክርነት ነው ግልጽ ያደረገልኝ፤ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር እጅግ በጣም አስደናቂ ነው፤ በእናቴ በኩል ወንዱ ቅድመ አያቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስን ይዘክሩት የነበረው በቀኑ ይጠጣ የነበረውን ጠላ፤ እራሳቸው ወንዱ ድፍድፉን እየደፈደፉ እንደነበረ ትነግረኝ ነበር፤ ልጅ ሆኜ አዲስ አበባ ቅዳሜና እሁድ የምናስቀስድሰውና የምንቆርበው፤ በልማድ የአራዳው ጊዮርጊስ እየተባለ የሚጠራው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ነበር፤ በወቅቱ ጸጥ ያለ ነበር፤ ወደ አገሬ በሄድኩኝ ቁጥር ስለምሄድ፤ ጫጫታውና ሁካታው በጣም ስለሚረብሽ እጅግ ባጣም አዝናለሁ፤ እግዚአብሔር አርቲስት ሂሩትንና ልጇን እንደፈወሰ፤ ለሁላችንም ይሄንን አይነት ፈውስ እንድናገኝ ፈጣሪ በችርነቱ ይታደገን።

  • @user-gc2gz1ez6s
    @user-gc2gz1ez6s14 күн бұрын

    እናቴ እድለኛ ነሽ እንኳን ሠማእቱ ቅዱስጊዮርጊስ ለምስክርነት አበቃሽ ❤❤❤❤

  • @ConfusedGreyElephant-vt5jo
    @ConfusedGreyElephant-vt5jo5 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hiwotgudeta89
    @hiwotgudeta894 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ትምህርታዊ የሆነ ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q16 күн бұрын

    እዉነት ነዉ እህታለም እኛንም ለደጅ ያብቃን እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ አምላክ ለንስሀ አብቃኝ ፍቀድልኝ በደለኛዋን ልጅህን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥😥🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @user-ys7nk8xe5e
    @user-ys7nk8xe5e5 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ከብዙ ነገር ያወጣኝ ነው የመጀሪያ ልጄን ጥር 23 ወለድኩ አሁንም ከመኪና አደጋ ጫፌ ሳይነካ ድኛለሁ አሁንም በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ በቸርነቱ ቦታውን እንድረግጥ ፀሎት አድርጉልኝ።

  • @samru1921
    @samru192115 күн бұрын

    Lanche yederese keduse giyorgese leghame yedereselen ledeju yabekan🙏🙏🙏

  • @Seya709
    @Seya709Күн бұрын

    ሊቀ ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዩርጊግ ለቤትህ አብቃኝ

  • @user-gy5dw7ld9r
    @user-gy5dw7ld9r9 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለቅድስ ሰማአቱ ጎርጊሰ ለደጁ ያበቃን

  • @sebletube7525
    @sebletube752516 күн бұрын

    እግዚኦ ሠማእቱ የጋቲራው ጊዬርጊስ ያገሬየ ደብር እረ የአለምን ህዝብ ማራቼው አልምርም አትበል ይከፋኛል

  • @martanigus5734

    @martanigus5734

    15 күн бұрын

    እህቴ አይዞሽ እሱኮ ጨክኖብን ሳይሆን የራሳችን ሀጢያት ነው። ቸር ነው

  • @nanihaile
    @nanihaile10 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ እኔ ለደጅህ የማልበቃ ዘመኔን ሁሉ በሀጢአት የኖርኩ ርካሽ ነኝ። ነገር ግን በምህረትህ እና በምልጃህ ራርተህልኝ ከአምላኬ ብታስታርቀኝ መልካም ፈቃድህ ይሁን

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay866916 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ጎበኘሽ ሂሩትዬ፣ ምስክርነትሽን በተመስጦ ነው የተከታተልኩት። ቅድስት ሀገር - ኢትዮጵያ! ድንቅ ምድር!

  • @addisalemtadesse6963
    @addisalemtadesse696312 сағат бұрын

    ኢየሱስ እኔ መንገድና እዉነት ሕይወት ሕይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደአብ የሚመጣ የለም ዮሐ 14 : 6

  • @user-pf9qs4vb9d
    @user-pf9qs4vb9d8 күн бұрын

    ቃል ይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ድንቅ

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph757916 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ እኔንም ሀገሬ ገብቼ ለመሬት ለፀበልህ ያብቃኝ ከነእህቶቼ 🙏🏾

  • @HiyabBaltna
    @HiyabBaltna14 күн бұрын

    ሰማእቱ ቁዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ኣብቃኝ እፍ ስመኘው

  • @debritutulu5126
    @debritutulu512615 күн бұрын

    የሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ አምላክ የተመሰገን ይሁን የሳማዕቱ በርከቱ ይደርብን ❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz360716 күн бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ የሚገርም ምስክርነት ቸሩ ሆይ አንተ የፈቀድከው ይሁን ጎዶልያስ ሁላቹሁም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p14 күн бұрын

    የኔ ጣፋጭ እንኩዋን ተፈወሸልን ብዙ ትምህርት ካንቺ ተካፍለናል እኛንም ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለበረከቱ ለደጁ ያብቃን እሰከዛው በርቀት ባለንበት ይፈውሰን ምንም አይሳነውም ጎዮርጊሰዬ ባለውለታዬ ነው። በረከትህ ረዴትህ የደርብን❤❤❤ አሜን 🎉🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit253416 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-rn4rs9mu7p
    @user-rn4rs9mu7p10 күн бұрын

    በሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @derejemogus4550
    @derejemogus455010 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ!!

  • @raharaha7818
    @raharaha78187 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ሀገረ ህይወትን ያዋርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ይቀድስልን

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g16 күн бұрын

    ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ የኔ አባት

  • @user-tf7yy4fc7y
    @user-tf7yy4fc7y5 күн бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር የኔንም የርኩሲቱን ልጅህን ልመና ስማ ለደጁ አቤቃኝ

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f10 күн бұрын

    እውነት ነው እውነት ተናገርሸ እናታችን የልዳው ፀሀይ ሰማያዊ ዶክተር ነው ድንቅ ነገር ተናገርሸ የኢትዮጵያው ገበዝ የቢሩቱ ኮከብ አንተ ትለያለህ እኛስ እግዚአብሔር ይመሰገን የአንተ የወታደሩ ልጆች ነን እኔ ልጅህ ሰደተኛ ነኝ😢 መቼ ነው እኛስ የምትጎበኘን😢 ግን በተሰፋ እንደ ምጠብቅክ አንተ ታውቃለህ አይደል አባዬ😢 እኔ ብዙ ጊዜ ኮሚት አልፅፍም በጣም ነው የምከታተለው የቦታውን ነገር እና የተፈዋሾቹ ነገር በጣም ከአይሚሮ በላይ ነው😢 በኡነት ለደጅህ አብቃን እንልሀለን ገብዛችን ❤

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht10 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴለዲጁየበቃን😢❤❤❤

  • @user-pf9qs4vb9d
    @user-pf9qs4vb9d8 күн бұрын

    በእውነት ቃለት ያሰማልን የኔ ባለቤትም እዚህ ሰአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሄዶ ተፈውሷል። እኔም እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ከስደት ተመልሼ የእውነት እዛ ቦታ ፀሎታቹ አይለየን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q16 күн бұрын

    አምላከ ቅዱስ እጊወርጊስ የባከነዉን ዘመኔን አተ ስራልኝ የቅዱሳን አምላክ አትተወኝ በደሌ ጋረደኝ ማረኝ አቤቴ አተዉ ታዉቀኝ አለህ 😢😢😢😢😢

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset481416 күн бұрын

    እሰይ.እንኳን.ሰላም.ገባችሁ.እልልልልልልልልል.ተመስገን❤❤❤❤

  • @NardosQatar
    @NardosQatar6 күн бұрын

    ወለተ ፃድቅ እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp16 күн бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshemeda
    @yeshemeda15 күн бұрын

    ኦ ፍጡ ነረዴት ሰማእቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ቋጠሮየን ፈተህ ደጂህን አስረግጠኝ 😭😭 እባካችሁ የምትሔዱ እህት ወንድሞቸ እደጁ ቆማችሁ ለደጂህ አብቃት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ😭😭

  • @mulneshbalcha2294
    @mulneshbalcha22948 күн бұрын

    አባቴቅዱስገወርጊስ፣ለደጂህአብቃኝ

  • @manalebeshwoldekidan921
    @manalebeshwoldekidan92115 күн бұрын

    ሃሩቴ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የየጀመርያውቀን ያየሁት እንዳንቺ ስቅለቱን ስለእኔ ሃጥያት (ወይም ስለ አለም ሃጥያት መሰቀሉን) መከራ መቀበሉን በሱቁስል መከራ መዳናችንን መድሃኔን እየ ነገረኝ አይኑ በአንድ አይኑ እያየኝ በሚያሳዝነው አይኑ እየጎላ እየመጣ እያይኝ ወደሚያምረው ከተማ በአበቦቱ በቄጠማዎቹ እንድቦርቅ አዘዘኝ ክብር ለአምላኬ ይሁን እኔን ሃጥያተኛዋን አከበረኝ ክብር ለሱ ለዘላለም ከእናንቱ ጋር ይሁን እንድቀን እመሰክራለሁ ዳግም ለደጁ ያብቃኝ

  • @mahiderabebe5416
    @mahiderabebe541615 күн бұрын

    100% true! I am a witness for this holy water!

  • @biruktawittilahun
    @biruktawittilahun15 күн бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሐኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን;;!ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኛቤት ቋጠሮን ፍታልን ሰው አድርገን😭😭😭😭😭😭😭😭ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @shalsuwhsjwwjw
    @shalsuwhsjwwjw14 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን ለንስሀሞት ያብቃን ወጥተን እዳንቀር በሰው ሀገር ለሀገራችን ያብቃን

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese154414 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ

  • @meron7563

    @meron7563

    8 күн бұрын

    እንደዚ አትበሉ ተብሏል።እግዚአብሔር ይመስገን በቂ ነው።

  • @hi-kt1uh
    @hi-kt1uh16 күн бұрын

    አስተባባሪወች ሙት አንሳ ሚካኤልን በአካል በታዪት ።ብዙ ገዳም ነበርኩ የበርሚልም አስተባባሪ ነበርኩ እንደ ሙት አንሳ ሚካኤል የፈውስ ቦታ አላየሁም ሰወችን ብትልኩና ብታዩት ያውም በሽተኛ ሰው ላኩ ፈውሱ እንደበረሚል የሚገርም ነው ሰው ሳይፈወስ አይሄድም

  • @asgdfgh5669

    @asgdfgh5669

    16 күн бұрын

    የት አካባቢ ነው

  • @user-fn3xd2ow4s

    @user-fn3xd2ow4s

    15 күн бұрын

    የት ነው?

  • @hi-kt1uh

    @hi-kt1uh

    15 күн бұрын

    ጎንደር በለሳ ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል

  • @user-yh4no7ok2x

    @user-yh4no7ok2x

    10 күн бұрын

    Dekenewe

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc15 күн бұрын

    እሚገርም ምስክርነት ነዉ ላንቺ የደረሰ ቸሩ መደሀኒ አለም ላንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ላንቺ የደረሱ አጋአዝታለም ቅድስት ሥላሴ ላንቺ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን እኛንም ከስደት መልስ ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @zizugebremedhin5025
    @zizugebremedhin502511 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኪዳነምህረት እናቴ ከኘልጅሽ ለደጃቹህ ያብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏ክብሩን ውሰድአባቴ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f14 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🥹ቅዱስ ጊየርግስ አባቴ ከስደት መልስ ለደጅህ ኣብቃን ድንቅ ምስክርነት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እናመስግናለን

  • @RabehCall-vs2rf
    @RabehCall-vs2rf15 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ የቤተሰቦቸ ወዳች አተ ለደጅህ አብቃኝ

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata48414 күн бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህ መጥቼ የኔንም የቤተሰቤንም እስራት እንደምትፈታልኝ አምናለሁ እንዴት እንደምመጣ ባላውቅም አንተ ታውቃለህ አባቴ

  • @liyutadiwos7721
    @liyutadiwos772115 күн бұрын

    እኔ አምንሻለሁ የኔ ጌታ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቸሩ መዳኒት አለም ይክበር ይመስገን ሁሉ ይቻለዋል በድጋሚ ለደጁ ያብቃኝ የምወድህ ሰማአት እርዳኝ ❤

  • @marituasfaw9528
    @marituasfaw95282 күн бұрын

    semaetu and qen endemtiteragn amnalehu

  • @hiwena-nm6ht
    @hiwena-nm6ht14 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @bizuayehuseboka1019
    @bizuayehuseboka101916 күн бұрын

    ቅዱሰ ጌዩርጌሰ ለደጅህ እከልጄ አብቃኘ 😢😢😢😢

  • @BezawitAlemayehu-yq4gu
    @BezawitAlemayehu-yq4gu14 күн бұрын

    አንቺ የሰሙሽ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ ደለጎ ኪዳነምህረት ። እኔንም ሀጢያተኛዋን በምህረት ይጎብኙኝ ። መቼ የሆን ምህረትህ የምትጎበኝኝ ጌታዬ

  • @Rakb553
    @Rakb55316 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እግዚአብሔር ይመስገን ይሕንን በረከት የሰጠን አሜን ሐገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ለደጁ ያብቃን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @adimasuadema8012
    @adimasuadema80129 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮረጊስ አባቴ ለደጅ አብቃኝ

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal14 күн бұрын

    😭😭😭 ሳይገባን የተሰጠን ድንቅ ቦታ ነዉ ።ቦታዉ ላይ የሄደ ብቻ ነዉ የሚግባባዉ ተአምረኛ ቦታ ነዉ።የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ የመብርሐን ምልጃዋ አይለየን እንጂ እዛ ቦታ የሄደ ብቻ ነዉ የሚገባዉ

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat68188 күн бұрын

    ሰመአቱ ሀገራችንን በአራቱም አቅጣጫ ሰላም ያድርግልን እና ሁላችንም ቦታውን የምንረግጥ ያድርግልን

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s16 күн бұрын

    አምላከ ጊዎርጊስ እኔን ቆሻሻዋን ለደጅህ አብቃኝና እጠበኝ ቆሽሻለሁ የኔ ጌታ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220416 күн бұрын

    በስመአብ አንደበት ምናይነት ጣፋጭ ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው፣ እንኩዋን ደስ አለሽ እህቴ፣ እኛንም ለዛ ዛድርሰን❤❤❤

  • @konjitture8397
    @konjitture839713 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ እባክን አስበኝ አሜን

  • @MESERETMESERET-dr6yu
    @MESERETMESERET-dr6yu5 күн бұрын

    አርቲስት እህታችን እንወድሻለን፡፡ እናደንቅሻለን፡፡ በተዋህዶ ቤት መኖርሽና ያመንሽበትን በረከት ማግኜትሽ መልካምና አስደሳች ነው። ሆኖም ''ሰው የሚወለደው በሀጢያት ነው::" ያልሽው መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም፡፡ በህግ በስርአት የተወለደ ሰው ከሆነ በፅድቅ እንጅ በሀጢያት ተወለደ አይባልም፡፡ …… ጋብቻ ክቡር አልጋውም ቅዱስ ልጆችም የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው…

  • @onelove1703
    @onelove170315 күн бұрын

    በጣም ይገርማል ብዙ ምስክርነት የሰማፀማዕቱን ሰምቻለው ውሸት ውሸት ይመስለኝ ነበር የሷን ስሰማ ግን አይምሮዬ በራ ሰተት ብሎ ገባኝ ሰማዕቱ እስከዛሬ ስራህን ምስክርነቱን ላጣጣልኩ እኔን እህተ ገብርኤልን ይቅር በለኝ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሰቤ

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z15 күн бұрын

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ ከታሰርኩበት ፍታኝ አሜን

  • @REBUNI194
    @REBUNI19415 күн бұрын

    ለደጅህ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምርህን እየሰማን ተደንቀናል

  • @maresketafff2901
    @maresketafff29017 күн бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ

Келесі