አርምሞ

#ፋናቀለማ #FANAKELEMAT
አርምሞ

Пікірлер: 7

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld4112 жыл бұрын

    በእውነት መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አርምሞ ምኞቴ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @yechalewelelteweld411
    @yechalewelelteweld4119 ай бұрын

    በዚች ቅፅበት እንኳ እናንተን እስካዳምጥ ድረስ ያለው ርካታ አርምሞ አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑር የከንፈሮቼንም መዝጊያ ጠብቅ አሜን የሠማዩን ርስት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa50932 жыл бұрын

    I wish all of us /Ethiopians will be quite and wait until GOD speaks to us . Specially politicians and leaders.

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Жыл бұрын

    አበል ሰለሞን የእርስዎ አቀራሬብ እጅግ ተቀራራብነው እውነት አውነታውን ያሳየኼን ።

  • @gantgant6451
    @gantgant64518 ай бұрын

    አመሰግናለሁ አባቶቼ ወንድሞቼ እግዝአብሄር ይባርክልን❤ እኔ ፀጥ ስል ብቻየ ስሆን ልቤ ሰላም ፍስስስ ይላል🎉

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን። ትምህርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው። ይሁንና ግን ለረዥም ግዜ ሰይተኙና ሳያንቀላፉ ኖሩ የሚባለው ከእውነት የራቀ አይሆንም ወይ?

  • @miniaa7869

    @miniaa7869

    5 ай бұрын

    Endemneth new. Egziabher yemisanew yelem. Ende komu nefsachew yewtach tsadkan alu.

Келесі