ቅዱስ እግዚአብሔር መዝሙር ሙሉ አልበም ሊ/ዲ/ን የማነብርሃን ግርማ KidusEgziabher mezmur

#ቅዱስ_እግዚአብሔር_መዝሙር_ሙሉ_አልበም
#ቅዱስእግዚአብሔርቲዩብ #kidusegziabhertube_KidusEgziabeher_mezmur

Пікірлер: 110

  • @RuhamaKefyalew
    @RuhamaKefyalewАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @teristedian
    @teristedian17 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ መስማቴ ነው....አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @GoadsS
    @GoadsS2 ай бұрын

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ❤❤🌼🙏

  • @GoadsS
    @GoadsS2 ай бұрын

    ደግሜ ደግሜ ብሰማው አልጠገብ አለኝ ❤❤❤❤

  • @MdSalla-rr8uw
    @MdSalla-rr8uwАй бұрын

    በአዉነት ድንቅ መዝሙር ነዉ ለወንድማችን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን የቅዱሳን አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤😊

  • @afewerkmebrahtom7507
    @afewerkmebrahtom75073 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤

  • @-focusmedia
    @-focusmedia5 ай бұрын

    የዘመኑ ዘማርያን ዘፈን ይሁን መዝሙር እስኪያወናብደን ድረስ ተጨንቀን እንዲህ ያለ ፀጋ ይዘህ መደበቅህ ያስጠይቅሃል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    5 ай бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማንንን

  • @user-ti3ey8wn2u
    @user-ti3ey8wn2u6 ай бұрын

    እንደው እፁብ ድንቅ ነው የተሰጠይ ፀጋ ምንኛ መመርጥ ምንኛ መታደል ነው😢እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የህይወትን ቃል ያሰማልን😢🙏

  • @hananegash7345
    @hananegash73455 ай бұрын

    zmara melakt yasemalen 🥰🥰🥰

  • @user-fkg103
    @user-fkg1033 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @oneofi8726
    @oneofi87264 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛልህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @zemari_biruk_zebeata_tube4849
    @zemari_biruk_zebeata_tube4849 Жыл бұрын

    አሁን ነው የሰማሁት በእውነት ግሩም ነው እጅግ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያለው ዝማሬ ነው ጸጋውን ያብዛልህ አይለውጥብህ በርታልን ወንድማችን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜንንንንን ያክብርልኝ

  • @user-hg8ju5qn5y
    @user-hg8ju5qn5y5 ай бұрын

    መዲኒ አለም አንደበትህን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    5 ай бұрын

    አሜንንን

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit35926 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn5736 ай бұрын

    እጅግ እጅግ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን አይንሳህ ተባረክ ወንድሜ እድሜና ጤና ያድልህ!!! መዝሙር እንዲህ ሰውን ለምስጋና ሲያነሳሳ ልብን ስመስጥ ና ያሬዳዊነቱን ሳይለቅ :: እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ::

  • @user-nv4qq3bh2s
    @user-nv4qq3bh2s7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-iw7gp6us8t
    @user-iw7gp6us8t5 ай бұрын

    ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @user-bx8wh9ge8l
    @user-bx8wh9ge8l5 ай бұрын

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ። የተዋህዶ ልጆች ለሁሉም እንዲደርስ እናድርግ።

  • @kaleba4393
    @kaleba43936 ай бұрын

    ልብን የሚመስጥ ዕፁብ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    6 ай бұрын

    አሜንንንንን አብሮ ያሰማንን

  • @user-ep9pz4vo3z
    @user-ep9pz4vo3z5 ай бұрын

    አሜን

  • @user-ge4st2rd5m
    @user-ge4st2rd5m5 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ

  • @KAEALEBBEKELA
    @KAEALEBBEKELA9 ай бұрын

    zemare melaket yasemane

  • @user-us2zb7iz1z
    @user-us2zb7iz1z6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ፀጋውን ይጨምርልህ😔😔😢❤🌾❤🌾❤🌾❤❤❤❤🌾🌾

  • @solomon2747
    @solomon27478 ай бұрын

    ስርአቱን የጠበቀ መዝሙር ነው viral ያልሆነው በ famous ዩቲዪብ ስላልተለቀቀ መሰለኝ

  • @user-fi9px9hf7c
    @user-fi9px9hf7c5 ай бұрын

    Amen Amen Amen Egeziabeher yemesegen zemare melaeketin yesemaln❤❤❤❤

  • @user-rn8nb3qn4z
    @user-rn8nb3qn4z5 ай бұрын

    ewnetegna ortodoxawi mezmur berta

  • @user-vf8wr6ub8u
    @user-vf8wr6ub8u6 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hao90
    @hao906 ай бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰላም ኢትዮጵያን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LucyTeshomeGebriel
    @LucyTeshomeGebriel5 ай бұрын

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የማይጠገብ መዝሙር ነው መንፈሴ እጅጉ ተማረከች እሰይ እሰይ እልልልል እልልልል እልልልል እልልልል እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

  • @sarabiruk573
    @sarabiruk573 Жыл бұрын

    ወንድማችን ሊቀ ዲቆናት የማነብርሃን በእዉነት ግሩም ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ 🥰🥰🥰

  • @fikadumisganaw3565
    @fikadumisganaw35656 ай бұрын

    በእውነት የቅዱስ ያሬድ በርከት ላንተም ቅዱስ እግዚብሔር ያድልህ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🥰🥰🥰በአዲስ መልክ ስንኞቹ እስክሪን ላይ ተደርግ ብንሸምድዳቸው አሪፍ ነበር

  • @user-ds6lb5dg2l
    @user-ds6lb5dg2l9 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤እልልልልልልልል

  • @kitessemakit
    @kitessemakit5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዝመንዎን ይባርክልን አሜን ::

  • @samerkebede9390
    @samerkebede93905 ай бұрын

    እጅግ በጣም ነው መንፈሴን ያደሰው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @mekduyealemayehu1983
    @mekduyealemayehu1983 Жыл бұрын

    አርምሞ ጽርሐት በሌለበት በልሳነ መላእክት የምትኖር በምስጋና በክብር አንተነህ ቅዱስ እግዚአብሔር!!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አብሮ ያሰማንንን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g6 ай бұрын

    🙏⛪️👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏⛪️🙏 አሜን🙏

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 Жыл бұрын

    እፁብ ድንቅ የሆነ መዝሙር ነው ይህንን በአልበም አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን የአገልግሎት ዘመንና እድሜ ያድልህ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g6 ай бұрын

    🙏💒👏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏💒🙏 አሜን🙏

  • @user-kx8te8tl9b
    @user-kx8te8tl9b Жыл бұрын

    ጥዑም የሆነ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜንን አብሮ ያሰማንን

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 Жыл бұрын

    Migermih ye you tube megbiah aydele KIDUS EGZIABHER mezmur felgew atchew neber ena pls le bichaw likekew

  • @user-iw7gp6us8t
    @user-iw7gp6us8t5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል

  • @user-dn6gf5kx4o
    @user-dn6gf5kx4o3 ай бұрын

    ግሩም ነው

  • @girmamoges3000
    @girmamoges30007 ай бұрын

    girum new elllllll

  • @user-rl6tt6yv1t
    @user-rl6tt6yv1t Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ጥዑም ዝማሬን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን በእውነት ግሩም ዝማሬዎች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ያርዝምልን በቤቱ ያጽናልን አሜን

  • @Humanrace100
    @Humanrace100 Жыл бұрын

    Betam mesemat yefelgewena betam yemewdew mezemurochi nachew

  • @ggtt5112
    @ggtt5112 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላእክትንዝማሬ ያሰማልን አምላከ እስራኤል ፀጋውን ያብዛለዎት ሊቀዳቆን

  • @asfaw8603
    @asfaw86036 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእውነት

  • @azariyamulunh7777
    @azariyamulunh77776 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Humanrace100
    @Humanrace100 Жыл бұрын

    Elelelel zemari melaketen yisemalen yigelegelot zemenoten yirzemelen ,Amen amen amen

  • @emutiemuti4169
    @emutiemuti4169 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bekeleayele4786
    @bekeleayele4786 Жыл бұрын

    በእውነት ሊቀ ዲያቆን የማነ ብርሃን በጣም ጥዑመ ያሬዳዊ ዝማሬ አሰምተህናል ቅዱስ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን። እኔ ግን ሁሌም የምትለቃቸውን በሙሉ እየተከታተልኩ ብዙ ተምሬበታለሁ። የቅዳሴ ተሰጥኦ ትምህርት ብትቀጥልልን ደስ ይለናል።

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    ተለቋል አለ ፈለግ ፈለግ አድርገው

  • @bekeleayele4786

    @bekeleayele4786

    Жыл бұрын

    @@kidusegziabhertube27 እሺ አመሠግናለሁ ስልክህን ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    @@bekeleayele4786 0922744429

  • @user-nq6uq2tn9l
    @user-nq6uq2tn9l5 ай бұрын

    ልብ የሚጠግን ዝማሬነውበእውነቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gb4nz4tk1g

    @user-gb4nz4tk1g

    5 ай бұрын

    🙏💒👏 አሜን አሜን አሜን 👏💒🙏

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 Жыл бұрын

    Zemenih yibarek berta

  • @user-ro3ke7xf4z
    @user-ro3ke7xf4z10 ай бұрын

    ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ❤❤❤ በእውነቱ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ በዚህ እንድታቆም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @finote_yared
    @finote_yared Жыл бұрын

    ሊቀ ዲያቆናት ለሁሉም መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን የዑራኤል ግን🥰😘😘🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @ethiofirst9836
    @ethiofirst9836 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሊ/ዲ/ን የማነ

  • @use1K629
    @use1K62910 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ለዛ ያለው ዝማሬ ✝️✝️✝️👏👏👏🙏

  • @samirazinab6305
    @samirazinab63054 ай бұрын

    ዘማሬ መላይክይትን ያሰማለን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ ወንድማችን ሊቀ ዲያቆን። ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን። በጣም እናመሰግናለን!

  • @esayasephrem4219
    @esayasephrem4219 Жыл бұрын

    Zimare melaekt yasemah

  • @Humanrace100
    @Humanrace100 Жыл бұрын

    Tieum zemariwochi zemari meleaketen yisemalen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜንንን አብሮ ያሰማንንን

  • @fithawimengesha4413
    @fithawimengesha4413 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስማለን

  • @natanemhwrtube3294
    @natanemhwrtube3294 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።

  • @emutiemuti4169
    @emutiemuti4169 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @azariyamulunh7777
    @azariyamulunh77776 ай бұрын

    Yemanh you are the beast

  • @haymenms

    @haymenms

    6 ай бұрын

    Best not beast

  • @filimonteklesenbet9181
    @filimonteklesenbet9181 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ዲ

  • @user-lt4tf7kg8y
    @user-lt4tf7kg8y Жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልል

  • @masr5355
    @masr5355 Жыл бұрын

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን። በርታ

  • @teshagerufaysa2183
    @teshagerufaysa2183 Жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያጽናህ

  • @gebretube9162
    @gebretube9162 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜን አብሮ ያሰማንንን

  • @henockweldeyared6135
    @henockweldeyared6135 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቁ

  • @kalleawaddimedia
    @kalleawaddimedia Жыл бұрын

    ግሩም ነው 🙏🙏🙏🙏

  • @theethiogiyon
    @theethiogiyon Жыл бұрын

    Kale hywot yasemalen

  • @hailegebrielassefa2579
    @hailegebrielassefa2579 Жыл бұрын

    Yenan Sub title binorew mezmurun abro lemezemer ena lematnat yimechal ena bistekakel Lelaw degmo hulum be 1 enadale hono bitnetat share lemadreg ena le mastemawek yiredal Betam dink zimare new zemenin yibarek Dn Hailegebriel

  • @kalualedemissie9552
    @kalualedemissie9552 Жыл бұрын

    የመላእክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን🙏

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem5458 Жыл бұрын

    ልዩ ነህ ሊቀ ዲያቆን

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏🎤❤👏🎤❤

  • @Meheretu
    @Meheretu Жыл бұрын

    ጸጋ በዲበ ጸጋ ያድልልን።።። ግሩም ስራ ነው

  • @user-qh5wt2yl4j
    @user-qh5wt2yl4j Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዱ ወንድማችን እግዚአብሔር።

  • @meskeremmengste7365
    @meskeremmengste7365 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @meroneyasu7869
    @meroneyasu7869 Жыл бұрын

    ዝሜሬ መላእክት የስምዓልና ዲያቆን ናይ ቅዳሴ እግዚእ እዝል እባ ስደደልና ይቅሬታ ግን

  • @zemenunegesse5679
    @zemenunegesse5679 Жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @88_21
    @88_21 Жыл бұрын

    thank you!!!

  • @mesijone913
    @mesijone9137 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekleabmrach102
    @tekleabmrach102 Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @MrAmero21
    @MrAmero21 Жыл бұрын

    የማይጠገብ መዝሙር ልክ እንደወጣ ነበር የደረሰን ያንን ጊዚያት አስታወስከን በዚህ መልኩ መልቀቅህ ደግሞ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜንንንንን

  • @degagotube
    @degagotube Жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ መዝሙር ነው ስልክህን ላክልኝ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    +251922744429

  • @samirazinab6305
    @samirazinab63054 ай бұрын

    አርሚሞ ጽርአት ማለት ምን ማለት ነው ? ? ? ?

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    4 ай бұрын

    ዝምታ የሌለው የማይቋረጥ ምሥጋና

  • @fitsefitsum3325
    @fitsefitsum3325 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @etalemetu847
    @etalemetu847 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі