#አረብ

#አረብ ሀገር ያላችሁ ልጆች#

Пікірлер: 143

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube3 жыл бұрын

    *ውድ ጓደኞቼ አብሽሩ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ይህን ቪድዮ የሰራሁላችሁ ያወጡትን ህግ ሳትሰሙ ኢጃዛ ቤት እንዳትሄዱ ነው ሲቢአር ያላችሁ ልጆች ልትኖሩ ትችላላችሁ ግን እዛጋ ስትሄዱ ፖሊስ እንዳይዛችሁ በማለት ነው ክፉ ቀን ሲመጣ ቢከፋንም የግድ አንገታችንን ደፍተን ብርሀን እስኪበራ መታገስ ነው ይች ከርታታ እህታችን ትላት ባህሬይን ላይ በኮሮና በሽታ ሂወቷ አልፏል ያሳዝናል*

  • @user-gp9sf9cn7g

    @user-gp9sf9cn7g

    3 жыл бұрын

    ዝም ብሎ ነው ሚያስፍሉት

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    ወዴ የኔ ቅመም ስወድሽ በአላህ የወሰፕ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ የኔ ዉድ ስወድሽ

  • @user-ty4zx1fo9m

    @user-ty4zx1fo9m

    3 жыл бұрын

    ቲችፈልጌሺነበርበምንላግኝሺ

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    ቲጂዬ ኮመቴን አምቢቢ

  • @bh5610

    @bh5610

    3 жыл бұрын

    ማሬ ስልክ ቁጥርሽ ላኪልኝ ውድ ባህሬንነኝ ፍልግሽነው

  • @zahara122w8
    @zahara122w83 жыл бұрын

    ያረቢ ያአላህ ይሄን ኮሮና የሚባል ሙሲባ እና ዘረኝነትን ጠራርገህ አጥፋልን ጀሊሉ አንተ አይቸግርህም ያረህማን

  • @user-vd5ge6ey7u

    @user-vd5ge6ey7u

    3 жыл бұрын

    ደምሩኚ

  • @dndbddnd1875

    @dndbddnd1875

    3 жыл бұрын

    አሚንያረበላለሚንእህቴዋ

  • @ekramfekr8975
    @ekramfekr89753 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው ባህሬን ኮረና ተስፉፍቷል ሰው እያለቀ ነው የኔም ሰወች ተይዘዋል እኔም ዛሬ ሀኪም ቤት ሄጀ ተመርምሬአለሁ ውጤቱ ነገ ነው እሚ መጣው ብለዋል ሁላችሁም በዱአችሁ አትርሱኝ እህቶቸ አላህ ነጳ እዳወጣኝ በሰው ሀገር ህመም ከባድ ነው 😭😭

  • @enat5573

    @enat5573

    3 жыл бұрын

    አላህ ነጃ ይብላችሁ

  • @ekramfekr8975

    @ekramfekr8975

    3 жыл бұрын

    @@enat5573 አሚን እህቴ አመሰግናለሁ ይዞኝ ነበር አሁን ተሽሎኛል አልሀምዱሊላህ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube3 жыл бұрын

    አህለን ቲጅየ አላህ ያሳካልሽ

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህታችን ስለመረጃሽ🙏👍

  • @TGWollotube
    @TGWollotube3 жыл бұрын

    *ጠፍተው የሚሰሩ ጓደኞቼ ሳያውቁ ኢጃዛ ቤት ሄደ አሁን እያለቀሱ ናቸው ብር ጨርሰዋል ባህሬይን ላይ ያላችሁ ልጆች ቢያንስ በምግብ እንኳን ብትረዷቸው የኔ ከርታታ ነብስ ይማር ድና ትወጣለች ሲባል በዛው ቀረች ኡፍፍ*

  • @nooresiin805

    @nooresiin805

    3 жыл бұрын

    እህት በየትላግኝሽ

  • @bahrainbh6048

    @bahrainbh6048

    3 жыл бұрын

    አሻቃባጨ

  • @user-pp5tr8uz1k
    @user-pp5tr8uz1k3 жыл бұрын

    ቲጅየ. በርች ቁጥርሽን ብሰጭኝ ደስ ይለኜል

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን እህት

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain87573 жыл бұрын

    ትክክክል ነሽ የኔ ቆጆ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam85093 жыл бұрын

    ትክክል ነሽ የኔዋ

  • @tghh1076
    @tghh10763 жыл бұрын

    እወዲሺ አለሁ ማረ እዉነትሺ ነዉ እግዚአብሔር ይሁነነ

  • @bcgf8816
    @bcgf88163 жыл бұрын

    አላህ የጠብቀን ያረብ ልከነሽ እናመሠግናለን

  • @user-lb3fz8ep6y
    @user-lb3fz8ep6y3 жыл бұрын

    እሺ አላህ ይጠብቀን

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r3 жыл бұрын

    ምርጦ እህቴ እናመሰግናለን

  • @user-oe6ei4qb5g
    @user-oe6ei4qb5g3 жыл бұрын

    ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህይር እህቴዋየ እሽ አንወጣም አላህይጠብቀን ያረብ

  • @bintmohamed4323

    @bintmohamed4323

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @SUSU-eg7yh
    @SUSU-eg7yh3 жыл бұрын

    ሰላምቲጂአድናቂሸነኝያገሬልጂ

  • @user-ec5dc5qu3i
    @user-ec5dc5qu3i3 жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅን የሰውች እቤት አይቀመጡም ሰውየው ዛሬ 20ሰው ከያዘ ሲልሰማሁት በጣምነው የተስፋፋው ባህሬን ያረህማን ይጠብቅን አንድት እህታችን ሞተችያሉነው

  • @bintmohamed4323

    @bintmohamed4323

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ዉድ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube43453 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍አላህ ያጠብቅቸው

  • @Laila-vs6rg
    @Laila-vs6rg3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን👍👍👍

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    ነይ

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    እህት ደምሪኝ

  • @enat5573
    @enat55733 жыл бұрын

    እናመሰግናልን ቲጂ እኔ አለሃምዱሊላህ ጥፍቼ ነው የመሰራው 2አመት አንድ ቤት ነው የመሰራው ግን እኔ ዱባይ አለአይን ነኝ

  • @mhd-et1377
    @mhd-et13773 жыл бұрын

    ሁሉን አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለው አንችም ብቅ በይ በርቺ አመሰግናለው

  • @emuk7311
    @emuk73113 жыл бұрын

    አዲስ አበባ እስኪረጋጋ ትንሽ ጠብቂ እህቴ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla92653 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @moorenooreyoutube4674
    @moorenooreyoutube46743 жыл бұрын

    Eshi yene konjo 🙏🙏🙏

  • @ramatmaunca8967
    @ramatmaunca89673 жыл бұрын

    👍👍

  • @user-xx7lr3ue8o
    @user-xx7lr3ue8o3 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-px2wi2rr6n
    @user-px2wi2rr6n3 жыл бұрын

    ጌታ ይርዳን

  • @hayattube3045
    @hayattube30453 жыл бұрын

    Tg አላህ ይጠቢቅሺ የኔ ቅን በጣም ወዲሻለዉ

  • @lubabarayatube.

    @lubabarayatube.

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @hayattube3045

    @hayattube3045

    3 жыл бұрын

    መራሀባ ቡቢ

  • @hayathhayath4267
    @hayathhayath42673 жыл бұрын

    ኢሻአላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    ነይ

  • @user-rd3zh1hp4f
    @user-rd3zh1hp4f3 жыл бұрын

    ወለይኩም ስላም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን እህት አላህ ይጠብቃን

  • @Mekdes1212

    @Mekdes1212

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @user-rd3zh1hp4f

    @user-rd3zh1hp4f

    3 жыл бұрын

    @@Mekdes1212 አሺ

  • @abaybahrain8757
    @abaybahrain87573 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምረት ይላክልን

  • @Mekdes1212

    @Mekdes1212

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @TGWollotube
    @TGWollotube3 жыл бұрын

    *ላልሰሙት ልጆች ሸር አድርጉላቸው ሳያውቁ ጉድ እንዳይሆኑ*

  • @argadoargado5913
    @argadoargado59133 жыл бұрын

    👍👍❤❤❤

  • @tipohosine6823
    @tipohosine68233 жыл бұрын

    ከልብእናመሰግናለንንቲጅየ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu3 жыл бұрын

    Barchi yene konjo

  • @OmanOman-ob5cc
    @OmanOman-ob5cc3 жыл бұрын

    👍👍👍❤️❤️❤️

  • @user-gl6ce7yp7d
    @user-gl6ce7yp7d3 жыл бұрын

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያን ቤተሰብ

  • @user-td5de6bg1l
    @user-td5de6bg1l3 жыл бұрын

    ቲጅየ ላገኝሽ እፈልጋለሁ

  • @jemiyoutube5261
    @jemiyoutube52613 жыл бұрын

    እሽ እማ

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube32603 жыл бұрын

    ሰላም እህት በርቸ የእኔ መልካም ምክርሽ ደስይላል ዩቱብ ክፈቱ ብለሽን እኔ ከፈትኩ ደምሩኝ እሽ አይዝሽ በሰላም ሀገርሽ ትገባለሽ👍👍👍👍👍❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-rj4vq4dc3d
    @user-rj4vq4dc3d3 жыл бұрын

    እኳን ደና መጣሽ እህታችን ባህሬን ነው እደ ያለሽው?

  • @rabiahussain6373

    @rabiahussain6373

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @abayuae7932
    @abayuae79323 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hhggjhhggg4545
    @hhggjhhggg45453 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @aeshaayman2112
    @aeshaayman21123 жыл бұрын

    ሰላማ

  • @fasika156
    @fasika1563 жыл бұрын

    Eshi

  • @fatheehaalain4981
    @fatheehaalain49813 жыл бұрын

    የኔ ውድ አው ግዴታ ነው አሉ መወጋት

  • @rabiahussain6373

    @rabiahussain6373

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @toybamahammedyoutube1098
    @toybamahammedyoutube10983 жыл бұрын

    በርቺ ውደ

  • @user-rd3zh1hp4f

    @user-rd3zh1hp4f

    3 жыл бұрын

    ወዴይ ደምሪኝ

  • @sihamTube8091
    @sihamTube80913 жыл бұрын

    ሰላምነዉ

  • @jmilajmilachahnl3975
    @jmilajmilachahnl39753 жыл бұрын

    አህ፣ እናትህ ፣፣ ንው ፣ታጁ፣ የአናአይህ ፣ሰዉየህ፣ በኩሩነህ፣ ተየቹህ፣ አሀል👍👍

  • @hayatmohammad5288
    @hayatmohammad52883 жыл бұрын

    እዉነትነወሳህየኔልዩ

  • @musaomertube432
    @musaomertube4323 жыл бұрын

    በተሰብ

  • @hhggjhhggg4545

    @hhggjhhggg4545

    3 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ahmedin8414
    @ahmedin84143 жыл бұрын

    ቁጥርሽን ፈልጌሽ ነበር በግል ምጠይቅሽ ነገር ነበረኝ በጣም ተቸግሬያለሁ

  • @Imra671

    @Imra671

    3 жыл бұрын

    አይዞህ

  • @huzeyftube
    @huzeyftube3 жыл бұрын

    ሁቢበቅንነት ደመርኩሺ፣አንችምደምሪኚ

  • @user-nk2lz9ju7h
    @user-nk2lz9ju7h3 жыл бұрын

    ቲጂ ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @user-ke8yj3pw6u
    @user-ke8yj3pw6u3 жыл бұрын

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን ውደ ቁጥርሽን እደት ላግኝሽ

  • @user-rd3zh1hp4f

    @user-rd3zh1hp4f

    3 жыл бұрын

    ወዴይ ደምሪኝ

  • @user-cd1pj6ct3x
    @user-cd1pj6ct3x3 жыл бұрын

    አህለንንንን

  • @zaftube4305
    @zaftube43053 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቲጂ ስለመረጃው ፕሮፍይሌን በመጫን ኑ ቤተሰብ እንሁን

  • @lubabarayatube.

    @lubabarayatube.

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @user-pp5tr8uz1k

    @user-pp5tr8uz1k

    3 жыл бұрын

    ነይ እንደማመር

  • @user-mx8nk1zd8e
    @user-mx8nk1zd8e3 жыл бұрын

    ቲጂዬ አንች ባህሬን ነዉ ወይ የለሸዉ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 жыл бұрын

    *ነኝ ውዴ*

  • @tttube6528
    @tttube65283 жыл бұрын

    ቴጅየ በምን ላግኝሽ ፈልጌሽነበር ሥለዪቱብ ልጠይቅሽ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    3 жыл бұрын

    *fb tg kutaber tube*

  • @fasigayewollolejitube

    @fasigayewollolejitube

    3 жыл бұрын

    @@Tgkutabertube እህትዋ ደምሪኝ

  • @lubabarayatube.

    @lubabarayatube.

    3 жыл бұрын

    እንደሜመር

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed45283 жыл бұрын

    ልከተብ ነበር ችግር ይኖረዋል እንዴ

  • @emwamaretube6314

    @emwamaretube6314

    3 жыл бұрын

    እረ ሴትዩየ ልጂ አያሶልድም ብላኛለች ዶክተርናት ደሞ አላሁአለም

  • @taybamohammed4528

    @taybamohammed4528

    3 жыл бұрын

    @@emwamaretube6314 አወ ማማየ እኔም ሲሉ ሰምቼ ነበር

  • @user-rv3vh8jy8i
    @user-rv3vh8jy8i3 жыл бұрын

    በሀርን ነሽ ወይ እኔ በሀሬን ነኝ ሀገር ለመግበት ፈልጌ ነበር ብቸ አለሀምድልለ

  • @rabiahussain6373

    @rabiahussain6373

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @kasechnegusie7202

    @kasechnegusie7202

    3 жыл бұрын

    @@rabiahussain6373 Ema slkshn lakilgn ena

  • @lujainla5311
    @lujainla53113 жыл бұрын

    የኔ እህት ዩቱብ ለመክፈት መስፈርቱን ንገሪኝ

  • @rabiahussain6373

    @rabiahussain6373

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-ov5ux9or7p
    @user-ov5ux9or7p3 жыл бұрын

    ቢይዙኝ ምንያርጉኛል ይያዙኝ ችግር የለም ከፈለገ እስር ቤት ከፈለገ ሀገር አልጨነቅም

  • @TGWollotube

    @TGWollotube

    3 жыл бұрын

    *ፖሊሶች አይዙም ብለዋል ስራ መቀጠር ግን አአንችልም ይሄ ነው ችግር ያመጣብን*

  • @Mekdes1212

    @Mekdes1212

    3 жыл бұрын

    ቤተሰብ እንሁን

  • @user-su9iz1pq4h
    @user-su9iz1pq4h3 жыл бұрын

    እኔንም ይዞኛል ዱአ አርጉልኝ ባህሬን ነኝ ጠፍቸ ነው እምሰራው

  • @rabiahussain6373

    @rabiahussain6373

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @seadimohammedtube5965
    @seadimohammedtube59653 жыл бұрын

    ይመችሽእህቴበውስጥላገኝሽእፈልጋለሁስልክሽንአስቀምጭልንኝ

  • @adismikenen3090
    @adismikenen30903 жыл бұрын

    አመሰገናለንበሰላምለአገረሽያቢቃሽእውድሻለሁደምረኛ😍😍😍😍

  • @kemliatube2034
    @kemliatube20343 жыл бұрын

    ቲጂ በምንላጉኝሽ

  • @kemliatube2034

    @kemliatube2034

    3 жыл бұрын

    @ከርታተዋ የመዳም ተላላኪ ነኝ እሽ ነይ

  • @ekramfekr8975
    @ekramfekr89753 жыл бұрын

    ባህሬን ነሽ እዴ ውዴ

  • @bintmohamed4323

    @bintmohamed4323

    3 жыл бұрын

    እንደማመር ኢክሩ

  • @ekramfekr8975

    @ekramfekr8975

    3 жыл бұрын

    @@bintmohamed4323 እሽውድ

  • @semira9841
    @semira98413 жыл бұрын

    አዶሲ። ንዪ። ለቤቲሺ። ሀቢቢ እኔ። ሎዮዲንቦሪ። ቂጢሪሺ። ለኪ ኢኔ። በህሪንኝ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p3 жыл бұрын

    ሳውዲው ያለትከተበ የትም አይሂድም ተከተቤሲሉኝ እቢብየነበር ልከተብእደ ዝምብየ

  • @rabiahussain6373

    @rabiahussain6373

    3 жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @user-kr2hn2vf1t
    @user-kr2hn2vf1t3 жыл бұрын

    እንዛመደ

  • @seadalovemametube72

    @seadalovemametube72

    3 жыл бұрын

    ነይ እንዛመድ

  • @Tube-li7wg

    @Tube-li7wg

    3 жыл бұрын

    እንዛመድ

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    ነይ

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    @@Tube-li7wg ነይ

  • @munayoutube5633

    @munayoutube5633

    3 жыл бұрын

    @@seadalovemametube72 ነይ

  • @user-td5de6bg1l
    @user-td5de6bg1l3 жыл бұрын

    በተለኢቶ ሥትገቢ

  • @ayarsetup8497
    @ayarsetup84973 жыл бұрын

    ዉድና የተከበራችሑ የቲጂ ቻናል ተከታታዮች ዉድ የሐገሬ ልጆች ፕሮፋይሌ በመጫን ጠቃሚ እዉቀት ኢስላማዊ ጥያቤዎች ሽልማት የሚያስገኝ ጥያቄ አቀርባለሁ እየመጣችሑ ተከታተሉ ተሸለሙ ዲናችሑ እወቁ

  • @lubabarayatube.

    @lubabarayatube.

    3 жыл бұрын

    እንደማመር

  • @user-pp5tr8uz1k

    @user-pp5tr8uz1k

    3 жыл бұрын

    #ኑበኔም

  • @ayarsetup8497

    @ayarsetup8497

    3 жыл бұрын

    @@lubabarayatube. ነይ ወደቤቴ

  • @ayarsetup8497

    @ayarsetup8497

    3 жыл бұрын

    @@user-pp5tr8uz1k ነይ ወደቤቴ

  • @lovemyfamily4781
    @lovemyfamily47813 жыл бұрын

    ደምሩኝ የTG ቤተሰቦች ብወዳችሁ

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube43453 жыл бұрын

    መጀመርያ ብትከተቢ ያሻልሽ ነበር ቆጂት

  • @nuratube7991
    @nuratube79913 жыл бұрын

    ግን ይቅርታ ለምንድ ነው የወንድ ጥምጣም የምትለብሱት አንቺም ዘህረ ትዩብም አስታክፉሩለህ ፈሽን ነው እንዴ

Келесі