#ባለቤቴ

Пікірлер: 129

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube28 күн бұрын

    *ሀባይቢ እንደት ናችሁ የዛሬው ቪድዮ ይህን ይመስላል ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ 60ሺ አስገቡኝ❤*

  • @user-pm8qr2we8n
    @user-pm8qr2we8n27 күн бұрын

    ዉሻ ያለበት ቤት መላኪካ አይገባም ቲጅዬ ይቅርብሽ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ ያረብ ጃቢር ነዉ የሚባለዉ የሷሀባ ሥም ነዉ በርች

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d28 күн бұрын

    ያአላህ ይህቀን ናፈቀኝ ያረቢ እርዚቂን በሀገሬ ስጠኝ እና ዘናብየ ልኑርያረቢ አተአይሸግርህም

  • @freweynihadush255

    @freweynihadush255

    27 күн бұрын

    ❤😢

  • @hahhhhhh523
    @hahhhhhh52327 күн бұрын

    ማሻ አላህ አብሺሪ አትደበሪ አሁን ልጂሺ ያዝናናሻል። አላህ ያሳድግልሺ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p28 күн бұрын

    😅ቲጂዬ በቆሎ እሸትከበላሁ 13አመቴ ቆይ ግን ተይ እንተዛዘን ማሻአላህ ተባረክ አላህ ብያለሁ እኔም ኢንሻአላህ ከአንድወርቡሓላ እግባለሁ ብየ አስባለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ሀባይቢ

  • @user-zc8kk1pd1e

    @user-zc8kk1pd1e

    28 күн бұрын

    ኢንሻ አላህ ያሳካልን እኔም እያሰብኩ ነው😢

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    28 күн бұрын

    የኔውድ አለእኮሳኡድ ከሆንሽ እንደ ኢቶ ባይሆንም ጣአሙ

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    28 күн бұрын

    @@GggGggg-cg3wd ቢኖርም ገዝቼአላቅም ጣእሙ እደኛአገርይሆናልብለሽ ነው?

  • @GggGggg-cg3wd

    @GggGggg-cg3wd

    28 күн бұрын

    @@user-dq1pl4wt8p አይሆንም ግን ላምሮት ይሆናል እኔሴትዩየታመጣልኝ አለች

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    28 күн бұрын

    ጠሀም አለው በተለይ የዛሬው ክረምት ​@@user-dq1pl4wt8p

  • @Alhamdulilah-dt1gf
    @Alhamdulilah-dt1gf27 күн бұрын

    ኧረ ውሻ ነጃሳ ነው ወደዛ በይ እቤትስ ባይገባ በረንዳ ለበረንዳ ይሄዳል ከዛ ትቀመጡበታላችሁ ብቻ መነካካታችሁ አይቀርም ወደዛ አስወግጅ

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r26 күн бұрын

    ደሥ ሢል አረጓዴ ነገር ሥወድ

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu5 күн бұрын

    በርቺ ቲጂ ነገደስተኛ ትሆኛለሽ ሲያድግልሽ ሁሉም ጋር ነው ልጅ ቤት

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul28 күн бұрын

    በሥማም 9 ኝ አመት በፊት ሙሥሊም ጓደኛየ ጋር እደዚህ እየፈርሺን ነበር የምንዉለዉ ክርምት ላይ ሠዉም ይቀናብን ነበር እኔ ቦታዉን ሺጨ ሊላ ቦታ ገዛዉ ብቻ የቦታ እርቀት አያራርቀንም ካገር ልገባጂ 😢😢😢

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk28 күн бұрын

    ማሻ አላህ ጃበር ሳይሆን ጃቢር በይው የሱሃባ ስም ነው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds225926 күн бұрын

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግና❤❤አብሸሪ❤እህት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k28 күн бұрын

    ሳምር ❤ አይዞሺ በርቺ ግድነው ክረምት ነው መውጣት የለም 😅😅😅

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome57327 күн бұрын

    ላይክ ማረጊያውን ኣትዝጊ እንድናረግሽ

  • @ToybheMehmede
    @ToybheMehmede27 күн бұрын

    ጃቢር ወይስ ጃባር እረ ውዴ አሥተካክለሽ ጃቢርበይው

  • @user-rz3tr7bp6z
    @user-rz3tr7bp6z28 күн бұрын

    ጃበር ሳይሆን ለኢትዮጵያ የሚሆነው ጃቢር ወይም ጃፈር ነው መሆን ያለበት

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ሷሊሀየ ደምሪኝ🎉

  • @hayatfentaw4801
    @hayatfentaw480128 күн бұрын

    ማሻ አላህ ጃብር ማለት የሚያግዝ~ችግር የሚቀል እና የሚሳምር።(የሰሀባ ስም)

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ውደ ደምሪኝ

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube28 күн бұрын

    ዉይይይይ ሰሞኑን አምሮን ነፍቆኝ ነበር በረደ ላይ እንደዚህ መቀመጥ ሹኩራን አሰያሽኝ ኡፍ ስያምር ማሻላህ ተበረከረህማን

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ማሬ ደምሪኝ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f28 күн бұрын

    ማሻአሏህ❤ቲጅጂየ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds225926 күн бұрын

    ማሻ አላህ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sadasada6552
    @sadasada655228 күн бұрын

    ማሻ አላህ

  • @jemilaahmed7457
    @jemilaahmed745723 күн бұрын

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @ommumifta3385
    @ommumifta338527 күн бұрын

    ረጋ ሰከን ያለች ግርማ ሞገሷ ስሴት ቲጅዬ በfb أم مفتاح የሀገርሽ ልጅ ታደንቅሻለች በርች 🌷

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds225926 күн бұрын

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @belinhabeshabt1438
    @belinhabeshabt143828 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እማ ስዎድሽ እኮ ደግሞ ግብሽ ሳምር ❤❤❤❤❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd28 күн бұрын

    አይዞሽ ማሻ አላህ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ በርች

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

    አሚን

  • @user-nf6yh2kn1y
    @user-nf6yh2kn1y28 күн бұрын

    እኳን ደህና መጣሽ እህቴ ዎው ሲያምር ሀገሬ ናፈቀኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ነፂየ ደምሪኝ🎉🎉

  • @user-zc7pl9py2w
    @user-zc7pl9py2w28 күн бұрын

    ማሻ አላህ ግቢሽ ሲያምር❤

  • @tube6263
    @tube626328 күн бұрын

    ማሻአላህ ቲጂ

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome57327 күн бұрын

    ኣወ የሀገራችን ስም ይሻለናል😂 የሚያናድደው ኣማረኛ ስሞችን የክርስቲያን ስም ነው ሲሉ ነው። ኣማርኛ የክርስቲያን ከሆነ ለምን ባማረኛ እናወራለን። በምድረ መሀይም ተሰቃየንኮ።😂 እኔ ኣገር ነበር ስሜ የክርስቲያን ነው ብለው ሀያት ኣሉኝ ኣባቴ ኣገር ሲለኝ የራሱ ቅኔ እና ግጥም ያለው ከሰወችም ያልተመሳሰለ ኣድርጎ ነው ያወጣልኝና ኣሁን ሀያት የሚለውን የኣረበኛ ስም ጥየ ወደ ድሮ ስሜ ኣገር መባል እፈልጋለሁ😢❤

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql20 күн бұрын

    የእኔዉ ዲ እህት

  • @amamaamm4635
    @amamaamm463513 күн бұрын

    ቲጂ ለኘም ዱወ አድርግልን

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd28 күн бұрын

    ማሻአላህ ሲያምር ተይቲጅየ እንሸቅልበት አታጓጊን

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ደምሪኝ ማር🎉🎉🎉

  • @ffsadf9690
    @ffsadf969028 күн бұрын

    ቲጅዬ በአላህ መልሽልኝ አይንሽን እደት ሆንሽ ተሻለሽ ወይ እኔ አሞኝ ያለቅሳል ይቀላል መጠኑም ቀነሠ እይታየም ሀኪም ቤት ብሄድ መነጸር ነው ያዘዙልኝ አንቺስ ተሻለሽ ወይ ሳይ የሆነ ብዥ ብዥ ይልብኛል ጥርት ብሎ አይታየኝም አመት ሆነኝ ከጀመረኝ እስኪ ምን ደረሽ አንቺስ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

    *በመጀመሪያ አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ እኔ አይኔን የጀመረኝ በወለድኩ በ8ቀኔ ነበር ሩቅ ማየት አልችልም ቅርብ ማየት አልችልም የታመመውን አይኔን ገልጨ ከተንቀሳቀስኩ ራሴን ያዞረኝ ነበር ይቀላል ያሳክከኛል እምባ ይፈሰዋል አንድ ወር ሲሆነው ጭራሽ ማየት ጋርዶኝ ነበር ሀኪም ቤት ሄድኩ mrl እና ሲቲስካን ተነሳሁ ደም ቅንጭላቴ እንዳልፈሰሰ ካረጋገጡ በሗላ መነፀር ታዘዘልኝ እና በስድስት ወር ካልተስተካከለ ኦፕራሴዎን እንደምሆን ነግረውኝ ወደ ቤቴ መጣሁ እኔም በጣም አዝኘ ነበር አይኔ ሊጠፋ ነው ብዬ ነገር ግን ልክ በሶስት ወሩ አይኔ ማየት ጀመረ ብዥታውም ጠፋ 😢 የታከምኩት ብሩህ ቪዥን ጉርድ ሾላ ነበር ውዴ*

  • @user-sd5ur5sz8r

    @user-sd5ur5sz8r

    26 күн бұрын

    የኔ አዬንም አደኛው መጠኑ ቀነሠ ሀኪም ቤሄድም ምንም ችግር የለብሸ ደናነው ብለው ጠብታ ሠጡኝ የቀኝ አዬኔ እደግራ አይኔ አደለም ፍዝዝ አርጎ ሚያይ ያመኛልም አረብ አገር በሸታም አያቁ

  • @fafitube8904
    @fafitube890428 күн бұрын

    ቲጅየ መሻአላህ በቆሎው ሲምር ብላ አፊያ ሀይቅ በቅርብ አመጣለሁ ኢንሻአላህ እንገናኛለን ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ፋፊየ ደምሪኝ

  • @seadi5
    @seadi528 күн бұрын

    ማሻአላህደስሲል

  • @user-dt1mm2rx4s
    @user-dt1mm2rx4s28 күн бұрын

    ይሄቀንናፈቀኚ

  • @amena8601
    @amena860128 күн бұрын

    ማሻ አላህ የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ደምሪኝ ሀቢብቲ

  • @samira1164
    @samira116427 күн бұрын

    መሸአላ❤❤❤

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya226 күн бұрын

    እእእእ

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed101828 күн бұрын

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    እህት ደምሪ ኝ🎉

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx27 күн бұрын

    ማሻአላህ አይ ትዝታ

  • @Meka-yc3fc
    @Meka-yc3fc27 күн бұрын

    ማሻአላህ የዚህቀንናፈቀኝ

  • @user-pm8qr2we8n
    @user-pm8qr2we8n27 күн бұрын

    8 ወርሽ ወልደሽ የኔ አይደለም ሳይል ባልሽ 😂😂

  • @tetr4232
    @tetr423228 күн бұрын

    ባለቤትሽ ምንድን ነው ያገባሽ ትናገር የምትሉ ላይክ አርጉኝ

  • @ifj8189

    @ifj8189

    28 күн бұрын

    ጉዳያችን አይደለም ያገባች ታግባ

  • @SaleemaSalee-kg1qu

    @SaleemaSalee-kg1qu

    28 күн бұрын

    ከከከከ

  • @ggghhh-cr5jt

    @ggghhh-cr5jt

    27 күн бұрын

    ያው ሠው 😂😂😂

  • @aishamohammed7804

    @aishamohammed7804

    27 күн бұрын

    ትጅ ግንለም ፍፍፍፍፍ ያለ ልብስ አለብሽም ሁልግዜ ሳይሽ አለባበስሽ የድሮ እናቷቻችንንነው እኔ አንድም ቀን ፅድት ያለ ልብስ ለብሰሽ አይቸሽ አላውቅም ምን ልታረጊው ያን ያረብ ሀገር ልብስሁላ ነቃበይውደ

  • @user-xv6jf1pu6j

    @user-xv6jf1pu6j

    27 күн бұрын

    ምንም ታግባ አሱዋ ብቻ ይመቻት

  • @tetr4232
    @tetr423228 күн бұрын

    ጃፈር ወይም ጃቢር ነው መሆን ያለበት በሚገባቸው ቋንቋ ጥሪው

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ደምሪኝ እህት

  • @meselubekele4023
    @meselubekele402327 күн бұрын

    ያምራል ያምራል ያምራል

  • @meryem9377
    @meryem937728 күн бұрын

    ማሻአላህ በርቺ 🎉❤❤❤

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ማሬ ደምሪኝ

  • @heyatmelaku40
    @heyatmelaku4028 күн бұрын

    ማሻአላህ ትባረክላ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ሀያትየ ደምሪኝ አድስ ጀማሪ ሁኘነው

  • @akirasamara844
    @akirasamara84426 күн бұрын

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j28 күн бұрын

    የት አገር ነው እባክሺ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd28 күн бұрын

    ወደናዋል ቦታው የት ነው በጣም ያምራል

  • @user-iw1gv3ry8e
    @user-iw1gv3ry8e27 күн бұрын

    እኔም የምሰራበት ሰዉየ ስም ጃበረ ነዉ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal186528 күн бұрын

    እኛንም ለዚህ ያብቃን ውደ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ማሬ ደምሪኝ

  • @wollokocha
    @wollokocha27 күн бұрын

    Jabir/ጃብር ነው የሚባል

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl28 күн бұрын

    ❤❤❤ዋውማሬ❤❤❤❤❤

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku26 күн бұрын

    ዲሲኢምባሲ አልጀመሩም እኔም ምጣት ፈልጌ ነበር😢

  • @user-xp5sp4wl9n
    @user-xp5sp4wl9n28 күн бұрын

    ❤ ما شاء الله ما شاء الله تبارك الله

  • @madi2644
    @madi264428 күн бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ

  • @Foziyasfamily
    @Foziyasfamily27 күн бұрын

    Tg woow ማሻአለሁ ያምራል🥰🫶👏👏😋👍🎉🎉🎉🎉

  • @vvvffff1290
    @vvvffff129028 күн бұрын

    ጃባርምድነውትርጉሙ?????

  • @meselubekele4023
    @meselubekele402327 күн бұрын

    እንዴት ነሽ

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee28 күн бұрын

    ጃፈር ለማለትነው

  • @freweynihadush255
    @freweynihadush25527 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ru3qc6gj6h
    @user-ru3qc6gj6h28 күн бұрын

    ውሻ ነጃሳነው ውድ ይቅረብሽ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

    ቤት ውስጥ አይገባም

  • @mazaashtadese1786
    @mazaashtadese178628 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haytomer9818
    @haytomer981828 күн бұрын

    ክክክ እኔ ሰም ሳወጣ ኢትዮጰያ ምን እንደሚጠሩት አሰቤ ነዉ ለምሳሌ አርዋ ብለሸ ብታወጭ ሞን ብለዉ ይጠርዋታል ጃብር ጅብርር እያሉ ይጠሩለሻል ሲያድግ አህመድ ቀላል ሰም ነዉ የወንድሜ ግን ሰፈር ዉሰጥ ሲጠሩት አመዴ እያሉ ነዉ እና ሰም አሰተካክላቹሁ ሰጠራ ቀላል አዉጡ

  • @fafitube2448

    @fafitube2448

    28 күн бұрын

    ወላ ሳህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    28 күн бұрын

    የኔ ልጅ ፊርደውስ ነው ስማ እናአጎቴ ሲጠራት. ቴድርስ ይላት ነበር ቤተሰቦቸ ሰአደ ብለው ነው የሚጠሯት እናቴ ሰአደ አለቻት በዛው ይጠሯት ጀመር እኔ ብቻ ነኝ ፊርደውስ የምላት😂😂😂

  • @meliodasah4386
    @meliodasah438628 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube28 күн бұрын

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ❤😢

  • @meselubekele4023
    @meselubekele402327 күн бұрын

    የሚያስቀናው በቆሎ

  • @kedirtube1367
    @kedirtube136726 күн бұрын

    ቲጂየ ለመድሽ

  • @selamselam6413
    @selamselam641310 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed526228 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @akirasamara844
    @akirasamara84426 күн бұрын

    ለምን ፊቱን ሸፈንሽው

  • @beza390
    @beza39028 күн бұрын

    ፍጣሪ ይባርክሽ ናፍቆኝ ነበር የቡና ድባብ

  • @Zehara9

    @Zehara9

    28 күн бұрын

    ቤዚየ ደምሪኝ

  • @beza390

    @beza390

    27 күн бұрын

    @@Zehara9 እሽ አችም ደምሪኝ

  • @meselubekele4023
    @meselubekele402327 күн бұрын

    እና ጠፍተሻል ደግሞ በጣም

  • @SolamaS
    @SolamaS28 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fujggjk8976
    @fujggjk897628 күн бұрын

    ጁቢረ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal186528 күн бұрын

    ማሻአላ አላህያሳድግልሽ ውደ መውለድ ደስይላል

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

    አሚን

  • @user-ph6sh3wu3t

    @user-ph6sh3wu3t

    28 күн бұрын

    ማሻአላህ ቤትሺ ህጋውይነው

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed906028 күн бұрын

    ልጅሽ ጃባ ነው ጃብር

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

    *ጃበር*

  • @sartt1717

    @sartt1717

    28 күн бұрын

    ​@@Tgkutabertubeጃቢርወይምጃፈርነውመሆንያለበት

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    28 күн бұрын

    ​@@Tgkutabertubeእንደዚህ ያለ ስም አለው ምንድነው ትርጉሙ አስተካክሊ. ወይም ጃቢር በይ

  • @fatumara3244
    @fatumara324428 күн бұрын

    አማረኛው እየጠፋብሽነው 🤭

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah663828 күн бұрын

    ቁርአን ቅሪ ልጅሺ ስተኛ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    28 күн бұрын

  • @user-ph6sh3wu3t

    @user-ph6sh3wu3t

    28 күн бұрын

    ትክልልል ባለሺግዜ ቁረአንሺን ቅሬ ኔትነው አለሺ በኦንላይ መቅራት ትችያለሺ

Келесі