#ድጋሜ

#ስደት#yetbi_tube_የተንቢ#abtube#eyoha_media#

Пікірлер: 115

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube2 ай бұрын

    *ውድ ተከታታዮቼ ዛሬ በጣም አዝኘባችኋለሁ ለምን ነው ላይክ የማታደርጉኝ ከስደት ተመላሽ እህታችሁ አይደለሁ ለፕራንክ እና ለቀልድ ላይክ እያደረጋችሁ አይደል😢*

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂ቴጅየ እደት እዳሳቅሽኝ ወላ የኔ ጀግና እኔም ገበሬ የገበሬ ልጅ ነኝ

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ግን ልበይና ልጠጭ ነዉ ልሰሪ የሄድሽዉ ደሞኮ እርቀቱ ፐ

  • @adtube5209

    @adtube5209

    2 ай бұрын

    ወይ አች ልጂ የማታመጭዉ የለ በይ ዳቦዉን ቤት አሥገቢዉ የቡና ቁርሥ ይሆንሻል ሠርተሽ ሥጨርሽ አሢሩን እንኳ ጎንጨት እያረግሽ ሥሪ

  • @user-yr6ti8sf9i

    @user-yr6ti8sf9i

    2 ай бұрын

    ቲጅየ እስኪ ካየሽዉ ቁጥርሽን ፃፊልኝ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim6852 ай бұрын

    ከመቶ አስር ከሆነ ነው እጂ ሁላችንም የገበሬ ልጅነነ አረብ አገረ ያለነው ጎበዝ በረቺ ትዝ አለኛ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @satrezdtube1162

    @satrezdtube1162

    2 ай бұрын

    አብሽሪ 👍👍🌹🌹 ዉደ

  • @Abureyan1
    @Abureyan12 ай бұрын

    እችን ኮሜት የምታነቡ አላህ የረፍትንጀራ ይስጣችሁ❤

  • @Fatma-nr1rg

    @Fatma-nr1rg

    2 ай бұрын

    Ameeen Ameeen Allahuma Ameeen marre ❤☝️🤲🤲jzk

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah66382 ай бұрын

    አረ መሬቱ ካለሽ መስራቱ አይቸግርም እኛጋ መሬት የለም የባልና ሚስት 8ገመዲ ናት ያዉም የፊቱ

  • @saberatemo
    @saberatemo2 ай бұрын

    አወ የገበሬ ሊጀ ነኛ የወሚ የጀገነዉ የተሞ አቢደለ የበለገሸዉ በለ ዚነሩ ዘረፈ 💪💪💪💪💪💪

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r2 ай бұрын

    ቲጂዬ አህለንንንን ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ ወላሂ በሬ እንደ ወንድ ቀጥ አድርጌ ነበር የማርሰው የማሳ ስራ ያልሰራሁት የለም በጣም ነው የማሳ ስራ የምወደው የቤቱም ምንም አይቀረኝም ነበር አላህ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጂ ልማት የማልማት አላማ አለኝ ኢንሻ አላህ በርቺልኝ

  • @user-ue3tz2ks7t
    @user-ue3tz2ks7t2 ай бұрын

    በርች ጀግኒት እኔም ሳጎለጉል ነው ያደኩት ከሰደት መልሰ ወገብ የለም ብችል እኔም ሞክራለሁ

  • @user-lx3dn7oh2y
    @user-lx3dn7oh2y2 ай бұрын

    ጀግናእኮነሺ 👍👍ግንእራስሽንጠብቂ በቅርብአይደልየወለድሽው

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    እሽ ሀያቲ

  • @user-ph6sh3wu3t

    @user-ph6sh3wu3t

    2 ай бұрын

    ሳህ ግን ሰፍልብሰ ልበሺ ሚዲያላይነው ያለሺው እህቴየ

  • @user-yr6ti8sf9i
    @user-yr6ti8sf9i2 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቲጅየ ጎበዝ ነሽ እኔም እንዳች ነዉ አስተዳደጌ አሁን ግን እንኳን ቁፋሮ አንድ እንጨት አልፈልጥም ተልፈስፍሸ

  • @seadamohammed2549
    @seadamohammed25492 ай бұрын

    ማሻ አላህ በርች ዉደ ሽንኩርት፣ ቃሪያ፣ጥቅል ጎመን ትከይበት

  • @fatimarashid3481

    @fatimarashid3481

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ጎበዝ😊

  • @user-lp5mn5ri1i
    @user-lp5mn5ri1i2 ай бұрын

    የኔውድ የዛሬን 9ኝ አመት የተከልኩት ብርቱካን ማጎ እየተበላነው አሁንላ ከሰደተምስ ነበር እና ቀጣዩን እደርስ በታለሁ እንሻአላህ የገበሬልጅነኝ ☝

  • @user-ml4hf6oi4v

    @user-ml4hf6oi4v

    2 ай бұрын

    ማሸ አላህ ጎበዝ

  • @emuemran-zw9vj

    @emuemran-zw9vj

    2 ай бұрын

    አሁንእኮ 9 አመት አይወስድም ቡንኝ ስለሆነ በአጭር ጊዜይደርሳል

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p2 ай бұрын

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ጎበዝቲጂዬ መስራት ያስከብራል. ጎበዝ አበረታቱት እህታችንንውዶቼ

  • @user-bj3nz4bl3n
    @user-bj3nz4bl3n2 ай бұрын

    ክክክክክ በጣም ነው የሳኩት ለጓሮ ነው እንድ ምግብ ያስፍለገሽ የኔ ቆንጆ ትዝታ በትዝታ ነው ያርግሽኝ የኔ ውድ በድንብ ቆፍሬ እሺ

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    2 ай бұрын

    በጣም እኛ ቆላ ሄደን እራሡ አንዳንዴ ምግብ እዘን አንሄድም ላለመሸከም ወፈል

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    2 ай бұрын

    😂❤

  • @meditube4525

    @meditube4525

    2 ай бұрын

    ክክክክክ እረቃ ሂዳ ምሳው

  • @user-wk1cu6ev1f

    @user-wk1cu6ev1f

    2 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @hawlet.adem123

    @hawlet.adem123

    2 ай бұрын

    የኔዉዲእኛንለማስታወስብላነዉየገበሬልጂነሆነዉ😂❤

  • @Hkim185
    @Hkim185Ай бұрын

    ግዜ ካለሸ ሳሩን ለማበሰበሰ የቆፈርሸዉን ሰራ ገልብተሸ መሬቱን ሸፍኝበት ሰሩን ወደላይ ሰሩን ወደ መሬት መቅበር ይህ ለመሬቱ ማዳበርያ ይሆነዋል

  • @saberatemo
    @saberatemo2 ай бұрын

    ደግ አራጊሸ የኔ ወደ ለየተቢ ቢቸ መነወ ጊቢሪነ የሰጠዉ በርቸ ቲጂዬ

  • @ifj8189
    @ifj81892 ай бұрын

    የቤቱን ግድግዳ እዳቀርቢው እዳይውድቅብሽ

  • @user-oq1ju6th1b
    @user-oq1ju6th1b2 ай бұрын

    ተሳስቸ ነው ገበሬ ነበር ማግባት አላልሽም ባልሽ እዳይሰማ የኔው ቢሆን ደሙ ፈልቷል እስካሁን😂😂😂😂

  • @user-in8id2qb5v
    @user-in8id2qb5v2 ай бұрын

    የኔ አባት ከጨው ውጭ እማያመርተው የለም ቡና ማጎ በፍራፍሬ በጥራጥሬ ሁላችም ውጭ ነን ማን ይብላው እያለን ነው እረጂም እድሜ ለፍተው ላሳደጉ ገበሬ አባቶች

  • @MasSa-hi4kt
    @MasSa-hi4kt2 ай бұрын

    ጎበዝ ጠክሪ ሁላችንም የገበሬ ልጅ ነን እኔማ ትንሽ መሬት አለችኝ ከሰደት መልስ እሸራሸርባታለሁ

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem1232 ай бұрын

    እኔምየታታሪማደልገበሬልጂነኝግንእኔሰነፉነኝእህቶቸግንእደወዲነበርሚሰሩትየዲጋይስርበጮለቅይቆፉራሉወዲማቸከኔበታቺትናንሽነበሩዛሬግንደረሰዉለታልየኔዉዲአባትሻመትኑርልኝ❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22592 ай бұрын

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ጀግናው ኢንሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw52 ай бұрын

    ያደግንበትነው አጭደን ቆፍረን ወቅትም አርመን የገጠርጂስንሆን አብሽየኔውድ ሁላችንምእራሳችንንእናቃለን ዝበያችሁ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff12902 ай бұрын

    🎉ወይኔየምግቡነገርአረምስናርም የምንበላውዳቦአስታወሽኝ9አመትሆነኝብስደትኢንሸአላህ3ወርቡሀላአገባለሁየገጠርልጅነኝክክክአሁንግንከተሜነኝክክክቤቴከተማነው

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube27382 ай бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ታጂየ እንኳን ደህናመጣሽ 🎉🎉🎉ማሻአላህ ጠንክሪ የሰውሀገር የሠውነው 🎉🎉🎉ግብርና ደስእሚል አይምሮ እሚያድስ ሰራነው በርቺ ውደ🎉🎉🎉🎉የቲጂ ቤተሰቦች አበረታቱኝ ውዶቸ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt2 ай бұрын

    ማሻአላህ ጀግና ነሺ ግንኮ መሬቱ ካለ ምንም አደል አሁን ላይ እርሻ ቦታ ያለዉ የታደለ ነዉ ለማንኛዉም በርች ❤❤

  • @fauziafauzia6492
    @fauziafauzia64922 ай бұрын

    የኔዉድድ❤❤❤❤

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l2 ай бұрын

    ይሻላል ማሬ

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk2 ай бұрын

    አረ አሁንም ገበሬ ነን ውደ ቤተሰቦቼ ከአመት አት እሚበላው ታርሶ ነው አሁንም ገበሬ ነኝ ሃገር ስገባ መሬት እሚሰጠኝ ባገኝ ስንደ፣አጭጀ ነዶ ተሼክሜ ነው በሬ ሳበራይ ነበር እም ውለው ነበር ከአባቴ ጋር

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy502 ай бұрын

    መሸአለህ በርች የኔ ጎበዝ❤❤

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz2 ай бұрын

    ጎበዝ በርች👍

  • @Gabya-ze2tl
    @Gabya-ze2tl2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ዋው ውዴ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @LubabaMohammed-wn2rg
    @LubabaMohammed-wn2rg2 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው ግብርና የምውደው ያሳደገኚ ነው ውዶ በረቸ ያገር ልጂ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds22592 ай бұрын

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ

  • @user-om8zz5qi5k
    @user-om8zz5qi5k2 ай бұрын

    ሰቴ.ነው.ምትበይው.ግን.መለሀ.በርቺ😅

  • @user-eq3wr3do3t
    @user-eq3wr3do3t2 ай бұрын

    ወላሂ እደት እዳሣቅሺኝ ትኝሺ ቆፍረሺ በመሀል የምትጎርሺው ነገር ሆ ምነው ሥጨርሺ አበይም እደ ደሞሞ ጎበዚ

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    2 ай бұрын

    😂😂

  • @Zmzm-uy1qs

    @Zmzm-uy1qs

    2 ай бұрын

    ሚስኪነ እየራባት ይሆናል በቅርብ አይደል የወለደችው ካጠባች።።።

  • @user-lb3vh9yo3y
    @user-lb3vh9yo3y2 ай бұрын

    ሀገር ገብተሻል እንዲ ውድ በዲንሽ ጠካራሁኚ ሰለምቴዋ ልጅ መስለሽኝነው አላህ ይጠብቅሽ

  • @zinab8199
    @zinab81992 ай бұрын

    ጓሮ ካለሽማ 2 አው 3 በግ አሳድጊ ሳር ካለሽ! በጓሯችን ብዙ ነገር ማድረግ እንችላለን ክረምቱን ለግጦሽ ጥሩ ነው በግ በጋውን ደሞ ዶሮ ወይም አትክልት!

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    ልጁን ልጠብቅ እነሱን በግ ገዝቼ😂

  • @zinab8199

    @zinab8199

    2 ай бұрын

    @@Tgkutabertube አብረሽ ጠብቂያቸው ክክክ የኔ ቆንጆ ስወድሽ አሳቅሽን

  • @MasSa-hi4kt

    @MasSa-hi4kt

    2 ай бұрын

    ልጅ ማገድሽ ካልቀረ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ክክክክ

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1sАй бұрын

    ጀግናነሺ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p2 ай бұрын

    እኔምየገጠሬ የገበሬልጂነኝ አይ ትዝታ እቆፍራለሁ እኮተኩታለሁ አረም አርማለሁ አጭዳለሁ ❤❤❤😢😢አይይትዝታ መታደል ነውየገጠርልጂመሆን

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube83892 ай бұрын

    ቤቱን ግድግዳውን ተጠጋሽው

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2qlАй бұрын

    የእኔዉዱ ጉበዝ

  • @faizakuku1371
    @faizakuku13712 ай бұрын

    ቢርቱ

  • @aishaqattan4480
    @aishaqattan44802 ай бұрын

    ገበሬ መሆን የኮርል ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz7jo9rm7m
    @user-gz7jo9rm7m2 ай бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እህቴ አወ የገበሬ ልጅ ነኝ እኔ አልኮራም

  • @ሉሉ
    @ሉሉ2 ай бұрын

    አወ የገበሬ ልሽጅ ነኝ እኔም ሥገባ ጊቢየን እዳች ዘራ እያረኩ ሠላጣዋን ምንን 😂😂😂❤❤

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j2 ай бұрын

    የጀግና ገበሬ ልጅ ነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @user-eb2ij4yr3t
    @user-eb2ij4yr3t2 ай бұрын

    ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid31282 ай бұрын

    አልቀረብሽም ቲጂየ ከርሻ ሄዱሽ መንገዱ የቴቱ ጥበት ኧረ ገጠሬ ❤ ወይ ጉድ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    😂

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    2 ай бұрын

    ​@@Tgkutabertubeአረገዴው ስየምር ቤቱ የረስሽ ከሆነ ዘነ ብለሽ ትኖርየለሽ እኔም ከገበው አመት ሆኖኛል አድስ አበበ የምቆፍር ዬለም አንደንድ ግቢ ልኖር ይችለል

  • @emanhussen75
    @emanhussen752 ай бұрын

    ሰራሺ እኮ መብላት ሆን እኔ ስራ እየሰራሁ ቶሎ ቶሎ መብላት ያደክመኛል

  • @sadasada6586
    @sadasada65862 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤በርቺ ውዴ

  • @zynabali
    @zynabali2 ай бұрын

    በርቸልኝ❤❤❤🎉

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o2 ай бұрын

    እሸ,አለህ,እኔም,ስገበ,ግብርነ,መስርነዉ

  • @zehara53o
    @zehara53o2 ай бұрын

    ማሻአላህ ቲጅ ገበሬዋ ጁሱ ስንቅ ነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @asmabag3314
    @asmabag33142 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia28612 ай бұрын

    የገበሬልጂነንዉደአብሽሪደስይላል

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f2 ай бұрын

    ቦቲ ጫማ ልበሽ ጠበብ ያለሱሪ ከዛ ቀልጠፍ ያረግሻል ግን መቆፈሩ ላች ይከብዳል ወዱ ይቆፍር አች አጎልጉይ

  • @tube3507
    @tube35072 ай бұрын

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ሀቢብቲ በርች የመዳሜ ጓሮ አትክልት ብቻ ነው ሀቢብቲ ጉድ እያልኩ አርማለሁ እኮተኩታለሁ 🤔አረብ ሀገርም ገበሬ አለ ሁቢ አደለም ኢትዮጵያ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    ቤሩት ነው ቁፋሮ ያለው😂

  • @BirtukaneYouTube
    @BirtukaneYouTube2 ай бұрын

    ዉዶች እንደማመር❤❤❤👈👈👈👈

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid31282 ай бұрын

    ሴትየ ድኳ እዳገፊ ግድግዳው ተጠጋሽዮ😂

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    😂

  • @xxooxxoo2668
    @xxooxxoo26682 ай бұрын

    Awo yagabarelij nay

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk2 ай бұрын

    አስታወሽኝሰሀኔንቋጥሬነበረእሜዳየምውልልሀቢባቲየገበሬልጂነኝኝኝኝኝ

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed52622 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @tube-ud4sd
    @tube-ud4sd2 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😍🥰🥰😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn2 ай бұрын

    ክክ አሳቅሽኝ የምር እሩቅ ቦታ ልትሄጂ መስሎኝ ደሞ ልትበይ ነው ወይስ ልትቆፍሪ የወጣሽ ታዲያ ገበሪ እደዚህ ሲበላ አይውልም ምሳ ሰአት ብቻ ነው የምንበላው

  • @user-vo3ut1gg6n

    @user-vo3ut1gg6n

    2 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወዩ በሳቅ አሲሯን ሳይ በሳቅ የለሁም እኛኮ የገበሬ ልጆች የወንዝ ዉሀ ነዉ የምጠጣሁ ኩሬም ሳይቀር አይ ትዝታ❤❤

  • @AAa-gs6dn

    @AAa-gs6dn

    2 ай бұрын

    @@user-vo3ut1gg6n አወ የገጠር ዉሀ ንፁህ ነው የምጭ ውሀ እዴት እደናፈቀኝ

  • @reyanyoutub2743

    @reyanyoutub2743

    2 ай бұрын

    😂😂አረስ እኮ ነት

  • @fathimarak8693
    @fathimarak86932 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5d2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ho5to3gm3m
    @user-ho5to3gm3m2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kedomedi
    @kedomedi2 ай бұрын

    ሐባይቢ ደምሩኝ አድስ ጀማሪነኝ

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel49062 ай бұрын

    ካልሲ ተለብሶ ቁፈራ አለደ

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    *አንች ለካልሲው ይደንቅሻል አንዷ ባለፈው ቡትስ ለብሳ ጭቃ ስታቦካ አይቻታለሁ😅*

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube53052 ай бұрын

    የገጠር ልጅ ነኝ የምትሉ👍👈

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj2 ай бұрын

    ዝሪዉ ዘቂቅቤ 😂❤

  • @Tgkutabertube

    @Tgkutabertube

    2 ай бұрын

    ዘቂቅቤ ምንድኖ

  • @imubilal6947

    @imubilal6947

    2 ай бұрын

    ​​@@Tgkutabertubeቅመም ነው እህቴዋ እንድ ነጭ አዝመድ ነው የሚዘራው

  • @ZeharaMohammed-tn2bd

    @ZeharaMohammed-tn2bd

    2 ай бұрын

    ዝቃቅቤ ( በሶቢላ) ነዉ

  • @user-pn4ey4su7b

    @user-pn4ey4su7b

    2 ай бұрын

    በሶ ብላ ማለቷ ነው ቲጅዬ 😂😂ይሄ ቀን ናፈቀኝ​@@Tgkutabertube

  • @user-kb6ec9gf6y

    @user-kb6ec9gf6y

    2 ай бұрын

    በሶብላ ነው ቲጂየ​@@Tgkutabertube

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome5732 ай бұрын

    በነገራችን ላይ የከተማ እና የገጠር መሬት ኣፈር ፅዳቱ ኣንድ ኣደለም ። ገጠር እጅግ ንፁህ ነው ። ስለዚህ ቆፉረን ሳንታጠብ ብንበላም ምንም ኣንሆንም። እንደውም የኣፈሩ ሽታ ሲጣፉጥ

  • @user-do6wz8ge6i

    @user-do6wz8ge6i

    2 ай бұрын

    በየጫካው የሚፀዳድት ነገርስ😂😂😂

  • @user-yh8kb3pk1r

    @user-yh8kb3pk1r

    2 ай бұрын

    ጫካና እርሻ ይለያያን ከርሻላይ አይፀዳዳም​@@user-do6wz8ge6i

  • @hayatteshome573

    @hayatteshome573

    2 ай бұрын

    @@user-do6wz8ge6i ኣህያ ይበላዋል በዛ ላይ ዝናብ ያጥበውና ኣድስ ኣፈር ነው የሚወጣ ደግሞ ጫካ ማን ይሄዳል? በቤቱ ኣካባቢ እንጅ። ካልሽም የከተማው ተነግሮ ኣያልቅም ።

  • @user-do6wz8ge6i

    @user-do6wz8ge6i

    2 ай бұрын

    @@hayatteshome573 እሺ እንዳልሽው ይሁንልሽ የማያቁት ሃገር አይናፍቅም አይደል የሚባለው

  • @molomolo9238
    @molomolo92382 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі