እቃዉ ተለቀብኝ !! ሊታይ የሚገባዉ ለየት ያለ አዲስ አዝናኝና አስተማሪ የገጠር ድራማ ( ekaw telekebgn adis yegeter drama)

Ойын-сауық

Пікірлер: 385

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 Жыл бұрын

    ይህስ ፊልም ነው በእውነቱ አለም ስለሚስትህ ማውራት ለሌላ አጋልጠህ እንደሰጣሃት እንደሆነ ተረዳ። ሴቶችም ብትሆኑ ባሌ እቃው በዛብኝ አላስተኛ አለኝ ካልሽ ባልሽን ለሌላ ሴት እየገብዝሽ እንደሆነ እወቂው።

  • @nathanmekonnen9450
    @nathanmekonnen94509 ай бұрын

    ኧረ ዲያ! ይሄ የሥረዓት አዋቂውንና ጨዋውን የአማራን ህዝብ የሚመጥን አይደለም አቦ። የማንም እረኛ እየተነሳ በአማራ ዘዬ ይሄ የወለፈንዴ እንቶፈንቶ ወሬ በየሚዲያው መዘባረቅ ያአማራን ህዝብ መናቅ ነው። አስተዋይ ያጣ ሆነ እኮ ጃል። ሥንት የጥበብ ሰው ያፈለቀ ማህበረብ እንዲህ የወረደ ነገር ፀያፍ ነው። ይታሰብበት!!!

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Жыл бұрын

    በጣም ዘና ፈታ ይምታረጉ አዝናኞች ትመቻላችው ብርቱ እወዳችዋለው

  • @olanaagabassa4247

    @olanaagabassa4247

    Жыл бұрын

    በጣም አዝናኝ አስቅኝ ነዉ መንኛዉ ነገርኮ የገጤሬዎቹ በጠም ይሄድለቿዋል

  • @yemikertiruneh7038
    @yemikertiruneh70389 ай бұрын

    በጣም አበዛችሁት እንደዚህ አይነት ባህል የለም ባገራችን ሆነ በባህላችን! !!!!!!

  • @user-ym4ez1cy4j

    @user-ym4ez1cy4j

    3 ай бұрын

    በየት ነዉ የሌለዉ ቅማላም ዉሸታም

  • @Revivalgebereegziabher1929

    @Revivalgebereegziabher1929

    2 ай бұрын

    ​@@user-ym4ez1cy4j እናንተ ጋር አለ ማለት ነው

  • @universal8534
    @universal8534 Жыл бұрын

    Thank you it's awesome 👍 the real life in the ground ❤️❤️

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Жыл бұрын

    ኧረ ተው እደወሎ ገራገሩ የጨዋ ስራ ስሩ እንደ እንደነ ክደና ዜናየ ጥላየ የሚሠሩት ቁርጥ የገጠሩን ማህበረሠብ ነው የሚሠሩት እናተ ግን ባህሉን ሳይሆን ለማሳቅ ነው የማይባልን የማይወራን የምታወሩት ትክክለኛ የገጠሩን ማህበረሠብ ወግና ስርአት ስሩ !!!

  • @seadamohammed8496

    @seadamohammed8496

    Жыл бұрын

    ሁሌም ውስልትና ሆነ

  • @user-tw7qm8my8q

    @user-tw7qm8my8q

    Жыл бұрын

    @@mahleta.kassie8193 ኧረ ቢሆንም አሁን ከዚህ ምን እንማር መሳቅ ውጭ ከሠሩ አይቀር ትውልድን የሚያስተምር ጥሩ ነገር መስራት ነው

  • @hayahaya2765

    @hayahaya2765

    Жыл бұрын

    የልቤንነው የፃፍሺው ኮሜት እያነበብኩ ነበር እኔ ተሳስቸ ነው ብየ እኔ ልሥቅ አይደለም እናደዳለሁ ባህልን ማሥተዋወቅ እየተሻለ ስለ ዝምት እውቅና መሥጠቱ አይዋጠኝምከልጆቻችንጋ ቁጭ ብለን የማናየው ድራማ ማዝናናቱ ቀርቶ ያሳቅቃል

  • @jemmatube4741

    @jemmatube4741

    Жыл бұрын

    @@mahleta.kassie8193 ልክ

  • @samsung-jq3gs

    @samsung-jq3gs

    9 ай бұрын

    ,,,😂😂😂😂😂

  • @fasta9234
    @fasta9234 Жыл бұрын

    ግን እንዲህ አንልም የገጠሮቹ ባህላችንን አታበላሹ

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @AbebaCombo9970
    @AbebaCombo9970 Жыл бұрын

    ዘና ያደርጋል የገጠሩ ወግ በጣም ደስ ይላል ፈገግ 🤣🤣🤣🤣

  • @daruselam7708
    @daruselam7708 Жыл бұрын

    አንዳንዴም ለየት ያለ ነገር ስሩ ብዙ ባህሎች አሉን

  • @semirakassahun2869

    @semirakassahun2869

    Жыл бұрын

    lke blehal kzih rese mwetat alchalum tewanay tv ybeltochwal

  • @daruselam7708

    @daruselam7708

    Жыл бұрын

    @@semirakassahun2869 tewanay wech yeleyalu betam

  • @natnaelwendmu5975

    @natnaelwendmu5975

    Жыл бұрын

    ሰው ዝሙት ካልሆነ አይወድም ለዛ ነው

  • @sirrur8493
    @sirrur8493 Жыл бұрын

    አዝናኝ ነው

  • @zeyinebmehamed1640
    @zeyinebmehamed1640 Жыл бұрын

    እርወላሂ በጣም ተጋነነ አገራችን በጣምነወ እሜተፋፍሩት እዴዝህ ዬለወሬ አይወራም

  • @samsamsun367

    @samsamsun367

    3 ай бұрын

    አዲ ናቹህ እናንተ 😏

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 Жыл бұрын

    በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 Жыл бұрын

    እንዴት እንደምታስቁኝ እኮ🤣🤣🤣

  • @user-lv8rz7jv4q
    @user-lv8rz7jv4q Жыл бұрын

    የገጠር ልጅ ነኝ እደው ስራቹሁ አሳቀኝጂ በገጠርስ እጂህ የለም 😁😁😁

  • @atsededese4542

    @atsededese4542

    Жыл бұрын

    እኮ ሴቷናት ቀድማ እምትነሳ

  • @ethiopia-united
    @ethiopia-united24 күн бұрын

    betam adegegna video new,,,,baschekuay awuridut asedabiwoch

  • @FutsumRedae-xg3wp
    @FutsumRedae-xg3wpКүн бұрын

    ሌላ ስራ ኣጥታቹ ነው ? ይገርማል 😱

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h Жыл бұрын

    እረምዲነዉ። እምሠማዉ😂😂😂😂😂

  • @vipvp4386

    @vipvp4386

    Жыл бұрын

    ምንም😂😂😂😂

  • @meketedemissie6558
    @meketedemissie6558 Жыл бұрын

    ተጋኗል ይህን ያክል አይወራም

  • @gentualemu886
    @gentualemu886 Жыл бұрын

    Very good

  • @birhanugateye6376
    @birhanugateye6376Ай бұрын

    ለማየት ራሱ ያሳቅቃል። የሰውን ሃሳብ በትሰሙ እና ስራችሁን ብታሻሽሉ መልካም ነው። እንደዚህ አይነት ባህል የለም።

  • @FAFIQALU
    @FAFIQALU Жыл бұрын

    ተጨማለቃችሁ የገጠር ሴቶች እንደዚህ አያደርጉም😏😏

  • @samerahsemir48

    @samerahsemir48

    Жыл бұрын

    ድራማ መሆኑ ጠፍሽ እዴ አንችዬ እረ ያችስ ጠና ጉድ

  • @habtamuadamworku1212
    @habtamuadamworku1212 Жыл бұрын

    እናንተ አሁን የገጠር ባህል ነዉ የምታሳዩ ወይስ የገጠር ባህል ነዉ የምታጠፉ፣ ከንግግራቸዉ ዉጪ ምንም የገጠር ለዛ እና ወግ የላቸዉም፡፡

  • @anwar7807
    @anwar7807 Жыл бұрын

    በርቱ ትቺላላቹሁ😂😂

  • @abrhemfkadu9469
    @abrhemfkadu9469 Жыл бұрын

    በርቱ በጣም ቆንጆ ነው 👋👋👋

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Жыл бұрын

    ትችላላችሁ።👍

  • @user-pc4qn8mm4i
    @user-pc4qn8mm4i7 ай бұрын

    endezih ayinet bahil yelenm abezachhut

  • @user-og6dl8tp2u
    @user-og6dl8tp2u Жыл бұрын

    ኤጭ በጣም የገጠረን ባህል አበላሻችሁት😏😏😏

  • @fredesa246
    @fredesa246 Жыл бұрын

    ሲጀመር ገጠር እንደዚህ አያወሩም እጭ በዛ

  • @getanezelalem2086
    @getanezelalem2086 Жыл бұрын

    Yimechachu,

  • @girmamekuria
    @girmamekuria3 ай бұрын

    Good aiydia new😊

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 Жыл бұрын

    ግን በጣም ዘና አድርጎኛል ክክክክክ

  • @user-th5xi3lw9w
    @user-th5xi3lw9w11 ай бұрын

    ምረጠ ነው

  • @tegegnemersha4467
    @tegegnemersha44673 ай бұрын

    እንደዚህ ያለ ገጠሬ የለም! የማታውቁትን አታምሱ!

  • @endrisseyied3757
    @endrisseyied3757 Жыл бұрын

    HARIF NEW

  • @fasta9234
    @fasta9234 Жыл бұрын

    ማታው ጉድ አላለችም 😁😁😁😁😁

  • @tilahunfentawtilahunfentaw7344
    @tilahunfentawtilahunfentaw7344 Жыл бұрын

    እረ ገጥር እደዚህ አይዝረከረኩም አበዛችሁት ድድብናዉን መተፍፈርስ ያለዉ ገጠር

  • @gbesvk.
    @gbesvk. Жыл бұрын

    ብዙ "Social norm" እየተጤሰ ነዉ።

  • @MAMa-sc9px
    @MAMa-sc9px11 ай бұрын

    ዲራማዉን ቀይሩት ሌላስሩ የአልጋን ጉዳይ ባልና ሚስቶቹ በሚስጥር ነዉ መያዝ ያለባችሁ ሌላዉ ቀርቶ ልጆቻችሁ እኳን ማወቅ የለባቸዉ እነሱም ከናንተ ነዉና የሚይዙትእጂበሚዲያ ዝምብሎ አይወራም የባልና የሚስት ሚስጥር የገጠር ልጅ ደሞ እደዚህ አይናዉጣ አይደለንም አይናፋሮች ነን ፈጣሪን ፍሩ ነገ ትጠየቁበታላችሁ

  • @bini0919
    @bini09193 ай бұрын

    betam wtsie kebtu

  • @user-sc8cx2ox6e
    @user-sc8cx2ox6e Жыл бұрын

    Film malet beiwuntegna tarikilay etemserete mehon alebet eyastelachihugn new achi

  • @alamualamu325
    @alamualamu325 Жыл бұрын

    😮እኔ ለዚህ ቤት አደስ ነኝ ግን ገጠር እደህ አይንት ነገሪ የለም ወሸት ነዉ ወንድችሁም አይወሩም የለለ ወሬ ነዉ ሴቱችሁ አይናፍረ ናችሁ😮😅

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    በጣምምምንያስጠላሉ😊

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Жыл бұрын

    ክክክክክ አያለው ተመሠጥክ ወየውበሣቅ

  • @user-xe2fw2wp6p
    @user-xe2fw2wp6p21 күн бұрын

    ጥሩ ኣድርገው ግፋ

  • @AsWe-be2oz
    @AsWe-be2oz18 күн бұрын

    እንቅፋት ያንግልሽ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h2 ай бұрын

    ኧረ ወየው በሳቅ ሞትኩ ግን ማነው እደኔ የገጠር ልጅ

  • @princessferehiwot3588
    @princessferehiwot3588 Жыл бұрын

    Hahaha gerami nachu

  • @samyrahasan2943
    @samyrahasan2943 Жыл бұрын

    ገጠርእንድአይናዉጣአይደለምበሙድነዉ

  • @user-zj7un7vs6n
    @user-zj7un7vs6n5 ай бұрын

    ምንድነው ምንም ለዛየለለው የየትኛውም ገጠርን የማይወክል ነው የምትሰሩት ስንት ጥሩነገር የሚሰራ አለ አስተካክሉ

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ።

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 Жыл бұрын

    በርቱ❤❤❤❤❤❤ሰወዳቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @saratube7323
    @saratube7323 Жыл бұрын

    በጣም ዘና አረጋችሁን

  • @legessehailu8690

    @legessehailu8690

    Жыл бұрын

    ቆንጆ ነሽ

  • @bizualemu1816
    @bizualemu1816 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂ወይመሰቃየት

  • @mlove4025
    @mlove4025 Жыл бұрын

    ታስቃላችሁ 🤩🤩🤩🤩🤩

  • @memy1939
    @memy1939Ай бұрын

    በጣም ተጋነነ

  • @Adey_Media575
    @Adey_Media575 Жыл бұрын

    በጣም ይደብራል ስለገጠር ባለቅም ይህ ግን ምንም አልተመቸኝም ለምን በጣም ዙሙት በዛ ትክክለኛውን ባህል አሳዩን

  • @afeworktesfaye
    @afeworktesfaye10 ай бұрын

    ምናለ ሁሉም ተሞካክሮ እንደዚህ ግጣሙን ቢያገኝ

  • @gchmxkxl1137
    @gchmxkxl1137 Жыл бұрын

    ክክክክክክ እረ ውሸት የገጠር ሴቶች እደዚህ አደሉም

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p Жыл бұрын

    በርቱ

  • @lifisfullupanddouns2143
    @lifisfullupanddouns2143Ай бұрын

    አሽር ነሽ አሉ አላለም

  • @toybaaliToybaAilToybaAil
    @toybaaliToybaAilToybaAil Жыл бұрын

    ክክክክክበረቱ

  • @Bahalawi272
    @Bahalawi27211 ай бұрын

    Beza

  • @user-ek5ut4wm5c
    @user-ek5ut4wm5c2 ай бұрын

    Ay geter

  • @zemzemadem0967
    @zemzemadem0967 Жыл бұрын

    አትሻብኝ ምንዶነዉ ምትሉት🤣🤣🤣

  • @biniyamahmed5916
    @biniyamahmed591610 ай бұрын

    እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ገጠርን ብዙ አላውቀውም ። እርግጠኛ ነኝ የገጠር ኑሮ እንደዚህ የብልግና ኑሮ አይደለም። ቤተሰቦቻችን የመጡት ከገጠር ነው አብዛኞቹ ጨዋዎች ናቸው። ተዉ

  • @quickistgirl922

    @quickistgirl922

    5 ай бұрын

    በትክክል አካበዱት😅😅😅

  • @user-nt3qr1mj2j

    @user-nt3qr1mj2j

    Ай бұрын

    እኔደግሞመርሳነኝ አላቅም

  • @MohammedIbrahim-sp6iq
    @MohammedIbrahim-sp6iq Жыл бұрын

    እንደው ሴቶች እንዲህ አይነት ፊልም ይመቻችሆል

  • @youtube4089
    @youtube4089 Жыл бұрын

    ምረጥ የገጠር ትዝታ ወይ ጉዲክክክክክክክክ

  • @meseretalemu8846

    @meseretalemu8846

    Жыл бұрын

    Kkkk betam new emetasekw😂😂😂

  • @techilogenet4444
    @techilogenet4444 Жыл бұрын

    It is good commedy but please make in other content ,please observe other way

  • @bizuayehunigussie9384
    @bizuayehunigussie9384Ай бұрын

    Medere koshe Hulu negerachihu leza yelelew belegena. Yebalager kefafe.

  • @user-vq4kk4tm7o
    @user-vq4kk4tm7o2 ай бұрын

    አገሬ ትዉስ አለኝ ደስሲሉ

  • @user-ut3xu3hh3l
    @user-ut3xu3hh3l3 ай бұрын

    በአማራ ክልል ውሽማ ብቻ ነው ያለው ሕይወት በጣም ያስጠላል

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂 🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🇪🇹ባልዮው ከታች ተቀምጦ ሚስቱ 😂😂😂😂😂🙉🙉🙈🙈🙈🙈

  • @alegeta91

    @alegeta91

    Жыл бұрын

    አንበሳን በድብ ቀይራ

  • @MAMa-sc9px
    @MAMa-sc9px11 ай бұрын

    ዝሙትን አትጋብዙ ለሰዉ ዝሙት የሰራ ነገ የቂያማ ቀን ትጠየቅበታለህ ወደ ጀሀነብም ትገባለህ ፈጣሪን ፍሩ 👆ለብር ብላችሁ ነፍሳችሁን ወደ እሳት አትምሯት ይቺ አለም በብዙ ትፈትነናለች ፈተናዎቻችንን ማለፍ አለብን ሞት መቼ እደሚመጣብን አናቀዉም ዱኒያ ስንመጣ ንፁህ ነን ወደ አኼራም ስንሄ ንፁህ መሆን አለብን ያረብ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😥😥😥😥😥

  • @TommyAmeha
    @TommyAmehaАй бұрын

    Wooooo

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Жыл бұрын

    አለመሳቅ አይቻልም😂

  • @drdrdef

    @drdrdef

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @tijikpop
    @tijikpop Жыл бұрын

    በጣም ያስቃሉ

  • @ethiopia7341
    @ethiopia7341 Жыл бұрын

    አንድ ሰው ጥፋት አጥፍቶ ይቅርታ የማይጠይቅ ከስተቱ ይልቅ ፍቅሩ ሰለሚበልጥበት ነው

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur Жыл бұрын

    Selam

  • @medinahamza-os7oo
    @medinahamza-os7oo8 күн бұрын

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-ze6hc2zi5v
    @user-ze6hc2zi5v Жыл бұрын

    እረ እደዚህ ያለ መጨማለቅ በገጠር የለም

  • @natnaelwendmu5975

    @natnaelwendmu5975

    Жыл бұрын

    ገጠር እንዲህ የለም ባህሉን አላውቅም

  • @serkeeshete
    @serkeeshete Жыл бұрын

    እንዲሁ ያስቃል እንጅ ገጠር እንደዚህ አይነት ጭቅጭቅ የሐም

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Жыл бұрын

    እኔየገጠርልጅነኝ፡ገጠየሊለነገርነዉ፡የምትሰሩት

  • @elliyusuf6691
    @elliyusuf6691 Жыл бұрын

    Yehe belgena Menyastemera

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Жыл бұрын

    እኔኮ እሜገርመኚ ቺሌተቹሁ ነዉ ፈጠሪ ይጠብቀቹሁ

  • @user-ou4fi5oq1z
    @user-ou4fi5oq1z Жыл бұрын

    ሀይ የገጠር ሰው ሰወዳችሁ🌺🌺🌹🌺🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marituakalu4821
    @marituakalu4821 Жыл бұрын

    Ane way dawery

  • @genetsisay3512
    @genetsisay3512 Жыл бұрын

    የገጠርን ወግ አታበላሹት እንኳን በገጠር በከተማም እንደዚ የለም አታጋኑት

  • @heaahhh4841
    @heaahhh48419 ай бұрын

    ኤጭ ሴቶቹ ግን የማይባል ነው የምትሉት😂😂😂

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 Жыл бұрын

    ግን ይሄ ነገር በገጠር ይሄን ያህል የበዛ አይመስለኝም በጣም አበዛችሁት

  • @melesekumie9168

    @melesekumie9168

    Жыл бұрын

    ይመስለኛል ሴቶች ስራ ስለማይሰሩ ይሄ ነገር የበዛ

  • @werkneshtade8323

    @werkneshtade8323

    Жыл бұрын

    በጣም እያበዙት ነዉ እንጂ ገጠር ቁም ነገር የሚሰራበት እንጂ እንደዚህማ የሚጨማለቁበት አይደለም እንዴ

  • @desalegntiruneh7716

    @desalegntiruneh7716

    Жыл бұрын

    ስታሰተሉ ባለየወች

  • @jamalalif1245

    @jamalalif1245

    Жыл бұрын

    @@werkneshtade8323 'ጥሩ ነው

  • @laylelayle5031

    @laylelayle5031

    Жыл бұрын

    የገጠር ሰው በጣም ጥሩ ሰው ነው ታማፕ ነው አ እናንተ የምታስተዋውቁት መጥፎ ስራ ነው ስንት መልካም ስራ እያለ ዝሙት ማስተዋውቅ ምን ማለት ነው

  • @mehmeh5114
    @mehmeh5114 Жыл бұрын

    ተቀያየሩ

  • @MakiaAhmed-gh7qy
    @MakiaAhmed-gh7qy26 күн бұрын

    Algaw yaskal meret yishalal kezih inkan yaskal

  • @kabboutcell7550
    @kabboutcell7550 Жыл бұрын

    ዘና ታደርጋላችሁ kkkkkkkkkkkkk

  • @hashimebedru9228
    @hashimebedru9228 Жыл бұрын

    ተቀያይሮ መከካት ነዋ

  • @hawamolla9459
    @hawamolla9459 Жыл бұрын

    😂😂😂በርቱ

  • @mekdimulissa4979
    @mekdimulissa49799 ай бұрын

    እኛ ለምን እንደዚህ ያሉትን ነገሮች እናስባለን?ቅንዝራምነት ነው።😮

  • @ElsaWendmkun
    @ElsaWendmkun9 күн бұрын

    Eree begizabhar ena yegeter lji negn endezik aynet dirama chirash bahlachin aydelem😢😢

  • @Yggggg-xk2dv
    @Yggggg-xk2dv12 күн бұрын

    ስዲ አደጎች ናችሁ ባህል ሳይሆን የእናተ መጋኛ በሽታ ይዟችሁ ነው

  • @FuudHfufu-fi7ml
    @FuudHfufu-fi7ml7 ай бұрын

    ere besak gedelachihugn

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz Жыл бұрын

    Ay] tarik

  • @tsigekenaw7881

    @tsigekenaw7881

    Жыл бұрын

    ኧረ በሰለጠነ ዘመን የተጨማለቀ ድራማ አትስሩ አታሰድቡን የገጠሩን ለዛ አታጥፍት

  • @taybaabdu7229
    @taybaabdu7229 Жыл бұрын

    ዋሻችሁ በገጠረ አረፍዳ እምተኛ የለችም

  • @abelcrazy-vz8ld
    @abelcrazy-vz8ld7 ай бұрын

    የገጠሩን ማህበረሰብ የማይወክል ጋጠወጥ ባህሪ የያዘ አረ ወደዛ ምናችሁም ለድራማ አትሆኑም እዛው ወደለመዳችሁት ስራ

Келесі