ፍቅርሽን እና ትዳርሽን ከሚሰብር ከዚህ ሃሳብ ተለይ። Kesis Ashenafi

Пікірлер: 509

  • @user-qb1lr7rd1z
    @user-qb1lr7rd1z4 жыл бұрын

    ለሄዱት ውገኖቻችን ነብሳቸውን ይማር በአፀደገነት ያኑርልን💒🙏

  • @adismasrshaadismasrsha8254
    @adismasrshaadismasrsha82544 жыл бұрын

    ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ቀሲስ ህይወታችንን በጣም እየቀየርከው ነው በጣም

  • @pcpc237

    @pcpc237

    3 жыл бұрын

    H

  • @seblewengaletube3932
    @seblewengaletube39324 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የእውነት በጣም ጠቃሚ ምክር ቃላት የለኝም በተለይ እኛ ገና ትዳር ውስጥ ላልገባን እህቶቼ ወንድ ልጅ አባት ወንድም ልጅ ነው በፍቅር የተጎዳችሁ ብትሆኑም ክብር መስጠት ለማንኛውም ሰው መልሶ ለራሣችን ነው የሚጠቅመን እኔ ግን የእናቴን አርያ ነው የምከተለው ምክያቱም እናቴ 43 አመት ስትኖር እንዴት አባቴን እንደምታከብረው እና እንደምወድ አቃለሁ

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p4 жыл бұрын

    የዛሬው ያበደ ነው ከራሶዎ ሂዎት ተሞክሮ ስላካፈሉን በድጋሚ እናመሠግናለን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze5234 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለሰማነው አስተዋይ ልቦና ያድለን አይና ልቦናችንን ያብራልን

  • @gentemokonanegentemokoane2211

    @gentemokonanegentemokoane2211

    4 жыл бұрын

    96897626916 ገነት መኮነን

  • @shfd8859
    @shfd88594 жыл бұрын

    በጣም እናመስግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @hdjejejhdhsjsjs4382

    @hdjejejhdhsjsjs4382

    2 жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን እቁመምህራችን

  • @bettymekurya1709
    @bettymekurya17094 жыл бұрын

    መምህሬ ወንድሜ ፈጣሪ!! ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ። አሁን የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ማስተዋልን ይርዳን ቃለህይወት ያሰማን🙏🙏🙏

  • @asegeeasefa3103
    @asegeeasefa31033 жыл бұрын

    የዛሬው እጅግ ስሜትን የሚሰቅዝ ትምህርት ነው። ሰፋ አድሪገን ብናየው ግን ወሳን የህይወት መሰረት ቤተሰብን መስርቶ መምራትን የህወትም ሂደቱ ይህ ነው ግን ውሸትና እያመኑት የሚከዳ ሰው ስለሚኖር ከእግዚአብሔር ከሆነ መልካም ነው።

  • @AaSs-ll9bw
    @AaSs-ll9bw4 жыл бұрын

    እውነት ነው የልጄን አባት በጣም ነው የማከብረው ሲሳደብ እንኳን ቀና ብዬ አላየውም ግን ልጄን ብቻዬን ነው ያሳደኩት እሱ ሌላ አግብቶ ወልዶዋል ግን አንድም ቀን ኩፉ ተመኝቼለት አስቤም አላውቅም እስካሁን አከብረዋለሁ ሁሌ ግን ከሱ ጋር ሆኜ ከልጄ ጋር ህልም አያለሁ እና ይገርመኛል እግዚአብሔር ተብቀዉ ብዬ እፀልያለሁ ማክበር ለራስህ ነው ትከበርበታለህ አሁን ተገልብጦ የኔነሽ የማንም አይደለሽም እወድሻለሁ ሲለኝ ልጆችህ በሰላም አሳድግ ልጄን ብቻው እንዳደገ ልጆችህ አባት እንዳያጡ አስብበት ስለው አያገባሽም ይለኛል እና በደለም አልበደለም ወንድ ልጅ መከበር አለበት እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ እኛ መቀየር አንችልም ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን

  • @cell8632
    @cell86324 жыл бұрын

    በእውነት እኔ ምን እንደምል አላውቅም ቃለህይወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አንደበትህን ትባርክልን እመቤቴ

  • @mihrethagos1513
    @mihrethagos15134 жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ኣምላክ የሁሉም ገዢ ይባርክህ። ልክ ክኔ ጋር ያወራህ እየመሰለኝ ነው የሰሟሁት። በተለይ ምግቡን መዝጋት ወይ ደግሞ እለመቀቀል ያማል። ወንድ ሴት ኣይሆንም ሴት ደግሞ ወንድ ኣትሆንም እግዚኣብሄር እንደሱ ኣላዘዘም። ፍቅር ይገዛል ጌታችን በፍቅርና በትህትና ነው የሚታወቀው ኣለምንም ያንበረክክው።

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai24392 жыл бұрын

    በእውነት ቄሰሰ ልብ የሚነካ ትምህርት ነው ዛሬ ለኔ እግዝሐብሔር ያሠተማርኝ ትልቅ ነገር ነው በህይወቴ ያሠተማሩኝ እርጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x4 жыл бұрын

    ኧረ ለባሌ መልካምና ምችትትትት የምትል እግዚአብሔርንም ባሏንም ደስ ማሰኘት የምትችል ሚስት ለመሆን ለምን እድሜልኬን አልማርም ደስስስ ይለኛል እግዚአብሔር ለባሌ የደስታ ምንጭ እንዲያደርገኝ ነው የምመኘው አባታችን እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @Salam-ci2pw
    @Salam-ci2pw4 жыл бұрын

    መምህራችን ከልብ እናመሰገናለን ደንቅ ትምህረት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ፍጣሪ ይባረክልህ

  • @user-pk3uc4cm2h
    @user-pk3uc4cm2h2 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሆይ ልብ ስጠኝ

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt61444 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትክክል ነው እናመሰግናለን

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa68854 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት መምህራችን ሽ አመት ይስጥልን አሜን ።።።።

  • @otebeoo875
    @otebeoo8753 ай бұрын

    ትዳሬ ሊበትን እጫፍ ላይ ነው ግን ሁልግዜ አለቅሳለሁ መፍትሄ አጥቼ በስደት ለዛውም በገንዝብ ግን እግዚአብሂር ዛሬ አተን እንደመላእክት ላክልኝ እና ብዙ ትምህርት አግኝሁ እራሴን ፍተሽሁ አመስግናለሁ

  • @marrytt6301
    @marrytt63014 жыл бұрын

    በጣም የሚገነባ በእግዚአብሔር መንፈስ ወደቀድሞ አባቶቻችን ትዳር ክብር የሚመልሱ የሚያንፁ ትምህርቶች ናቸው።ለቄስስ ዘማሪ አሸናፊ እድሜ ፀጋውን ያብዛልን። ሌላው ሴት ልጅ ወንድን አለምክንያት ጠል አትሆንም ለምሳሌ በገዛ ቤተስብ የተደፈረች፣እናቱአን አባቱአ ሲያሰቃይ እያየች ያደገች፣ንፁህ ፍቅር ስጥታ አምና የተከዳች፣ ወዘተ ሴት አምቃ ይዛ እየተቃጠለች ላዮ ግን እኩልነት ነፃነት የምትል ግብዝ ናትና በእግዚአብሔር ቃል ማከም መጠገን የናንተ የአባቶቻችን ድርርሻ ነው።እና ተረዱን ባይ ነኝ።

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar77484 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እናመሰግናለን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-vh3ie4ul8c
    @user-vh3ie4ul8c4 жыл бұрын

    እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜ ጤና ይስጥልእኝ

  • @mekpesmekpes6786
    @mekpesmekpes67864 жыл бұрын

    Kalweti yesmlen betam arfi temrti new temrtalu egzbre yemsagan amsaganlu

  • @tringo-ot1fb
    @tringo-ot1fb4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜናጠና ይስጥልን,

  • @user-ws4qi2nu3d
    @user-ws4qi2nu3d4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእወነት በናተ ትምህርት በጣም ነው የተማርኩበት እና በጣም ነው የማመሰግናው

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79764 жыл бұрын

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @alem6447
    @alem64474 жыл бұрын

    በእውነት የዛሬው ትምህርት ድንቅ ነው በተለይ ሁል ጊዜ ስለወንድ ልጅ ንቀት ያላችሁ ሴቶች ከልብ አዳምጡት በጣም ይጠቅማል መልካም መሆን አይክፈልበትም በተለይ ደግሜ ለትዳር አጋሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታል በተለይ እኛ ኢትዮጵያዊያኖች በጣም ብዙ ነገር መማር እና ማወቅ ይገባናል በብዙ ነገር እውቀት ይጎድለናል

  • @nebihabsha9243
    @nebihabsha92434 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu98932 жыл бұрын

    ✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቁምነገር ያዘለ ወደ መጨረሻ ላይ ደሞ በሳቅ የሚገል ነበር አንደዛሬ ስቄም የማውቅ አልመሰለኝም ጥሩ ጊዜነበር ። እወነት አኔ እግዚአብሔርን በጣም ነው የማመሰግነው ። ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @edomzelelew1762
    @edomzelelew17624 жыл бұрын

    መምራችን በጣም አመሰግናለሁ ። እውነት በጣም እየተማርኩ ነው የእውነት መምህር አንተ ስታስተምር እራሴን እያገኘሁት ነው ስህተቴ ብዙ ነው አምላክ በቸርነቱ እንዲረዳኝ የዘወትር ፀሎቴ ነው

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma59043 жыл бұрын

    እናመሠግናለን መምሕራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ አባታችን

  • @tsehayshawnga326
    @tsehayshawnga3264 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እናመሰግናለን የድሜ ዘመኖትን ይባርክ ልብ

  • @kadeet4088
    @kadeet40884 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @kadejahasdf2494
    @kadejahasdf24944 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሪፍ ትምህርት ነው በእውነት ጸጋውን ያብዛለዎት

  • @seadamiftah4166
    @seadamiftah41662 жыл бұрын

    ሰላም ወድም እንዴት ነህ በእውነት ቃል የለኝም አንተን ለማመስገን🙏 እኔ ሙስሊም ነኝ ያው መጀመሪያ የሀይማኖት ትምርት መስሎኝነበር ርእሱን አይቸ ግን ገብቸ አዳመጥኩህ ያአላህ እዴት አይነት ባለ ብሩ አዕምሮ እና ቀና ሰው ነክ ከአንተ ቻናል ብዙ ተምሬለሁ በሂወቴም የለውጥ ምክንያት ሆነሀል አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እስከነቤተሰብህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @amenamen4699
    @amenamen46993 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael69552 жыл бұрын

    በጣም ጥሩ ምክር መሳጭ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @meseretmuluye1948
    @meseretmuluye19483 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo4 жыл бұрын

    Amen kalhiwot yasemalin betam Arif temirt New enameseginalen memerachin

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb2 жыл бұрын

    ትልቅ ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን

  • @kiyatube9871
    @kiyatube98714 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅህን የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ ረዘም ያርግልን መምህራችን ብዙ ነገር ተምራለው ከዝ ቻናል እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት ባንተ ላይ አድሮ አስተማረን የመከረን የገሰሰን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን በርታልን መምህራችን

  • @mekdeshabtamu1841
    @mekdeshabtamu18414 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይስጥልን ወንድሜ ጥሩና አስተማሪ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @malitmalit7493
    @malitmalit74934 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zeiudetuewentu8719
    @zeiudetuewentu87194 жыл бұрын

    Amene amene kale hywete yasemalne abatacne lzhe enger lhune tmhrthe betame enamsegnalne

  • @sintayehum552
    @sintayehum5524 жыл бұрын

    መምህራችን እድሜና ጤናዎን ይስጦት ከመላው ቤተሰቦት ጋር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-du1rr3zx7w
    @user-du1rr3zx7w4 жыл бұрын

    እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን💯👍

  • @genetgggg9258
    @genetgggg92584 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ጤና እና እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጥልን

  • @fretigray3079
    @fretigray30794 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን

  • @user-fh1wz4nu2v
    @user-fh1wz4nu2v4 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin wendmie betam teqami timrt new ye ewunet astesasebien qeyrotal

  • @user-cm9uk2dn4c
    @user-cm9uk2dn4c3 жыл бұрын

    መህምር ቃለ ሂዎት ያሰማልን በጣም ጡሩ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-gv6tn2wb7t
    @user-gv6tn2wb7t2 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዘማሪቀሲስ አሸናፊ ጥሩ ትምህርት ነው ሳላገባ ተማርኩ እግዝአብሔርልጆቻችሁን ያሳድግልንአሜን አሜንአሜን በእድሜ በጰጋው ያቆይልን ኮሜንግን አልሰጥም እከታተላለሁ

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh86374 жыл бұрын

    ኣሜን እናመሰገናለ መምህራችን

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate10454 жыл бұрын

    Amen Amen Amen memhirachin Kali hiwet yesemalen

  • @solomonbogale1615
    @solomonbogale16154 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ፋጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam51934 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን በእዴሜ በጤና ያቆይልን

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete57304 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረጅም አድሜ ከጤና ገር ይስጥልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ብዙ እማላውቃቸውን ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-mu7rm6dp1s
    @user-mu7rm6dp1s4 жыл бұрын

    መህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh86374 жыл бұрын

    እውነት ነው መምህራችን ብውነት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu94824 жыл бұрын

    እውነት ነው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yetewehedofire8598
    @yetewehedofire85984 жыл бұрын

    Mamerachin kal hiwot yasemelin egzihber kari zamenikin yasemerilik

  • @user-xo3uz9oh7z
    @user-xo3uz9oh7z4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ከጉሩፕን በማሰባችሁ አሪፍ አሳብ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie10123 жыл бұрын

    Kale Hiweten Yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Ejege betam timeheret sechi ena hiyeweten emilewet nw egziyabeher yesetelen enamesegenalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almaztamrat8880
    @almaztamrat88804 жыл бұрын

    አባ እናመስግናልን እግዚአብሔር እሩችም እድሚ ይስጥልን ትምህርቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @buzeyeayele3853
    @buzeyeayele38534 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kelhiwat yasamaln

  • @wayeneshetrago6100
    @wayeneshetrago61004 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qale Hyeyot yasemalin memerachen

  • @tigistyetayew8485
    @tigistyetayew84853 жыл бұрын

    አሜን እናመሰግናለን መምህር

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሄር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን እናመሰግናለን

  • @hiwotkassa9951
    @hiwotkassa99514 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @radetrita8590
    @radetrita85904 жыл бұрын

    መምህራችን አግዚያብሄር ያክብርህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድ ማለት አባት ወንድም ባል ሁሉ ነገር ነው

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe75744 жыл бұрын

    ቃለ- ህይወት ያሠማልን መምህር! መማራችን ለራሳችን ነው ብዬ ነው የማስበው ምክንያቱም ረጅሙን ጊዜያችንን አብረነው የምንኖረውን ሰው psychology ካላወቅን የምንጎዳ እራሳችን ነን። ስራ ለማግኘት እኮ ከ15 አመት በላይ ተምረናል። የመሰረትነንውን ቤተሰብ ለማስተዳደር ከግብታዊነት በላይ እውቀት ያስፈልገናል።

  • @hanafikerhanafiker151
    @hanafikerhanafiker1512 жыл бұрын

    በጣም የሚጠቅመኝ ትምርት ካንተ አግቻለዉ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis28154 жыл бұрын

    እውነት ነው ቀሲስ በፀጋው ያኑርክ አባታችን እግዚአብሄር መልካም ሚስት ያርገን መልካም ባል ይስጠን

  • @No-zw4ky
    @No-zw4ky4 жыл бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት አባታችን በጣም ደሰ ይሚል ትምህርት ነው

  • @cefdfmqmq1876
    @cefdfmqmq18764 жыл бұрын

    ቃለ ህወሃት ያሳማልን መምህራችን እድሜ ፀና ይስጥልን

  • @daniyemuziqaafanaoromi6618
    @daniyemuziqaafanaoromi66183 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ብጣም እናመስግንላን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛሎት

  • @adumek7784
    @adumek77844 жыл бұрын

    Kale hiwetn yasemalen endemar eyetafete yamesema temhirt new memhir eregem edme ystelen

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr504 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በጣም አመሰግናለው የልካም ትምርት ነው

  • @gafat
    @gafat4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa53894 жыл бұрын

    Amen Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs Yee taberk tedar yiten father

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u4 жыл бұрын

    እናመስግናለን መምህር

  • @henokyoseph1640
    @henokyoseph16404 жыл бұрын

    Kalehiwetn yasmalen betam leb yeminka temhert nawe egziabehir erejim edme yestlen

  • @meseratmola5087
    @meseratmola50874 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!! 🙏🙏🙏

  • @betiterefe7886
    @betiterefe78864 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜና ጤናን ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ፈጣሪ አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮን ይስጠን ሰዉ ነንና እንሳሳታለን ግን ከስህተታችን መማር መለወጥ አለብን ሴቶች ከጥፋታችሁ ተመለሱ እንመለስ ትቢትና ስደብ ጡሩ አይደለም ለሴትም ወንድ ለወንድም ሴት አስፈላጊ ነዉ ባያስፈልግማ ኖር እኮ ለአባታችን አዳም ሄዋን አትፈጠርለትም ነበር ።ፈጣሪ ማስተዋልን ያድለን በትዳር ያላችሁም ህይወታችሁን ይባርክ ፍቅር ያብዛላችሁ በትዳር ያልሆነዉም መልካም ፍቅር የተሞላ የትዳር አጋር ይስጠን ህይወትዎን ስላካፈሉን በጣም እናመሰግናለን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Жыл бұрын

    አሜን ፫በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠፁን ለቀሲስ ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ሠሌዳ ላይ ይፃፍልን የእውነት መልካም ሴት ያርገን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ህዝቦቿን ይጠብቅልን።

  • @zinasheshete1994
    @zinasheshete19943 жыл бұрын

    Bewent betam new yemamsgnew kesse ya gelglot zmenhn Egzabher yebarklh!!🙏🙏🙏

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold14774 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✝️🤲🤲🤲memhurachin kalehiwet yasemaln yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen

  • @telcotelco4734
    @telcotelco47342 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @aaaass2462
    @aaaass24623 жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን መምህር።

  • @ametmareyam4269
    @ametmareyam42694 жыл бұрын

    betam desss yemil timihirit new qale hiyiwot yasemalin

  • @tigigualtigray7047
    @tigigualtigray70474 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ፁጋውን ያብዛልው መምህራችን

  • @millionka4583
    @millionka45834 жыл бұрын

    ቃለ ህይውትን ያሰማል መንፍን የሚያደሰ ትምህርት ነው።

  • @azebayyoub9488
    @azebayyoub94884 жыл бұрын

    Amen Amen Kal hiwat yasemalin abatachin

  • @betyinabuay9919
    @betyinabuay99194 жыл бұрын

    Kal hiywot yasemalen amen Egziabehare yestelgn kesise

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p4 жыл бұрын

    በውነት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ እውቀት አጊቸበታለሁ እናመሠግናለን መምህር ♥

  • @zaiyedtariq4382
    @zaiyedtariq43824 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግን አለን

  • @milenrufta5283
    @milenrufta52834 жыл бұрын

    Amlak abezto yebarkhe mekari wendmachen

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c4 жыл бұрын

    amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen.mamhricen

  • @user-yt9ol6le5c
    @user-yt9ol6le5c2 жыл бұрын

    በትክክል የኛ ልዩሁ አባታችን ኑሁርልን በፀጋ በበረከት አባ ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጦት💕💕💕

  • @norsakr2238
    @norsakr22384 жыл бұрын

    betam Enmsgnal baewnet erazim edemena yastyik wandemechn kale hyiwot yasemalel💖💖💖

  • @ehtiehti7227
    @ehtiehti7227 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

Келесі