"አንተ ታውቃለህ"ተግዳሮትን ምናልፍበት ጥበብ። Kesis Ashenafi

Пікірлер: 179

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo2954 жыл бұрын

    እዉነት ነዉ ቀሲስዬ እግዚአብሔር ነዉ እሱ ያዉቃል እሱን ፈጣሪን አንተ ታዉቃለህ ማለትና እኔ ሸክም ደክሞኛል ብለን ሸክማችንን ለእሱ መስጠት ነዉ ታላቅ እምነት ነዉ ።

  • @saronweba7354
    @saronweba73544 жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ያውቃል ስለ መልካም ትምህርትሆ መምህራችም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu87223 жыл бұрын

    እመቤቴ ማሪያም ሆይ እኛን ልጆችሽን ባርኪን ጠብቂን ከዚህ ከአስጨናቂ ፈተና እኛን ጠብቂን!!!!አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አነተንም እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይልን!!!!!

  • @user-zu1dd4um2n
    @user-zu1dd4um2nАй бұрын

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን የሰማነውን እንድንፈፅም እ/ብሄር ይርዳነ🎉🎉🎉🎉

  • @AliAli-mz5bg
    @AliAli-mz5bg4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዛብሔር

  • @user-lr5yw9by2s
    @user-lr5yw9by2s4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን አሜን፫

  • @sedamohammedmohammed468
    @sedamohammedmohammed4683 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪየ ሆይ። ጥበብ ሰጠኝ አቅም ሰጠኝ

  • @user-fz1kb4so8i
    @user-fz1kb4so8i4 жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንንን አሜንንን ፈጣሪ ይመሰገን ካለሁብት ከቤቴ ሳልውጣ ሳልደክም ከቤቴ እየመጣ ቃሉን ሂውትን እሚመግብን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ቄስመምህራችን እደሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ትምህርትህ በሂወቴ በዙ ቀይሮኛል ማርያምን እደሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ

  • @etaferahugetahun3080

    @etaferahugetahun3080

    4 жыл бұрын

    P

  • @tewedrostewedrostewedroste4876

    @tewedrostewedrostewedroste4876

    4 жыл бұрын

    Kalewte yasmaen

  • @user-mw5ui6kd7h
    @user-mw5ui6kd7h4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn

  • @asmarashikor2536
    @asmarashikor25363 жыл бұрын

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @user-bm1cj3kn7i
    @user-bm1cj3kn7i3 жыл бұрын

    እግዚአቤሄር ይስጥልን አባታችን የቡዙወችን ሂወት እየቀየሩ ነው እድሜ እና ጤና ተመኘሁ አሜን ቃልሂወት ያሰማልን አሜን 🤲❤️

  • @liyab3730
    @liyab37304 жыл бұрын

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan Ene bzu hasab alegn besdet menor alifeligim gn hagere heje lemenor dmo bzu miyasfeligegn ngr al ena yanin lemamuwalat bzu bir ena gize yteykal ena yanin sasib tesfa ekoritalew gn abatachin zare yastemarun tmrt ene mocire Egziabher masacat endemichil teredichalew Egziabher lehulachinim yelibonachinin filagot ymulalin ♥️♥️♥️

  • @aberashkassa4676
    @aberashkassa46764 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale Hiwot Yasemalen !!!!

  • @getahoytamesgen3803
    @getahoytamesgen38034 жыл бұрын

    AmenAmenAmen Abatachen Kal Eyot Yasamlen Egzabeher Ebarkachu Tabareku 😍😍💒💒💒💒

  • @nananigisti3977
    @nananigisti39774 жыл бұрын

    amen amen amen kale hiwet yesmalen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 Жыл бұрын

    አሜን አሜን ይመስክር ያየ የነበረ ነዉ እምነቴን እንዳፀና ትምህርቱ ባርኮኛል ቀሲስ ፀጋዉ ይጨመርልህ

  • @frwrwe3792
    @frwrwe37922 жыл бұрын

    ቀሲስ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልን እዉነትነዉ ሁሉምነገር በሱፈቃድነዉ የሚሆነዉ እግዛቤሔር ያዉቃል ፈተናወችን ሁሉተሸክሜ እግዛቤሔር ይመስጌን እግዛቤሔር ያዉቃል እያልኩ የምኮራበት አምላኬ ስሙየተመሰገነይሁን ስለሁሉም ነገር እግዛቤሔር ይመስጌን እግዛቤሔር ያዉቃል🙏🙏🙏

  • @monaali9356
    @monaali93563 жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን በሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል ተባረክ ።

  • @akberethayil4333
    @akberethayil43333 жыл бұрын

    Amen amen amen Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu87223 жыл бұрын

    አምኜ ቃሉንም ተግብሬ እንዳልኖር የሚያደርገኝን አይኔን ጨፍኖ የያዘኝን ክፉ መንፈስ ከኔ አርቂልኝ እናቴ እመቤቴ! በእኔ አረዳድ እና በኔ መረዳት አንተን እነዳልመዝን አእምሮዬን ከፍተህ የእመነትን ጥበብ ስጠኝ!!!! አሜን3

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @saltwatish1067
    @saltwatish10673 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መሚህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ፀጋዉን ያብዛልን

  • @abershetefferi9683
    @abershetefferi96834 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዎርሰልን እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ።

  • @alemzewdwerkie9579
    @alemzewdwerkie95794 жыл бұрын

    አሚን አሚን ቃልህይወትያሰማልን እድሜናጤናይስጥህ እስከነቤተሰቦችህ

  • @addisaddis4232
    @addisaddis42324 жыл бұрын

    Amen Amen Amen. Ewnit naw 🙇🙇🙇

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን እውነት ውስጣች ባዶናት እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው እሱ ያስበን እግዚአብሔር እደቸርነት አስበን

  • @mekaleyanegash716
    @mekaleyanegash7164 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @nidalshamseldeen810
    @nidalshamseldeen8104 жыл бұрын

    Amen Amen.Amen Enkan abero adersen kal hiwet n yasemalen

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo2954 жыл бұрын

    አሜን የኔ Gogle ፈጣሬዬ ነዉ እዉነት ከባድ ቃል ነዉ እሱ ስለእኔ ህይዉት የሚችለዉ እሱ ነዉ።

  • @smokeyalsmokey776
    @smokeyalsmokey7764 жыл бұрын

    Amem Amen Amen kale ewotene yasamalene

  • @user-nr5qi2kg8w
    @user-nr5qi2kg8w4 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን 🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Жыл бұрын

    amen egziabher amlake ante tawakaleh !

  • @biranesh.mengistuportugal8899
    @biranesh.mengistuportugal88994 жыл бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen.❤❤❤❤❤❤❤🌾🌾🌾🌴🌴

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc23383 жыл бұрын

    ትክልልል ነው እግዚአብሔር ያውቃን አምላኬ ልቦናየን ክፍትልኝ

  • @gfbgggggx4331
    @gfbgggggx43314 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @zuzuzuzu1300
    @zuzuzuzu13004 жыл бұрын

    Amen Eksn as bro adersen Memirachn kalehiywet yasemalin bedme btena yitbklin Amen(3)

  • @wubalemwudie6811
    @wubalemwudie68112 жыл бұрын

    I wish I heared these God's words a year ago...... I wish I said...God knows for my failures and mistake 😔 😪 Ameseginalehu.....never to late to know God's Blessings.

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo2954 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ቀሲስ በርግጥ እግዚአብሔር አምላክ ይችላል።

  • @user-gf8ml1tf7n
    @user-gf8ml1tf7n4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሁልግዜም መድሀኒአለምነው እሚያውቀው💚💛❤🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @sebletilaye5907
    @sebletilaye59074 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ሁሉ በእርሱ ይሆናል እግዚአብሔር ን ተስፋ ያደረገ ምንም አይሆንም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ነገም ዛሬም አመሰግነዋለው እግዚአብሔር እንደሰው አይደለምና ብዙ ፈተናን አለፍኩ በተለይ ለኔ እግዚአብሔር ቅርቤነው ሰምቶኛል አፅናንቶኛል በተስፋ ዛሬን በበደሉኝ ሰዎች ላይ የያዝኩትን ቂሜን አስረስቶኛል እልልልልልል ብዬ አመሰግነዋለው የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ።

  • @user-lj5cv8os5m

    @user-lj5cv8os5m

    4 жыл бұрын

    አሜን ።።እግዛብሄር ምንም አይሳነውም ለኔም ቅርብነው አባቴም ጓደኛዬም ነው ስደሰትም ሰከፋም ለፈጣሪዬ ነው እምነግረው ሁለም ይሰማኛል በትንሽ እድሜዬ ዝቡ ነገር ገጥሞኛል ምን እሆነለሁ ብዬ አልፈራም እደዚህ እየሆንሽ በምድነው እምትረጋጊው ይሉኛል በቃ እግዝኣብሄር ያውቃል አይተወኝም ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን

  • @user-np9ye5jj4s

    @user-np9ye5jj4s

    4 жыл бұрын

    @@user-lj5cv8os5m አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሀያሉ ህያው እግዚአብሔር ይመስገን እንበርታ ለሌሎች ምስክርነት ለመሆን ያብቃን መልካም ያደርገዋል እግዚአብሔር ።

  • @user-lj5cv8os5m

    @user-lj5cv8os5m

    4 жыл бұрын

    @@user-np9ye5jj4s አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም

  • @user-np9ye5jj4s

    @user-np9ye5jj4s

    4 жыл бұрын

    @@user-lj5cv8os5m አሜን አሜን አሜን

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo73003 жыл бұрын

    Amen amen amen kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy aba

  • @zanerage212
    @zanerage2124 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን

  • @hanafkr3940
    @hanafkr39404 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኻን ኣብሮ ኣደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልነ🙏🙏

  • @user-fv8zq2sv8v
    @user-fv8zq2sv8v4 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ Kale Hiwot Yasmalen Memhrachen. Egziabhear Yemesgen EGZIABHEAR YAWKAL.

  • @walensadawi9449
    @walensadawi94494 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Egzaber yakbaralan

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r4 жыл бұрын

    ያንተን ትምህርት ስሰማ በጣም ነዉ ደሰ የየሚለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @yoneyone4605
    @yoneyone46054 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun30804 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን እውነት ነው ሁሉን ቻይ ነው የኛ አባት ክበር ተመሰገን አምላኬ

  • @assiassi9863
    @assiassi98634 жыл бұрын

    ስላም ቀሲስ አሽናፊ አሜን እንኮን አብሮ አደረስን ጌታዬ ሁሉን አንተ ታውቃለህ እድሜ እረጅም ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    2 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሶት መምሕር

  • @tsiondemissie9470
    @tsiondemissie94704 жыл бұрын

    Amen...ewenet new er yawikal.....

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr504 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልክ

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እኛም የሰማነው በልባችን ያሳድርልን

  • @user-ko7hx1ll4e
    @user-ko7hx1ll4e4 жыл бұрын

    ❤"""አሜን አሜን አሜን ድካሜን በቃሉ እየተናገረ ያበረታኛል ❤እግዚአብሔር❤ ያውቃል ነገ ያስተካክለኛል ሰው ያደርገኛል ቃለ ሕይወት ያሠማልን ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @fggg1571

    @fggg1571

    4 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi6284 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፥እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን ፥ቀሲስ እረዥም እድሜ

  • @yeneworkbelayneh7029
    @yeneworkbelayneh70293 жыл бұрын

    Amen amen

  • @bruktawitwolde2596
    @bruktawitwolde25964 жыл бұрын

    Amen ! kale hiwot yasemalem

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze32644 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏😭

  • @moz9944
    @moz99443 жыл бұрын

    Kale hewt yasmalen amen amen amen

  • @afomiaawudewe218
    @afomiaawudewe2184 жыл бұрын

    Kesis egzaber yebarekek amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ce8rs4xm6l
    @user-ce8rs4xm6l4 жыл бұрын

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @eshetuyeshetilla1437
    @eshetuyeshetilla14374 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!🙏🙏ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc23383 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @mesihabeshalibs7753
    @mesihabeshalibs77534 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw41904 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe21564 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ። ቄሲስ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሰህ።

  • @temefox
    @temefox4 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN .YA TIKKL EGZIABHER YICHILAL GRUM NEW TEBIBM NEW KBR LE SM ATERARU YHUN AMEN. Lantem qal hywetn yasemaln Wendmachin.

  • @hiwot2352
    @hiwot23524 жыл бұрын

    Amen kesis Ashenafi ..egeziabhere yawekal...egeziabhere yebarkeh !

  • @kidi6669
    @kidi66693 жыл бұрын

    አውንት ነው አግዚአብሔር ያውቃል አሜን አሜን አሜን

  • @helentafessem
    @helentafessem3 жыл бұрын

    Amen 🙏 እግዚአብሔር ያውቃል.

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit66234 жыл бұрын

    ያስታማረን የመከረን ለዕል እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል አሜን(3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @bayisedabala7325
    @bayisedabala73254 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹 ካላ ይዎት ያሰማልን

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube6794 жыл бұрын

    💚💚❤ቀሲስ እንኳን አደረሰህ ቃል ሕይወት ያሰማለን!!!ታላቅ መልህክት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!!

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    ለሁሉም እግዝአብሔር ይመሰገን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake73494 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰላመ እግዝአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @zahra...9789
    @zahra...97894 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላማችሁ ብዝትይበል በኡነት ቀሢሥ አሸናፊ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን በሠወላይ አድሮ ያልተማረ የመከረን ክብር ምሥጋና ይገባል አሜን እኛምበተማርነው 30-60 100 ያማረፍሬ እድናፈራ የእግዚአብሔርን ቅዱሥ ፈቃዱ ይሁን አሜን

  • @negstibogale6618
    @negstibogale66184 жыл бұрын

    Keber ysfa le enat enal lej amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @senayitmekuanint3009

    @senayitmekuanint3009

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-py9yx1xr3z
    @user-py9yx1xr3z4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሲስ አሸናፊ

  • @workedesta4092
    @workedesta40924 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን !!!

  • @adanechkibret8311
    @adanechkibret83114 жыл бұрын

    Amen Amen Amen!!!! Bethirtu betam denkognal hasaben new yemsemaw!!!!!!++++++++++++×××

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia50074 жыл бұрын

    አሜን 🙏🏾❤️❤️❤️ እግዝያብሔር ያውቃል 🙏🏾❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾

  • @tigistrega13
    @tigistrega134 жыл бұрын

    Amen qala heiwat yasamalen

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias49502 жыл бұрын

    Ewente Newe ❤️ Egezabhere yewekale ,🤲♥️🙏

  • @stretta7440
    @stretta74404 жыл бұрын

    Amen Amen Amen!!! Antenem Egziabher abzeto yibarkeh!!!

  • @agapezeortodox
    @agapezeortodox4 жыл бұрын

    ዳግማዊ ደርቤ kzread.info/dron/CbP2bRfEO9PkOUUWPSRdNQ.html

  • @furutaselemun4583

    @furutaselemun4583

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @harmalaluchano1354

    @harmalaluchano1354

    4 жыл бұрын

    እሺ ግድ ይላል በርታ ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ+++

  • @user-rn4ze9yd3l
    @user-rn4ze9yd3l4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏👋👋👋🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓

  • @user-sg6px7fe6p
    @user-sg6px7fe6p3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tgtg1599
    @tgtg15994 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigibelay7276
    @tigibelay72764 жыл бұрын

    እውነት ነው ስለሁሉም እግዛቤር ያውቃል እንድፀለያችሁልኝ ተሽሎኝ በስላም አለሁ ጌታ ብድራትን ይክፈልልኝ ብሩክ ሁኑ

  • @user-ck3vt6ir4k

    @user-ck3vt6ir4k

    4 жыл бұрын

    ጌታ ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    2 жыл бұрын

    ጌታ ይመስገን እንኩዋን ማረሽ አሜን

  • @alemayagebremichael4619
    @alemayagebremichael46194 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SamiraSamira-kq7tg
    @SamiraSamira-kq7tg4 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወት ያሰማልንአባታችን እግዚአብሔር

  • @emmabeth64
    @emmabeth644 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ይስማልን መምህር

  • @kidisth.dukamo6638
    @kidisth.dukamo6638Ай бұрын

    Amen Egziabher yawkal!❤

  • @dababuassafahayat323
    @dababuassafahayat3234 жыл бұрын

    እውነት ነው ቀሲሰ ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዜአብሔር ያገልጋት ዘመኖትን ያብዘልን አሜን አሜን አሜን

  • @helenhelen5475
    @helenhelen54754 жыл бұрын

    አሜን ተባረክ

  • @tigisttasew3222
    @tigisttasew32224 жыл бұрын

    ቀሲስ ወንድማችን እንደምን አሉ በትንሳኤው የዳነን ጌታ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ እውነት ነው ቃሉ ከውሰስጣችን እንዲሆን እግዚያብሔር ይርዳን ማስተዋልንም ያክልበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን,

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta44214 жыл бұрын

    እውነት ነው!!! እሱ ያውቃል በየጊዜው የእግዚአብሔርን ቃል ለምትመግበን ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን።

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    መምሕር አግዝአብሔር አብዝቶ ይባርኮት አሜን

  • @bizuneshbizunesh5251
    @bizuneshbizunesh52514 жыл бұрын

    Amen

  • @wubitethiopa8793
    @wubitethiopa87934 жыл бұрын

    Amen Amen thank u so much

  • @semeneshfeleke9413
    @semeneshfeleke94134 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚለ ትምህርት ነወ አንተ ታውቃልህ የኔ ጌታ

  • @shewayabogale1308
    @shewayabogale13084 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі