ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

በዚህ ቻናል ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ጋብቻ፣ ፍቅርና የህጻናት አስተዳደግ እንማራለን፡፡
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
ኢየሱስ ክርስቶስ እዳችንን ከፍሏል
ገሪዛን የበረከት ተራራ ነው።
mezmur, ortodox memur

Пікірлер

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g4 минут бұрын

    አባ እኔ ፍቅርኛ አለኝ ግን እኔ በሰደት ነኝ እሱ ደም አገር ቤት ነው በጣም ነው የሚወደው በፀሎት አስበኝ

  • @user-vj7ef5ux7f
    @user-vj7ef5ux7f29 минут бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @Mercy3887
    @Mercy388734 минут бұрын

    Amen Egziabher yimesgen🙏🏾Kale hiwot yasemalin kesis🙏🏾 Be tselotachihu asibugn🙏🏾

  • @abelhagos1673
    @abelhagos167335 минут бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💖🙏

  • @abelhidase1226
    @abelhidase122651 минут бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @addisalemyimamseid
    @addisalemyimamseidСағат бұрын

    amen amen amen kale hiywet yasemalin memhre

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4jСағат бұрын

    አሜን ሰለ ሀሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429Сағат бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhenСағат бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛሎት❤❤❤

  • @user-lp4fz9ys4k
    @user-lp4fz9ys4kСағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይሰራኛል ለመሰራት 21 አመት የፈጀበት ያእቆብ እኔማ መቼ ተነካሁ ገና በእኔ ላይ ሊሰራው ያሰበው እልፍ ስራ አለው ከዚህ የበለጠ የተሻለ ከሱ ጋር አያለሁ እግዚአብሔር አባቴ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይክበር ይመስገን አሜን❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6rСағат бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Saba-7
    @Saba-72 сағат бұрын

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet22732 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከትህ በኛ በልጆቻችን ላይ አድሮ ይኑር ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5fСағат бұрын

    እሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5fСағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስራኝን ባርከኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-be2cd5gn6y
    @user-be2cd5gn6y6 сағат бұрын

    በእውነት እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በማንነታችን እድንኖር ያድርገን

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j6 сағат бұрын

    ❤አሜን አሜን አሜን❤ የቃሉ ባለቤት ልውል እግዚአብሔር የተሠሰገነ ይሁን ድሀን የማይበት አይን ይሰጠኝ ቃለ ሂወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @tesfayedejene3110
    @tesfayedejene311012 сағат бұрын

    ቀሲስ እንዴት የሚለውን መዝሙርህን ስሰማው ብውል እመርጣለሁ የግጥሙና የድምፅህ ቅለፄ የተዋጣለት እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm20 сағат бұрын

    ❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle556421 сағат бұрын

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🙏🙏

  • @Mercy3887
    @Mercy388721 сағат бұрын

    Kale hiwot yasemalin, Yagelgilot zemenotin yibarkilin Kesis🙏🏾

  • @elbetel28
    @elbetel2822 сағат бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-vn1ue8qm9v
    @user-vn1ue8qm9v23 сағат бұрын

    ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት ከመስማቴ በፊት እግዚአብሔር ሆይ ያለፈውን ተራራ የመሰለብኝን ነገር እንደት አሳለፈከልኝ ብዬ በጣም አንብቼ ሲጠይቀው ነበር እናም እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ።

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu7469Күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @shewithidru8226
    @shewithidru8226Күн бұрын

    🙏🙏🙏❤

  • @sebleamare2916
    @sebleamare2916Күн бұрын

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @warkanhbekalu9507
    @warkanhbekalu9507Күн бұрын

    7 ነጥብ ብስለት 1. ቄም 2.ቶሎ ማኩርፈ /ቶሎ መደስት 3.ችግር አለመቀበል 5.ሌላ ሰው መወቀሰ/ራስን መውቅስ 6. ራስ ተኮር ናቸው 7.ልክነኝ የሚለ

  • @bertinatewodros6433
    @bertinatewodros6433Күн бұрын

    kale hiwet yasemal

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie5078Күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ🙏

  • @woinesht338
    @woinesht338Күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941Күн бұрын

    Amennnn

  • @FikadeMewled
    @FikadeMewledКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ጌታ ይባርክ

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166Күн бұрын

    Amen amen amen kale hiwote ysemalen memher ❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye1103Күн бұрын

    በሁለቱም ቻናሎች የሚተላለፉ ትምህርቶችን መማር ከጀመርኩ በኋላ በህይወቴ መንፈሰ ጠንካራ ደስተኛ ሆኛለው። ቀሲስ ይህ ሁሉ የሆነው በርሶ አማካኝነት እግዚአብሔር አስተምሮኝ ነው።

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675Күн бұрын

    Amen 🙏

  • @zinuteklu5429
    @zinuteklu5429Күн бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen Abatachen

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Mercy3887
    @Mercy3887Күн бұрын

    Kale hiwot yasemalin Kesis🙏🏾

  • @zufanlake632
    @zufanlake6322 күн бұрын

    Amen

  • @eduam2859
    @eduam28592 күн бұрын

    እግዝያብሔር ይባርኮት አባቴ በእውነት ለትውልዱ ወንጌልን በሚገባው መልኩ ስለሚይቀርቡልን:: እኔ እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ የነበረኝ ግንዛቤ እየሱስ የጰንጤ እደሆነ ነበር :: በህይወቴ ላይ እግዝያብሔርን አግሼ, እግዝያብሔርን እስቀድሜ, ,እግዝያብሔርን እያመሰገንኩ መኖር እንደሚገባ ተምሬበትለው ;;

  • @iyuu1238
    @iyuu12382 күн бұрын

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን ጥሩነገርን በራሳችን ላይ በማሰብ ዉሎችንን ሂወታችንን በእግዜአብሄር ቃል መምራት እንዳለብን ተምረናል እግዜአብሄር ቢፈቅድ❤❤❤

  • @AAAA-zo6vz
    @AAAA-zo6vz2 күн бұрын

    ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @workbres8245
    @workbres82452 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂይወት ያሰማልን

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay14232 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser39412 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እዉነትነዉ እግዚአብሔር ሁሌም እኛጋር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh48302 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mesi557
    @mesi5572 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🤲የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው "ጌታዬ ይረደኛል "🤲❤️👏✝️

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh48302 күн бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay45292 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @HirutHailay
    @HirutHailay2 күн бұрын

    betam dess yemil tmhrt new

  • @HirutHailay
    @HirutHailay2 күн бұрын

    kalehiwet yasemaln memhrachn