ፋቅረኛዋን ለማግባት የመጣችው!! 3 ሚስት አግብቶ ጠበቃት!!

Ойын-сауық

ፋቅረኛዋን ለማግባት የመጣችው!!
3 ሚስት አግብቶ ጠበቃት!!u
‪@Addiskememoch‬ ‪@habmedia1257‬‪@AddisRadar-nr8cw‬

Пікірлер: 1 700

  • @user-qr6mw7yt4n
    @user-qr6mw7yt4n4 ай бұрын

    እስኪ ዘሬ ይለፍልኝ ለይክ ስጡኝ😅😅

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    4 ай бұрын

    ምን ይጠቅማል??

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    4 ай бұрын

    ​@@hcjth1747እኮ ምን ይጠቅማል ላይክ ላይክ የሚሉት ግን ?

  • @user-rb1jc4pf7d

    @user-rb1jc4pf7d

    4 ай бұрын

    ደሞ ለማጋጨት ያው😂😂

  • @user-tr4pz7gf3c

    @user-tr4pz7gf3c

    4 ай бұрын

    ይለፍልሽ እሰጥሻለው ካስደሰተሽ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    🎉🎉😂

  • @Adeyyoutube
    @Adeyyoutube4 ай бұрын

    ለምድነው የኔ ኮሚት ላይክ የማይደረገው ግን 🙄🙄🙄

  • @user-tw5vz4id1p

    @user-tw5vz4id1p

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    🤣🤣

  • @cell8316

    @cell8316

    4 ай бұрын

    ይኾው 100 አረኩሽ❤

  • @user-yo4hp3ty6t

    @user-yo4hp3ty6t

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-mo6vs4sk3v

    @user-mo6vs4sk3v

    4 ай бұрын

    😮😮😮😮😮😮😅😅😅

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel66594 ай бұрын

    ውድ የእስልምና እህቶች እና ወንድሞች እንኳን ለተከበረው እረመዷን አሏህ በስላም አደረሳቹሁ ❤❤

  • @cgf8399

    @cgf8399

    4 ай бұрын

    እንኳንአብሮአደረስን

  • @allahwokil5777

    @allahwokil5777

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ZuzuYouTube

    @ZuzuYouTube

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደርሰን ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን

  • @zamzam372

    @zamzam372

    4 ай бұрын

    እኩዋን አብሮ አደረሰን ፁመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🤲

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    4 ай бұрын

    እኮንአብሮአዴረሰን❤❤❤❤

  • @user-vg4ml2nq9g
    @user-vg4ml2nq9g4 ай бұрын

    የኔን ኮሜት ለምድነው ላይክ እማታርግልኝ ወድም ዘላለም 😢

  • @user-km2xy3vg8x

    @user-km2xy3vg8x

    4 ай бұрын

    ክክክክክ ከፉሽ

  • @user-vg4ml2nq9g

    @user-vg4ml2nq9g

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @zed9651

    @zed9651

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @mitamituye
    @mitamituye4 ай бұрын

    አደኛ ነኝ100 ላይክ አምሮኛል ቅመሞቸ😂😂😂

  • @leya3286

    @leya3286

    4 ай бұрын

    ምነው እርጎዝ ነሽ እንዴ😂😂 አርጊሻለሁ

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    4 ай бұрын

    ​@leya3286😅😅😅😅

  • @user-xw4uo5yv1r

    @user-xw4uo5yv1r

    4 ай бұрын

    1😂bgenyesh😮

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    4 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @shemima5580
    @shemima55804 ай бұрын

    ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ በላይክ አሳዩኝ👍👍

  • @user-rs8is4pe5o

    @user-rs8is4pe5o

    4 ай бұрын

    አለን አለን❤❤❤

  • @genetmelese7487

    @genetmelese7487

    4 ай бұрын

    ❤ አለን ምን ይሻለናል

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    አንድ ከቂመም ዉጭ ሰፊ ብሎ የሚያይ የለም 99%ሌላው አንድ ፈርሰንት 🤭🤣ነው

  • @user-kb2kj7fh3b

    @user-kb2kj7fh3b

    4 ай бұрын

    አለን

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    4 ай бұрын

    እዉነት ነው 😂​@@zinazina853

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p4 ай бұрын

    ዘሌ አንተ ማለት የጀግኖች ጀግና ነህ እናትህ ታድላለች ለእናትህም ለአንተም ለእናትህም እድሜና ጤና እመኛለሁ

  • @asegedechkidane6944

    @asegedechkidane6944

    3 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @user-fd9iw3yy3k
    @user-fd9iw3yy3k4 ай бұрын

    መላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቸ እንኳን ለተከበረው ለታላቁ እረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤አላህ ከሚራቡት ሳይሆን ፆመዉ ከሚጠቀሙባቸው አላህ ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️

  • @ekramemohamad7392

    @ekramemohamad7392

    4 ай бұрын

    አሚን❤❤

  • @user-bm3sb6of7v

    @user-bm3sb6of7v

    4 ай бұрын

    አሚን ያረብ❤❤❤

  • @maryme-lp8sd

    @maryme-lp8sd

    4 ай бұрын

    አሚንንንንንንንን የራብብብብብብብብ

  • @user-oc7wy2rg6m

    @user-oc7wy2rg6m

    4 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አሚን ለሁላቺንም

  • @serkserk1091
    @serkserk10914 ай бұрын

    ስራዎችህ ምርጥ ናቸው ዘላለም ዘገየ በርታ ወንድሜ❤

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    4 ай бұрын

    That's right

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube4 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች 😍😘አላችሁ ኧረ እኔንም አበረታቱኝ❤ አያስከፍልም እህታችሁነኝ

  • @user-zm6th9xw9u

    @user-zm6th9xw9u

    4 ай бұрын

    እሽ ማሬ❤❤

  • @zamzam372

    @zamzam372

    4 ай бұрын

    እኔ በሁለት ጀዋል ሰብስክራይብ አደረኩሽ ደሰ ይበልሽ ውዷ እህቴ😁😘😘😘😘🎉

  • @meremwolloyewatube

    @meremwolloyewatube

    4 ай бұрын

    @@zamzam372 የኔ ውድ ፈጣሪ ባለሺበት ቦታ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ያሰብሺውን ያሳካልሺ😍😍😍🙏

  • @zemzem5714

    @zemzem5714

    4 ай бұрын

    እሺማር❤❤❤❤❤

  • @user-cn3xl2eb4b
    @user-cn3xl2eb4b4 ай бұрын

    ዳኒ ናፈቀን የምትሉ በላይክ ናፍቀነዋል😢❤

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    ዳNi ♥️

  • @najatmohammad3846

    @najatmohammad3846

    4 ай бұрын

    የምር አወ የትነዉ እእእ

  • @TigistDegu-yl6ym

    @TigistDegu-yl6ym

    4 ай бұрын

    አወን የምር ዳኒ ይቅረብልን

  • @fggh9081

    @fggh9081

    4 ай бұрын

    እንድ አወን በጣም ነው የናፈቀን ግን በሰላም ነው ዳኒ የጠፋው😢

  • @neimatube5439
    @neimatube54394 ай бұрын

    የኛ ጀግና ወድም ጎበዝ አላህ ያበርታህ ሱናዉን እያስተካከልክ ነዉ በሀይማኖታችን ይፈቀዳል ሌሎቻችሁ የማታቁትን ፍርድ አትስጡ

  • @zamzamz7175

    @zamzamz7175

    4 ай бұрын

    አወንምችግርአለዉ

  • @zamzamz7175

    @zamzamz7175

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 በይ አቺም ተደረቢ ተካፍላቹህ ግደሉት ወዱንእሱም ከዛቺም ከዚችም እያለ እየታለበ እዳይሞት😂😂😂😂

  • @Tube-vt5se

    @Tube-vt5se

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @meleschadmasui4679

    @meleschadmasui4679

    4 ай бұрын

    😂😂 በቃ የጣፍጥው ቦታ ያድራል ትውት በቃ ውይኔ በሀይማኖት ትብሎ እር የፍጣሪ ያለህ ቁሞ መቅር ነው😢😮

  • @sarasesaye
    @sarasesaye4 ай бұрын

    ዳኒ ብራስኮን አምጡልን 😢😢😢

  • @AmsalMengistu-bo8fw

    @AmsalMengistu-bo8fw

    4 ай бұрын

    ለነሡ አሥረክቦ ሔዶል

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    ወዴት

  • @ZinetYemer

    @ZinetYemer

    4 ай бұрын

    እ ወዴት ነው የሄደው ምን አለ ቢነግሩን

  • @user-rj4zd5hi2q

    @user-rj4zd5hi2q

    4 ай бұрын

    እረ ይምጣልን ዳኒ ብራስኮ 😢😢

  • @user-qg3be8bx7h

    @user-qg3be8bx7h

    4 ай бұрын

    ​@AmsalMengistu-bo8fw ዳኒማ ሸጦን ጠፋኮ😂😂😂

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w4 ай бұрын

    ሙስሊሞች ግን ደስ የሚሉት ሀላል ነው ሚወዱት ሀይማኖታቸው ከፈቀደ ለምን 10 አይሆንም በዝሙት ከመጨማለቅ

  • @kemsie

    @kemsie

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sofiyamohammed2184

    @sofiyamohammed2184

    4 ай бұрын

    አንች ዳሞ አስር ትያለሽ

  • @user-jw8hu3rx6m

    @user-jw8hu3rx6m

    4 ай бұрын

    አራት ይፈቅዳል❤❤❤

  • @BuzayehuKassahun

    @BuzayehuKassahun

    4 ай бұрын

    ከ1በላይ ዝሙት ነው

  • @user-gd8dp6ft9q

    @user-gd8dp6ft9q

    4 ай бұрын

    ኧረ ባክሽ ሰለሞን ስንድፈት ነው ያገባው ስንት አለ መፅሀፍ ቅዱስን ካነበብነው​@@BuzayehuKassahun

  • @komaistekle4512
    @komaistekle45124 ай бұрын

    እግዝአብሔር ይመስገን ክርስትያን አርገህ ስለ ፈጠርከኝ ክብር ለድንግል ልጅ ለመድሀኒዓለም ይሁን አንድ ለአንድ ከዚ በላይ ዝሙትትት ነው🙏

  • @MmMm-ec5ux

    @MmMm-ec5ux

    4 ай бұрын

    ለምኑ

  • @amexmohammed6998

    @amexmohammed6998

    4 ай бұрын

    ማነው ያለው ዮሴፍ 700 ሚስት 300 እቁባት ያገባው ማን ፈቅዶለት ነው ዳዊት የኦሪዮንን ሚስት ሲደፍር ሀላል ነው አይደል

  • @shhsjdshgdibd7594

    @shhsjdshgdibd7594

    4 ай бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ መጀመርያ ስትፈጠሪ ሙስሊም እኮ ነበርሽ

  • @komaistekle4512

    @komaistekle4512

    4 ай бұрын

    @@amexmohammed6998 እውነት ነው ግን እግዝአብሔር ፈቅዶሏቸው ነው ሚል ጥቅስ ስጪኝ መጨረሻ የት እንደወደቁ /ንስሀ/እንደገቡ ነው ሚነግረን እማይ

  • @komaistekle4512

    @komaistekle4512

    4 ай бұрын

    @@shhsjdshgdibd7594 ሞሲሊም ነበርሽ አላለችምምም ክክክ በመሐመድ ኮነነው የተጀመረ እስልምና ከመሀመድ በፊት የነበሩስ ሞሲሉም ነበሩ እንዳትይኝ😂😂🤭ሲቀጥል ሰው ሲፈጠር የአዳም ባህሪ ይዞ የው ሚፈጠረው ማለተይ ሰው ሁኖ ነው ሚፈጠረው ሞስሊም ሁኖ አይፈጠርም ካልሆነ ማስረጃ ስጪኝ🙏

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi4 ай бұрын

    😢😢ወላሂ በጣም ያማል እዚጋ እራሱ ልዩነት አለው ባላቸው ኤክራምን በጣም ይወዳታል በቤተሰብ መጣች የሚላትን ብዙም አይደለም ገና ቁጭ ስትል አክብሮቱ ልዩነትን ያሳያል ምን በወጣኝ ስቃጠል የምኖር ጎመን በልቶ ጤና ትብሏል 😢😢🙌🙌

  • @SonySony-md4vr

    @SonySony-md4vr

    4 ай бұрын

    ተኮሜቱ ሁላ ተመቺቶኛል

  • @ummabdllahtube1555

    @ummabdllahtube1555

    4 ай бұрын

    አው በጣም ልዩነት አለም ኢክራም ሰትመጣ ተሰፈሰፈ ጉድ የመጀመሪያዋ ከኢክራም ጋር ሰፍሰፍ ሲል አንገትዋ ገፋች ከፊንጨዬ ይውጣ ቱ

  • @EleniMolla-yw2oi

    @EleniMolla-yw2oi

    4 ай бұрын

    @@ummabdllahtube1555 አወ ወላሂ ለምን ቁሜ አልቀርም አላህ የኔ ያለውን ያመጣው የለ አስባቹህታል ሴት ልጅ ነብሰ ጡር ሁና እና ወልዳ ባሏ ሳምንት ሙሉ ከሌላኛዋ ሚስት ጋ አሸሸ ገዳሚ እያለ ሆሆ🙌🙌ያማል ሳስበው ወላ

  • @EleniMolla-yw2oi

    @EleniMolla-yw2oi

    4 ай бұрын

    @@SonySony-md4vr አስባቹህታል ሚስት ነብስ ጡር ሁና ሳምንት ሙሉ ከሌላኛዋ ሚስቱ አሸሸ ገዳሚ እያለ ይሷ ብቻዋል ታየኝ እኮ ያማል ስሚቱ ሳስበው ወላሂ

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor

    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor

    4 ай бұрын

    በትክክል።ያችኛዋ አሳዘነችኝ።ወንዱ ገራሚ ነው። በአሏህ ትዕዛዝ እያለ ሴት መሰብሰብ ተያያዘ።የሙስልም ሴቶች እኩል ከወደደን ችግር የለውም እያሉ practically የማይቻለውን እያወቁ መሞኘቱ .......🤔🤔🤔🤔

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj4 ай бұрын

    ወንድማችን በርታ እራስህንም ጠብቅ❤❤

  • @user-pk8sf9nk9g
    @user-pk8sf9nk9g4 ай бұрын

    ውይ አንተ ልጅ እንዴት እንደምከተልህየምታውጣጣበት መንገድ ግርም ይለኛል ጎበዝ ነህ የነዚህ ሰዎች ነገር ብዙም ለመፍረድ ይከብዳል ብቻ ልጁም ሴቶችን መሰብሰብ ይከብዳል ብቻ ሁለቱንም እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @ligabaw-qo5gw
    @ligabaw-qo5gw4 ай бұрын

    በዚህ ዘመን አራት ሴት ከነልጆቻቸው ማስተዳደር ከቻለ እውነትም ጀግና ነው

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    4 ай бұрын

    ምን ቢኖረው ሶስት ሴት ያስተዳድራል የሴት ጥመኛ መሆኑ ያስታውቃል አንዷን አፍቅሮ ሳይጨርስ ሌላዋን የማፍቀርፍጥነቱ ፍቅር መተኛት ብቻ መስሎ የታየው ነው የመሰለኝ እንጂ ባሁኑ ሰአት እኔነኝ ያለ ሀብታም አንድ ቤተሰብ መምራት ያልቻለበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው አላህ ይድረስላት ላገራችን

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh88394 ай бұрын

    ይጣራ ይሄ ነገር ሌላም አይጠፋም አረ ወይኔ😅😅😅

  • @faiali3151

    @faiali3151

    3 ай бұрын

    🤣🤣🤣🤣😂👍

  • @mesitube1985
    @mesitube19854 ай бұрын

    አጠገቤ ሆኖ እወዳታለሁ ቢል 😅 ከግድግዳ ጋር ነበር የማጋጨው

  • @safsaf715

    @safsaf715

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @endrisslamlethiopia1181

    @endrisslamlethiopia1181

    4 ай бұрын

    ነበር✊

  • @user-xz5ks8yj2d

    @user-xz5ks8yj2d

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂ደጋነበረ የምጭንበት

  • @zinetaragie6261

    @zinetaragie6261

    4 ай бұрын

    ክክክ

  • @TsehayNugatu

    @TsehayNugatu

    4 ай бұрын

    ክክክክክክክክክክ

  • @neimatube5439
    @neimatube54394 ай бұрын

    አረ ተዉ ግን በሙስሊም ፍቅረኛ የሚባል ነገር የለም በሀላሉ ከሆነ እስከ አራት ይፈቀዳል አትጃጃሉ ማስተዳደር ከቻለ

  • @user-um2io6nv5m

    @user-um2io6nv5m

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @fikrybeltal9578

    @fikrybeltal9578

    4 ай бұрын

    እረ እባክሽ በሙስሊም ነው ፍቅረኛ የሌለው ?

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    ትክክል አላህ ከጥመት ይጠብቀን የሸሬአ እውቀት ይሥጠን

  • @rehimamohammed6692

    @rehimamohammed6692

    4 ай бұрын

    ሰህ

  • @hayatahmed7158

    @hayatahmed7158

    4 ай бұрын

    bemuslim fikrega yelem ayefkidlenem hayemanotachin

  • @Hundumak
    @Hundumak4 ай бұрын

    ከውጭ የመጣችዋ ሌላ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይስጣት እንጂ ተደርባ 3ኛ ሚስት መሆን የለባትም። ይህ ትክክለኛ ትደር አይሆንም ።

  • @raheemaghfgg5748

    @raheemaghfgg5748

    4 ай бұрын

    ማስተዳደር ከቻለ መብቱ ነው

  • @wyimam9103

    @wyimam9103

    4 ай бұрын

    እረእኔአይመቸኚምሙስሊምነኚግንአያስክዲኚም

  • @fetitube9478

    @fetitube9478

    4 ай бұрын

    ትክክል ❤❤❤

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    4 ай бұрын

    ​@@wyimam9103❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sabit33

    @Sabit33

    4 ай бұрын

    ዝም በይ የኢትዩ ወንድ እንካን ሶስት ሴት ሊያስተዳድር ይቅርና ላንድም ሴት በአግባቦ ማስተዳደር አይችሉም ​@@raheemaghfgg5748

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu4 ай бұрын

    ወይ ጉድ እወዳታለሁ አላለም ይህ ሰው ብዙ ልብ ነው ያለው

  • @user-cb8ws5gv8h

    @user-cb8ws5gv8h

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-qh5zf1th3k

    @user-qh5zf1th3k

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-qh5zf1th3k

    @user-qh5zf1th3k

    4 ай бұрын

    ሣሂህ

  • @user-uw7em7vp9h

    @user-uw7em7vp9h

    4 ай бұрын

    😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣

  • @user-qg4xk3mj5b

    @user-qg4xk3mj5b

    4 ай бұрын

    😅😅😅😅😅😅

  • @aymana1552
    @aymana15524 ай бұрын

    ችግር የለዉም አቅም ከለዉ 4 ይቸለል ከዙሙት ይሸለል የገበዉ በሀለል ከሆነ

  • @eexx5392

    @eexx5392

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-qi7sx5hh9l

    @user-qi7sx5hh9l

    4 ай бұрын

    ክክክክ ዝሙተኞች

  • @user-uq5ch7qn4r

    @user-uq5ch7qn4r

    4 ай бұрын

    በስመ ስላሴ

  • @afiyatube6892

    @afiyatube6892

    4 ай бұрын

    ​@useነሺ ውሻr-qi7sx5hh9l

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy4 ай бұрын

    እረ ዳኒን አሳየን የት ገብቶነው😢😢😢😢

  • @user-ll6th7jc1h
    @user-ll6th7jc1h4 ай бұрын

    ሽንትቤት አጥበሽ ያገፕሽውን ብር ባላባከንሽ አይ ሴት ልጅ😢😢😢😢

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube68754 ай бұрын

    ጋዜጠኛውን የምታደቁ በላይ ግልፁልኝ❤

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብሩ ይስፋ የኛ ሐይማኖት የሚፈቅደው አንድ ወንድ ለአንድ ሴት ነው ይከብዳል ሁለት ሶስት ይቅርታ የኔ አመለካከት እና እኔ ባሌን ለሌላ ሸር ማድረግ ሰለመላስበው ነው ሐይማኖት ይፈቅዳል አዎ በሙስሌም ግን ሴቶች እህቶቼ በጣም ነው የምታሳዝኑኝ እግዚአብሔር ግን ቼር ነውና ይህ ነገር ቢቀርላችሁ ደስ ይለኛል ያማል

  • @taybamohammed4528

    @taybamohammed4528

    4 ай бұрын

    በየቡናቤቱ ከመንዘላዘል በሃላል አራት ማግባቱ ምኑ ነው ክፋቱ ለራስሽ እዘኒ

  • @user-ev2vd3ti9d

    @user-ev2vd3ti9d

    4 ай бұрын

    ዝም ብላችሁ አታውሩ እህቶቸ ሀይማኖታችሁ ይፈቅዳል በቃ አውሩት እንጅ በእናንተ ቢደርስ አትቀበሉትም ወሬ ብቻ ደግነቱ የኢትዮጵያ ወንድ አቅም የለውም እንጅ ትጫረሱ ነበረ እስካሁን ​@@taybamohammed4528

  • @saada8052

    @saada8052

    4 ай бұрын

    ዝሙትላይከመውደቅባሀላልደስይላል

  • @neimatube5439

    @neimatube5439

    4 ай бұрын

    የኛ በሀላል ነዉ እስከ አራት ይፈቅዳል የናተ በዝሙት እስካስር ይሻላል ብለሽ ነዉ ማማየ የኛ ሀይማኖት ለሴቶች በማሰብ ነዉ የሚፈቀደዉ

  • @user-vz2dd6js4n

    @user-vz2dd6js4n

    4 ай бұрын

    ይሄ ሸሪአ ነው መታደል ነው ምክነያቱም ለድንሽ ታማኝነትሽን ታረጋግጭበታለሽ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg4 ай бұрын

    ምንም ልብ አይሰብርም ማስተዳደር ከቻለ በእምመታቸው ይፈቀድላቸዋል

  • @bmm3152

    @bmm3152

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @MissZabiba

    @MissZabiba

    4 ай бұрын

    ሳህ

  • @makiyemakiye8942

    @makiyemakiye8942

    4 ай бұрын

    Are mabtu new indat yifekadal❤

  • @asg5875

    @asg5875

    4 ай бұрын

    እርዝበይይይምንም ትክክልአይዴለም

  • @hannagemechu1179

    @hannagemechu1179

    4 ай бұрын

    እውነት ነው እነሱ እዲ ናቸው ይፈቀዳል እኩል ማስተዳደር ይችላል

  • @MekiyaIndris-eb5jq
    @MekiyaIndris-eb5jq4 ай бұрын

    ሙስሊም መሆን እንዴት ደስ ይላል። አቅም ኖሮት ሁሉም የቻለውን ቢያገባ ሃገራችን ከዝሙት ነፃ ይሆን ነበር። አላህ ያስችልህ።

  • @bisratgurmamo8552

    @bisratgurmamo8552

    4 ай бұрын

    ሙስልም ከብት ነው

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም

  • @tirsitabera9635

    @tirsitabera9635

    4 ай бұрын

    ውይ ስታስጠሉ

  • @user-dt1kk5xs9f

    @user-dt1kk5xs9f

    4 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekiyaIndris-eb5jq

    @MekiyaIndris-eb5jq

    4 ай бұрын

    @@bisratgurmamo8552 ባለጌ ነህ

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e4 ай бұрын

    ፉትህ ለጆሮአችን 😢😢😢😮😮😮😮😅😅😅

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c4 ай бұрын

    ጥሩ ነው የእናተ ሃይማኖት ከ3ይፈቅዳል አቅም ከአለው ባልየው እና ዳኒ ናፍቀነዋል አይመጣም እንድ😢😢😢😢😢

  • @user-gd8dp6ft9q

    @user-gd8dp6ft9q

    4 ай бұрын

    4ነው የሚፈቀዴው

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    4 ай бұрын

    😂😂😂አይዞን 4 ትኦኝለሽ 🤣🤣

  • @BaderAlkha

    @BaderAlkha

    4 ай бұрын

    ጡሩ ነወ😂😂አላለችም 😂

  • @amaamm-oi6de

    @amaamm-oi6de

    4 ай бұрын

    አውዳኒየትሄዴነው

  • @truth2232

    @truth2232

    4 ай бұрын

    ማፈሪያ

  • @rodibayou1352
    @rodibayou13524 ай бұрын

    በፈጣሪ ስም ሴቶቹ ያሳዝናሉ የግዳቸውን ነው ማለት የሀይማኖቱ ቢፈቀድም ግን ለሴቶች ከባድ ይመስላል አነጋገራቸውም ያው እየተረበሹ ነው 😢😢😢

  • @user-qs9xp4jw1n
    @user-qs9xp4jw1n4 ай бұрын

    እህትመማቾች ሆነቹ ኑሩ እህቶቼ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    እህት አማቶች ማግባት በሸሬአ አይፈቀደም መጀመረያ እውቀት ይቀድማል ከመናገረ በፊት. አላህ የሸሬአ እውቀት ይሥጠን

  • @truth2232

    @truth2232

    4 ай бұрын

    ኧረ እፈሩ

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    4 ай бұрын

    @@ttww9470 ምን ማለት ነው ልጂቷ ምን የተናገረች መስሎሺ ነው ውነቷን ነው እህታማቾች ሁናችሁ ኑሩ ስትል ተስማመደታችሁ ኑሩ ለማለት ነው እዚህ እየመጣችሁ አጉል ኡስታዝ አቱኑብን ፈልሰፋ

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    4 ай бұрын

    እህት ማግባት የሚችለው ከሞተች ብቻ ነው እህተማማቾች ወንድማማቾች ማግባት ይቻላል

  • @salamp1142

    @salamp1142

    4 ай бұрын

  • @nkismolf4738
    @nkismolf47384 ай бұрын

    ተመስገን ፈጣሪ እርትዶክስ በምህኔዬ❤🙏

  • @afiyatube6892

    @afiyatube6892

    4 ай бұрын

    ደነዝ😂

  • @GhGhgyuj

    @GhGhgyuj

    2 ай бұрын

    እናተ አላችሁ አደል በትዳር ላይ ፍቅረኞች ደራርባችሁ የምትኖሩ እሡ ግን ሚሥት ነው ያደረጋቸው እናም ሙሥሊሞች ጋር እኩል ማውራት ማውራት አትችይም

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc4 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ ነማያሰማን የለ😢😢

  • @AmsalMengistu-bo8fw

    @AmsalMengistu-bo8fw

    4 ай бұрын

    ምንመ ችግረየለምበሙሥሊም ይፈቀዳል ከአንድበላይ ሁለት፣ሦሥት፣አራት፣እሰከሠባት ይፈቀዳል

  • @kemeriakela9761

    @kemeriakela9761

    4 ай бұрын

    ​@@AmsalMengistu-bo8fwይፈቀዳል አልሃምዱሊላህ... እስከ 4.... እና ምንድነው?? 😏 እንዴ እናተው ባል እያለን ዎይም ሚስት እያለው.... Cheating እና ዝሙት ክሚሰሩ.. አዎ ይሻላል 👌✍️

  • @heuyye5507

    @heuyye5507

    4 ай бұрын

    ምን ችግር አለው አስተዳዲሪልኝ አለች እንደ🙄🙄

  • @fuadhamza2763
    @fuadhamza27634 ай бұрын

    እዴት ናቹሁ ፉአድ እባላለሁ እኔም የእሥልምና እምነት ተከታይ ነኝ እደዚህ አይነት ነገር መቅረት አለበት ከሀማኖቱ ጋር የተያያዘ ነገር እደሆነ አቃለሁ እሡ ዉሥጥ አልገባም ግን ይሄ መቅረት አለበት አንድ ሠዉ ለአንድ ሠዉ መሆን ያለበት

  • @user-wr6dw1fk4s

    @user-wr6dw1fk4s

    4 ай бұрын

    በጣም በሁን ሠአት ከባድ ነው እረ ይቅር

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    4 ай бұрын

    ሲጀመር የሴቶች መለጣጠፍጂ መተዉ ይችላሉ ከዚጋ ከመጃጃል

  • @umumryembintabrudin7277

    @umumryembintabrudin7277

    4 ай бұрын

    በትክክል ወንድማችን እኔም እድግፍሃለሁ ሲጀምር ሸርጥ አለዉ አዳሜ ተፈቀደ እያለች ብቻ ትዘፈቃለች አላህ በቁርአኑ በእኩል አይን ማየት የማትችል ከሆነ በአንዷ ተብቃቃ ፈርዱ አንድ ነዉ እንጂ አራት አይደለም

  • @HshsHeu-es8rl

    @HshsHeu-es8rl

    4 ай бұрын

    ​@@umumryembintabrudin7277 መቸ ሸሪአ ይከተላሉ ዝም ብለው ይፈቀዳል ስለተባለ ብቻ

  • @HshsHeu-es8rl

    @HshsHeu-es8rl

    4 ай бұрын

    ትክክል ሲጀመር ሸሪአ ባዘዘው መልኩ መቸ ተገበረው እኔ ግን ባሌ የምለው ሰው ሌላ ላግባ ቢለኝ አልፈቅድም አደራህን በስ

  • @selamawityehualashet1652
    @selamawityehualashet16524 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ዘላለም እግዚአብሔር የበለጠ ጥበብ ይስጥህ ሞገስ ይሁንህ እመ ብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d4 ай бұрын

    እንኳንም. የጌታ. የኢየሱስ. ልጂ. ሆንኮ. ስም ይባርክ ዬኔ ጌታ. በአንተ መሆኔ. ተድዬ

  • @amexmohammed6998
    @amexmohammed69984 ай бұрын

    ድራማ ነው የሚመስለው እውነታነቱ እምብዛም አይታይም ሲጀምር በኢስላም ፍቅርን ብሎ ነገር የለም

  • @user-vh3qn9qj8y

    @user-vh3qn9qj8y

    4 ай бұрын

    ደሞ እኳ. መደርደሩ በጎኑ😅😅😅😅

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    4 ай бұрын

    አረ ባክሽ 😅😅😅😅😅

  • @ttww9470

    @ttww9470

    4 ай бұрын

    ሱበሀን አላህ

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeyneba3439

    @zeyneba3439

    4 ай бұрын

    ሣህ ወላ😂😂

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre59694 ай бұрын

    በጣም ሰርዐት ያለው የሰው ሰሜት የሚረዳ የሚጨነቅ ሰው ነው ሴቶቹም መልካም ሴቶች ናቸው ሶሰተኛው ዋ የራሷ ችግር ነው ❤❤❤

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i4 ай бұрын

    እኔ እስላም ሴቶች በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ ምስኪኖች 😀😀😀😀😀

  • @user-up9gq2mc9l

    @user-up9gq2mc9l

    4 ай бұрын

    ለምድነው ሚያሳዝኑሽ በዝሙት ከሚጨማለቅ በሀላል ምንችግርአለው መጀመረያ ለረስሽእዘኚ

  • @yurt40

    @yurt40

    4 ай бұрын

    ናቢዩ ዳዉት ስት ናዉ ያጋበዉ በናታ 600 ማቶ ምስት 400 ዉሹማ አናበራዉም እዴ😂😂😂

  • @EhdUeu-vx7qi

    @EhdUeu-vx7qi

    4 ай бұрын

    ምነዉ አሳዘነሽ በራስሽ እዘኝ በሀላል 3/4 ከማግባትና በሀራም ከአስሩ ጋር ከመጨማለቅ?

  • @user-nz1qq4qo8q

    @user-nz1qq4qo8q

    4 ай бұрын

    ይመችሽ እስኪንገሪያት😂​@@user-up9gq2mc9l

  • @EkramKader-gs5nn

    @EkramKader-gs5nn

    4 ай бұрын

    ለራስሽ እዘኚ ሀሀሀሀይ

  • @zamzammohammed9789
    @zamzammohammed97894 ай бұрын

    ባርችን(ዳኒ)የናፍቃቹ እንደኔ❤😢

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    ዳNi ♥️

  • @richeseid996

    @richeseid996

    4 ай бұрын

    ሽጦን ጠፍኮ😂😂

  • @zamzammohammed9789

    @zamzammohammed9789

    4 ай бұрын

    @@richeseid996 በጣም

  • @tigdisfazer265
    @tigdisfazer2654 ай бұрын

    👉👉👉👉👉👉ባርች ባርች ባርች ኧረ የት አለ እርግጠኛ ነኝ የሆነ ነገር አድርገኸው ነው እንጂ በጤናው አይጠፋም እዛ በአካል ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ የት እንዳለ ጠይቁ ጊዜው ከፍቷል😭😭😭😭😭😭

  • @argetoall6484

    @argetoall6484

    4 ай бұрын

    የስንት ሰው እንባ እያበሰ ባርችን ምን ያደርገዋል በማታውቂው አትቀባጥሪ የጠፋበት የራሱ ምክንያት ይኖረዋል የሆንሽ ቱሪናፋ👎👎👎👎

  • @rodibayou1352

    @rodibayou1352

    4 ай бұрын

    የሚገርመው ሰለ ባርች ሲጠየቁ( ዳኒ) መልስም አይሰጡ ስለ እርሱም አያወሩ በሰላም አይመስለኝም

  • @tigdisfazer265

    @tigdisfazer265

    4 ай бұрын

    @@argetoall6484 ክፍት አፍ መጀመሪያ እሱም ሰው ነው ሲጠፋ መጠየቅ አለብን ደነዝ ባለጌ ስድ👎👎👎👎👎

  • @tigdisfazer265

    @tigdisfazer265

    4 ай бұрын

    @@rodibayou1352 አወ ምንም አይመልሱም መቸም በደህናው ይህንን ያክል ቀን አይጠፋም

  • @tigdisfazer265

    @tigdisfazer265

    4 ай бұрын

    @@argetoall6484 ክፍት አፍ እሱም ሰው ነው ሲጠፋ መጠየቅ አለብን ባለጌ ስድ ጥባታም ስድ👎👎👎👎👎

  • @user-pp7wk7lj2i
    @user-pp7wk7lj2i4 ай бұрын

    ወይ ፍትህ ወይ ፍቅር ሲጀመር ጥፋቱ ልባችንን እሰው ላይ መጣላችን ነው አልጠግብ ባይ ያደረገንጂማ አዳም ሁለት አግብቶ አላየንም😢😢😢 ማሰብ ያለባችሁ የተስማመሙ ቢመስልም ልባቸው ሁሌም በጉድለትና በማዘን ከዚያ ሲያልፍም በስብራት ውስጥ ነው እሚኖረው ለምን😢

  • @gerardo_media
    @gerardo_media4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ወንድማችን ጎበዝ በርታ አላህ መልካም ባል ያርግህ ያዝልቃችሁ

  • @meekham2590
    @meekham25904 ай бұрын

    አላህእርዚቅ አችሁን ይክፈትላችሁ አብሸሩ ያላገባችሁ አግብ ፋቅረኝ እያላችሁ የምትግማሙ አላህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ahmedmake5507
    @ahmedmake55074 ай бұрын

    እኔም አጋጥሞኛል አትመጭም በሚል ኩርፍያ ምን ሆነ ብየ ስጠይቅ ለካ አግብቶ ነው😢

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun11284 ай бұрын

    ዜዱ ይሄ ምኑ ነው ሰርፒራይዙ መርዶ ነው በለን እኔ ሚገርመኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድ ጠፍቶ ነው ምንድ ነው ችግሩ ?? እንዴት ሰው ተደራጅቶ አንድ ወንድ ለሶስት ያገባል???

  • @Brbr-pd6ey

    @Brbr-pd6ey

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @konjokonjk4766

    @konjokonjk4766

    4 ай бұрын

    ክክክክክክ😂

  • @user-ib8pw4ew4u

    @user-ib8pw4ew4u

    4 ай бұрын

    😢😂

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    4 ай бұрын

    😂😂😂 ሳህ

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c4 ай бұрын

    ማሻላህ

  • @manhalam4141
    @manhalam41414 ай бұрын

    Mashallah tabaraka Allah ❤❤❤❤💪👌

  • @user-wd6xc8nd9c
    @user-wd6xc8nd9c4 ай бұрын

    ፍቃድሒዶመመለስ😢ደምማልቀስነው😢ይህንንእኛየመዳብ😢ቅመሞችእነረዳዋለንእኛንም በሰላምለሐገራችንያብቃን🎉እኔምእረመዳንሲያልቅ ተጋዥነኝ ደአ።ፀሎትአርጉልኝቅመሞቼ🎉🎉🎉🎉

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye68124 ай бұрын

    እንዴ ምን ልብ ይሰብራል በሀይማኖቱ እኮ ይችላል

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo63394 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም እያልክ እማታመጣዉ ነገር የለም ሰላምህ ብዝት ይበል ዘልአለምዩ አረ በናትህ ዳኒ የት ገባ አሳዉቀን በጣም ናፍቆናል

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi4 ай бұрын

    🙌🙌🙌🙈ወላሂ ለምን ቁሚ አልቀርም ለሁለት ለሶት ቋቅ ነው የሚለኝ ከአንዷ ጠልቆ ከዛ ከአንዷ 😤😤😤😤እድሜ ልኬን ቁሜ ልቅር አልነፋረቅም አላህ ከሰጠኝ አንድ ላአንድ ብቻ ነው የምፈልገው እንጅ አልግማማም አጉል አባባል አረቦች እንኳን አይፈቅዱም እያየናቸው ነው 🙌🙌🙌🙌

  • @haytomer9818

    @haytomer9818

    4 ай бұрын

    እኔማ ጭንቅላቴ ላይ የሚመጣብኝ አንዷ እንፌክሸን ካለባት የሶን ይዞ ከኔ ጥልቅ አላህ ይጠብቀኝ ሳናዉቅ ይሻላል እንጂ ይቀፋል

  • @user-ur4ol2lv1m

    @user-ur4ol2lv1m

    3 ай бұрын

    የኔም ሀሳብ ነው ወላሂ አላደረገውም 😮😮😮😮

  • @EleniMolla-yw2oi

    @EleniMolla-yw2oi

    3 ай бұрын

    @@haytomer9818 በትክክል

  • @galayuser1127
    @galayuser11274 ай бұрын

    ልጁ ጀግና ነው ምን አይነት ነዳጅ ነው ያለው ነገሩ አይማኖቱ ይፍቅዳል

  • @user-ni4pi7lo6w

    @user-ni4pi7lo6w

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @zed9651

    @zed9651

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @raheemaghfgg5748
    @raheemaghfgg57484 ай бұрын

    እኔ ሁለተኛ ሚስት አግባ ብለው እንኳን እቢ አለኝ

  • @user-kp2vl5fc3c

    @user-kp2vl5fc3c

    4 ай бұрын

    ማስተዳደር ይች

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    4 ай бұрын

    ወላህ እኔ አላጋባዉም ለምን ፍርጥ አይልም😢

  • @sishaia6875

    @sishaia6875

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-fd9tz6tx5t

    @user-fd9tz6tx5t

    4 ай бұрын

    ምነዉ.እረዳት. ፈለግሽዴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayaahayaa

    @hayaahayaa

    4 ай бұрын

    ልብሽ እደት እሺ አለሽ 😢እዳው አንድ ወንድ ለ3 ለ4 ይቀፍል ለማቀፍ እራሱ

  • @user-of1vk5sl2x
    @user-of1vk5sl2x4 ай бұрын

    ውይ ስንት ነው የወደደድከው ኢላሂ😢😢😢😢

  • @Sabit33
    @Sabit334 ай бұрын

    ቆይ ይህ መጅሊስ የነሶፊ ዩቱብ ላይ አይቸዋለሁ ልበል ማነው ከሶፊ ቤት የመጣው 👍👍👍👍

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    እኔም የሱ ቤት መስሎኝ ምንልባት ከተግባቡ አንድ ላይ ሊሰሩ ይቺላሉ ብዬ አሰብኩና ተኩስ

  • @zebidergedfa3286

    @zebidergedfa3286

    4 ай бұрын

    አዋ ይመስላላል

  • @haytomer9818

    @haytomer9818

    4 ай бұрын

    ቆይ እዉነት እየመሰላቹሁ ነዉዴ ድራማ እኮ ነዉ በጭራሸ እዉነት አይሰሩም

  • @Sabit33

    @Sabit33

    4 ай бұрын

    @@haytomer9818 አሏህ ያውቃል ነው ለማለት እቦታው ላይ አልተገኛንም ግን ሳስበው አድስ አበባ ያሉ ዩቱበሮች. አሰማርቶ የሚያሰራቸው ዲርጅት ያለ ይመስለኛል. ለምሳሊ ዩኒክ ጠአም እና አድስ አለም ዩቱበሮች እስትዶዋቸው አንድ ነው።

  • @mitamituye
    @mitamituye4 ай бұрын

    ዳኒ የት ሂዶ ነው😢😢ቀላቅሉልን😢

  • @zinazina853

    @zinazina853

    4 ай бұрын

    እንግሊዝ እንግሊዝ እያለ ሳይሄድ አይቀርም 🤣🤣🤣

  • @SaraMekonen-ym1ob

    @SaraMekonen-ym1ob

    4 ай бұрын

    ​@@zinazina853😅😅😅😅

  • @user-ss9md9yg5e

    @user-ss9md9yg5e

    4 ай бұрын

    እኮ😂😂😂😂😂

  • @user-zb2zf6yp1l

    @user-zb2zf6yp1l

    4 ай бұрын

    ልጁ ግን ጤነኛ ነው ?? ሁለት ሚስት አስቀምጦ 3ተኛ አገባለሁ አላለም እንዴ ሶስቱንም አፍቀራለሁ አለ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባው አልመሰለኝም

  • @mitamituye

    @mitamituye

    4 ай бұрын

    @@user-zb2zf6yp1l ፍቅርና ንሮው ተመታትቶበት ነው 😂ሲሆን 3ቹንም አያፈቅራቸወም😋ምንም ሀይማኖታቸው ቢፈቅድም ማግባቱን 3 ሊያፈቅራቸው አይችልም ይህማ ራሱንም አያፈቅር😂😂😂😂

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu59194 ай бұрын

    ምኑ ያሣዝናል ምንም ችግር የለም❤❤

  • @jemilasheferaw8445
    @jemilasheferaw84454 ай бұрын

    ወንድሜ አቅሙ ካለህ እነሱ ፈቀዱም አልፈቀዱም ማግባት ትችላለህ እስልምና እንድታሳውቃቸው እንጅ ማስፈቀድን አያዝህም ዋናው የቅምህ ጉዳይ ነው አላህ አቅሙን ይስጥህና ሱናን ሀይ የምታደርግ ያድርግህ ግን በመካከላቼው ፍትህ ማጓደልን ተጠንቀቅ የዛኔ ነው ወንጀለኛ የምትሆነው

  • @Sofi24434
    @Sofi244344 ай бұрын

    ዳኒ ብራስኮ ያፕ የታለ ናፈቀን😘 አቤሎ እና ዘላለም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ግን ዳኒን አሳዩን 🙏😘

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 ай бұрын

    እኔ በስላሴ በጣም ነዉ የከበደኝ ልጅ ግን ቀለል አርጎ ነዉ ሚያወራዉ ደሞ ሶስተኛ ያስባል እሱ መሰለዉ እንጂ ሚስቶቹ ደስተኛ አይደሉም እኮ ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነዉ አቤቶ አድነኝ እኔ ብሆን በጭራሽ አልቀበለዉም ቆሚ ልቅር እንጂ እረ ወደዛ ዊ ተዋህዶነቴ ወደድኩት በስማም ከባድ ነዉ ባሌ ከኔ ዉጪ ማንም ሊነካብኝ አልፈልግም የኔና የኔ ብቻ እረ ከዛ ዉጪ ሌላ ሴት ባቀፈበት እኔ ሊያቅፍ እረ ወደዛ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s4 ай бұрын

    ኧረ ዳኔ የት ገባ ምን እየተካሄደነው

  • @ashleyalemu8454

    @ashleyalemu8454

    17 күн бұрын

    ጨርቆሴ ዩቱብ ቻናል ላይ ነው ምስራቅ ዳኒ ብራስኮ

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam4 ай бұрын

    እረ ባካቹ ዙሙት ነው ኾ ያባታችን ብሎኮ ሰውየው፡ ሴቶቹ ላጋድላቸው ነውውው ወይኔ ምን ኣይነት ነው፡ ፍትህ ለኣይናችንና፡ ጆራችን ሂልና ሂልና ሂልና

  • @user-qg4xk3mj5b

    @user-qg4xk3mj5b

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo37334 ай бұрын

    ወይኔ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ዘሌ ቀጣዩን ባፋጣኝ ልቀቁት። ክበሩልኝ

  • @MohamedAhmed-bw1vd
    @MohamedAhmed-bw1vd4 ай бұрын

    ሰላም ሙስሊም ሶስት ይችላል ሸሪአው ሶስቱንም በእኩል ማየት አለበት አቅሙ ካለው አስተዳደር ከቻለ ችግር የለውም ፍቃደኛ መሆን አለባቸው ሚስቶቹ ሶስት ለማግባት ok

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o4 ай бұрын

    ዘልዬ ስወድህ ግን ዳኒ ብራስኮ የት ሄዶ ነው በማርያም❤😢

  • @MeremalyuAlyuahmed
    @MeremalyuAlyuahmed4 ай бұрын

    አልሀምዱሊላ እንኮንም በደህናዉ ቀን አንድ ልጂ አለችኝ ።።።እሦኑ100000ያርግልኝ።የተግዲሁ አላህ ወኪል።

  • @IDRISSAHMED-lt7ii
    @IDRISSAHMED-lt7ii4 ай бұрын

    ስዴት ይብላኝልህ ስንት ነገር እዴሚያሳጣ የወጣ ያቀዋል

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h4 ай бұрын

    እህ ሞስሊም መሆን መታደል ነው አልሀምዱሊላ❤❤❤❤

  • @BuzayehuKassahun

    @BuzayehuKassahun

    4 ай бұрын

    ለመግማማት 😂😂

  • @bezatube438

    @bezatube438

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @bezatube438

    @bezatube438

    4 ай бұрын

    ​@@BuzayehuKassahunያ😅😅😅

  • @user-ql2nz7yt5o

    @user-ql2nz7yt5o

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @mesii6226

    @mesii6226

    4 ай бұрын

    4 lemagbatu new😂😂😂

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete85094 ай бұрын

    ስንት ልብ ነው ያለው ሦዎሥት ይገርማል ወንድ ጠፋ እዴ

  • @user-hk2gl9zq8v
    @user-hk2gl9zq8v4 ай бұрын

    የኔ ሥደተኛ አላህ ከሡ የበለጠውን ሧሊህ ባል ይወፍቅሽ የኔ ከርታታታ የእፎይታ እንጀራ አላህ ይረዝቅሽ 😢

  • @meronmekonnen588
    @meronmekonnen5884 ай бұрын

    Amazing story

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago24844 ай бұрын

    ያቺም እወዳታለሁ እቺም እወዳታለሁ 😂 አይ ወዶች 😆😆😆😆😆

  • @user-wo7do4ze6w
    @user-wo7do4ze6w4 ай бұрын

    አላህ ያብጀው እሁንም አራተኛ ትመጣለች የምን መጣደፍ ነው

  • @user-ie3ue7tg2j

    @user-ie3ue7tg2j

    4 ай бұрын

    አይቀርም😅😅

  • @zabibaysofzabibaysof7568

    @zabibaysofzabibaysof7568

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂4እኔንኝ ደሞ እወዳታለሁጨ ይላል😂😂😂😂

  • @nanny3146
    @nanny31464 ай бұрын

    Inquwan dehina metah our brother wellcome always great 👍 great job 👍 😢😢😢

  • @bintahmed
    @bintahmed4 ай бұрын

    በፍትህ ታስተዳደርካችው ምንም አትፍራ የሁሉንም ሀቅ ጠብቅ ሲጀመር ሁለተኛ ሶስተኛ ማግባት ለሷ መናገርም አይጠበቅብህ መብትህነው ብቻ አታስከፋት ተከባከባቸው ሁሉንም ሀቃቸውን ጠብቅወድሜ

  • @elanitbrhane7005
    @elanitbrhane70054 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚለው የእኛ አባት 3 ሚስት አግብቶ ከሶስቱ እናቶች ወደ 25 ልጆች ተወልደን በፍቅር በደስታ ነበር የኖርነው እናቶቻችንም ተደስ ምንም ሳይጎድላቸው በደስታ ነበር የኖሩት ነብሳቸውን ይማረው ሁሉም እናቶቻችን አባታችንን ሙተዋል እንጂ❤

  • @user-su5wf1bi2c

    @user-su5wf1bi2c

    4 ай бұрын

    አላህ ይዘንላችዉ የኔም እናት ወደአሆራ ህዳለች አላህ ይዝንላት

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin72774 ай бұрын

    ሲጀመር ሀይማኖት እያላችሁ ዲናችን አታበላሹ ሸርጥ አለዉ ለሁሉም ነገር ዝም ብሎ አግባ የሚል አለ የትኛዉም ምዕራፍ ላይ ነዉ እረ ተዉ ዲን አታበላሹ አላህን ፍሩ

  • @zenabali9131
    @zenabali91314 ай бұрын

    አላህን እዳላምፅም ባሌን አይኑን ከኔ ሌላ እዳያይ ይሰውርልኝ

  • @naidalo5047
    @naidalo50474 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ ብርታ ብርታት ላተ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ማሻአላ ብለናል ግን መተዋወቅ አለባቸው እየተጠራሩ አብረው መብላት መጠጣት አለባቸው አላያ መውለድ ቢመጣ ልጆቹ ምን ሁነው ሊድጉነው በሱስ ላይ አድችግር ቢፈጠር በነሱም ቢፈጠር ላዚም ነው ጉደኛነህ የሳንም ሄወት እዳተ ብታስብ ቀድመህ በነገርካት

  • @trr1069
    @trr10694 ай бұрын

    ወላሂ ልጁ ጎበዝ ነዉ እህቶቻችንን በዚህ መልኩ ከሀራም ነገር መጠበቅ የብዙ ወንዶች ግዴታም ጪምር ነዉ አንች ደሞ ሁለተኛይቱ አትወበሪ እሱ ሁላችሁንም የማስተዳደር አቅሙ ካለዉ ሀይማኖቱ ይፈቅዳል ያንችንም ፍቃድ አያስፈልገዉ አስቢበት

  • @abuyusra7780

    @abuyusra7780

    4 ай бұрын

  • @user-cz7yd5ym1p
    @user-cz7yd5ym1p4 ай бұрын

    እንደእኔ ልጁ የናፈቀዉ ማነዉ ወላሂ ንፍቅ ብሎኛል የኔ ልጅ 20:03 ሳቁ የምንላፋዉ እናቴ የምለኝ በጣም ናፍቆኛል አላህ ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ያረብ እህቶቼ አላህ ሶብር ይስጠን ያረብ❤

  • @zamzam372

    @zamzam372

    4 ай бұрын

    እኔ ወላሂ እጂግ ሲበዛ ናፈቀችኝ ደግሞኮ ስልክ ስደውል አላናግርም አለችኝ አሁን 6ተኛአመትዋ ሊገባ ነው አፍ በቅጡ አልፈታችም አዳዴ እናቴ ነሽ ትለኛለች አናግሪ ሲሏት ማናት ነው እምትለው እኔም እድታናግረኝ ስል የእህቴን ስም እጠራላታለሁ ከዛ ውሸትሽ የኔ እናት ነሽ ትለኛለች ኡፍፍ አየ ስደት እስኪ አላህ ይገዘን በሰላም ያገናኘነ ሁላችነንም የኔ ስደተኞች አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን😒🥺🤲❤❤🎉🎉

  • @Zuziza745

    @Zuziza745

    4 ай бұрын

    Amen

  • @Gashsetit377
    @Gashsetit3774 ай бұрын

    ዱካ ሽው የኣንተ ኣድናቂ ነኝ። የምትሰራው ሁሉ ብዙ እልፋትና ድካም እንዳለ ግልጽ ነው እና ኣይዞ በርታ።ክፍል ሁለት ለመስማት ብጉጉት እየጠበቁ ነኝ ።

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo93754 ай бұрын

    ወይ ፈጣሪ

  • @huzeyfaal_yeman3420
    @huzeyfaal_yeman34204 ай бұрын

    አህመድ ሲራጅ ትክክለኛ ወንድ ነህ ሌሎቻችንም እንዳንተ አቅም ሰጥቶን ብንተገብረው እላለሁ

  • @user-zc8ls7kl7b
    @user-zc8ls7kl7b4 ай бұрын

    ጭራሽ 3ተኛ 😂😢እኔ ብሆን የመጀመሪያ ሚስቱ እፈታዋለሁ ነብስ ይማር🤣🤣

  • @raheemaghfgg5748

    @raheemaghfgg5748

    4 ай бұрын

    ከመርከስከስ ከመማገጥ ሱናው ሀይ ማረግነው

  • @user-zc8ls7kl7b

    @user-zc8ls7kl7b

    4 ай бұрын

    @@raheemaghfgg5748 ሌላ ወድ ጠፍቶ ነዉ ዴ ቱ

  • @user-dk7ml1fg9w
    @user-dk7ml1fg9w4 ай бұрын

    ማሻአላደሥይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xz1rs2xx7h
    @user-xz1rs2xx7h4 ай бұрын

    Mashaallah!!🎉 make it 3 inshaallah

  • @Toyba-oo1zz
    @Toyba-oo1zz4 ай бұрын

    እስኪ ኑ ተያይዘን እንዴግ❤❤❤❤

  • @demessieteshework851
    @demessieteshework8514 ай бұрын

    Ar Dani Braskon yet wesdachut nw???

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn4 ай бұрын

    Tabarake Wandema❤

  • @heuyye5507
    @heuyye55074 ай бұрын

    ጎበዝ የኛ ወድንድም በርታ እስከ አራት አላህ ፈቅዶልሀል ወላሂ ክብር ይገባሀል❤❤❤❤❤🎉🎉 ለእህቶችህ ን በሀላል ማግባትህ አቅሙህ ተቻለ መስለችህን ያብዛልን የኔው ግን የሄን ምክሪን እንዳትሠማ😂😂😂 ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ ❤❤❤አላህ ይጨምረልህ አንበሳ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yr8wm1li5j
    @user-yr8wm1li5j4 ай бұрын

    ዳኒን የት አርጋችሁ

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp4 ай бұрын

    ግን እኮ 4 ቱም ስራ የሰሩ ኑሮ ይቀላቸዋል😅😅😂5ተኛ ባልየው😂😂😂😂😂😂😂

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    4 ай бұрын

    😂😂😂

  • @LubabaHusien-xc2od

    @LubabaHusien-xc2od

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemdemise1242

    @alemdemise1242

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-jr6ri4zd5e

    @user-jr6ri4zd5e

    4 ай бұрын

    ያቺውስ ከፋ😂😂😂

  • @tayuba1015

    @tayuba1015

    4 ай бұрын

    አይ ወዶች በል በነከጅህ አራተኛ ትፈልገለክ 😂😂😂

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j4 ай бұрын

    አራተኛዋን በጎጎት እጠብቃለን ጋይዝ

  • @ganimaawal-np1yq
    @ganimaawal-np1yq4 ай бұрын

    Wow mashallha ❤❤❤❤❤

Келесі