ፍቅር ከድንቅ ልጆች እና ከጓደኞቿ ጋር ምርጥ ጊዜ

Пікірлер: 2 500

  • @qwas9970
    @qwas99705 ай бұрын

    ምንም ብንሆን ሴት ልጅ በልጣ ስትገኝ በራሷ ከፍ ከፍ ስትል እንዴት ደስ ይላል ❤❤

  • @sofiaimam3456

    @sofiaimam3456

    5 ай бұрын

    በትክክል

  • @SadaSrwana

    @SadaSrwana

    5 ай бұрын

    ሣህ

  • @user-nr3sy9yy3m

    @user-nr3sy9yy3m

    5 ай бұрын

    በጣም ሴቶች ወደ ፍት

  • @Saadah1Bb2

    @Saadah1Bb2

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hi4mf5bu1x
    @user-hi4mf5bu1x5 ай бұрын

    ሂጃብ ማለት ግማሽ ክፍል ነው ለሴት ልጅ ውበትዋ ማሻአላህ ሂጃብ ያረገችዋ

  • @zebib6551

    @zebib6551

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-cd7fv6ju7r

    @user-cd7fv6ju7r

    5 ай бұрын

    ሒጃብ ማለት ሙሉ አካሏ የሚሸፍን ነዉ

  • @user-hi4mf5bu1x

    @user-hi4mf5bu1x

    5 ай бұрын

    @@user-cd7fv6ju7r አው ወላሂ ማሻአላህ

  • @user-hi4mf5bu1x

    @user-hi4mf5bu1x

    5 ай бұрын

    @Erekiyatube እሺ ውድ

  • @Foaiz238

    @Foaiz238

    5 ай бұрын

    በጣም ማሻአላህ

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis79865 ай бұрын

    የልጅ አዋቂ ነሽ አቦ እግዝያብሄር ትልቅ አድርጎ ከዚ በላይ ለሰው የምትተርፊ ያድርግሽ ደግ : ቅመም : ቁም ነገረኛ ነሽ : በጣም ያስደስታል የምትሰሪው ስራ : እነዚን ህፃናት ማሰብሽ 😭😭 እግዝያብሄር ያስብሽ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yg9gw2xy1h

    @user-yg9gw2xy1h

    5 ай бұрын

    ሰህ❤❤

  • @user-vy1ik6uu8h
    @user-vy1ik6uu8h5 ай бұрын

    ፕሊስ ኮሜንታተሮች በማርያም ምንም ነገር እዳትሏት የሆነችው እሷና ፈጣሪ ብቻ ነው እሚያቀው ስለዚህ ለዝች አለም ከንቱ መጥፎ ነገር ባትሏት ይመረጣል ከቻላችሁ አይዞሽ እኛ ከጎንሽ አለንልሽ እያላችሁ አበረታቷት እኛ አለንልሽ በሏት ታናሽ እህታችሁ ነች ጌታን በጣም መልካም ሰው ነች ደስ እምትል በዚህ ሳምንት ውስጥ 50 k ከገባች የመጀመሪያ እኔ ነኝ ሰርፕራይ እማረጋት አደራ በዚህ ሳምንት ውስጥ 50 k አስገቧት ❤❤❤❤❤

  • @user-bm5zn9fg3v

    @user-bm5zn9fg3v

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    የኔመልከማ 👍👍

  • @user-vp3cb4tj5l

    @user-vp3cb4tj5l

    5 ай бұрын

    እኔም የሆነ ኮሜት ፆፌ ነበር ይቅርታ ፍቅር አላህ ነው እሚያውቀው በአንችና በአብርሺ መሀል ምን እደተፈጠረ መልካሙን ሁሉ እመኚልሻለሁ የተሻለ ቦታ እደምናይሺ ተስፊ አለኚ

  • @user-vy1ik6uu8h

    @user-vy1ik6uu8h

    5 ай бұрын

    አሜን ለሁላችንም ፈጣሪ ይቅር ይበለን እህቴ 🙏​@@user-vp3cb4tj5l

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    5 ай бұрын

    Eshi

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    ሰርታ መለወጥ መብትዋ ነው ማንንም ልትበጠብጥ አልመጣችም የምትሳደቡ ሰውች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ፍቅር ኮንፊደንስ ያላት ጀግና ሴት ናት በቃ አትቃጠሉ በርች አለንልሽ በልዋት ይለቅ ለምን አንገትዋን ትድፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    ሣ❤❤❤

  • @fatimahussen-sh4zn

    @fatimahussen-sh4zn

    5 ай бұрын

    አው ደሞ ይሄማስጠሎአጠግብዋም አይደረስፈቅርአደኛ

  • @tesemategegne8686

    @tesemategegne8686

    5 ай бұрын

    ስራዋና ተንኮልዋማ ሊነገራት ይገባል ይቺ መሰሪ

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    5 ай бұрын

    ​@@tesemategegne8686ቲሽ

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    5 ай бұрын

    ​@@tesemategegne8686ምን ማለት ነው ራስሽን ተመልከች እህት ልቦና ይስጥሽ

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd62695 ай бұрын

    ፍቅር የምትዉዱ ብቻ👍 የለላ ወሬ እንዳትሰሚ ❤♥️♥️

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    5 ай бұрын

    ❤👍👍

  • @user-hl7mx3hh6l

    @user-hl7mx3hh6l

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @OMUOmarYouTube

    @OMUOmarYouTube

    5 ай бұрын

    ውዴ እንደመምር🎉🎉🎉

  • @user-kj7oe2td1m

    @user-kj7oe2td1m

    5 ай бұрын

    ​@Erekiyatube ደምሬኝ እመልሳለሁ

  • @zebib6551

    @zebib6551

    5 ай бұрын

    በጣምነዉእሚወዳት

  • @tariffardous4480
    @tariffardous44805 ай бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ኮሚቶች ለሚስቀዉ ስቃችሁ ለሚለቅሰዉ አልቅሰችሁ ለሚሰራ የምታበረታቱ እህ ግን ለኛ ማን አለን አይ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃንን ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝት ይበልልኝ የኔ ከረታታወች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @noormohammed1848

    @noormohammed1848

    5 ай бұрын

    አሚን እህት አንችም❤

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    5 ай бұрын

    አሚንንሁቢ

  • @user-hq8rs2xn3z

    @user-hq8rs2xn3z

    5 ай бұрын

    አሚን እህቴ

  • @user-lf5xx8ik5m

    @user-lf5xx8ik5m

    5 ай бұрын

    አሜን ፫ በጣም የእረፍት እንጀራ ይስጠን እደኔ ስደት ያደከመው አሜን በሉ😢❤

  • @sadaalsabban1509
    @sadaalsabban15095 ай бұрын

    ፍቅርየ ማታ 12ሰአት ላይ ልቂቂ በዙ እይታ እንዲኖረዉ ማታ ስጠብቅሽ ነበር የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp9mj7mi8y
    @user-qp9mj7mi8y5 ай бұрын

    ጎበዝ ፍቅር በዚሁ ቀጥይበት❤👍👍

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q5 ай бұрын

    ፍቅርን የምትወዷት በዚህ ወር 100 k እናስገባት እና እናስደምማት ❤❤❤

  • @uaeteam6287

    @uaeteam6287

    5 ай бұрын

    ትክክል እኔ ከ15በላይ ጀመአ አለኝ አሥደርጌታለሁ ይቀጥላል እሸር አድርጉላት 🤣🤣🥰🥰💪💪💪

  • @user-qm7ic5kw1x

    @user-qm7ic5kw1x

    5 ай бұрын

    ክክክክክክ የኔ መልካም​@@uaeteam6287

  • @neima

    @neima

    5 ай бұрын

    ትገባለች አንጠራጠርም

  • @user-pf6cp1my7p

    @user-pf6cp1my7p

    5 ай бұрын

    እናስገባታለን

  • @ndn9008

    @ndn9008

    5 ай бұрын

    እናስገባታለን🎉🎉

  • @betalave634
    @betalave6345 ай бұрын

    የስ ሴት ልጅ ብልህ ናት ጠንካራ ናት መከፋትሽን ለሰው እናዳታሳይ ሁሌም የተሻለ ነገር አስቢ ፈጣራሽን ተስፋአርጊ የሰውን ክፉ አትመኝ ስላጣሽው ነገረ አትጨነቂ ምክኒያቱም ማይጠቅምሽ ሆኖ ይሆናል ስለሁሉም ነገር ፈጣሪሽን አመስግኝ የኔ ቅመም ስላንች ደስ ብሌኛል የተሻለ ባታ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imanhassan9617
    @imanhassan96175 ай бұрын

    😢😢ገና ህፃን እኮ ናቸው ልጆቹ ያረብ😭💔ፍቅርየ በርች የኔ የልጅ አዋቂ እኛ የማዳም ቅመሞች ከጎንሽ ነን ሁላችሁንም እንወዳችሁዋል በየያዛችሁት መንገድ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢

  • @mekidesgobeze2004
    @mekidesgobeze20045 ай бұрын

    ኡፌፌ የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል ፍቅርዬ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በርችልኝ በዚህ ሁነታ ከቀጠልሽ በቅርብ ቀን 100k እንደምትገብ አልጠራጠርም እወድሻለሁ❤👏🙏

  • @Tube-hb2hc
    @Tube-hb2hc5 ай бұрын

    በዚህ ወረ ፍቅርን 100ኪ እነስገበት የምትሉ። አጅ አንስ

  • @mekdiadigrat

    @mekdiadigrat

    5 ай бұрын

    በሚገባ እናስገባታለን🎉❤

  • @abest4396

    @abest4396

    5 ай бұрын

    ምትስታህል

  • @user-gr8ml7ro8h

    @user-gr8ml7ro8h

    5 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadasZinabu-xe9ml

    @HadasZinabu-xe9ml

    5 ай бұрын

    እኔ🌹👍

  • @sitrazee13

    @sitrazee13

    5 ай бұрын

    እናስገባታለን

  • @user-vo3km5qf7g
    @user-vo3km5qf7g5 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ተባረኪ መልካምነትሺንቀጥይ አደራ በንፁህ ሂሊና እንዳታታስመስይአደራ እንባየንመቆጣጠርነውያቃበትኝ ምክንያቱም ችግር ስቃይን ስለማቀው🙏

  • @hayat6647
    @hayat66475 ай бұрын

    እውነትም ፍቅር የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @erahmatabye7014
    @erahmatabye70145 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ 🌹🌷💐💐💐

  • @user-wh8os2iq4j
    @user-wh8os2iq4j5 ай бұрын

    ፍቅር እኮ ጎበዝ ናት የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤

  • @user-in2bq7bn7d

    @user-in2bq7bn7d

    5 ай бұрын

    በጣም እኔም በዚህ እድሚዋ ትገርመኛለች ኮንፊደንሷና በራስ መተማመኗ

  • @ethiopia7697
    @ethiopia76975 ай бұрын

    ፍቅርየ በርች አንች ልዩ ሴት ነሽ ክብርሽን የቤተሰብሽን የጠበቀሽ ወደፊት እንጅ ወደኀላ የለም

  • @user-vq3wt8tf5r

    @user-vq3wt8tf5r

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube15 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ልዩ እንኳን መቶ ሺ ገና መቶ ሚሊየን ትገቢያለሽ እመኚኝ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ልጅ ነሽ ሁሌም ከጎንሽ ነን በርቺልን 😊❤❤❤

  • @umuhabeba9706
    @umuhabeba97065 ай бұрын

    ፍቅር እኮ ጎበዝ ናት የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @HadasZinabu-xe9ml

    @HadasZinabu-xe9ml

    5 ай бұрын

    ስወዳት❤❤

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    5 ай бұрын

    ሥወዳትየኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @sitrsusu

    @sitrsusu

    5 ай бұрын

    ደምሩኝ ውዶች

  • @miskrema7022

    @miskrema7022

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @jamelajj4098
    @jamelajj40985 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ አደኛነኝ ላይክ አርጉኝ ፍቅርን ምትወዱ❤

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    5 ай бұрын

    እንደማመር ውዴ

  • @jamelajj4098

    @jamelajj4098

    5 ай бұрын

    እሺ እደምራቹዋለው❤

  • @user-ic9df1bj2i

    @user-ic9df1bj2i

    5 ай бұрын

    እነደማመር

  • @Tig12342
    @Tig123425 ай бұрын

    ፍቅር እንወድሻለን ግን እሩታና አብርሽ መሀከል አትግቢ እሱ ቢመለስ እራሱ አትቀበይው የሩታንም ህይወት ተጫውቶ ሁለተኛ ሴት እድጎዳ አታርጊ በርቺ

  • @maeritube21
    @maeritube215 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ፍቅር እንዲህ ስትስቂ እንዴት እደሚያምርብሽ የልጂ አዋቂ ቢዲዮ በተለመደው ስአትሽ ልቀቂ ስጠብቅሽ ዘግይተሻል ዛሬ❤❤❤❤

  • @ghggfghh-ol4ji

    @ghggfghh-ol4ji

    4 ай бұрын

    ደምሪኒ ማማየ❤

  • @suma187
    @suma1875 ай бұрын

    ፊቅር የኔ ፊልቅለቅ ፊቅርን እንደኔ ሚወደት በለይክ 👍👍👍 የሰይኝ ❤❤❤

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    5 ай бұрын

    እንደማመር ውዴ

  • @lulutube885

    @lulutube885

    5 ай бұрын

    ሱሜ 😅😅

  • @miskrema7022

    @miskrema7022

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat46165 ай бұрын

    ሴቶች እሶ ያሳለፈችዉን ማንም አያቅም ሥለዚህ በርች ከማለት ዉጭ ሌላ አትበሉ ደግሞ ትሽናት ይሠማታል ሙሥሊሞቹ በአላህ ሌሎቻችሁም በምታምኑት መጥፍ ነገር አትፆፋ😢😢😢😢

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @abest4396

    @abest4396

    5 ай бұрын

    አልቀረብሽም ሰብስክራብ ለመሰብሰብ

  • @nefisasemane

    @nefisasemane

    5 ай бұрын

    አዎ አላህ ንወ የሚያቅወ

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    5 ай бұрын

    ትክክል🥰

  • @selmayoitbechannel4323

    @selmayoitbechannel4323

    5 ай бұрын

    @@abest4396 እስይ ምድረ ምቀኛ ምን አገባሽ😂😂

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA5 ай бұрын

    ጎበዝ እንድህ አይነት መልካም ስራ ስትሰሪ እናበራታሻለን በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    5 ай бұрын

    ፌክ

  • @helenendalew6673
    @helenendalew66735 ай бұрын

    የእኔ ፍቅር አይዞሽ በርች የእኔ ቤተሰብሸን አክባሪ ጅግና ሴት ነሸ የእኔ ባለማሀተብ ማሀተብሸ ሰያምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u5 ай бұрын

    ፍቅርየየየየየየ❤ ጀግና በራሷ የምትተማመን ሴት ምንም መከራ አያግዳትም🎉🎉🎉🎉

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    እዉነት ነው❤

  • @seni7092
    @seni70925 ай бұрын

    የኔ ዉድ ስወድሽ እኮ ፍቅርዬ እስቲ ፍቅርዬ የምትዱ ላይክ አርጉ😘😘

  • @AyatMensur

    @AyatMensur

    5 ай бұрын

    እንደማመር ውዴ በቅንነት

  • @rahmayoutube-el3yg

    @rahmayoutube-el3yg

    5 ай бұрын

    @@AyatMensur እሽ እኔንም ደምሪኝ

  • @user-qx8uc7di6h

    @user-qx8uc7di6h

    5 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @miskrema7022

    @miskrema7022

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @welotube463

    @welotube463

    5 ай бұрын

    ነይ እሽ​@@rahmayoutube-el3yg

  • @mrabdula5342
    @mrabdula53425 ай бұрын

    እኔግን ሙስሊምነኘ ወላሂ የፍቅር ማተቧ በጣምያምራል በዛላ ለሀይማነቷ ያላት ጥንካሪ ፍቅርርርርርርርርርርርርሮሮ

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml3sosna

    @user-ml3sosna

    4 ай бұрын

    የሙስሊም አሽቃባጭ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ማተቧን ከወደድሽዉ ለምን አትመሳሠሊም ባዶ😏😏😏

  • @heiyrueliyasmustfa
    @heiyrueliyasmustfa5 ай бұрын

    እስኪ ፍቅርን የምቶዱ👍👈

  • @user-ll2ud3so9n
    @user-ll2ud3so9n5 ай бұрын

    ጎበዝ ፍቅርየ በርች በዚህ ስራ ድሮም ትወጅ ነበር እንድህ አይነት ስራ ደግሞ ውበቱን ነው ይደፋብሽ❤

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    የኔ ቆንጂዬ❤❤❤ በጣም አምሮባታል❤❤

  • @haroni2982

    @haroni2982

    5 ай бұрын

    ሥልክሽ አሥቀምጭልን

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr5 ай бұрын

    እቺ ልጅ ግን ጠካራ ነች ትልቅ ቦታ እደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ ደሞ ደስስስ ትላላቹህ❤❤❤

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro5 ай бұрын

    ጎበዝ ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ 😊❤ አንችን የመሰለች ቆንጆ ሴት የሚያገኝ ያገኝሻል💗

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese5 ай бұрын

    ወይኔ ፋቅርኮ በቃ እደስሟ ፋቅር ነች❤❤❤

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    5 ай бұрын

    Uko

  • @ghggfghh-ol4ji

    @ghggfghh-ol4ji

    4 ай бұрын

    ደምሪኚ ማማየ❤

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba5 ай бұрын

    ፍቅርየ በርች ማንንም እዳሠሚ ገና100k እናስገባሻለን አንች ጀግና ሴት ነሽ🎉🎉

  • @amaamm-hu4ic
    @amaamm-hu4ic5 ай бұрын

    የምር ፍቅርንእምትወዱ እስኪ 100K እናስገባትየኔውድፍቅርዬእንወድሻለን

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    5 ай бұрын

    ደምሪኘ ውዴ

  • @Aynalove3382

    @Aynalove3382

    5 ай бұрын

    እናስገባታለን እዳው ቢቻል እኔብቻ 100k አስገባት ነበር

  • @amaamm-hu4ic

    @amaamm-hu4ic

    5 ай бұрын

    @@Aynalove3382 አወየምርልጅቱኮ እደሰሟ ፍቅርናት

  • @SusoJemal
    @SusoJemal5 ай бұрын

    የኔ ማር ብዙዎች ዉድድድ ነዉ የምናደርግሽ ቅመሟ😘 ፍቅርዬ ቶሎ ቶሎ ቪድወ ስሪ ❤

  • @munesamuna9787
    @munesamuna97875 ай бұрын

    ዉላህ ማታ 16 ሺ ነበረች አሁን ደሞ 19 ሺ ገቢታ አዬሁት ደስስስ ስል ፍቅርዬ ጋነ 100ሺk እነስገባሻለን

  • @user-tc7ct5xq8y

    @user-tc7ct5xq8y

    5 ай бұрын

    አልገባም

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    5 ай бұрын

    21ሺ ልገባነዉ በ4ቀን የምር ደጋፊወቿ ኪንግነን ሸር አርገንም አልቀረን

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    5 ай бұрын

    21ሺ ልገባነዉ በ4ቀን የምር ደጋፊወቿ ኪንግነን ሸር አርገንም አልቀረን

  • @user-gh6ki7zw1z

    @user-gh6ki7zw1z

    3 ай бұрын

    ​@@user-dh9gu8lh7pአሁንም ሽር አርጉላት

  • @Arsiema97
    @Arsiema975 ай бұрын

    ፍቅርየ 100k እናስገባት የምትሉ በላይክ ኣሳዩኝ👍😍

  • @user-sd2xj4oo3l

    @user-sd2xj4oo3l

    5 ай бұрын

    ሳህ

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    ሣህ❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    5 ай бұрын

    አወ ሸር ላይክ አርጉ እናስገባት❤❤❤❤

  • @HadasZinabu-xe9ml

    @HadasZinabu-xe9ml

    5 ай бұрын

    👍👍👍❤

  • @user-rd9st7fq7y

    @user-rd9st7fq7y

    5 ай бұрын

    Enem demrihg❤❤❤

  • @zuzumchale
    @zuzumchale5 ай бұрын

    ባለ ሂጃቧና ባለ ማሀተቧ እንኳን ደህና መጣቹቹ በርቱ😍😍

  • @sikosilo1259

    @sikosilo1259

    5 ай бұрын

    ❤❤🎉🎉

  • @WorkeGelana-sv5if

    @WorkeGelana-sv5if

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Enat363

    @Enat363

    5 ай бұрын

    እድሜ ይስጥሽ😍😍😍😍😘😘ኮሜትሽ አስደስቶኛል

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya19015 ай бұрын

    ደግሞ ዉዴ በጣም እይታ እዲኖርሺ በናተ ታይም 12 በዱባይ ደግሞ 7 ታይም ብትለቂ ቡዙ እይታ ይኖርሻል ዉዴ ትናት በጣም ሥጠብቅሺ ነበር ግን ታይም ከሄደ በኃላ ነው የለቀቅሺዉ

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @user-um4wo1bi7f

    @user-um4wo1bi7f

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @meselechgugsa8141

    @meselechgugsa8141

    5 ай бұрын

    ትክክል

  • @aminetube7843
    @aminetube78435 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ስወድሺ አሏህ ይጨምርልሺ በርች እደዚህ ጠንካራ ሁኚልኝ ማር💝💝💝

  • @user-xd5jl7hp7f
    @user-xd5jl7hp7f5 ай бұрын

    አይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ ማርያምን እስቲ ፍቅርን የምትወዱ በላይክ አስዬኝ❤❤❤❤❤

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    5 ай бұрын

    ደምሬሻለሁ መልሽ

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    5 ай бұрын

    @Erekiyatube ሽኩረን ውዴ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya16595 ай бұрын

    ፍቅርየ ትለይለች የመዳም ቅመሞች 100kእናሥገባት❤❤❤❤❤

  • @Eslamk-rf2cv

    @Eslamk-rf2cv

    5 ай бұрын

    የመዳም ቅመሞች እስበራሳችን ለራሳችን አናዉቅም ሁሉ እየተነሳ በመጣ ሰአት የመዳም ቅመሞች 100 ኬ እናስገባቼዉ ትላላችሁ እስበራስ የመዳም ቅመሞች ሲሆን ግን ማፊ መጀመሪያ ራስ ይቀድማል ሁሌ ይገርመኛል

  • @mrabdula5342
    @mrabdula53425 ай бұрын

    ፍቅር በናትሽ ካብርሸ ጋር ታረቁ አብርሽም እኮ አደዚህ ያለሰራ በጣም ይወዳል ❤❤❤❤❤❤ ንግስት እኮናት ፍቅርርርርርርርርርርርርርርርር 100k እናሰገባሻለን

  • @tesemategegne8686

    @tesemategegne8686

    5 ай бұрын

    አብርሽ ነው የለም እውነተኛ ሔዋኑን አግኝቶአል

  • @asri6330

    @asri6330

    5 ай бұрын

    የታውቅሽ ያይቅዳትም ሩታን ማርያምን ውድ ልጅ ካልውደድ ከባድ ነው በግዳጅ ነው የይዛት ሩታን ይችን ግን ይውዳታል​@@tesemategegne8686

  • @ycygcghvh3594
    @ycygcghvh35945 ай бұрын

    ሴት ልጂኮ ግን በራስ መተማማኗ ውድ ስጦታዋ ነው ወላሂ የኔ ጀግና ብየሻለሁ ፈቅርየ

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl5 ай бұрын

    በራስሽ ሙድ ብቻ እዴዚህ እያልሽ ጠንክሪ ስለ አብርሽ ምን እዳታነሽ በራስሽ ሙድ ብቻ ጠንክሪ የኔ ፍልቅልቅ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asri6330

    @asri6330

    5 ай бұрын

    ምነው ፈራሽ😂😂😂😂😂

  • @user-qq5uz3oy7m

    @user-qq5uz3oy7m

    5 ай бұрын

    ትክክል አብርሽን ለቀቅ ለሩታ )አብርሽ & ሩታ Ok

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    ​@@user-qq5uz3oy7mእጭ የናተ እሩታ አዚያዉ ሂዱና አጨብጭቡ😂😂

  • @thhhyh5996

    @thhhyh5996

    5 ай бұрын

    እኮ ከዚች ጋ የትነ የት ​@@MeklitTube-vx6hq

  • @rahmayoutube-el3yg

    @rahmayoutube-el3yg

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ወደ❤

  • @yegnatube7556
    @yegnatube75565 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣሽ ፍቅር በርች ጠንካራ ሁኝ ከጎንሽ ነን አብሽሪ የሰው ወሬ እዳትሰሚ በርትተሽ ስራሽን ስሪ🎉❤😊 አሪፍ ስራዎችን ይዘሽ ነይ 🎉🎉❤❤

  • @kasutube8310
    @kasutube83105 ай бұрын

    ወደፊት ፍቅርዬ በልጠሺ መገኘት አለብሺ በተለፈ የድግል ማርያም ልጅ ይርዳሺ የልብሺን መሻት ይፈፅምልሺ መጨረሻሺ ያማር ይሁንልሺ እማ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሁሌም ከተጎዳዉ ጋር ነዉ🙏🙏

  • @toybaali8559
    @toybaali85595 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ አብሽሪ ቀጥይበት❤❤❤❤

  • @biremoges
    @biremoges5 ай бұрын

    በርቺ የኔ ፍቅርዬ በዚሁ ቀጥይበት አቺ ጀግና ልጅ ነሽ❤😂❤❤

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67315 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ማር ስውድሽ ቶሎ ቶሎ ነነይልን ደሞኮ ድራማት ትችያለሽ በድራማም ነይልን ማሬ በርች ጠክር ጎበዝ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @samriwtmakonenn4268
    @samriwtmakonenn42685 ай бұрын

    የኔ,ሴት በርች አድናቂሽ ነኝ በርችልኝ❤❤❤,ዉድድድድ,ነዉ እማረግሽ😘😘😘😘

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho4155 ай бұрын

    ዋው አደኛነኝ ፍቅርን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤ ፍቅር የኔ ጀግና በርቺ እሺ 😘😘

  • @user-ur3qn6tc6f

    @user-ur3qn6tc6f

    5 ай бұрын

    ላይክ አረኩሽ ይመችሽ

  • @user-bo9iy8ji1z

    @user-bo9iy8ji1z

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @emiyeee1490
    @emiyeee14905 ай бұрын

    ፍቅርዬ ❤የኔ ቆንጆ የእውነት ጀግና ነሽ ማርዬ እናሳድግሻለን 🤗👏👏👏👏 አብሽሪ በርች የኔ ጀግና ምርጥ ጓደኛሞች ❤️😁ሳቂልኝ የኔ ልዩዩዩዩ🎉🎉🎉🎉

  • @selamlove6129
    @selamlove61295 ай бұрын

    ዋዉ እግዚአብሔር ይጠምርላችሁ በርቺ ፍቅር ፍልቅልቋ❤❤❤❤

  • @medinaali2771
    @medinaali27715 ай бұрын

    አሥተዋይ የኔፈልቅልቅ ሥታምሩ

  • @user-zt2si3mo9b
    @user-zt2si3mo9b5 ай бұрын

    የኔ ማር ስታምሪ ቀጥየበት ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @welotube463

    @welotube463

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ እስኪ❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba18275 ай бұрын

    ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን እሄ ቪዲዬ በጣም ደስ ይለለል ሁሌም በጥሩ ነገር በመልካም ነገር ነይ ስለ ሌለሰው አተውሪ

  • @user-mz7xr6dy4f
    @user-mz7xr6dy4f5 ай бұрын

    ይባርክሽ ተባረኪ ፍቅርዬት ይለያለሽ የኔ ቅመም እወድሻለሁ የኔ ውድ ነገር ❤❤❤❤ አሁን ይሄ የፈገግታ ስናይ በጣም ደስ ይለኛል ሁሌ ደስታሽ ሙሉውንልሽ የኔ ፍቅር ❤️🥰🥰🥰

  • @ghggfghh-ol4ji

    @ghggfghh-ol4ji

    4 ай бұрын

    ደምሪኚ ማማየ❤

  • @haliahalia5521
    @haliahalia55215 ай бұрын

    ጀግና ሴት ለሰው ወሬ ቦታ አትሰጥም ለራሷ ወደፊት የሚጠብቃት ህልም አለት!!!!! የመዳም ቅመሞች አይዞን 👸👸👸አራሳቹን ጠብቁ ❤️❤️❤️

  • @k.dyoutube5305

    @k.dyoutube5305

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ

  • @hawliitube

    @hawliitube

    5 ай бұрын

    ​@@k.dyoutube5305ደምሪኝ ዉደ

  • @qweqwe444
    @qweqwe4445 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ህፃናቱ እፍፍፍ ድህነት ጠፍቶ ሰላም ሰፍኖ ህፃናትበሰላም ተመግበዉ የሚያድጉበት ቀን ያምጣልን❤❤❤

  • @netsanetAbreh-ql8yq

    @netsanetAbreh-ql8yq

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @mengesha386

    @mengesha386

    5 ай бұрын

    አሜን በእውነት

  • @qweqwe444

    @qweqwe444

    5 ай бұрын

    @@mengesha386 አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @user-by9xz9ud6c
    @user-by9xz9ud6c5 ай бұрын

    እግዝአብሔር ደስታሽን አይውሰድብሽ የኔውድ በርቺ እመብረሀን ትጠብቅሽ❤❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove97635 ай бұрын

    በርች ውዴ ገና 100k ተገቢያለሽ

  • @fekedeshath1109
    @fekedeshath11095 ай бұрын

    ጀግና ነሽ ቃላት የለኝም በምን ልግለፅሽ❤❤❤❤

  • @hayatyoutube8501
    @hayatyoutube85015 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ጀግና ነሽ ሁሌም ፈገግ በይ በርቺ እንደዚህ ከህፃናቶች ጋር ተዝናኚ ሰውን መርዳት ደስታ ነው የኔ ቅመም ወላሂ ስወድሽ ❤❤❤❤✅✅✅✅

  • @LaylaNasry

    @LaylaNasry

    5 ай бұрын

    ማሻአላህ

  • @samiraamna-zr2qz
    @samiraamna-zr2qz5 ай бұрын

    ዋው ማሻላህ በርቱልን ❤❤❤❤

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi13065 ай бұрын

    ጎበዝ በዚሁ ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha5 ай бұрын

    ማርያሜን ድሮዉም ፍቅር ነወ ምወዳት ጌን 😢 ጎቦዝ ቀጥይበት

  • @zahrawawla9055
    @zahrawawla90555 ай бұрын

    ጎበዝ በርች የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @OMUOmarYouTube

    @OMUOmarYouTube

    5 ай бұрын

    ውድ እንድመምር🎉🎉🎉

  • @miskrema7022

    @miskrema7022

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t5 ай бұрын

    ፍቅር ጎበዘ በርች ሩታም የራሧሙድ ትጀምር የምትሉ በላይክ አሣዪኝ ማለት ሤት እራሧን መለወጥ ስለምትችል ለውጡና አሣዩት ለዚህ ላብርሽ ተብየ

  • @sadaahmed252
    @sadaahmed2525 ай бұрын

    እሠይ የኔ ጅግና አበጀሽ ለፍልፌም አልቀረሁ ቀጥይበት እሽ ያሁሉ የሚሣደብ አሁን አፉን ዘግቶል ሥለዚህ ጀግናነሽ አላቅሽ በሚዲያ ነዉ እማቅሽ እና ዩቱብ ትክፈት እያልኩ ደክሜ ነበር በኮሜት

  • @user-zy5sw5ut1c
    @user-zy5sw5ut1c5 ай бұрын

    አይዞሸ ፍቅርየ በፍቅብ 100ሸ ትገባለሸ በርች❤❤

  • @user-vy1ik6uu8h
    @user-vy1ik6uu8h5 ай бұрын

    የኔ ጀግና ፍቅርዬ ጎበዝ በቅርቡ ወደ መቶ ሺ እናስገባሻለን አይዞሽ ስራሽን እዳታቆማ የኔ ማር እናግዝሻለን እኛም ❤❤❤

  • @stc6291
    @stc62915 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፍቅርየ በዝሁመልካምነትሽ ቀጥበት ተባረኪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nebilatube5713
    @nebilatube57135 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ ጎበዝ በርች ጠንክሪ 😘

  • @Emey696
    @Emey6965 ай бұрын

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @user-dz8wp9he3l
    @user-dz8wp9he3l5 ай бұрын

    ፍቅርዬን እንኳን መጣሽልን የኔ ማር እስኪ ፍቅርን የምቶዱ 100k እናስገባት የኔ ቅመም ስወዲሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nibe791
    @Nibe7915 ай бұрын

    ተው እኔንም ደምረኝ አሽቃባጭ አትሁኑ በቃ ታዋቂ ካልሆኑ ማደግ የለም ማለት ነው ምናለ በስደት ለምንከራተተው ብትተባበሩን ብታሳድጉን ስደት ይብቃን ምርርርርርርርርብሎኛል

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun13925 ай бұрын

    ፍቅርዬ ባርቼ ጌታ ካንቺ ጋርሽ ይሁንልሽ❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b5 ай бұрын

    ፍቅር ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ በርች

  • @seadaabdu479
    @seadaabdu4795 ай бұрын

    ወላሂ ሂጃቡን አይቸ ነው የመጣሁት❤መሸአላህ በርቱ

  • @imuharun
    @imuharun5 ай бұрын

    ፍቅር ጀግና ለኛ ለሤቶች ብርታት ትሆኚ አለሽ ካንች ብዙ መማር አለብን

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube57165 ай бұрын

    የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ❤❤

  • @FafiTube-ov7lz
    @FafiTube-ov7lz5 ай бұрын

    እውነተኛ ደሥታ ሚገኘው ከእደዚህ አይነት ልጆች ነው የረቢ እኔንም ወፍቀኝ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta5 ай бұрын

    የኔ ውድ ከዚህ በላይ ከፍ እንደምትይ ተስፋ አለኝ በርች የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @toybaassenali9062
    @toybaassenali90625 ай бұрын

    የኔፍልቅልቅ ሁለየም ሳቂልኚ❤❤❤

  • @Misge930
    @Misge9305 ай бұрын

    በርቺ ከጎንሽ ፍቅር ጠንካራ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰🥰❤

  • @user-ur3qn6tc6f
    @user-ur3qn6tc6f5 ай бұрын

    ፍቅርዬ አንቺ በጣም ጠንካራ ሤት ነሽ የኔ ልዩ ትለያለሽ❤❤❤

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    ባለ ማዕተብዋ የኔ ቆንጆ በእምነትሽ በርች ፀሎት ስግደት ቤተ ክርስትያን ሁሌ ህጅ ፀልይ ከእዚህ በላይ ደስታ ከፍታ ላንች ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @SurprisedIceberg-oi8qp
    @SurprisedIceberg-oi8qp5 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ አንችኮ ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሺ ማንንም አትስሚ የራስሺን ነገር ጠንክሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emawayishgetu2584
    @emawayishgetu25845 ай бұрын

    ፍቅር የኔ ቆጆ እደዚህ ከምንም ነገር ነፃሀ የሆነ አቅርቢ ጎበዝ እደነዛሀ ከመጨማለቅ ስም አይጠሬ😅😅 ፍቅር በርች የሰፈሬ ልጅ መስራሀት እደምች አሳያሀቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or7cd1eq6g

    @user-or7cd1eq6g

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @sitrazee13
    @sitrazee135 ай бұрын

    ፍቅርዬ በርቺ ኮማቾች እሷን ስትሰድቡ ታናሽ እህታችሁን አስቡ። ገና ታዳጊ ልጅ ነች ተፅዕኖ አትፍጠሩባት ያሳለፈችውን እሷ ታውቃለች ለሴት ልጅ ደግሞ ነገሮች ይከብዳሉ። ወደፊቷ እንዲያምር አበረታቷት ጎበዝ ልጅ ነች። ፍቅር በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ሌላው ቀስ ብለሽ ትደርሽበታለሽ ሰዎች ወደኋላ እንዲጎትቱሽ አትፍቀጂ። ተማሪ ትልቅ ቦታ ድረሺ የፈለግሽውን ማድረግ ትችያለሽ በጊዜው።

  • @FafiTube-ov7lz

    @FafiTube-ov7lz

    5 ай бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r5 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መውጣት መግባትሽን ይጠብቅሽ በእግዚአብሔር መለኮታዊ ጥበቃ ይጠብቅሽ የእኔ ውድ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dl6ff7bf7l
    @user-dl6ff7bf7l5 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ በርቺ ማሬ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ ያሳካልሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-ww9yl2vf1l
    @user-ww9yl2vf1lАй бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ጀግና ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ የኔ ልዩ ሴት ልጅ ምን ጊዜም በህይወቷ የተፈጠረዉን እንቅፋት ወደ ጎን በመተዉ ጉዞዋን መቀጠል አለባት ።አንቺም ጠንካራ ሁኝልን።

  • @samikhan6260
    @samikhan62605 ай бұрын

    በርች የኔ ቅመም አይዞሽ ከጎንሽ ነን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat9273
    @hayathayat92735 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ማነዉ እንደኔ ፍቅርዬ ጠፍታ ሳለ የበፊት ቪድዬዋን እያየ ሲያለቅስ የነበረ

  • @MeklitTube-vx6hq

    @MeklitTube-vx6hq

    5 ай бұрын

    እኔ😢😢😢

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    5 ай бұрын

    እኔ ጌታን 😢

  • @user-vq3wt8tf5r

    @user-vq3wt8tf5r

    5 ай бұрын

    እኔም የምሬን ነዉ

  • @user-yk4vh3jz1o

    @user-yk4vh3jz1o

    5 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😊

  • @adan1376

    @adan1376

    5 ай бұрын

    እኔም ወላሂ 😢

Келесі