ለ 35 አመት ፀሀይ ቀጠቀጠኝ 😭

‪@yetenbitube1‬‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@marketube391‬‪@Efrem946‬

Пікірлер: 1 900

  • @user-iq1lx7pz4g
    @user-iq1lx7pz4g4 ай бұрын

    እረ ፍቅርዬ የመሥጊዱን ሥልክ ቁጥር ፒን አርጊልን እባክሸ አይታይምኮ

  • @ethiojole

    @ethiojole

    4 ай бұрын

    አው የመስጊዱን አካውንትና ስልክ ፃፊልን

  • @user-ln4uc7en5h

    @user-ln4uc7en5h

    4 ай бұрын

    አዎ አይታይም

  • @wubitbutajerahabesha7784

    @wubitbutajerahabesha7784

    4 ай бұрын

    አው

  • @wubitbutajerahabesha7784

    @wubitbutajerahabesha7784

    4 ай бұрын

    አይታዪም

  • @HN-rs9fv

    @HN-rs9fv

    4 ай бұрын

    አው አይታይም እኔም ፋልገለው

  • @Efrem946
    @Efrem9464 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞኝ 😢ፍቅር ጥሩ ስራ ነው በርቺልን🙏🙌

  • @Zebu918

    @Zebu918

    4 ай бұрын

    ኤፊ ጎበዝ ልጅ እኮ ነህ የምር በተለይ ፍቅርን ስታበረታታ ሳይህ ክበርልን ወድማችን

  • @zuzumchale

    @zuzumchale

    4 ай бұрын

    ኤፋዬ እባክህን ተው ይቺ ተለጣፊ ሩታ ተብዬዋ አባሩና ከፍቅር ጋር አስታርቋው😢

  • @mesretmulugeta7682

    @mesretmulugeta7682

    4 ай бұрын

    አፋ ትለያለህ ❤❤❤❤ እንወድሃለን ወንድሜ

  • @እሙየቲዮብ

    @እሙየቲዮብ

    4 ай бұрын

    ኤፋ እናመሠግናለን ክበርልን

  • @user-qx7sc4hu8b

    @user-qx7sc4hu8b

    4 ай бұрын

    ትለያለህ ኤፊየ😊

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z4 ай бұрын

    የፍቅርን ስራ ይውዲድ ብቻ በላይክክክ😢😢

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7714 ай бұрын

    100k ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከፍ ያለ ደረጃ ድረሽ ፍቅርዬ❤❤❤❤

  • @user-vi5tq8ys7i

    @user-vi5tq8ys7i

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @meselechgugsa8141

    @meselechgugsa8141

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    4 ай бұрын

    እናሥገባታለን❤😢የኔቅመም❤❤❤❤

  • @user-um4wo1bi7f

    @user-um4wo1bi7f

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤በጣም

  • @user-uy1kg7wv9i

    @user-uy1kg7wv9i

    3 ай бұрын

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7714 ай бұрын

    ፍቅር ግን ያለማጋነን ጀግና ሴት ነሽ ያንን ሁሉ መከራ ጫና አሉባልታ የውሸት ወሬ አሳልፈሽ በሚዲያ አብበሽ እንደ ፀሀይ መምጣትሽ እሚገርም ነው ይህን ሀይል የሰጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በርችልን❤❤❤❤❤❤

  • @menteyochu

    @menteyochu

    4 ай бұрын

    በትክክል የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-bd6rz7zs6d

    @user-bd6rz7zs6d

    4 ай бұрын

    አረ እናሶተውል ምንመከራ ቪዲዮ ደቅና ቤተሰቤ አልፈቀደም ግንኝነታችንን አልወደዱም ብላ ጥላ ሄደች አሁን አብርሽን ብታፈቅረው ማንም አያግዳትም ከዚያ እሱ አፍቃሪ እንዳገኘ ስታረጋግጥ መጣች አለቀ ገፍታ ይሁን ተገፍታ እሱ ይመርመራት ባለቤቱ አታሽቃብጡ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n4 ай бұрын

    ፍቅርን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን👍❤❤❤❤

  • @user-gc6rc4rk1d

    @user-gc6rc4rk1d

    4 ай бұрын

    😃😃😃

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    4 ай бұрын

    Ene

  • @user-kv8dy4xw3b

    @user-kv8dy4xw3b

    4 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hfem3901

    @hfem3901

    4 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @medinaalimedina

    @medinaalimedina

    4 ай бұрын

    መልካምስራለራስነው❤❤❤❤😢😢😢

  • @badryahmdi5979
    @badryahmdi59794 ай бұрын

    ፍቅርን እዳኔ ምወዳት ብቻ ለይክ 👍😘❣️☺️

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    4 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ❤

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    4 ай бұрын

    እኔም እወዳት አለው

  • @tube-ve7ce

    @tube-ve7ce

    4 ай бұрын

    እንዛመድ​@@user-ni7fg3gf3v

  • @user-pl9rs5uf1x

    @user-pl9rs5uf1x

    4 ай бұрын

    እኔምእወዳታለሁ❤❤ጀግናሤትነሽፍቅርየ❤❤❤

  • @tsehaysahyoutube1878

    @tsehaysahyoutube1878

    4 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @meseretmekonnen6048
    @meseretmekonnen60484 ай бұрын

    ይች ልጅ ብታገኝ እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሠው ትረዳለች ሼር እያደረጋችሁ የመዳም ቅመሞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @najatbolo7755
    @najatbolo77554 ай бұрын

    ፍቅር ተሎ ተሎ ትቀቅልን የምትሉ ላይኩ ጀግና ፍቅር በችልን❤❤❤

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    4 ай бұрын

    እኔ❤❤❤❤❤

  • @miskrema7022

    @miskrema7022

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozaatuba2278

    @rozaatuba2278

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Nora-p8n

    @Nora-p8n

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤ በሰድ የላቹሁ እህት ወንዴሞቼ በሰላም ለሀገር ያብቃቹሁ❤

  • @GenetGenet-vv2zt

    @GenetGenet-vv2zt

    4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @susuchanal9540
    @susuchanal95404 ай бұрын

    ይችን ፍልቅልቅ ልጅ መቶ ብናሥገባት ምን ችግር አለዉ የመዳም ቅመሞች ይቺን የመሠለች ልጅ ተሠብራ እንዳትቀር እናበራታት❤

  • @meselechgugsa8141

    @meselechgugsa8141

    4 ай бұрын

    አዎ እናበራራታት ይገባታል የኔ ፍልቅልቅ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @AaAa-ku3bg

    @AaAa-ku3bg

    4 ай бұрын

    ትክክል

  • @wubedel4103

    @wubedel4103

    4 ай бұрын

    አዎ የኔም አሳብ ነው ❤

  • @tube-ve7ce

    @tube-ve7ce

    4 ай бұрын

    በጣም

  • @UaeUae-tg1ws

    @UaeUae-tg1ws

    4 ай бұрын

    Betm getn lemn Endehon alwekm betm new yemwdt astesasbwu Endegnwu Ende madm kemamoch net merdt des yiltl E/g yasdgt bich❤

  • @shetaantoun1392
    @shetaantoun13924 ай бұрын

    የእናቶች አምላክ ጨርሶ አብዝቶ ይባርክሽ በዚህም ቀጤ ጎበዝ ነሽ ፍቅርዬ በርቺ ❤️❤️❤️

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg4 ай бұрын

    ፍቅር በርቺ በዚ አጋጣሚ ሂኩን ስላየኋት ደስ ብሎኛል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jmaeelhaaaa5430
    @jmaeelhaaaa54304 ай бұрын

    ማነው እድኔ ፍቅርን ሙትትብሎ የሚውዳት የኔፋድሻ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤❤የኔየዋህ

  • @user-rd9st7fq7y

    @user-rd9st7fq7y

    4 ай бұрын

    Ene erasure mutt bye newu yemwedat maryaamn❤❤❤

  • @meselechgugsa8141

    @meselechgugsa8141

    4 ай бұрын

    እኔ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya19014 ай бұрын

    ሁሌም ነይ በየቀኑ እናሣድግሻለን ወሏሂ ሴት ልጅ ከፉ ሲትል እዴት ያሥደሥተኛል

  • @sadahussen6004

    @sadahussen6004

    4 ай бұрын

    የሰደት እህቶችን አበርታች የናታቸውን እጀራ እየበሉ የሚጫወቱብን አሸቃባጭ አትሁኑ

  • @ayshaa-mj1oy

    @ayshaa-mj1oy

    4 ай бұрын

    ወላሒ እኔም በየቀኑ ነይ ብያት ነበር

  • @jonairahdiya1901

    @jonairahdiya1901

    4 ай бұрын

    @@sadahussen6004 ማሺቃበጥ አደለም

  • @user-fo8je1md8n

    @user-fo8je1md8n

    4 ай бұрын

    እኔም😢❤

  • @Betu4185

    @Betu4185

    4 ай бұрын

    እኔም

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd4 ай бұрын

    ከፍቅር ጋ ያለችው ልጅ ደስስ ትለልች

  • @bayetube-rh8re
    @bayetube-rh8re4 ай бұрын

    በዚ ሰምንት ሀምሰ ሺህ ኢናስጋበት❤❤❤👍👍

  • @meselechgugsa8141

    @meselechgugsa8141

    4 ай бұрын

    አዎ ትገባለች የኔ ፍልቅልቅ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bayetube-rh8re

    @bayetube-rh8re

    4 ай бұрын

    @@meselechgugsa8141 አንችም ትገባሌሽ

  • @rahima1683
    @rahima16834 ай бұрын

    ፍቅር አቺማለት ልዩ ❤ሴትነሺ ❤የራስሺን ክብር ጠብቀሺ ❤የቤተሰቦችሺን ክብር የጠበቅሺ ❤❤🎉🎉የኔ ልዩ❤❤❤❤ነሺሺሺሺሺሺሺሺሺ❤❤❤❤❤❤❤❤እወድሻለሁሁሁሁሁሁሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    4 ай бұрын

    ትክክክልየኔውዲ❤❤❤❤❤❤

  • @rahima1683

    @rahima1683

    4 ай бұрын

    💗💓💕

  • @meselechgugsa8141

    @meselechgugsa8141

    4 ай бұрын

    እኔመ ውድድድድድድድድድ ነው ማረጋት የኔ ጣፍጭ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zaytonahzay3841

    @zaytonahzay3841

    4 ай бұрын

    በጣም ልዬ ናት❤❤❤❤

  • @menteyochu

    @menteyochu

    4 ай бұрын

    በትክክል የኔ ቅመም

  • @almetubez237
    @almetubez2374 ай бұрын

    ፍቅርዬ ላካ በምክንያት ነው ምወድሽ በዚ እድሜሸ ይህንን ማስብሽ ሳላደቅሽ አላልፍም

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7714 ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሸር አርኳት ይችን ፍልቅልቅ ጀግና ጠንጋራ ሴት ስወድሽ ትልቅ ደረጃ ድረሽ በርች ተልተሎ ነይ የምትሳደቡ ልቦና ይስጣችሁ ይችን ወርቅ ልጅ

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi4 ай бұрын

    ፍቅር እደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ስታምሩ ማሻ አላህ ሂክሙም እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelakeNigusse
    @MelakeNigusse4 ай бұрын

    ፍቅርን የሚወዳት 👍

  • @NasriahJordan

    @NasriahJordan

    4 ай бұрын

    wow❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    4 ай бұрын

    እኔኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤❤

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    4 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ❤

  • @Zebu918
    @Zebu9184 ай бұрын

    የኔ ውድ ስጠብቅሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ኑ የመዳም ቅመሞች ፍቅርን እምትሉ ለይኩኝ ❤❤

  • @Sunnah-Media936
    @Sunnah-Media9364 ай бұрын

    _ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ_ _የተራበን መግብ የተጠማን አጠጣ ሰዎች መልካም እንዲሰሩና ከመጥፎም እንዲከለከሉ እዘዝ ይህን ማድረግ ካልቻልክ ምላስህ መልካም ይናገር አለዝያ ዝም በል_ " _ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለምﷺ_

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    4 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤🎉

  • @rimeber669

    @rimeber669

    4 ай бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ቶሎ አደገላት ዮቶቧ❤

  • @user-yy4zg7dc7w
    @user-yy4zg7dc7w4 ай бұрын

    ጎበዞች በርቱልኝ ማነው እንደኔ እናቱ የሚወድ❤ እናቶቻችን ረጅም እድሜ ወፍቅልን ያረቢ ሂክሙዬ ስታምሪ

  • @ZeburaAli-db7wk

    @ZeburaAli-db7wk

    4 ай бұрын

    አሜንያረበልአለሚንንንንንንን

  • @adan1376
    @adan13764 ай бұрын

    ፍቅርየ ቱሎ ቱሎ ነይልን ትናፍቂናለሽ እኮ እሰቢልን ለእኛም የምር 😢 እወድሻለሁ የኔ ቅመም❤❤❤💋💋

  • @user-ts2ee1gp9r
    @user-ts2ee1gp9r4 ай бұрын

    የኔ ልዬ በዚህ እድሜሽ እድህ ማሰብሽ ያስዴንቃል. የኔ ትንሽዬ ልእልት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ካንች አልፎ የቤተሰቦችሽን ክብር የጠበቅሽ ጀግና ነሽ እውነት አድናቂሽ ነኝ በርቱልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንዴኛ

  • @user-ot8ld7jy1z

    @user-ot8ld7jy1z

    4 ай бұрын

    አብርሽጋ እንደነበሩ ብዙ እርዳታ ሰርተዋል

  • @babibabi4471
    @babibabi44714 ай бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ በዚህ አጋጣሚ ገበያ ስላሳየሽን ደስ ብሎኛል እናቶቻችን ለዘላለም ኑሩልን

  • @user-dh9gu8lh7p
    @user-dh9gu8lh7p4 ай бұрын

    ፍቅር ናፍቀሺኝነበር ወላሂ ኧረቶሎቶሎ ቪዶ ሥሩ ኢክሩየ ማሻአላህ ደሥሥትሉ❤❤ፍቅር እወድሻለሁ የኔሙሉሤት የቤተሠብክብር ጠባቂ❤❤❤

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    4 ай бұрын

    @EkramEndris-zr9vs እሺዉደ በፊት አርጌሺአለሁኮ ማሬበርችልኝ💕

  • @hayathayat9273
    @hayathayat92734 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ዉድ ቤተሰብ ፍቃደኛ ከሆኑ ብታስተዋዉቂን ምን ይመስልሻል ከቤተሰብጋር ቪድዬ ብሰሪ

  • @እሙየቲዮብ

    @እሙየቲዮብ

    4 ай бұрын

    ሀዮየ❤❤

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    4 ай бұрын

    @@እሙየቲዮብ ወይዬ የኔ ዉድ ሰላምነሽልኝ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7714 ай бұрын

    የኔ ባለ ማዕተብ ስወድሽ የኔ ባለ አዕምሮ ስወድሽ በማርያም ተሎ ተሎ ነይልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ic6ln4xr3t
    @user-ic6ln4xr3t4 ай бұрын

    ኮሜታተሮቻ በኛላይ ቢደርስ ብላችሁ አስቡ አተቿት በአላህ እናበረታታት አይዞሽ ፍቅር በርች

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye67314 ай бұрын

    ፍቅርዬ ማር እንኳንደናመጣሽ❤❤❤ ሂክማዬ የኔ ውድ እንኳን ደናመጣሽ በርቱ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤ ፍቅርዬ ቶሎ ቶሎ ነያ በናፍቆት ገደልሽን ወይኔ እግዚአብሔር በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም ትናፍቂኝ አለህሽ ቅብጥ ስት እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤ ሂክማዬ ቶሎ ቶሎ ኑ እወዳችሁ አለሁ ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት❤❤❤❤❤❤❤ የእናቶቼ ምርቃት ይድረሳቼሁ ውዶችዬ እኔም እናንተን ወክዬ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግላችሁ ብያለሁ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘

  • @MayimunaKadirm

    @MayimunaKadirm

    4 ай бұрын

    ❤❤

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    4 ай бұрын

    ጎበዝ መልካም ንግግር ሰደቃነው ❤

  • @hayathayat9273

    @hayathayat9273

    4 ай бұрын

    በጣም የልጅ አዋቂ ሰዉ አክባሪ ስወዳቸዉ

  • @rukiyatube

    @rukiyatube

    4 ай бұрын

    ማሮቸ ደምሩኝ ሀገር ስገባ ፍቅር አገኝታለሁ ኢሻአላህህህ

  • @AlAlmas-xf6vw

    @AlAlmas-xf6vw

    4 ай бұрын

    @@rukiyatubeአብሽር ሴት ለሴት መተጋገዝ አለብን ይህው ደምሪሽ አለሁ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v4 ай бұрын

    ❤❤❤የህፃን አስተዋይ❤❤

  • @BaitBait-uw5ig
    @BaitBait-uw5ig4 ай бұрын

    በፈጣ100kአስገቧት❤❤❤

  • @rimeber669
    @rimeber6694 ай бұрын

    ፍቅርየ የኔ እናት በናፍቆትሽ ልሞት ስል ወደ ፊት የኔ ጀግና

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mesretmulugeta7682
    @mesretmulugeta76824 ай бұрын

    ጎበዝ ዉዴ በቅርብ 100k እናስገባሻለን ❤❤

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu4 ай бұрын

    ወላሂ ጀግና ነሽ ፍቅርየ በርች።ለነዛ መልስ አትስጭ ዝም ብለሽ በርች እህት አለም

  • @user-vp1rj5wb8r
    @user-vp1rj5wb8r4 ай бұрын

    የኔ ምርጥ ቶሎ ቶሎ ነይልን ማሬ ❤❤💞💘

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube99364 ай бұрын

    ፈቅር የኔ ጁግነ ነሸይ የኔውድ የፈቅር አድነቄዌችይ እሰኬይበላይከ አሳዬኝ የኔ መልከም የእውነት ቃልየለኝም ጥንካሬዋን አለማድነቅ ነፎግነትነው ቤተሰብ እነበርታታት ጠላት ድሰ አይበለው ነገ እኛም የሚያጋጥመንን ነግርነው ያሳለፈችው ፈቅር የእውነት 🙏👈👈👈👈

  • @borukboruk4476
    @borukboruk44764 ай бұрын

    ዋው በርች ጡሩ ስራ ❤❤❤❤

  • @Geni2341
    @Geni23414 ай бұрын

    መልካም ስራ ነዉ በርች ፍቅርየ 👍👍

  • @mariamnoor6163

    @mariamnoor6163

    2 ай бұрын

    የኔ ጀግና

  • @sitrazee13
    @sitrazee134 ай бұрын

    ፍቅርዬ ተናፍቀሽ ነበር ኧረ ቶሎ ቶሎ ነይልን

  • @haiyathaiyat8196
    @haiyathaiyat81964 ай бұрын

    ሂክማዪ ሂጃብዉበትነዉእኮ🎉💐

  • @emuemran-zw9vj

    @emuemran-zw9vj

    4 ай бұрын

    እረ ሂክማ ነውስሞ😂

  • @Fafi51296

    @Fafi51296

    4 ай бұрын

    ክክክክክ የኮመንተ ሡሥ​@@emuemran-zw9vj

  • @user-yh5pd2uj9j

    @user-yh5pd2uj9j

    4 ай бұрын

    እሷስ ምን አለች😂​@@emuemran-zw9vj

  • @user-rv5rd1fi7o

    @user-rv5rd1fi7o

    4 ай бұрын

    እና እሶስ ምን አለች ሂክማየ ነውኮ ያለችው ​@@emuemran-zw9vj

  • @user-vp6oe9vb9m

    @user-vp6oe9vb9m

    4 ай бұрын

    ያዉአደልደ ታዳ ሢቆላመጥ​@@emuemran-zw9vj

  • @user-nc8dz4mg4q
    @user-nc8dz4mg4q4 ай бұрын

    ዋው ጡሩ ስራነው በርቱ❤❤❤❤❤

  • @jamelajj4098
    @jamelajj40984 ай бұрын

    በምክንያት እኮነው ፍቅርን የወደድኳት አስተዋይ ንጹ ኢትዮጲያዊ አዛኝ ሳቂታ ሴት ናት ትርኪ ሚርኪ ነገር አይደለችም ንቁ የሆነች ልጅ ናት ስቱ በዚ ሰአት ባጉል እየተጃጃለ አቺ ግን ትለይለሽ

  • @Abo7md501
    @Abo7md5014 ай бұрын

    ፍቅርየ😢❤❤❤❤❤ ስወድሽ ምርጥ እህትሽ ነኝ ከሳውዲ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kv8dy4xw3b
    @user-kv8dy4xw3b4 ай бұрын

    የኒ ውድ አትጥፊ እንወድሻለን ❤❤❤❤

  • @user-ig9bd3iq5x

    @user-ig9bd3iq5x

    4 ай бұрын

    😢❤❤❤❤

  • @user-gc6rc4rk1d

    @user-gc6rc4rk1d

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-zq6ep1bc7g

    @user-zq6ep1bc7g

    4 ай бұрын

    😂😂😂😂😂ባክሽ

  • @user-kv8dy4xw3b

    @user-kv8dy4xw3b

    4 ай бұрын

    እና ምን ያስቃል እወዳታለሁ ❤❤❤❤❤

  • @najatbolo7755

    @najatbolo7755

    4 ай бұрын

    😂😂እሺ

  • @sewudanurrguragewa6402
    @sewudanurrguragewa64024 ай бұрын

    ፍቅር የኔ መልካም ሰው ድሮም የምወድሽ በምክንኛት ነው በዚ መልካም አስተሳሰብሽ ስራሽን ቀጥይ ❤❤

  • @aishaumer179
    @aishaumer1794 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍ 35 አመት የኔ እናት😢😢 ፍቅርዬ በርቺ የኔ ልዩ ❤❤

  • @hayatyoutube8501
    @hayatyoutube85014 ай бұрын

    ፍቅርዬ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ እሽ ቅመም እናቶች አላህ እድሜ ይስጣቸው 😢😢

  • @Tsegi
    @Tsegi4 ай бұрын

    ሰላም ፍቅርየ ጠፋሽ እኮ ቶሎ ቶሎ ልቀቂ ጎበዝ በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራሽ ያለሽው የኔ ቅመም❤❤❤❤ሸር ላይክ

  • @doniaA-nc9gw
    @doniaA-nc9gw4 ай бұрын

    በርች ጥሩ ስራ ነው የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @RemaHassen
    @RemaHassen4 ай бұрын

    የኔ እናት ደስ ስትሉ በዚህ ስራችሁ ቀጥሉበት

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube42374 ай бұрын

    የልጅ ቅመም ነሽ በርች እፍ እናቴ እናቶቻችን ምነዉ ኢትዮጵያን እናቶቻችን ማያርፍበት ሀገር ማነዉ ግን እናቶች ሲያይ ልቡ ሚሳሳ❤

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube78344 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ በርቺ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በዛላይ ገና ልጅ ነሽ ❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube6454 ай бұрын

    *ፍቅርዬ እንደስምሽ ፍቅር እኮ ነሽ ተባረኪ በርቺልኝ ቪድዮሽን በተመሳሳይ ሰአት ልቀቂ እባካችሁ ተመልካቾች መቶሺ ቶሎ እናስገባት መልካም ስራዋ እንዲቀጥል እናበረታታት*

  • @ZegeyeFetene-ky2vh

    @ZegeyeFetene-ky2vh

    4 ай бұрын

    እዉነት ነወ ብረ በነግዘም በሰብሰክረብ እነግዘት

  • @ajeba264
    @ajeba2644 ай бұрын

    ፍቅር በርቺ ምንም ነገር ወደዋላ አይመልስሽ ጎበዝ ነሽ

  • @zuzumchale
    @zuzumchale4 ай бұрын

    ውይ ስጠፊ ጨንቆኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ😍😍😍❤❤❤

  • @Tube-hb2hc

    @Tube-hb2hc

    4 ай бұрын

    እኔ እረሱ

  • @hilamoo928

    @hilamoo928

    4 ай бұрын

    ወላሂ እኔ ራሱ😢

  • @user-dh9gu8lh7p

    @user-dh9gu8lh7p

    4 ай бұрын

    ወላሂ ዩቱብእገባለሁእወጣለሁእሷለማየት😢

  • @RutaTube472
    @RutaTube4724 ай бұрын

    ማሻአላህ በርቱ ሂጃብሺ ያምራል ሂክሙ😊👍👍

  • @moonrise3291

    @moonrise3291

    4 ай бұрын

    አሺቃባጭስትሳዴቢአልነበርክብርቢስ

  • @user-vl9qh3te2l

    @user-vl9qh3te2l

    4 ай бұрын

    ሒጂአሽቃብጭ ሥትሣደቢአልነበር

  • @user-zb5dv8hc7r
    @user-zb5dv8hc7r4 ай бұрын

    ፍቅርየ የኔ ዎርቅ በርች እንዎድሻለን የኔ አስተዋይ ክበሪልኝ፡!! ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if4 ай бұрын

    የኔ ባለመሀተብ ፍልቅልቅዋ እኮን ደና መጣችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ni7fg3gf3v

    @user-ni7fg3gf3v

    4 ай бұрын

    ውዴ ደምሪኝ❤

  • @Arsiema97
    @Arsiema974 ай бұрын

    ፍቅርን የምትወዱ በላይክ ኣሳዩኝ👍😢😍

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha88774 ай бұрын

    የእኔ ጀግና በርቺ ከጎንሸ ነን የእኔ እሰማርት❤❤❤ወይኔ ቡታጀራዬ አርብ ገበያ በሀሳብ ገባሁኝ አቦ ይመችሸ በርቺ❤❤❤🎉🎉

  • @user-hl7mx3hh6l
    @user-hl7mx3hh6l4 ай бұрын

    የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሺ በርችልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wh8os2iq4j
    @user-wh8os2iq4j4 ай бұрын

    የኔ እናት አይዞኝ ፍቅር ጥሩ ስራ ነው በርቺልን እህቴ ውድሽልህ♥♥♥

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese4 ай бұрын

    ፋቅር ጎበዝ በሬችልን ጥሩ ስራነው

  • @fafi8402
    @fafi84024 ай бұрын

    አህልን ፍቅርርር እድት እደምውድሺ የኔ አሰል

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro4 ай бұрын

    ፍቅርየ አስተዋይ ልጅ ነሽ ጌታን። እግዚአብሔር ህይወትሽን ብሩህ ያድርገው የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j4 ай бұрын

    ፍቅርየ አግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማየ ገና ካች ብዙ አጠብቃለን በርች 100k እናሽገባት 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @umufewzan-eu8dd
    @umufewzan-eu8dd4 ай бұрын

    ለጮኸዉ ሁሉ ምላሽ ከሰጠሽ ያወራን ሁሉ ካዳመጥሽ እመኝኝ የህይወትሽን ትርጉም አታዉቂዉም! ራሥሽን ሁኚ ለጮኸ ሁሉ አይመለስም መናገርሽ ለዉጥ ካላመጣ ዝምታ ጌጥ ነዉ ያወሩሽን ሁሉ አትቋጥሪ አይቶ ማለፍ ሰምቶ ማፍሰስ ይልመድብሽ በጆሮሽ እንጂ በልብ ጆሮሽ አትስሚያቸዉ።

  • @jonairahdiya1901
    @jonairahdiya19014 ай бұрын

    ወሏሂ ሥትናፉቂኝ መጣሺ ፍቅር የ

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅርዬ ናፍቀሽን ነበር ዋው ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ፍጻሜሽ ያሳምር ደስታሽን ስኬትሽ ያሳየን የእኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @gedu8644
    @gedu86443 ай бұрын

    ፍቅርዬ ተናፍቀሽ ነበር ቶሎ ቶሎ ነይልን የኔ ቅመም❤❤

  • @HanaGetahaun
    @HanaGetahaun4 ай бұрын

    ተባረኪ ፍቅር በእውነት ትልቅ ስራ ነው ጎሽ በርች😢 ❤❤❤🎉

  • @user-iw5ib6np6v
    @user-iw5ib6np6v4 ай бұрын

    ተባረኪ ፍቅር እውነትም ፍቅር ነሽ ቅመም አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይ ስራሽን ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b4 ай бұрын

    ፍቅራችን እንኳን ደህና መጣሽ እየመጣሽ ስሪ እናበረታታሻለን ምርጥ ስራ እጠብቃለን ቆንጂት

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa81414 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ውድ ዛሬማ በጭቀት ልፈነዳ ነበር ጠፍሽ ብዬ አሁንማ እንዴት ደስ እንዳለኝ እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n4 ай бұрын

    😢😢😢❤❤❤❤❤በወጣይተካ ምርጦችዬ በርቱ ፍቅርዬ ሂክሙዬ❤

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls4 ай бұрын

    በርቺ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @DadaTube225
    @DadaTube2254 ай бұрын

    የኔልዩ በርቺ እኔም ያቺ ተመሳሳይሒወት ገጥሞ በብርታት አለፍኩኝ አብሽሪ በዚው ቀጥይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd4 ай бұрын

    ፍቅር የኔጠንካራሴት አትጥፊ ጎብዘሽ ጥሩጥሩነገር አቅርቢ እናሳድግሻለን❤❤❤❤

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj4 ай бұрын

    በርች ፍቅር ቁምነገር ነው እየሠራሽ ያለሽው በራስ የመተማመን ብቃት የለሽ የማትሰበሪ ጀግና ሴትነሽ🎉🎉🎉

  • @user-ih2pn5bx8n
    @user-ih2pn5bx8n4 ай бұрын

    እደሱ ነዉ የሚያምርብሸ አይዞሸ በርች እኛም እናበረታሸለን

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna69354 ай бұрын

    ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ፍቅር ፍቅር ከመጫወት በሰማያዊ ስራ መልካም ስራ ነዉ በርቺ❤

  • @nunubintbaba
    @nunubintbaba4 ай бұрын

    ፍቅርየ ቆንጆ በርችልን የኔዉድ ደሞ አትጥፊብ ቶሎ ቶሎ ነይ ትናፍቂናለሽ መኪናመንገዱንም ይሑን እየቀረፅሽ ልቀቂልን እናያለን የኔቅመም ጀግና ነሽ በርችልኝ የኔ አሰታዋይ🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @Oupsi-fi1kn
    @Oupsi-fi1kn4 ай бұрын

    Wan ishii fayyaduu maal tuquuf mee nati himaa umaata baay'een jaaladhaa dhugaa yene mar berchii fikir ❤❤❤❤❤❤

  • @Ridididndid-xw7ox
    @Ridididndid-xw7ox4 ай бұрын

    ፍቅር እኳን ደህና መጣህሺ ለምን ጠፈሺ አላህ ይሰጥች የኔ ዉድድ😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-xp8in2mn7m
    @user-xp8in2mn7m4 ай бұрын

    ያኔ ውድ ፍቅርዬ በርቺልኝ ከዚ በኋላ ደሞ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንድናይሽ ጥንክር በይልን❤❤❤

  • @user-nj8gt4uq2i
    @user-nj8gt4uq2iАй бұрын

    ፍቅርትለያለሽ 35ያሉት እናት በጣምያሳዝናሉ እድማቸው በሙሉ እደለፉነው አንድቀን ሳያርፉ 😢😢😢

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m4 ай бұрын

    አደኛ ነኝ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በርች ጎበዝ ጥሩ ስራ ነው ❤👍👈

  • @torishtorish7655

    @torishtorish7655

    4 ай бұрын

    ውጣ ከዚህ አሰመሳይ እዛው ከሩታ ጋር ተጨማለቅ ማስጠየፈያ

  • @fatumaseid8001

    @fatumaseid8001

    4 ай бұрын

    ​@@torishtorish7655 ደደብ ናችሁኮ ሲጀመር ሙቢ አይደለም

  • @user-uw8zy4wf7o

    @user-uw8zy4wf7o

    4 ай бұрын

    ​@torishtorish7655 ሙቤ አደለም አፍሽን አትክፈች

  • @najatbolo7755

    @najatbolo7755

    4 ай бұрын

    ​@@torishtorish7655እሱ መስሎኝ ነበረ ግን አደለም😂😂😂

  • @ruqaia1238

    @ruqaia1238

    4 ай бұрын

    ​@torኧረአየባልም ዝርክርክishtorish7655

  • @user-qx8uc7di6h
    @user-qx8uc7di6h4 ай бұрын

    ከልቤ ነው የምወድሽ ፍቅርየ ጎበዝ በርችልኝ በጣም ጥሩ እና መልካም ነገር ነው ያርጋችሁት እንዲህ እውነት የሚሰራ ነው የታጠም ሂክራምም ቻናል ከፍችላት ትስራ ጎበዞች በርቱ የስው ልጂ መጀመርያ ሳይሆን ለሁላችንም ፍፃሚችን ያሳምርልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @beshadutefera4488
    @beshadutefera44884 ай бұрын

    በእውነት ጥሩ ስራ ነው እነሱን የምያስታውስ የለም እቃም ስንገዛ እንኳን ቲፕ ልንሰጥ መርቁ ብለን ነው የምናደርቃቸው እንጂ ክብር ለእናቶች ክበር ፍቅር❤❤❤

  • @ethiopia7697
    @ethiopia76974 ай бұрын

    ፍቅር ውደ አስተዋይ ልጅ ነሽ በርች ደግሞ አትጥፊ ቶሎ ቶሎ ነይልን ጎበዝ ጠንካራ ልዩ ሴት ነሽ በርች❤❤❤❤❤

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h4 ай бұрын

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሂክማዬ አህለን ወሳህለን ፍቅር ሰላም ብያቹአለው በየ ማገስቱ ለምለቀቅ ሞክራ ቢዲዮ አትቆይ በረቺ ጎበዝ ♥️♥️♥️🤙♥️

  • @neima
    @neima4 ай бұрын

    ፍቅር በመስጊዱ ዙሪያ በድጋሚ ቪድዮ ሰርተሽ ነይ አብዛሀኛው ሰው እየ ጠየቀሽ ነው

  • @ethiojole
    @ethiojole4 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣቹ ፍቅር አመሰግናለው አርብ ገበያ ናፍቆኝ ነበር 6አመት ካየሁት ዉቢት ቡታጅራ ተናፍቃለች በርቺ

  • @selamlove6129
    @selamlove61294 ай бұрын

    ጎበዞች በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @kokobe1961
    @kokobe19614 ай бұрын

    አንደኛ ጀግና ነሽ የምር ትክክል ብለሻል በርች

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa16124 ай бұрын

    በርቺ ጥሩ ስራነው የሰራሽው ረጅም እድሜ ለናቶቻችን🎉🎉🎉

Келесі