እቅልፍ ማጣት ችግርን ለማሶገድ / ረዥም ሰአት መተኛት መድሃኒት የሌለው በሽታ ነው

Ойын-сауық

Пікірлер: 7

  • @ethiopianmillionaires3479
    @ethiopianmillionaires34792 жыл бұрын

    Thank you Doctors Ethiopia

  • @omuhekemazed2664
    @omuhekemazed26642 жыл бұрын

    እኔ አንዳንደየ እተኛለሁ አንዳንደየ ደሞ ጭራሺ እሺ አይለኝም እናሠሰግናለን ሊላ ደሞ ወገቤት ትንሺ ሰራ ከሰራሁ ያመኛል

  • @MatthewBrothersET
    @MatthewBrothersET2 жыл бұрын

    thanks

  • @agezewmengestu3504
    @agezewmengestu3504 Жыл бұрын

    D.r እኔ አሁን ላይ እድሜዬ 45 ዓመት ሆኖኛል ፤ ከዚህ ቀደም በእንቅልፍ ማጣት ጉዳይ የሰጡትን ትንታኔ አዳምጬ ነበርና እኔ ቢያንስ ለ16 ዓመት ከ3 ሰዓት በላይ እንቅልፍ ተኝቼ አላውቅም ምንም ባደርግም ማስተካከል አልቻልኩምና አሁን ላይ የማስታወስ ችግር እና በስራ ደካማ የመሆን አጋጣሚዎች እየተፈጠሩብኝ ስለሆነ እባኮትን የሚመክሩኝ የመፍትሄ ሐሳብ ካሎት ቢነግሩኝ።

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe97332 жыл бұрын

    በዚ ዙሪያ እኔንም ይመለከተኛል

  • @JoniTg5605
    @JoniTg56052 жыл бұрын

    ኧረ እኔ ተኝቼ ልጠግብ አልቻልኩም

  • @bamnetesfaye7155
    @bamnetesfaye7155 Жыл бұрын

    እንቅልፍ አብዝቶ መተኛት በሽታ ነው በናትህ አትለፈኝ መህፍትሄ ስጠኝ

Келесі