ቅዱስ እግዚአብሔር/Kidus Egziabher

#ቅዱስእግዚአብሔር_KidusEgziabher
ሊ/ዲ/ናት የማነብርሃን ግርማ

Пікірлер: 87

  • @lewitesfa9952
    @lewitesfa995220 күн бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Addigirma-j7p
    @Addigirma-j7p2 күн бұрын

    ጥሁም ዝማሪ🙏😔❤️ ዝማሪ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን🙏❤

  • @user-wt4ls4id8p
    @user-wt4ls4id8p5 ай бұрын

    አርምሞ ጽርዓት በሌለበት በልሳነ መላእክት የምትኖር በምስጋና በክብር አንተ ነህ እግዚአብሔር የሆንከን አምባ መጠጊያችን መለስከን ወደ እርስታችን ውዳሴ ቅኔ አለን ለስምህ በዝቶልን ቸርነት ሰላምህ ቅዱስ እግዚአብሔር አዝ በረአድ በፍርሃት ልቦና ፍጡረቱ የሚሰጥህ ምስጋና ሆነሀል የህይወታችን ወደብ ስጦታህ በቃል የማይገደብ ቅዱስ እግዚአብሔር አዝ ገናና ስምህም የተፈራ በመአልት በሌሊት የሚጠራ ከእኛ ላይ አርቀህ ጨለማን ሰጠህን የሚያስደንቅ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አዝ የፈጠርክ ሰውና መላእክትን ሊያከብሩ ሊያወድሱ ስምህን በሰማይ በምድርም ውስጥ ያሉ ቅዱስ ቅዱስ ይላሉ ቅዱስ እግዚአብሔር አዝ

  • @user-gb4nz4tk1g

    @user-gb4nz4tk1g

    5 ай бұрын

    🙏💒👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏💒🙏

  • @YordiBekele

    @YordiBekele

    4 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @bitseatgetaneh5873
    @bitseatgetaneh58735 ай бұрын

    This is one of my favorite mezmurs!!! ጥዑም በእውነት ጥዑም

  • @AsetarDesale
    @AsetarDesale4 ай бұрын

    ዝማሬመላይክት ያሰማልን

  • @peaceandLove1014u
    @peaceandLove1014u26 күн бұрын

    ልዩ ነዉ። ተመስገን አምላክ ለዚህ ድንቅ ምስጋና።

  • @kaleba4393
    @kaleba43936 ай бұрын

    ኦርቶዶክሳዊ ጣዕም ያለው ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ልዑል እግዚሐብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @MesfnTefra
    @MesfnTefraАй бұрын

    እድሜ ይስጥህ

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem54582 жыл бұрын

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሁሌ ስሰማው ልቤ በደስታ ይናወጣል

  • @hailearaya9816
    @hailearaya98165 ай бұрын

    ገና መስማቴን ነው ።እንዴት ዓይነት ውብ ተውህቦ ነው ።ያበርታህ ዲን

  • @abebezeleke1337
    @abebezeleke13374 ай бұрын

    በጣም ደስስስ የሚል መዝሙር🙏❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏

  • @saaraykngaadiseewaaltahaan7395
    @saaraykngaadiseewaaltahaan73952 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤zemer malket yasmalen wandemachen bye hunte ❤❤

  • @ethiohacks
    @ethiohacks Жыл бұрын

    Thank you

  • @user-gg2ko3nf7s
    @user-gg2ko3nf7s Жыл бұрын

    ብኡነት ይሄ መዝሙር ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @fessihaweldetsadik9594
    @fessihaweldetsadik959427 күн бұрын

    የነፍስ ምግብ!

  • @user-ct5cd4br8k
    @user-ct5cd4br8k Жыл бұрын

    ደስስስ የሚለኝ መዝሙር እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝመው አሜን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g5 ай бұрын

    ኡፍፍፍ እንዴት ደስ የሚል ያሬዳዊ ዝማሬ ነው❤❤❤❤

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏😘😘😘

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g4 ай бұрын

    🙏⛪️👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏⛪️🙏አሜን🙏

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena3015 ай бұрын

    ቃለ ዝማሬ ያሰማልኝ

  • @user-rk4mo8hj9y
    @user-rk4mo8hj9y3 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የንስሐ መዝሙር ብትለቅ ጥሩ ነው ሊቀ ዲያቆን ወንድማችን

  • @eden2514
    @eden25142 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ቅዱስ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ።

  • @samihintsa4167
    @samihintsa416711 ай бұрын

    Zmare melakt yasemaln

  • @samihintsa4167

    @samihintsa4167

    8 ай бұрын

  • @LucyTeshomeGebriel
    @LucyTeshomeGebriel5 ай бұрын

    ሁፍፍፍፍ ዛሬ ገና ነው የሰማውት ይሄንን መዝሙር ባጋጣሚ ቲክታክ ላይ ሙሉውን ፈልጌ እዚህላይ ገባው እንዴት መንፈሴ ተደሰተች ውስጤ ደስ አለው ደስ የሚል መዝሙር ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @haregtamrat1311
    @haregtamrat13115 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ds2ee4ic8v
    @user-ds2ee4ic8v7 ай бұрын

    ድንቅ ዝማሪ /ዝማረሐ ያሠማልን

  • @abigailtesfaye3122
    @abigailtesfaye3122 Жыл бұрын

    Armimo Tsirhat BeLeylebet BeLisane Melaekt YeMitnor BeMisgana BeKibir Ante Neh Egziabher

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k4 жыл бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሜሰልን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i3 ай бұрын

    ይህን መዝሙር ትክቶክ ነው የሰማሁት ፈልጌ አገኘሁት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች ሴብስክራይብ ላይክ ሸር አርጉ

  • @haitartestessema8315
    @haitartestessema83152 жыл бұрын

    Always new song for me when I leasten this song

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመቤታችን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን 🤲🕯👏✝️⛪️💒🥰ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹❤️

  • @genetadafire442
    @genetadafire442 Жыл бұрын

    ትላንት ቲክቶክ አዳም ቤት ሰምቸ ነው ስዘምር ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆን

  • @serkalemeamesalu5003
    @serkalemeamesalu500321 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @ezramekonen7821
    @ezramekonen7821 Жыл бұрын

    Yemegerm demse zemari melakt yasemalen

  • @selamselam-er5lt
    @selamselam-er5lt9 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mhiretgirma3940
    @mhiretgirma39403 жыл бұрын

    Zemarehen Egziabher yekebelehe!!! Dink mezmur!

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    3 жыл бұрын

    አሜንን

  • @tube8199
    @tube8199 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤

  • @ethionail
    @ethionail7 ай бұрын

    ኬኩን ወንድሜ እንዳዳምጠዉ ስላደረክ አብዝቼ አመሰገንኵህ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    6 ай бұрын

    አመሰግናለሂ በጣምምም

  • @enoch2425

    @enoch2425

    6 ай бұрын

    ከኩን ዘማርያም በጣም የሚወዱት መዝሙር❤😊

  • @amenabebe2255
    @amenabebe2255 Жыл бұрын

    እልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4642 жыл бұрын

    አጥንት እሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zemetatapa6347
    @zemetatapa63479 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡ ግጥሙን ካለ ባስቸግርህ ወንድሜ

  • @getnetbogale
    @getnetbogale8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!!

  • @gezahegneyasu1624
    @gezahegneyasu16242 жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !! በርታልን

  • @tigestbelay6313
    @tigestbelay63132 жыл бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ!

  • @bethelihemtefera5343

    @bethelihemtefera5343

    Жыл бұрын

    አሜን! ያሰማህ በውነት

  • @tesfamariamfeshaye4361
    @tesfamariamfeshaye43612 жыл бұрын

    Qle hiwet yasmalen, Diakon

  • @hanaketsela3738
    @hanaketsela37382 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገልገልበትን ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ ዲያቆን የማነብርሃን

  • @leaklil
    @leaklil2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት! አምላካችን ቸሩ መዳኀኒያለም በደጁ ይጠብቅህ!

  • @richotube9733
    @richotube97334 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን

  • @Embaynesh
    @Embaynesh Жыл бұрын

    አሜን ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @temesgenkidane469
    @temesgenkidane469 Жыл бұрын

    Ere zmare melaekit yasemalin!

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሙ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    አሜንን አብሮ ያሰማንንን

  • @user-pn8gx9tz1t
    @user-pn8gx9tz1t Жыл бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሰምቸዉ የማልጠግበዉ ጥኡም የሆነ መዝሙር

  • @abiwaletasilase8416
    @abiwaletasilase8416 Жыл бұрын

    Baxam miwodo mazmur zimare malktin yasamalin

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Жыл бұрын

    ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @kiyakihailegebriel7911
    @kiyakihailegebriel79112 жыл бұрын

    Kale hywet yasemaln wendmachn 🙏🙏🙏

  • @esayasephrem4219
    @esayasephrem4219 Жыл бұрын

    Zimare mela'ekt yasemah wendme!

  • @bayushengedashet6654
    @bayushengedashet66542 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊ/ዲ ፈጣሪ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    2 жыл бұрын

    አሜንንንን

  • @selamhzkal3759
    @selamhzkal3759 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @user-hi6gy4wl3g
    @user-hi6gy4wl3g3 жыл бұрын

    እምገርም ድምጽ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @rahelberhanu7289
    @rahelberhanu728910 ай бұрын

    Dessss yemile mzemure😍

  • @theethiogiyon
    @theethiogiyon2 жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @Embaynesh
    @Embaynesh Жыл бұрын

    ❤❤❤

  • @eyobyohanes4952
    @eyobyohanes49522 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Embaynesh
    @Embaynesh Жыл бұрын

  • @mengstuzelealem5458
    @mengstuzelealem54583 жыл бұрын

    በእውነቱ በጣም ፈጣሪ ይግለፅልህ እውነተኛይቱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሚያስመሠግን ነው ቀጥልበት ወንድማችን በርታልን ፍፃሜህ ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    3 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @betelhemseyfe2198
    @betelhemseyfe21983 жыл бұрын

    zemare melaekt yasemaln elll🙏🙏🙏🙏

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij93572 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን ውንደማችን ዝሬ መጣሁ🙏

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m2 жыл бұрын

    ዛሬ አገኘሁት መዝሙሩን ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን ወኝድማችን በቤቱ ያፅናልን 😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏👏👏👏👏እኛንም በስደት የምንከራተተዉን የሥጋ ኑሮ በቃችሁ ብሎን ቤተክርስቲያን እየተሳለምን የምንኖር ያርገን በተለይ ሳኡድ አረቢያ ያለን 😥😥😥😥😥

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    2 жыл бұрын

    አሜንንን

  • @degagotube
    @degagotube Жыл бұрын

    እጹብ ድንቅ መዝሙር ነው ጸጋህ ይብዛልህ ከቻልክ ስልክህን ላክልኝ

  • @user-yb9sz6is2v
    @user-yb9sz6is2v Жыл бұрын

    ትናት ቲቶክ ላይ ስምቼህ ዛሬ በይቱብ ፈልጊ መጠሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችሁ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    Жыл бұрын

    Amenn abro yasemann

  • @tesfamariamfeshaye4361
    @tesfamariamfeshaye43612 жыл бұрын

    ኪዳን በሰውስት ክፍል ኣውርድ

  • @kidusegziabhertube27

    @kidusegziabhertube27

    2 жыл бұрын

    Eshii

  • @tesfukassates
    @tesfukassates6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።❤❤

  • @user-mf1ff5sf4k
    @user-mf1ff5sf4k Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ ያጽናን👏ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን🤲🕯

  • @dagimselomon2456
    @dagimselomon2456 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

Келесі