🔴 አዲስ ዝማሬ | ሶበሰ | ይውረዱ መላእክት | ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ

Ойын-сауық

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
አዲስ ዝማሬ | ሶበሰ | ይውረዱ መላእክት | ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ ‪@-mahtot‬

Пікірлер: 428

  • @bemnetmedia-154
    @bemnetmedia-15411 ай бұрын

    ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ይትቤ።ፀጋውን ያብዛልን!

  • @tigistbirhanu7367

    @tigistbirhanu7367

    11 ай бұрын

    ፣ዥቭቭ😮🎉😮😮🎉🎉

  • @hannaasresie5662

    @hannaasresie5662

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaregalgirir

    @yaregalgirir

    11 ай бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @user-qv6cg3os4v

    @user-qv6cg3os4v

    11 ай бұрын

    እልል እልል እልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @KalkidanSeife-qh4jm

    @KalkidanSeife-qh4jm

    11 ай бұрын

    Kou

  • @rozi23496
    @rozi2349611 ай бұрын

    የማይጠገብ መዝሙር ተባረክ ወንድማችን ይችን ኮሜንት የምታነቡ የስደት እህት ወንድሞቸ የቤተሰባችሁን ክፉ አያሰማችሁ ልኡል እግዚአብሔር❤❤❤❤❤

  • @yeshyeyeshye6417

    @yeshyeyeshye6417

    11 ай бұрын

    አሜን 🥺❤️🙏

  • @SelamyeBala-rr6ul

    @SelamyeBala-rr6ul

    10 ай бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @zemarithelengmaryam-3824

    @zemarithelengmaryam-3824

    10 ай бұрын

  • @tsehaytadele

    @tsehaytadele

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @meryeshetu3412

    @meryeshetu3412

    7 ай бұрын

    አሜን፫

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew419811 ай бұрын

    ከጣሙዕ የተነሳ አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @zemarikebromtube1302
    @zemarikebromtube1302 Жыл бұрын

    ይትቤ ወንድም በተወደደው ፀጋህ ኑርልኝ እድሜዉንም ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @Tinchi9
    @Tinchi96 ай бұрын

    በእግዚአብሔር እየጠየኩ ትርጉሙን ብትፅፍልኝ ደስ ይለኛል እናም ዝማሬ መላህክ ያሰማልን !!!!!!’n❤❤❤❤❤❤

  • @CHERBOLETUBE

    @CHERBOLETUBE

    3 ай бұрын

    ትርጉም፦ መላክት ከሰማይ ወደ ምድር በሚወርዱበት ጊዜ ጽምጽ የላቸውም፤ የክንፎቻቸውን ድምጽ አይሰማም፤ ለእግሮቻቸውም አረጋገጥ ኮቴ ፍለጋ የለውም፤ ሩጫቸው ከነፋሳት ይፈጥናል"። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በድጓው ላይ።

  • @danayithabte4733

    @danayithabte4733

    2 ай бұрын

    Thank u

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc5 ай бұрын

    የቆየ መዝሙር መስሎኝ ነበር በዚህዘመን በዚህ ያሬዳዉ ዜማ መስማቴ ደስ አለኝ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 20ግዜ ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት አይጠግእብም ማርያምን 💒✝️💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ወንድማችን በርታ

  • @user-ii2su9sb6v
    @user-ii2su9sb6v11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ድምፅ መርዋ ❤❤❤❤ እስከልጆችህ የተባርክህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Hanzmariam
    @Hanzmariam5 ай бұрын

    ይሄን መዝሙር ሰምቼ አልጠግብ አልኩ። ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y11 ай бұрын

    ጌታ ሆይ አለም በቃሽ በለኝ አባቴ የአንተ ልጅ መሆን ነው የምፈልገው አባዬ ከዘፋን ሱስ አወጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rq8zp1gw7y

    @user-rq8zp1gw7y

    3 ай бұрын

    Medaniyalem yerdash gen ehte anchim tret argi eshi ene lemakom yarekut mn meselesh kes eyalku ke slke laye beyekenu atefaw bemnm agatami berase eje mekfet akomku keza sikefet lalemadamet metare keza be mezmur mekeyer

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    9 күн бұрын

    እሹ ይሰጣችሁዋል

  • @user-ul3ms1qk4p

    @user-ul3ms1qk4p

    8 күн бұрын

    የኔም ፍላጎት ነው ምኞትም ግን አልቻልኩም እሱ ልጆቼ ኑ ይበለን 😣🥺🥺😭😭

  • @wub1
    @wub1 Жыл бұрын

    ልጆቻችን በፍቅር የሚወዱት መዝሙር።

  • @ferehiwotassefa4444

    @ferehiwotassefa4444

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤zimare meleakitn yasemailn🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Жыл бұрын

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @user-mf1yn4bf3q

    @user-mf1yn4bf3q

    Жыл бұрын

    Elelelellelellelellelelelelle zimare melaqt yasemalin

  • @mekdi_62127
    @mekdi_6212711 ай бұрын

    ከቲክቶክ አይቼ ነው የመጣሁት እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @bizuneshwodajo8526
    @bizuneshwodajo85263 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-ni9cq1jn5j
    @user-ni9cq1jn5j4 ай бұрын

    ትርጉሙን ምታውቁ ተርጉሙልኝ 🙏ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ❤✝️

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane649011 ай бұрын

    እጅግ ለጀሮ ሚጣፍት ነፍስን የሚያስደስት ዝማሬ ነው በዚህ ስራቹህ ሰውን ሙዚቃ አቁሞ መዝሙር እንዲያዳምጥ ታደርጋላቹ ❤❤❤

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጣም ልዩ የሆነ መዝሙር ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በሰላም ይጠብቅልን

  • @yeshyeyeshye6417
    @yeshyeyeshye641711 ай бұрын

    መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ማርያምንዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤️👏👏👏

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta741911 ай бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሠማልን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын

    ወስተ ሐገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ🇪🇹እልልልልልልልልልልልል ልል👏👏👏👏👏👏👏👏 አልልልልልልልልልልልልልልልል👋👋👋👋👋👋👋👋👋🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @user-ro1wx8nd2e
    @user-ro1wx8nd2e6 ай бұрын

    ስንት ጊዜ እንደሰማሁት በጣምምምም ነው የወደድኩት ዝማሬ መላዕክን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-zufanmediashow726
    @-zufanmediashow7266 ай бұрын

    ዛሬ በወይራ አርሴማ ይሄ ዜማ ሲሰማ ሁሉም በተመስጦ ሲያዳምጥ እንባ አቅርሮ ነበር ትንሽ ትርጉም ቢጨመርበት ደግሞ ዋው

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 Жыл бұрын

    ሶበስ ይወርዱ መላክት መላክት ይወርዱ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yanaedsanaat282
    @yanaedsanaat28211 ай бұрын

    እኔንጃ ምን እንደምል ልብ ውስጥ ይገባል ትርጉሙን በደንብ ለተረዳው ሰው ደሞ ምንኛ ይጣፍጠው ባለማወቄ ብቆጭም የማውቀው ያህል ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚሐብሄር ከፈተና ከመሰናከል ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ

  • @CHERBOLETUBE

    @CHERBOLETUBE

    3 ай бұрын

    kzread.info/dash/bejne/mKhhkpN6hKvIpco.htmlsi=uWzhyN9ANqXcjS8b

  • @user-us9sl6mj9b
    @user-us9sl6mj9b6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማል

  • @user-bj6jc4qu6z
    @user-bj6jc4qu6z11 ай бұрын

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላእክት ይበል ኸኽ አልቦሙ ድምጽ ኸኸ ኸኸ ኸኸ ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ እም ነፋሳት ውስጠ ሀገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ

  • @meseretwoldemichael2438

    @meseretwoldemichael2438

    Ай бұрын

    ውስተ በሚለው ይስተካከል

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i10 күн бұрын

    ለውንድማችን ዘማሪ ይትባረክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ከነ ቤተሰብህ ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @woinshetabera
    @woinshetabera Жыл бұрын

    ይትቤ በእውነት ድንቅ ዝማሬ ነው 5:43 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @hiruthmichael8145
    @hiruthmichael81454 ай бұрын

    Atent yalemelmal zemare mleakt yasemalen ❤❤❤❤

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn6 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልለ አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @qalketube_2289
    @qalketube_228913 күн бұрын

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላእክት ይበል እኧ አልቦሙ ድምፅ ኧኸ ኧኸ ኧኸ ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ እም ንፋሳት ውስተ አገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉

  • @eyerusalemgurara172
    @eyerusalemgurara17211 ай бұрын

    ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh3 ай бұрын

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤ አሜን ድንቅ ዝማሬ😊

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ይትባርክ ተገኝ🙏🙏🙏

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye3449 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    ግሩም መዝሙር ነው፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957 Жыл бұрын

    ዝማሬ መለዕክትን ያሠማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክ በጣም ውብ ዝማሬ ።

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n11 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏⛪⛪⛪ እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ለ

  • @messi9087
    @messi90873 ай бұрын

    ወይኔ የሄ መዝሙር አልጠግበው አልኩ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q9 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @getnet2226
    @getnet222611 ай бұрын

    በምስጋና የተባረኩ የአበውን በረከት ያድልህ ወንድሜ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ።

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ለዘላለም ያኑርህ ።

  • @beilulghirmay1074
    @beilulghirmay107410 ай бұрын

    ሶበሰ ይወርዱ መላአክት ሶበሰ ይወርዱ መላአክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላአክት ይበል እህ ኣልቦሙ ድምጽ እህ እህ ወኣልቦ ኣሰረ ለመከያዳት ይቀልል ሩጸቶሙ እም ንፋሳት ውስተ ኣገሩ ለእግዚኣብሔር ኢትዮጵያ ይበል እህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mekdesshiferaw829

    @mekdesshiferaw829

    6 ай бұрын

    🙏🙏

  • @user-kp2kj9ph4m
    @user-kp2kj9ph4m11 ай бұрын

    በእውነት የማይጠገብ መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕትን ያሰማልን!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MelatFekadu-gu9sh
    @MelatFekadu-gu9sh7 күн бұрын

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @masr5355
    @masr535510 күн бұрын

    ትርጉሙን ብናውቀው ደሞ ይበልጥ አሪፍ ይሆን ነበር። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee733711 ай бұрын

    ጥዑም ዝማሬ እውይ ደስ ሲል የማይጠገብ መዝሙር ዘማሪው እራሱ ደሲ ስል ጥዑም ነው ወንድሜ ይትቤ አብዝቶ ፀጋው ያብዛልክ ጥዑም ዝማሬ❤❤❤❤🥰🙏🙏🙏

  • @mogesretta2279
    @mogesretta22794 ай бұрын

    በ አማርኛ ቢተረጎም..... ሶበሰ ይወርዱ መላእክት መላእክት ይወርዱ አወ ሊቃነ መላእክት አልቦሙ ድምፅ ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት ይቀለል ሩጸቶሙ እም ንፋሳተ ውስተ አገሩ ለእግዚያብሔር ኢትዮጵያ ይበል እህ

  • @haylemelekotallelgn2218

    @haylemelekotallelgn2218

    Ай бұрын

    መላእክት በወረዱ ጊዜ መላእክት ሲወርዱ አዎን ሊቃነ መላእክት ድምፅ የላቸውም ለኮቴአቸውም ፍለጋ የለውም። ወደ እግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ የሚያደርጉት ሩጫቸው ከነፋሳት ይቀላል።

  • @mogesashagrie

    @mogesashagrie

    Ай бұрын

    Girum new. Amesegenalhu

  • @fevgab6005

    @fevgab6005

    6 күн бұрын

    ❤​@@haylemelekotallelgn2218

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቀሪዉ ያገልግሎት ዘበንክ ይባርክልን

  • @messeretshibeshi3245
    @messeretshibeshi32455 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @matewalderseh4736
    @matewalderseh473611 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያ ሠማልን

  • @csvgczcc9809
    @csvgczcc980911 ай бұрын

    ዝማረ መላእክትን ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልህ ወንዲማችን 🙏

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሕ ዘመን ይብረክ

  • @yonastigistu5842
    @yonastigistu584211 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ውስጥን የሚያድስ ዝማሬ❤❤❤❤❤❤

  • @tututadesse8790
    @tututadesse87908 ай бұрын

    ሶበሰ ይወርዱ መላእክት (2) ይወርዱ አወይ ሊቃነ መላእክት ኧኸ ኧኸ አልቦሙ ድምፅ ኧኸ(3) ወአልቦ አሰር ለምክያዳት ይቀልል ሩፀቶሙ እምነፋሳት ውስተ ሃገሩ ለእግዚአብሔር ኢትዮጵያ

  • @Adiki37

    @Adiki37

    8 ай бұрын

    TIRGUM?

  • @aster2025
    @aster202511 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው❤❤❤

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @dawitchala2344
    @dawitchala234411 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማክ ልብን ሚመስጥ መዝሙር ነው

  • @mytab1102
    @mytab110211 ай бұрын

    ❤❤❤❤ጥዑም ዝማሬ ለስለስ ያለ ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ ፀጋውን ያብዝልህ

  • @amenheri9392
    @amenheri939220 күн бұрын

    በጣም ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamerotregasa5322
    @yamerotregasa532224 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @helenberhane4390
    @helenberhane43903 ай бұрын

    Zemare melaketen yasemalen

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    እልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልል🕊አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🕊

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta537611 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir262111 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi633311 ай бұрын

    ውይይይ ደስስስ የሚል ዝማሬ🙌❤🙌🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @RakbGetachew-kv1tl
    @RakbGetachew-kv1tlАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት❤️❤️❤️

  • @Behaylu_Fikru
    @Behaylu_Fikru7 ай бұрын

    በእውነት ልብን የሚያረሰርስ ጥዑም ዜማ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @adonaytewodros5340
    @adonaytewodros534015 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @user-ko1pz3gh2s
    @user-ko1pz3gh2s Жыл бұрын

    የማይጠገብ ዝማሬ አልልልልልልልልልልልል ❤❤❤

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g5 ай бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @aliannan9776
    @aliannan977611 ай бұрын

    ስንቴ እንደ ሰማዉት

  • @user-be3cx7wz8g
    @user-be3cx7wz8g11 ай бұрын

    እጹብ ድንቅ ዝማሬ ፣ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!

  • @user-xm3cs5wh5u
    @user-xm3cs5wh5u11 ай бұрын

    😭😭ማነው እድ እኒ እያለቀሰ የዘመረው ወድሚ ዝማሬ መላአክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben438211 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናህ

  • @user-vv7gl9bv4f
    @user-vv7gl9bv4f7 ай бұрын

    ካላስቸገርኩ እስኪ ትርጉሙን የሚነግረኝ ሰው ቢኖር ደስ ይለኛል

  • @LuelGgebrehiwet

    @LuelGgebrehiwet

    20 күн бұрын

    መላእክትን ሊቃነመላእክት በሚወርዱ ጊዜ ድምፅ የላቸውም ሩጫቸው ከነፋስም ይፈጥናል በእግዚአብሔር ሀገር ኢትዮጵያ።

  • @bizualemteferi1153
    @bizualemteferi115310 ай бұрын

    ወንድም ይትባረክ ዝማሬ መላእክትን የሰማልን ቤተሰብህን አምላክ ይበርክልህ❤❤❤

  • @mekdeshabtey5070
    @mekdeshabtey507011 ай бұрын

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 Жыл бұрын

    wendemachen zemare melakt yasemalen hagerachenene selame yargelen🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-yc6vs7wr7r
    @user-yc6vs7wr7r11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @SaraAl-wb6ui
    @SaraAl-wb6ui6 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አጥንት የሚያለመልመውን የመላክትን ዝማሬ መላእክት ያማልን❤❤❤

  • @bsma5807
    @bsma58077 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አስይይይይይይይይይይ ዕደመና ጥና ይሰጠህ ውንደማችን

  • @kalukasu5248
    @kalukasu52487 ай бұрын

    ይበል ኧኸ ጥዑም ዝማሬ

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Tikur.Anbessa
    @Tikur.AnbessaАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-yh3mc2lp9j
    @user-yh3mc2lp9j11 ай бұрын

    ተባረክ ወድሜ ፀጋው ዪብዛልክ

  • @saray4418
    @saray441811 ай бұрын

    😭😭😭👏👏👏👏👏✅✅✅⛪⛪⛪💯💯🙏🙏🤲🤲🤲❤️🙏🙏🙏አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🤲 አሜን 🤲❤️ አሜን 🤲❤️ አሜን እልልልልልልል ❤️🤲👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gw3sq7ge3l
    @user-gw3sq7ge3l11 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredkirar
    @yaredkirar11 ай бұрын

    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን😘

  • @user-vv7gl9bv4f
    @user-vv7gl9bv4f7 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g11 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤

  • @semayawiTube12
    @semayawiTube128 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉 ደስ የሚል እልል

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ የመላእክት ዝማሬ ያሠማልኝ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @almaz_12_21
    @almaz_12_2111 ай бұрын

    እልልልልልል👏👏👏👉ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን❤

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እእእእእእእልልልልልልልልልልልልል

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube132211 ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yemi71
    @yemi7111 ай бұрын

    አዳምጬው አልጠግብ አልኩ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tigistmabera2898
    @tigistmabera289811 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌹🌺🌹ዝማሬ፣መላዕክት፣ያሰማልን፣አሜን

Келесі